"ጠላት አለባችሁ" _____እንዴት እናሸንፈው...በፓ/ር ቸሬ

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 72

  • @user-ft3jh3wz8q
    @user-ft3jh3wz8q18 күн бұрын

    አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአንተን ትምህርት በጣም እወደዋለሁ በጣም ነው የምወደው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsedaytube
    @tsedaytube19 күн бұрын

    እኔ ምስክር ነኝ ባንተ ተግሳፅ እራሴን አስተካክያለሁ ክብር ለአብ ለድንግል ልጅ ይሁን ❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @sinitaraya8659

    @sinitaraya8659

    19 күн бұрын

    Enem..❤❤❤

  • @yayaicey24
    @yayaicey246 күн бұрын

    ፓስፖርት ቸሬ እኔ 100% ኦርቶዶክስ ነኝ በርግጥ የምታስተምረው የእግዚአብሔርን ቃል ስሆነ አልፎ አልፎ አይሀለሁ እናም ጥሩ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተቦችህ ይስጥህ አሜን።

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi879713 күн бұрын

    God bless you richly pastor chrie. Blessings ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MisrakMekete
    @MisrakMekete15 күн бұрын

    Amen

  • @sirgutteshome3424
    @sirgutteshome342411 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @misraktessema8221
    @misraktessema822119 күн бұрын

    Paster chra I don’t have word to say thank you you are so lucky because My life is transformed by your preach thank you so so much By the way I can’t skip your Videos God bless you and your family you are the hero for all generation ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sarahmariam7987
    @sarahmariam798718 күн бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ !

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede593119 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ባንተ ትምህርት ከተጠቀሙት ውስጥ ነኝ እራሴን አክሜበታለሁ በየቀኑ ብታስተምር አይስለቸኝም የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🏾 ቃለ ህይወትን ያስማህ🙏🏾❤️

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder199517 күн бұрын

    ፀጋ ብዝት ይበልልህ አባቴ ቸሬዋ🙏🙏

  • @michaeldesalegngebrehiwot7308
    @michaeldesalegngebrehiwot730819 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ቸሬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንዳንተ ኣንድ ኣስተማሪ ብታገኝ ሁልግዜ የምመኘው ነገር ነው:: እግዚአብሔር ባንተ ኣመካኝነት ብዙ ጊዜ ገስፆኛል::

  • @user-bj7xq6ln3j

    @user-bj7xq6ln3j

    12 күн бұрын

    እረ ራስህን ቻል፡ አንተ አትሄድም አንተ አትከታተለምና ኦርቶዶክስ አታስተምረም ማለት ነው? እወደዳለው ብለህ የማይሆን የወረደ ነገር አትጻፍ፡ መመር ከፍለግህ መምህር ኢዮብ፡ ዲያቆን ሄኖክ፡ ዲያቆን አበጋዝ,መምህር ብርሃኑ፡ መጋቢ አዲስ, አባ ገብረኪዳን፡ ዝርዝር ከፈለክ ሞልቷል አንተ ሰነፍ ኦርቶዶክስ ስለሆን ቤተክርስቲያን ሄደህ አትማርም ተሳልመህ ብች ትመጣለህ ከዛ ወሬህን እዚህ ትበጠረቃለህ በጥራቃ፡ ቅዳሴ አስቀድስ ወንጌሉን ስማ ተማር፡የሰርክ ጉባዬ ሂድና ቁጭ ብለህ ተማር

  • @michaeldesalegngebrehiwot7308

    @michaeldesalegngebrehiwot7308

    12 күн бұрын

    @@user-bj7xq6ln3j ስድቡንስ ማነው የሰበከህ/ሽ😃 እነዚህ ሁሉ ያስተማሩህ/ሽ ትምህርት እንዴት ኣልቀየረህም/ሽም ክርስትናውን እንኑረው ወንድም/እህት

