'ኦርቶዶክስም ሳልሆን በሌላ እምነትም ሳልሆን ዝም ብዬ እግዚአብሔርን ባምን አልድንም ወይ' ላልሽኝ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

'ኦርቶዶክስም ሳልሆን በሌላ እምነትም ሳልሆን ዝም ብዬ እግዚአብሔርን ባምን አልድንም ወይ' ላልሽኝ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

Пікірлер: 641

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    መምህራችን የመናፍቃን እራስ ምታት የእኛ የነብሳችን ምግብ የእግዚአብሔር ውድና ድንቅ የሆነውን የዘላለም ቃል መጋቢያችን እንኳን ደህና መጡ አሜን ፫🤲🤲🤲🤲በክርስቶስ ፍቅር እኖዶታለን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @yosephawlachew7593

    @yosephawlachew7593

    2 жыл бұрын

    መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ማርያም ታማልዳለች የሚል ሳይኖር ታማልዳለች ማለት ነው መናፍቅነት

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    2 жыл бұрын

    @@yosephawlachew7593 አኔቺ ካልታየሽ እንጂ አለ።ማርያም ቅድስት አደለችም እንዴ❓❓❓ሢቀጥል መቼ ኢየሱስን አከበርሽወ❓❓❓

  • @asrat7515

    @asrat7515

    2 жыл бұрын

    @@yosephawlachew7593 ሰነፍ

  • @medanitlemma8507

    @medanitlemma8507

    2 жыл бұрын

    @@yosephawlachew7593 Hahaha berta

  • @teferiayele7411

    @teferiayele7411

    2 жыл бұрын

    ደደቡ፡ ለመሆኑ ምልጃ ማለት ምን ማለት ነው? ታውቃለሀ? "ልፀልይልህ: ልለምንልህ፡ ልጠይቅልህ፡ ፀልዩልኝ..." እየተባባልክ በዛ ከንቱ እመምነትህ የምትዘባርቀው ነው ምልጃ ማለት፡ ያው ያንተ ፀሎት ወደ ሉሲፈር ቢሄድም ማለት ነው፡፡ እመቤታችን አማላጅነቷን ልቡናህ ቢያውቀውም ላይህ ላይ የሰፈረው ርኩስ መንፈስ ስለሚያስክድህ ና ወደ ቤተክርስቲያን ንስሀ ገብተህ ቀኖና ተቀበል መዳን ከፈለግክ፡፡ አይዞህ አልረፈደም፡፡

  • @shadiuae5761
    @shadiuae57612 жыл бұрын

    አባታችን መምህራችን ጀግናችን አኩሬያችን እንወደወታለን ,,,,,💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-tz5oc9gr3i
    @user-tz5oc9gr3i2 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኦን ድንግል ማርያም ትባርክ ኦርቶዶክስን ለካድ ሁሉ እመብርሃን ልቦና ትስጣቸው ለኛም በእምነት የምንፀና ያድርገን በሚገባ መልሰውላታል ለእታችን መምህር!

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26232 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ሰአት ያደረስን የድንግል ማርያም ልጄ ጥበቃው ለሁላችንም አይለየን ባባታችን ላይ አድሮ ስለቃሉ በረክት ስለምያድለን ስሙ ይክበር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም ስንቃችንን ይዘው መጡልን

  • @ethiopiahagera4535

    @ethiopiahagera4535

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asfaw8154

    @asfaw8154

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @negatucheru9792

    @negatucheru9792

    2 жыл бұрын

    Hi,our teacher I am your channel follower in utube and abelake in EOTC. Indeed explanation about one old farmer at the age of seventy made by God through metemekemelekote yohanes church in dereze at fifty km from arbaminch serves in batizing with out giving. "neseha" but the church and the Patric in the area gave him recognition moreoverhe speaks geez ,Amharic and eberasite in addition to receiving message from yohanes. What about if he give neseha. Affectionately your spiritual child kenfemicheal the Hawassa.

  • @mikeyabebe160

    @mikeyabebe160

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@ethiopiahagera4535 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63342 жыл бұрын

    ይችን ማለዳ እንድናይ የፈቀደ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንፅህተ ንፁሃን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልመናዋ ምልጃዋ አይለየን

  • @millioneshete6240
    @millioneshete624015 сағат бұрын

    በየጊዜው የሚሰጡት ትምህርት ልብ ውስጥ የሚገባ የሚያረካ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ ልደተ ለማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለአቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ዲያቆናት ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mesertteferi6891
    @mesertteferi68912 жыл бұрын

    አሜን የኔ አባት ምርቃትዎ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም መልስ ሰተዋል ለሁላችንም የነፍሰም የሰጋም እረፍት የሚሰጥ እናንተን አባቶች መድሐኒያለም አያሳጣን ሺ ዓመት ኑሩልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን አሜን ቸር ይግጠመን::

  • @user-jd8mi9nn4m
    @user-jd8mi9nn4m2 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ መምህር❤✝️ አባታችን ደኩተር መምህር ዘበነ ለማ የኛ እንቁ እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይስጥልን👏✝️🤲 በእውነት ለብዙወች የሜሆን ትምህርት ነው ያስተማሩን🤲✝️❤

