እሱ ካህን ነው አብሬው የተወለድኩ አይነጥላ ነኝ ለእውቀትም ብዬ እፀፋረስ አስጠጥቼዋለሁ በፍጹም አልነካም መስቀሉን ሼር በማድረግ ላልነቁት እናንቃ!

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
ዲያቢሎስ ትልቁ ሥራውና ግቡ የክስ መዝገብ ላይ ኃጢአታችንን ከጽድቅ ሥራችን አብዝቶ መደርደር ነው፡፡ ከመወለድ አንስቶ፤ የሕይወት ቆይታችን ባላንጣ ለመሆን ነፍስ አውቀን መንቀሳቀስ በጀመርንባት እያንዳንዷ ዕለት ላይ፤ በየቀኑ ኃጢአት እንድንሠራ በተለያዩ ስውርና ግልጽ መንገዶች በመፈተን፤ የጥፋት መዝገቡ ላይ የኃጢአታችንን ጽሕፈት ይከትባል፡፡
ርኩሳን መናፍስት እና ኃጢአት በአንድ ገለጻ ውስጥ የተሣሠሩ የልዑል እግዚአብሔር መልካም ነገራት ተጻራሪ ሠራተኛ እና ሥራ ናቸው፡፡ ቅዱሳን ጽድቅን ይፈጽማሉ፡፡ ርኩሳን ኃጢአትን ያደርጋሉ፡፡ አጠር ባለ ገለጻ፤ 'ኃጢአት እየሠራን በመጣንበትና እየሠራን በቀጠልንበት ልክ፤ ሕይወታችን ውስጥ ያሉት መናፍስትም ቁጥራቸውና ሥራቸው በዛው ልክ ነው፡፡" ይህም ቅልብጭ ባለ ቋንቋ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሰው ሁሉ ውስጥ ያደፈጡ የርኩሳን መናፍስት ኃይል በኑሮው ውስጥ አለ፡፡ ምክንያቱም ኃጢአት የአጥፊ መንፈሶች ግብር ውጤት ነው፡፡
በሚያሳዝንና ግርምትም በሚፈጥር ደረጃ በዛሬ ጊዜ ያሉ የሃይማኖት አባቶችና አገልጋዮች፤ ኃጢአትን እና ክፉ መናፍስትን ለያይተው አይተው እንዲሁ ለምዕመኑ ለያይተው ያሳዩታል፡፡ እጅግ የበዙ ሰዎችም በደፈናው "ንስሐ ግቡ!" ሲሉ እንጂ፤ "በኃጢአት አረንቋ ያሰራችሁ ዲያቢሎስ ነውና እርሱን በመፋለም እየበረታችሁ ንስሐ ግቡ" ሲሉ አይደመጡም፡፡ በመሆኑም ብዙዎቻችን ሰይጣን ያለ የሚመስለን በጣም ክፉ የሆኑ ሰዎች ጋር ብቻ፣ ፍጹም አምላክን የካዱ ሰዎች ጋር ብቻ፣ ፈቅደው ወደ ሕይወታቸው ጠርተው የሚጠቀሙት ሰዎች ጋር ብቻ፣ በየቤተክርስቲያናቱ አሊያ በየገዳማቱ ጸበል ቦታ የሚጮኹት ጋር ብቻ ነው የሚል ራስን ከመናፍሰት ወጥመድ የማራቂያ መስፈርት አውጥተን፤ እኛ ከኃጢአት አሠሪዎች ስውር አገዛዝ ነጻ እንደሆንን በዘመናዊነታችንና ትንሽም ብቅ ጥልቅ በምናደርጋት ክርስትናችን ተማምነን የተቀመጠን እጅግ ብዙ ሰዎች አለን፡፡ ይሄ በጣም አስቸጋሪው ነገር ነው ወገኖቼ፡፡ ግን እዛ ጸበል ቦታ ተገልጦ ሌላ ሰው የጮኸውን ጩኸት እኛም እያንዳንዳችን በየግል በየግላችን እንጮኸዋለን፡፡ ጤና በማጣት እንጮኻለን፣ በረከት በማጣት እንጮኻለን፣ ፍቅርና ደስታ በማጣት እንጮኻለን፣ ጸጋና እውነት በማጣት እንጮኻለን፣ በቤተሰብና በትዳር ሕይወት ሰላም ማጣት እንጮኻለን፡፡
እግዚአብሔርን በአፍ አመልካለሁ ብለን በተግባር ስንከዳው፤ በአንጻሩ ሰይጣንን በአፍ ከድቻለሁ ብለን በተግባር አብረነው ስንኖር፤ "እኔ መንፈስ የለብኝም" እያልን በ'የለብኝም" ድምፅ ይበልጥ እንደሌለ ሆኖ የሚቀመጥበትን ጊዜ እያረዘምንለት፤ በኛ ባሕሪይ ውስጥ ምሽግ ሰርቶ የሚያደፍጥበትን አቅም እያሳደግንለት፤ የክፉ መንፈስ መግለጫ የሆነውን ኃጢአት ግን እንደልብ እየሠራን በእግዚአብሔር ነገራት ላይ ድንዝዝ ብለን ስንቀመጥ፤ "ምንድነው ነገሩ? ለምንድነው በእምነቴ ውስጥ በእውነተኛ ምግባር መመላለስ ያቃተኝ? እውነት ከመንፈስ የጸዳሁ ሰው ብሆን ኖሮ ኑሮዬስ ከጥፋት ገጽታዎችና የኩነኔ ተግባራት ለምን ጸድቶ አይታይም? ኃጢአትን ያለማቋረጥ እየሠራው የኃጢአት ኃይል የሆነው የዲያቢሎስ መንፈስ የለብኝም ማለት እንዴት ይስማማል?" ብለን አንመረምርም፡፡
ዓለማችን በተለይ በዚህ ዳፍንታም ዘመኗ፤ ዓለም ላይ ገዢ ሆኖ በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ የጥፋትና የማጥፋት መሪ ሆኖ የተቀመጠው ጠላት ላይ የመንቃትን እውነት ፈጽማ አውጥታ፤ ይልቁኑ ኃጢአትን ለምዳና የሕይወት አንድ ጉዳይ አድርጋ ከጊዜያት ግስጋሴ ጋር በሚጨምር የእርግማን፣ የርኩሰትና የክፋት ገጽታዎች የተሞላች ስትሆን ጊዜ ጽድቅ ኃጢአት፥ ኃጢአት ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተገልብጦ ቁጭ አለ፡፡
ሰዎችም ታዲያ በዘመናት መካከል ስንመላለስ፤ የቅድስና እውነታዎችን እንደ ባርነት እንድንቆጥር በሥጋ ምቾት ውስጥ የተደበቁት ኃጢአቶች የዕለት ክስተቶቻችን ሆነው እንዲላመዱን፤ በጽድቅ አምባዎች ላይ መቆም በዓለም ውስጥ የሚገባንን ኑሮ እንዳንኖር የተገዢነት ቀንበር የሚያሳርፍ ተጽዕኖ እንዳለው ክፉ መናፍስቶች በቀላልና በሚስማማን የስልት ጥበብ ሲያሳምኑን፤ የፉክክር ትልቅ መድረክ ሆና በተቀረጸቺው