  • @wonshetmokonnen

    @wonshetmokonnen

    9 күн бұрын

    አላት አንተ ጆሮህን ክፈት። ልብህ ወዴት እያመራ ነው። የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው። ጥሩ ነገር አለው። ነገር ግን ወደ ሀይማኖት ስትመጣ ግን ከእኛ የተለየ ነው። ፍጹም የተለየ። ወደ ውጭ አታንጋጥ እውነት መምህራን አጣን? ወንጌል እማ ከክረምት እስከ በጋ እየዘነበ ነው። ለምክሩም ከምታስበው በላይ ጆሮ ካልሰማ ልቦና ካለስተዋለ ምን ዋጋ አለው። አስተውል ድጋሚ ለራስህ እንዳትነግረው። በግልህ ለራስህ መንገርም መብትህ ነው። ለኦርቶደክስ ግን አንተ አትመርጥልንም። እጅግ ድንቅ መምህራን አሏት። አንድ መምህር ልግብዝህ እውነት መምህር ከሻትክ kzread.info/dash/bejne/dZmk0M6qZ82qdso.html እዚህ ላይ ግባ በክፍል በክፍል ዘመኑ ወጣቶቹን የዋጀ። ተጨማሪ መምህር እዮብ፤ ዲ.ን ሔኖክ፣ አባ ገብረኪዳን፣ አንተ የማታውቃቸው ብዙ ሊቃውንት አሉን። ችሬን ለእኛ እንዲህን አንመኝም። ለራሱ ቢድን ደስታችን። ስላበዛሁብህ ይቅርታ

  • @asrespetros3138
    @asrespetros313814 күн бұрын

    PASTER CHERE CONTINUE YOUR PREACHING IT IS VERY IMPORTANT I APPRECIATE YOUR MOTIVE AND COMMITMENT ASRES PETROS FROM A.A

  • @tigist9810
    @tigist981019 күн бұрын

    ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ

  • @tsgataba6331
    @tsgataba633117 күн бұрын

    Kale Hiwot yasemalen…tebarek…abe weld menfeskedus tebebun yabzaleh

  • @user-ft3jh3wz8q
    @user-ft3jh3wz8q18 күн бұрын

    አሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia212718 күн бұрын

    ቸርየ ካስተማርከው ባንዱ ገመድ ታስሬያለሁ እየታገልኩት ነው እባክህ አንተም በፀሎትህ አስበኝ እባክህ 🙏

  • @TsadikanTsadik-im6bi
    @TsadikanTsadik-im6bi14 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin388317 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ መልካም ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akliloualam9452
    @akliloualam945216 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት መልካም ሰው ነህ

  • @eteneshgebeyehu3856
    @eteneshgebeyehu385618 күн бұрын

    በጣም አመስግናለሁኝ ግን እባክህ በጥቂቱ እንማራለን አትበል በቶሎ እየጨረስክ ታጏጏኛለህ,

  • @tensaeabrham3487
    @tensaeabrham348717 күн бұрын

    አሜን -እውነትህን ነው እኮ ዘመንህ ይባረክ

  • @tensaeabrham3487
    @tensaeabrham348717 күн бұрын

    አሜን አዎ ፀጋህ ይርዳኝ አባት ሆይ

  • @botin6076
    @botin607618 күн бұрын

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @BiniyamGudato
    @BiniyamGudato15 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማርልን ወንድማችን

  • @user-nn1pq4qn1h
    @user-nn1pq4qn1h14 күн бұрын

    Yes❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq15 күн бұрын

    Tbreck,aenm❤❤❤❤❤

  • @tsegamokonen2965
    @tsegamokonen296518 күн бұрын

    አሜን አሜን ተባራክ ልኝ

  • @fitsumbahta2475
    @fitsumbahta247519 күн бұрын

    Harya kala hiwat yasamalen thank you so much God bless you Amen

  • @helenmoges1806
    @helenmoges180614 күн бұрын

    Fetari keri zemenihn yibark tebarek 🙏

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond655316 күн бұрын

    አሜን

  • @w.h167
    @w.h16718 күн бұрын

    አሜን ተባረክ❤

  • @yeshargeadisu
    @yeshargeadisu18 күн бұрын

    አሜን ፓሰተርየ ❤❤❤

  • @mahitk6473
    @mahitk647318 күн бұрын

    Amen! Egziabher yerdan

  • @akberethaile9072
    @akberethaile907213 күн бұрын

    🙏🏿🙏🏿❤️❤️🙏🏿

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq15 күн бұрын

    Egeihabehr,ybarkeh,bexam,newymwd❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin607618 күн бұрын

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee ❤

  • @beirutelias9840
    @beirutelias984017 күн бұрын

    Amen ❤

  • @AlemAssfaw-bg8qv
    @AlemAssfaw-bg8qv18 күн бұрын

    Pastor yetebarek yetewodedk Tebarek!

