በነብዩ ሕይወት ኦርቶዶክስ ስትታይ ፈተናውን ታልፈዋለች || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

በነብዩ ሕይወት ኦርቶዶክስ ስትታይ ፈተናውን ታልፈዋለች || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Jun 2022

Пікірлер: 294

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema71142 жыл бұрын

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱስ የነብዩ በረከት ይደርብን አባታችን በጸሎትህ አስበኝ

  • @user-zo5nm1xk9h
    @user-zo5nm1xk9h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እጅግ ደስ የሚል ሰብከት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63342 жыл бұрын

    ስለ ቃል የቃሉ ባለቤት አምላካችን አልፋና ኦሜጋ ያለማቱ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እረጅምና ጤና ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ተዋሕዶ ናት ሕይወቴ የሰማይዋ ቤቴ

  • @sintayehugidabo1434
    @sintayehugidabo14342 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን።የተከበሩ መምህራችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ።እንደ እርሶ ያለ መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን።የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን።የጻድቃንንም ጸሎት አይለየን።አሜን።

  • @mimi7324
    @mimi73242 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እናተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @SsS-nb9wj
    @SsS-nb9wj2 жыл бұрын

    አሜን፫ በእርሶላይ አድር የሚያስተምረን እግሔአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36122 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @tutu2127M
    @tutu2127M2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማል በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ይባርከው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ቸሩ መዳኒሃለም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት እንዴት ድንቅ ትምህርት ነዉ የኛ የእምዬ ተዋህዶ እንቁ ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu93692 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎ ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን 😘🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባትዬ በረከትዎ ትድረሰኝ እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅወት በፀሎት አስቡኝ ፀሎትዎት ትርዳኝ አሜን ይሁንልኝ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አድሜና ጤናን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sash2718
    @sash27182 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የትምህርቱን የመጨረሻውን ክፍል ሳዳምጥ መላ ሰውነቴ ተጠንቀጠቀጠ መምህር አመተ ማርያም ነው ስሜ በፀሎት አስቡኝ በአረብ ሀገርነው ያለሁ የእጣኑ ጢስ ማህሌቱ ቅዳሴው ሳዕታቱ ናፍቆኛል በባቢሎን በሰናኦር በኢራቅ ባግዳድነኝ ነው ያለሁትመምህር በፀሎት አስቡኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን አባታችን መምህራችን በመድር የሰበሰበን አምላክ በሰማይ ይድ ይሰብሰበን🙇🙏🙋

  • @ajsdnxn7941

    @ajsdnxn7941

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 💖

  • @komiababa7457

    @komiababa7457

    2 жыл бұрын

    @@ajsdnxn7941 amenamenamen

  • @monafirqi9221
    @monafirqi92212 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እልልልልል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማን መምህር እንወድሃለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ተኑርልን አትለይም እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ ብርሀን ክብርና ምስጋና ላአንች ይሁን ገነት መንግስት ሰማያትን ያየነው የምናየው በአንቺ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭👏🙏🙏

  • @masaisamu1972
    @masaisamu19722 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታችን ስስታችን የህይወት ዉሃ ምንጫችን የጥማችን እርካታ የርሀባችን ማስታገገሻ ለዘላለም ትኑርልን !!!❤❤

  • @dagiberhanu4802

    @dagiberhanu4802

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @masaisamu1972

    @masaisamu1972

    2 жыл бұрын

    @@dagiberhanu4802 ❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26232 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ስለኢትዮጵያ ሀገራችን ቀን እና ለልት ለምትፀልዩ ለሁሉም አባቶቻችን ልኡል እግዚአብሔር ክነብተስቦቻችሁ ክክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሁልም በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ አሜን

  • @asres2602

    @asres2602

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy88882 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በእምነታችን ፀንተን እንድንቆም የዳንኤል አምላክ ይርዳን መምህርችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከፀጋው ጋር ይስጣችሁ 💚💛❤️🌿🌿🌿⛪️

  • @mabitaktr521

    @mabitaktr521

    2 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene92432 жыл бұрын

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰመልን የነብዩ ደኔል አምላክ ዛሬም ተዋህዶ ሀይማኖታችን አገራችንከአናብስቱ መንጋጋ ትታደግልን ዘንድ በወለደችህ በድንግል ማርያም በቅዱሳን በፃድቃን በሰማዕታት ምልጃ ፀሎት እንማፀንሀለን

  • @nunesharsema6921

    @nunesharsema6921

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ይቅር ይበለን ይማረን 🙇

  • @bertukan7335
    @bertukan73352 жыл бұрын

    መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dagnachwhunde6180
    @dagnachwhunde61802 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አበተችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @betebrke4730
    @betebrke47302 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንይደረግልን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ዶ ር ዘመን ለማ

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እምነት ተከታይ ስለሆንኩኝ ክብር ይግባት እማምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያዋርስልን እረዠም እድሜን ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ያብዛልን እንደ መምህራችን ያለ አባቶች ለአገራችን ሰላምን ይላክልን በቃ ይበለን መድኀኒያለም አሜን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye58102 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድና ድንቅ መምህረች አሜን አሜን አሜን

  • @amaredessie4596
    @amaredessie45962 жыл бұрын

    ወድ መመህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መልካም የሆነ ቃለ እግዚአብሔር እየመገብከን ነው ደስታንም እያገኘን ነው።መምህር ሆይ እኔን የሚያሳስበኝ አንድ ነገር አለ እግዚአብሔር ሁሌ እለምነውአለው አግዚአብሔር ይህንን ከምን በላይ የሚያሳስበኝን ነገር ይሰጠኝ ዘንድ ገ/እግዚአብሔር እባላለው እና መምህር ሆይ በጸሎትህ አትርሳኝ ።

  • @jay-jay7567
    @jay-jay75672 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፕ/ር ዘበነ ለማ፣ የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን።በርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን፣ የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu61402 жыл бұрын

    ዝማሪ መላይክት ያሠማልን ለሁላችሁም የነውቦች እግዚአብሂር ፀጋውን ብዝትዝት ያድርግልን ኑሩልን አኛም ለማለት አድተጋ እግዚአብሂር ያግዘንን

  • @fishalia
    @fishalia2 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት መምህር:: ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን: አሜን አሜን አሜን!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58882 жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🤲🙏🤲🌹💐🌺

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 Жыл бұрын

    እባታችን ኑሩልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እሜን እሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mamethiopia5183
    @mamethiopia51832 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሞቱትንም ዘመዶቸ ነፍሳቸውን ይማርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @martamar7672
    @martamar76722 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እንደርሶ አባት ስለ ስጠን እግዜብሄ ይመስገን ብማር ብማር ምንም አልጠግብም አመሰግናለው ሁሌም ስለምማር

  • @dagnachwhunde6180
    @dagnachwhunde61802 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @almaspleto64
    @almaspleto642 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏

  • @salasibmahamud6174
    @salasibmahamud61742 жыл бұрын

    መምር ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏❤❤🙏🙏

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh51032 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache Egzebar batsaga bedima yexabiqachu Egzebar Ayanim babatu yanorane Ethiopian Ena Bataqerstanachenem Yetabkelene🙏🙏🙏💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93182 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህ ዶ/ር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ ይስጥልን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜንንን

  • @elenideribe4909
    @elenideribe49092 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @fasilosewnet4825
    @fasilosewnet48252 жыл бұрын

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @redateredate4510
    @redateredate45102 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን

  • @selam38786
    @selam387862 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @STsenait
    @STsenait2 жыл бұрын

    Amen amen amen qal hiwet yasemaln !

  • @adanechabebe9117
    @adanechabebe91172 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-fx4ml5su4i
    @user-fx4ml5su4i2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፫ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45212 жыл бұрын

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @asegedechtessema1881
    @asegedechtessema18812 жыл бұрын

    በእውነት መልካም ትምህርት ነው፡፡ ወንድማችን እድሜ ይስጥልን፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn79412 жыл бұрын

    Amen amen amen memhrachin kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln amen amen amen 🙏🙏🙏🌹🌹🌹♥️♥️♥️

  • @tadushocha7389
    @tadushocha73892 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmera

  • @user-uw2rr7qh3v
    @user-uw2rr7qh3v2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር ረጅም ያገልግሎትእድሜ ና ዘመን ይሥጥልን

  • @alem3060
    @alem30602 жыл бұрын

    እዚህ ጉባኤ ያላችሁ ሁሉ ታድላቺሁ በእውነት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እዛው ያለሁ እስኪ መስለኝ ድረስ መንፈሴ በሐሴት ተሞላች ተመስገን

  • @yaredfikadu5492
    @yaredfikadu54922 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። መናፍቃን ተዓምረ ማርያምን ማንበብ እና አጋንታዊ ትንታኔ መስጠት ጀምረዋል። ያልጠነከረው የተዋሕዶ ልጆች እየተሰለቡ እየተታለሉ ነው። መምህራችን ለዚና ለመሰል የመናፍቃንና የአውሬው ጩኸት ጠንከር ያለ አጋንትን ሚያስበረግግ ትምህርት ይስጡልን ።

  • @sisayasfaw6197

    @sisayasfaw6197

    2 жыл бұрын

    በተደጋጋሚ መልስ ተሰጥቶበታል ።መምህራን ከመጠየቅ ይልቅ በቶሎ የሚስቱት ግን እግዚአብሔር ይመልሳቸው።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam61952 жыл бұрын

    Memhr kalhiwet yesmalna amen amen amen

  • @alembeyene7552
    @alembeyene75522 жыл бұрын

    አቤት ውበት ተዋህዶ መሆን መታደል ተመስገን ጌታሆይ

  • @zarituzawuduu126

    @zarituzawuduu126

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲

  • @abiayalkibet9437

    @abiayalkibet9437

    2 жыл бұрын

    Inem tadiyealew Orthodox ❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @babaasfaw7948

    @babaasfaw7948

    2 жыл бұрын

    @@zarituzawuduu126 qQ@q

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ርእጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @Dawet373
    @Dawet3732 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን ።

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij6462 жыл бұрын

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 💕

  • @emudemla8764
    @emudemla87642 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ባልኖርም በቦታዉ እንዳለሁ ነዉ የተማርኩት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @uaepp3995
    @uaepp39952 жыл бұрын

    ለ ዳንኤል የ ደረሰ አምላክ ልኛም ይድረስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን ኦርቶዶክስን ጥሎ ል ሄደው ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ለዘላለሙ አሜ 🙏🙏🙏

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate96242 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ዘጠና ዘቀኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሦቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ዲያቆናት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mangalg783
    @mangalg7832 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላካችን ከምንፈራው ነገረ ያድነናል አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @hirutsolomon2775
    @hirutsolomon27752 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!

  • @woldesenbet
    @woldesenbet2 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ ለቅድስት ስላሴ በዓል ቤተሰቦች ይቺን የአምልኮ ስግደት ዛሬ አብረን እንስገድ ሁላችንንም💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏 የአምልኮት ስግደት በአብ ሰም አመልካለሁ 3X በወልድ ስም እታመናለሁ 3X በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድ እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X አብ ነድ ነው 3X ወልድ ነድ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X አብ ፍሕም ነው 3X ወልድ ፍሕም ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X አብ ነበልባል ነው 3X ወልድ ነበልባል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X በረከቱን ላካፈለን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላዳረሰን በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ለወላዲተ አምላክ ልጅ መገዛት መስገድ ይገባል ለዘላለሙ አሜን፡፡ kzread.info/dash/bejne/dmx5y8SGlbi3fdo.html በዚህ ሊንክ 166 የስላሴን የአምልኮ እና የምስጋና አገልግሎት ያገኛሉ ተጠቀሙበት።

  • @saratsegay6095
    @saratsegay60952 жыл бұрын

    Mamhre Kala hiwet yesmalna Amen Amlke Newhe Edman Tenne Yehbelna Amen 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏 kebrena Mesgana Yedreso Fetare temsgen

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile94732 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale iyot yasemaln yene abat

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619
    @nissaneryebarekehamesegnal46192 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn35872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅዎ ለእኛም መስሚያ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir11572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32862 жыл бұрын

    አባታችን እንኮን በስላምመጡልን እመቤቴሁሌም በሄዱበት ትቅደምሎት👏🏽

  • @yetariksew7346
    @yetariksew73462 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን እመአምላክ ቤተዋህዶ እምነት አፅንታ ታኑረን እድመና ጠና ጸጋዉን ያብዛልን ለመምህራችን 🙏🙏🙏💚💛💓የዳኒኤል አምላክ አይለዬን

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa29072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲መምህረችን በእዉነት ልብን የምየሳርፍ ትምህረት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ቃላ ህይወትን ያሳማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hikwt3663
    @hikwt36632 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @gffhhg3621
    @gffhhg36212 жыл бұрын

    ቃለህወት፡ያሰማልንአባታችን፡እግዝብሄር፡በእዳሜበፀጋ፡ዪጠብቅልንአሜን

  • @bertukan7335
    @bertukan73352 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ::አባታችን እንደት ማገኘት ይቻላል በስልክ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26232 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እንኳን ለመዳንያለም በሰላም አደረሶት አደረሰን አሜን

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon79762 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የዳንኤል አምላክ ከክፉ ይጠብቀን

  • @tewodrosgeze5195
    @tewodrosgeze51952 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82482 жыл бұрын

    Amen amen amen zegawen yabzalwate kelhewate yasamalean🏅🏅🏅😀.

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork60362 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያስማልኝ የእውነት በጨነቀኝ ጊዜ ስለስማሁት የእውነት ቅልል አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @eiduseidu8404

    @eiduseidu8404

    2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fgjdfhhs1472

    @fgjdfhhs1472

    2 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🌹🌹

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎ ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fekertelema2558
    @fekertelema25582 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x2 жыл бұрын

    እንካን ደህና መጡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት የዳንኤል አምላክ አንበሳት አፋቸው እንደዜጋ የኛም የመዳሞች ኣፉ ይዝጋልኝ

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe2 жыл бұрын

    መምህር ፣ፕሮፊሰር( ሊቅ)ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @nigusbelay7046
    @nigusbelay70462 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ።

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw91252 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @tgd523
    @tgd5232 жыл бұрын

    Erajem edemae yestelen Amen Amen Amen 🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16632 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ ስላደረገኝ መድሀኒአለም አመሰግነዋለው 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @molumulo570
    @molumulo5702 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን💚💛❤👏👏👏👏👏

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o2 жыл бұрын

    እግዚአቢሄር ይመስገን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ተዋሂዶ መሆን መታደል ነዉ 😍😍😍😍

  • @queenshara1730
    @queenshara17302 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባትአችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @trooktafara1336
    @trooktafara13362 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጂም ዕድሜ ይሰጥልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo49702 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

Келесі