የርዮተ ዓለም አካሄድ ውስጥ አሸናፊ ለመሆን የርኩሰትንና የኃጢአትን ግብራት መፈጸም አስፈላጊ እንደሆነ በጋራ ስምምነት ተወስዶ፤ "ኃጢአት የማይሠራ ሰው የለም" እያልን እርግማንን በነጻ እያስተዋወቅን፣ ግፍን በነጻ እያጸደቅን፣ ርኩሰትን በነጻ እያስፋፋን፤ "ሁሉም ሰው ኃጢአት ይሠራልና እኔም በዚህ ሁሉነት ውስጥ የደርሻዬን ኃጢአት ልውሰድ" የሚል የየግል ሕይወትን እየመራን፤ የከሳሻችንን ዲያቢሎስ የኃጢአት መዝገብ እያሳደግንለት የነፍሳችንን ጩኸት አፍነን የሥጋችንን ሹክሹክታ እየሰማን ዝም ብለን ቀን እንቆጥራለን፡፡
ከኃጢአት ጋር በዘልማድ በመኖር ቆይታ ውስጥ የኃጢአት ውጤት የሆነውን መከራን ከመልመድ ዝንባሌዎች መካከል ለዘመናት ችግርን ተዳብለነውና ተስማምተነው ስናበቃ፤ በዕለት ክሰተቶች የታጠረ፥ በምኞቱ ግን የሥጋ ምቾትን አብዝቶ የናፈቀ ኑሮን የመኖሩ ቦታ ላይ የድንዛዜ አካኋን ይዘን፤ ያንኑ አኗኗሪ ችግርን ወደፊት ያለ ለውጥ እያስቀጠልን እስከአሁን የመጣን ስለሆንን፤ ዛሬ ዛሬ መፍትሔዎች ያደናግሩናል፡፡ ከችግርና ከመከራ የመላቀቂያ መንገዶች አዲስ ይሆኑብናል፡፡ ግር ይሉናል፡፡ አልፎም ተርፎ ወደ ቅድስና ሐሳቦችና የመፍትሔ መስመሮች ላይ ለመድረስ ዋጋና መሥዋዕትነት መክፈል፤ ካለንበት የጋራ ማጥ አንፃር ለየግላችን ትከሻ የከበደ መስሎ ስለሚሰማን፤ ወደሚሻለው ጎዳና ለመጓዝ የምናሳየው ፍቃድና ፍላጎት ግልጽ ያልሆነ፣ ሁሌ ጎትጓች የሚጠይቅ፣ እየመላለሰ ተነሣሽነትን የሚፈልግ እና የመፍትሔ ጉዞው ሳይጀምርም ሆነ የተወሰነ ተጀምሮ፥ በድካም አማራጮች የተከበበ በመሆን፤ ይኸውና በዚህ ስለዚህ የዘመኑ ትውልድና ጊዜው፥ እንደጋራም እንደተናጠልም ብዞ ቦታ ላይ ተቸግሮ ይገኛል፡፡
ሰዎች ሆይ፥ በእውነት በጣም አስቸጋሪ ዘመን ላይ እንገኛለን፡፡ ኃጢአትን በመልመድ የኖርንበት ዘመን የእግዚአብሔርን ፍቅር ከሰው ባሕሪይ ውስጥ አሳጥቶ አረመኔያዊ ጨካኝ የሰው ባሕሪያትን አስገኝቷል፡፡ ኃጢአትን በመልመድ የቆየንበት ኑሮ የእግዚአብሔር ጽድቅ በእጅጉ ርቆበት፤ አረማዊ ጊዜያት እንዲነግሡበት ተገድዶ ይገኛል፡፡ ኃጢአትን በመልመድ ያሳለፍነው ዕድሜ አጥፊ መናፍስቶችን አበልጽጎ ሲገኝ፤ ዛሬ ቅዱስ መሆን ተዓምር እስከሆነበት ጥግ ድረስ የጋራ እርግማን ተስማምቶን፤ ስለ ነፍስ መጨረሻ መጨነቅ አቅቶን፤ የደመወዝ ቀን መጨረሻ እያስጨነቀን፣ የሥጋ ምቾት መጀመሪያው እያስጨነቀን፣ የውስጥ ሕይወታችን ባላወቅነው ደባል ጠላት በአዚምነት ድብዛዜ መካከል ተደብቆ ይገኛል፡፡ ትልቁ ደግሞ ለዲያቢሎስ በእጅጉ ተመችቶት የመቆጣጠር ሥልጣኑን በሕይወታችን ውስጥ እንዲያሰፋ ያደረገው ጉዳይ፤ የነፍሳችን መጨረሻ እንደሚመጣ ማሰብ ያለመቻላችን ጉዳይ ነው፡፡ ከላይ የተመለከትነው ቃል እስኪ ምን ይላል? "ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።" በአምላካችን ፊት የሚለው ቃል የነፍሳችንን የመጨረሻ ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡ አሁን እኮ የመጨረሻው ጊዜ ሲመጣ በአምላኩ ፊት ሊቆም ግድ እንደሆነ የሚያስታውስ ሰው ጠፋ፡፡ ቤተሰብም፣ ልጅም፣ ተማሪውም፣ አስተማሪውም፣ ነጋዴውም፣ ባለሥልጣኑም፥ ሁሉ በየዘርፉ ያለው አንድ ቀን በአምላኩ ፊት ነፍሱን ይዞ እንደሚቀርብ ፍጹም ረሳ፡፡ ቢዘገይ የቀረ መስሎን ይሆን?
ታዲያ ምን ይሻላል? እንዴት ነው ነገሩ? ከኃጢአት ጋር ግብግብ ገጥመን ልናሸንፍ አይገባምን? በየቀኑ አሸምቆ የመጥለፊያ አሽክላ እያስቀመጠ በኃጢአት ወድቀን ስንገኝ የመክሰሻ ዝርዝሩን የሚጨምብርንን ጠላት ማስቆም አያስፈልግምን? ዘመናችን አልቆ ነፍሳችን ወደጌታ ፊት በቆመች ጊዜ የምንሆነውን ማሰብ አያስጨንቀንምን? ስለዚህ ምን እናድርግ?
በራሳችን የሥጋ ፈቃድ በመናፍስት ግፊትና ኃይል በኩል ኃጢአት ከመሥራት ሙሉ በሙሉ ማቆሞ እንቸል ዘንድ አዳጋች ነው፡፡ በተለይ በዚህ ኃጢአት ጽድቅ፣ ሌብነት የሥራ ክፍል፣ ውሸትና ሐሜት የዕለት እንጀራ፣ ርኩሰት ቅድስና፣ እርግማን ምርቃት፣ ፍቅር ጥላቻ፣ ሰላም ረብሻ፣ ደስታ ሐዘን፣ ዝሙት የሥልጣኔ መግለጫ በሆነበት በዲያቢሎስ ዘመን፤ ዓለም ውስጥ በዘልማድ ከምንመላለስበት ኑሮ ወጥተን በአንድ ጊዜ ከኃጢአት ግብራት መራቅ ጊዜ ይወስዳል፡፡ ነገር ግን ጊዜ ይወስዳል እንጂ አይቻልም የሚል ነገር አልተነገረም፡፡ ቀድሞውኑ የተጠራነውንም ኃጢአትን በሙሉ ከኑሮአችን ላይ አርቀን ሁላችን ቅዱስ የሆነ ሕይወትን መኖር እንዲገባን ነው፡፡ "ዳሩ ግን። እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1፥15-16)