  • @seblekidane2114
    @seblekidane211418 күн бұрын

    Biruk neh Chere❤

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl18 күн бұрын

    Egezihabeher.ybarkeh.ene.bexam.new.ymewdeh.edelelochu.yesw.haymanot.ymatenk.ewnetega.agelegay.bezocu.aywduhem.ewnet.selmetnager.❤❤

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam931818 күн бұрын

    Amen! Kale hiwot yasemalen

  • @botin6076
    @botin607618 күн бұрын

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya14619 күн бұрын

    Amen Tabarake ❤

  • @almazane5891
    @almazane589118 күн бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lukasabi9879
    @lukasabi987917 күн бұрын

    🙏🏻 amen

  • @yaredhayiluu1889
    @yaredhayiluu188919 күн бұрын

    Nice very good

  • @abuyetilahun
    @abuyetilahun14 күн бұрын

    amen

  • @user-ft3jh3wz8q
    @user-ft3jh3wz8q18 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq15 күн бұрын

    ,ewenet

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki128418 күн бұрын

    Paster Chereeeee ❤ yezarew sibket lene new kale hiwotn yasemalign.

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide36918 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas11518 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg18 күн бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @By_grace100
    @By_grace10019 күн бұрын

    Geta yabertan

  • @WubetWoreket
    @WubetWoreket6 күн бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዴት ላግኝህ ኧረ እንዴት ልሁንልህ ኧረ ስለፈጠረህ አምላክ እኔስ ለመምጣትም አቅም የለኝም ወደ ባህርዳር መጠህ ምንአለበት ብታስተምረን።

  • @user-uj2gv1rw4x
    @user-uj2gv1rw4x19 күн бұрын

    ልክ ነው ፓስተርዬ ግን አንዳንድ ሰዎች ከ ሰይጣን ይከፋሉ፤ አብረሀቸው በሰላም ለመኖር አይደለም ለማሰብ እንኳን የሚከብድ፤ በዘመንህ በጠላትነት የሚነሱ እንዴት ህይወትህን በቁምህ ሲኦል የሚያደርግብህ ሩቅ ሳይሆን አጠገብህ ያለውን እንዴት ትችለዋለህ? ኡፍፍፍ ስታወራው ሁሉ ያማል

  • @zed8788

    @zed8788

    18 күн бұрын

    ለእነደዚህ አይነቶቹ ፀልዩ ለእግዚአብሔር ማስረከብ ነው ::ደግ መስለው በጎን መጥፎ ከሚያስቡ ሰወች በላይ ከባድ የለም;ግን ትልቁ እግዚአብሔር አለ ሁሉንም እነደስራው የሚከፍል የተደበቀውን የሚያይ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia775615 күн бұрын

    How do get in touch with you ?

  • @endalkachewbizuayheu5080
    @endalkachewbizuayheu508017 күн бұрын

    ፓስተር ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd411219 күн бұрын

    አንተን የሚቃወም አእምሮ የጎደለው የሰይጣን friend ብቻ ነው

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu542918 күн бұрын

    Amen

  • @yaredhayiluu1889
    @yaredhayiluu188919 күн бұрын

    Nice very good

  • @seifualemu4708
    @seifualemu470818 күн бұрын

    Amen

  • @zd820
    @zd82017 күн бұрын

    Amen

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya14619 күн бұрын

    Amen

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael178319 күн бұрын

    Amen

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael178319 күн бұрын

    Amen

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya14619 күн бұрын

    Amen

Келесі