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale74532 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን። መጨረሻችን ያማረ ይሁን በቤቱ ያፅናን❤️

  • @tesahaytube4972
    @tesahaytube49722 жыл бұрын

    ቃለ ሔዉት ያሰማልን አባታችን ለጠየቅሽዉ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙ ትምህርት ይሆናል

  • @surafelbrhan9410
    @surafelbrhan94102 жыл бұрын

    አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ እድሜዎትን ያርዝምልኝ ስለትምህርቶ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew60512 жыл бұрын

    እደት አደራችሁ የእግዚአብሔር ብተሰቦች መምህር እኳን ደህና መጡ ያገልግሎት ዘመንወቶ ይባረክ እድሜና ጤና አብዞቶ ይስጥልልን አሜን፫

  • @workineshhabaeshawt818

    @workineshhabaeshawt818

    2 жыл бұрын

    Amen amem

  • @tigistkerensa148
    @tigistkerensa1482 жыл бұрын

    Egziahber libonahin yabralih beyesus sim 👐👐 ስቶ ከማሳት ጌታ ይጠብቀን!!

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay9212 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ኣባታችን በእድመና ጥና ይስጥልን

  • @mercimy4486
    @mercimy44862 жыл бұрын

    አሜን አባታችን እንቁ መምህራችን ♥♥♥

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye10192 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን ፕሮ. ዘበነ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዕድሜ ማቱሳል ይስጦት ለኛ እንዲመቸን በርሶ ኣድሮ የሚያስተምረን ቸሩ መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት ተመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam61952 жыл бұрын

    Memhr kalhiwet yesmalna amen amen amen

  • @teferiayele7411
    @teferiayele74112 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡ መንግስተ ሰማያትንም ያሰማልን! አሜን!!

  • @astertube1663
    @astertube16632 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiwote Yasemalen Abbaatachin Tsegawun Yabzalewot Bewnat

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij93572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏💒❤❤📖“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።” - ኤርምያስ 6፥16

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን በእውነት በዚህ በቀጥተኛዋ እምነት ስላኖረን ክብር ይገባው ፍትፍት ተደርጎ ነው የተማርነው መዋት የኛ ነው ክብር ይስጥልን እረጅም እድሜን ይስጥልን እናንብብ በጸሐፍ ቅዱስን ለአባቶቻችን ለመምህራናቻችን እንርዳቸው የሚለፍት እኛ እንድናውቅ ነው እለት እለት እናብብ እንበርታ የሰላም አምላክ ሰላሙን ይላክልን ከላይ ከአሪያም

  • @andargew
    @andargew2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ ክቡር መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በርከትዎት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @tadelesenu9875

    @tadelesenu9875

    2 жыл бұрын

    መምህራችን በጣም እየተጠቀምን ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጸሎት አስቡልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele14772 жыл бұрын

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኛን ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @abyssinia7302
    @abyssinia73022 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana32522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት በሆነችው ሐይማኖት ተወለጀ በ 80 ቀኔ ተጠምቄ የእግዚአብሔርን ልጅነት በማግኘቴ በጣም እድለኛ ነኝ ❤️❤️✝️✝️🙏

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele41072 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሰላም ላገራችን በውጭም ባገር ውስጥም ያላችሁ ሁሉ ያለም መድሀኔት የድንግል ልጅ ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏

  • @lilyteka4153

    @lilyteka4153

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@lilyteka4153 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉን

  • @eiduseidu8404

    @eiduseidu8404

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alem3060
    @alem30602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በጉጉት ነው እምጠብቀወት በእርሰዎ ላይ አድሮ የሚያስተማረን የሚገስፀን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ✝️ እውነት በእራሴ እቀናለሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ክብር ይግባው

  • @amaredessie4596
    @amaredessie45962 жыл бұрын

    እግዘብሔርን በሰላም እኔ በፍቅር ይጠብቅህ መምህራችን።እኛ የተዋህዶ ልጆች በእምነታችን እንድጠነክር :እንድንበረታ :ጸንተን እንድንቆም እያረከን ነው እና ።እግዚአብሔር እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እና አባቶቻችን በፍቅር ይጠብቅልን ።

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir11572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ

  • @addiskumela9375
    @addiskumela93752 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ::ለኛም ጥሩ መልዕክት አስተላልፈውልናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን::

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f2 жыл бұрын

    አሜን ፫ እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu95712 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold37982 жыл бұрын

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ከሬጅም እድሜ ጋሪ

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye58102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድና ድንቅ መምህረች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ያርሶ ትምህርት አይጠገብም ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እጅሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @tenugebru6315
    @tenugebru63153 ай бұрын

    አሜን

  • @melekamtube3913
    @melekamtube39132 жыл бұрын

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan94312 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij93572 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት እርሶን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ የተመስገኔ ይሁን🙏🙏

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore18992 жыл бұрын

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw91252 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa89432 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Kale hiwet yasemalen abatachen

  • @almazmebrat4969
    @almazmebrat49692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን!!! እንደ እርሶ አይነት አባት ያላሳጣን አንድንድን የወደደ መልካም እረኛ አምላካችን!!! አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን!!! መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን!!! አሜን!!!