Пікірлер: 548

  • @Bete_Kidanmerit.16
    @Bete_Kidanmerit.163 жыл бұрын

    የመዳኔ ቀን ናፈቀኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ #ወለተኪዳን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጠዎት ውለው ግቡልን

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 жыл бұрын

    በስላሴ ስም ወይኔ ሰዉ ጠፍቾዋል እኮ አቤት አባታችን እድሜዎት ይርዘም ብቻ ቃላት የለኝ ብቻ ሺአመት ኑርሉን አብዬ እወዶታለሁ የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Esohe enkfat aynkabge edma katna yadllne

  • @almaztube6433

    @almaztube6433

    3 жыл бұрын

    Selke keter eska asekemtelen

  • @meskremdagem5018
    @meskremdagem50183 жыл бұрын

    በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ ከአጠገቤ ካሉ ሰዎች ይልቅ አንተ ትሻለኛለህ በሩቅ ሁነህ የምታስተምረኝ የምትመክረኝ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሊኝ በረከትህ ይደርብን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    3 жыл бұрын

    😗😗😢😭😢

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n3 жыл бұрын

    የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ዑራኤል አባታችን ይጠብቃችሁ።

  • @user-qi6ob8lk2j
    @user-qi6ob8lk2j3 жыл бұрын

    አባቴን የማይበት ቀን ናፈቀኝ አይ ስደት😥

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x3 жыл бұрын

    አባታችን ያገልግሎት ዘመንኖቶን ያርዝምልን ድግል ማርያም እድሜና ጤና ትስጥልን አባታችን

  • @hsajoo8148

    @hsajoo8148

    3 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @soliyanatubep6104

    @soliyanatubep6104

    3 жыл бұрын

    Agelglot jemrewal wey ebakachhu ngerugn ehtoch??

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu80063 жыл бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እንወዶታልን አሁንም ፀጋው ይብዛሎት ዲያቆን ሀይለመለኮት በርታልን እናመሰግናለን።

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በምህረት እኛንም ይጎብኘን እናፍቃለሁ መድሃኒያለም ከነቤተሰቦቼ የመዳንን ቀን 😭😭😭

  • @abctube332

    @abctube332

    3 жыл бұрын

    amen enem

  • @user-wi6rt8ji8e

    @user-wi6rt8ji8e

    3 жыл бұрын

    Amen enam enfkalwe

  • @user-wi6rt8ji8e

    @user-wi6rt8ji8e

    3 жыл бұрын

    Abatchgn bedma bathna Egezabere Amlak yethbkot Amen

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @rahelberhane1500

    @rahelberhane1500

    3 жыл бұрын

    @@user-wi6rt8ji8e 1¹

  • @melataklilu1095
    @melataklilu10953 жыл бұрын

    ወይ አባቴ የርሶን ትምህርት እየስማው ብዙ ነገር ተማርኩ እድሜ ይስጦት አለው ጠዋት ማታ እየቀጠቀጥኩት ይህው እላዬላይ እዳለ አወኩ ያቀጠቅጠኛል እላዬላይ የሚሄድ ነገር አለ ውጊዋ ከባድ ነው አባቴ ለካ በቁማችን ሞተናል አሁን አውቆ ያስደነግጠኛል የርሶት ትምህርት ስሰማ እበረታለው አምላኬ መቼ እደማገኞት በጣም ደሞ እሚገርመው አባቴ ዛሬ ወደ ቤተክርስቲያን ልሄድ በመቤቴ ስም ግባሬላይ ታሰረ አብረህኝ ቤተ መቅደስ ግባ ብዬ በመቁጠሪያ ቀጥቅጬው ሄድኩ እመብርሀን በምታቀው ከወገቤ በታች ሲያቃጥለኝ ይሰማኛል ተቃጠል እያልኩ መገድ ከባሌ አጣላኝ ሊመልሰኝ እዳሌድ በቃ ያላደረገኝ የለም አባቴ በሰው ስናየው እደ ቀልድ ነው እና አባቴ አምላኬ እርሶን ያቆይልን ሞተናል በቁማችን በሰው አገር እሄው የርሶ ትምርት እሄው አቁሞናል እኔ ጀርመን ነው ያለሁት መቼ ይሆን አገልግሎት እሚጀምሩት እድሜ የኔንም ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @ytrea7942

    @ytrea7942

    3 жыл бұрын

    አዎ እህቴ ጥቃቱ ውጊያው ራስህ ነው ምታውቆው ስው አያውቁልህም እህቴ እንየም ልኪ እንዳቺ ነኝ ስራየ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን በእርሶ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል ጠላቴን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ አውቃለሁ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ፈጣሪ ለእርሶ እድሜ ይስጥልኝ የእርሶ መኖር ብዙ ሰው ከህመሙ ከእስራቱ ይፈታል ወላዳተ አምላክ ጥላ ከለላ ምርኩዝ ትሁንሎት አባቴ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ደስታውን ይስጠን አርስ በእርስ ከመገዳደል ከጦርነት ይታደገን ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    @aresamwmeftahgetahoye6275