  • @Habeshawit_612
    @Habeshawit_6122 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ፫ 🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95442 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @leabouaoun973
    @leabouaoun9732 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @genetbekele1277
    @genetbekele12772 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji93012 жыл бұрын

    Ameeen ameeen Ameeen

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube42532 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕዮት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46112 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-bf8ty8yo1r
    @user-bf8ty8yo1r2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን ለዛሬ ያደረሰን አምላክ ለነገም ሁላችንም በሰላም ያደረሰን

  • @negatmillion1574
    @negatmillion15742 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመል እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከቤተሰቦ ጋር ትጠብቅልን አሜን በጸሎቶት አይርሱኜ ወ/ ተ መድን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet15162 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏❤🙏❤💒💒💒💒

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman20412 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @zahranane4990
    @zahranane49902 жыл бұрын

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan

  • @temesgenkassahun3189
    @temesgenkassahun31892 жыл бұрын

    የእኛ እንቁ አባት ኖት 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲

  • @tutu2127M
    @tutu2127M2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር 🙏

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z2 жыл бұрын

    አሜን ❤❤❤❤

  • @zebib3563
    @zebib35632 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ።

  • @kidestkidestst1450
    @kidestkidestst14502 жыл бұрын

    Amen amen kalehiyot yasemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @workutefera5785
    @workutefera57852 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute90082 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ንግስት ሰማያት ያውርስልን መምህራችን

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በውነት ፈጣሪ ያለ ምክነያት ከሀገር አያስወጣም ስደተኛ መሆኔን ወደድኩት ፈተኛወች ቡኖሩም አምላኬን ያወኩት ስደተኛ በመሆኔ ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በውነት💒🙏ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ፀንታ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew24852 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Amen Amen Amen AMEN AMEN AMEN

  • @malm2509
    @malm25092 жыл бұрын

    amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏kal heywat yasamaln mameher

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m2 жыл бұрын

    አሜን. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo73582 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p2 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mulukenadisu7970
    @mulukenadisu79702 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የምንድንበት የድህነት የህይወት ቃል ስለ ኣስተማሩን ኣምላካችን እግዝኣብሄር እድሜ እናፀጋ ያብዛልን ኣሜን🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey57232 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት❤❤❤🙏

  • @fanoseshawaa481
    @fanoseshawaa481 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ እህቴ ወለተ አማኑኤልንም ያስቡልኝ አባቴ

  • @tadelutadelu8909
    @tadelutadelu89092 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @exoticexotic6722
    @exoticexotic67222 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @zinabaa728
    @zinabaa7282 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @bezateshome7798
    @bezateshome77982 жыл бұрын

    ቃላ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እንኳን ደህና መጡ መምህራችን የሂወት ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @endaleendale9495
    @endaleendale94952 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ውድ መምህራችን

  • @edenmeasho
    @edenmeasho2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @abigaildesta3906
    @abigaildesta39062 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha73892 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmera Entbekalen Bgugeti

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c2 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay98822 жыл бұрын

    አሜን የልቦናችን ዓይን ያብራልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @sash2718
    @sash27182 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት የሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ግሩምትምህርትነው ጠዋት ጠዋት በጉጉት ነው የምጠብቅዎት

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse55602 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን 🙏🙏🙏

  • @meskelualemu2919
    @meskelualemu29192 жыл бұрын

    አሜን፡አባታችን፡ቃለህወትያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    መምህር ፕ /ሮ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት 🙋

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46112 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲🙏🕯🤲

  • @Agurashtube
    @Agurashtube2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጡ መምህራች

  • @abelnega9680
    @abelnega96802 жыл бұрын

    የተከበሩት መምህር ፕ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር! እድሜና ጤና፣ ሰላምና ፍቅር አብዝቶ ይስጥዎት! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ! አቤል ነጋ እባላለሁ ይሔ ትምህርት ተለቆ ሳየው ማመን ነው ያቃተኝ እኔ ሁልግዜ እንደዛ አስባለሁ ከዛሬ ጀምሮ ይሔን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ ግን ሙሉ በሙሉ አሳቡን ከአእምሮየ አስወጥቼዋለሁ መምህር ፕ/ር ዘበነ ለማ! እግዚአብሔር በሁሉ ነገርዎ አብዝቶ ይስጥዎ

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi84382 жыл бұрын

    ሰላም ለመምህራችን እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና የተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆናቹ ሁሉ ይሁን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ።

  • @toastube1446
    @toastube14462 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን>>> መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከቤተሰቦ ይጠብቆት ይህን መንፈሳዊ ማእድ በሚያዘጋጁትንኀም እኛን የምንማረውን እግዚአብሔር ይባርከን ፍሬም አፍርተን እንድንኖር የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን ትምህርቱም ዘወትር ይቀጥል ወደ 24 ሰዓት ቲቪ አገልግሎት እንዲያድግ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን

Келесі