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ew1jh5so4r

    @user-ew1jh5so4r

    3 жыл бұрын

    ሰላም

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp3 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ምኞቴ ኢትዮጵያ ስገባ አባቴን ማግኘት ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ 🙏ምኞቴ ነው

  • @Eminetn
    @Eminetn3 жыл бұрын

    አባባ ግርማ ሺ ሁኑልን አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባቴ 🙏❤️

  • @user-nw7sl7he3g
    @user-nw7sl7he3g3 жыл бұрын

    መላከመክራት ግርማ ወድሙ እኔንም በህልቤ ሲፈዉሱኝ አይቻለሁ መድሀኒያለም የእዉነት ይርግልኝ

  • @sosinaademe7005

    @sosinaademe7005

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @merybati9632

    @merybati9632

    3 жыл бұрын

    Amem

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    @aresamwmeftahgetahoye6275

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @abezulove3386

    @abezulove3386

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tamirutsegaye157
    @tamirutsegaye1573 жыл бұрын

    የመምህር ጸጋ ስጦታቸው ያደባውን ክፉውን ጠላታችንን ያጋልጥልን አሜን!

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigis2225

    @tigis2225

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    @aresamwmeftahgetahoye6275

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ti7ys1wd4w
    @user-ti7ys1wd4w3 жыл бұрын

    መሰቀል ሀይላችነዉ ክብር ይገበዉ አምላካችን

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i3 жыл бұрын

    ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ያጠፋሽ ይጥፉ 💒💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይዋረዱ ከዘረኝነት ነፃ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ የኢትዮጵያን ሰላም ለምትመኙ💒💚💛❤️❤️

  • @kyletube259

    @kyletube259

    3 жыл бұрын

    በናታቹ እርዱኝ

  • @fekertaethiopia9015

    @fekertaethiopia9015

    3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmekdes5586

    @mekdesmekdes5586

    3 жыл бұрын

    @@kyletube259 menw

  • @tsgieyayehu2288
    @tsgieyayehu22883 жыл бұрын

    አባ በጠሎቶ አስቡን እግዛቤር ይባርካችሁ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴☝☝☝☝☝☝💒💒💒💒💒💒💒💒💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 ኢቲዮብያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p3 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እባክህ ስደተኞች በተለይ በሳኡድ ያለነዉ እየተሰቃዩ ነዉና በፀሎታችሁ አስቡን አየር ተከፍቶ በሰላም እድንገባ መንግስታችን ልቡን እድያራራልን ፀልዩልን

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    3 жыл бұрын

    ተከፍቶ የለ

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    3 жыл бұрын

    ያክሰቴ ልጅ በቀደም ገባች

  • @user-gh6bq1xq9q

    @user-gh6bq1xq9q

    3 жыл бұрын

    @@dejyitnutadilo4187 የለም መንገድ ቢከፈትማ እስረኞች በገቡ ነበር

  • @nlegmskts9007

    @nlegmskts9007

    3 жыл бұрын

    ልክ ብለሻል የኔ ዉድ እህት ፀለቱን ያሰማልንለ እግዛአብሄር ከነሱ ጋይሁን አሁን እማ ተስተዋል እኮ ማማየ አጀንዳዉን ልላ ሁኖን የዲግል ማርያምልጅ ይደርሰላቸዌ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    3 жыл бұрын

    እመ አምላክ ትድረስላችሁ

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት የሚፈታተኖትን ዳቤሎሰ ከእግሮት በታቸ በቅድሱ መሰቀል ተቆራርጣ ይወደቅሎት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን አባዬ በፀሎት አሰቡን እህተ ማሪያም ነኝ ሀይለ መለካት በርታልን ወድማቼን እግዜያብሄር በጥበቡው ይጠብቅህ

  • @nigusemengitsu1899
    @nigusemengitsu18993 жыл бұрын

    መመረጥ ከተባለ እንዲህ ነው ወንድሚዬ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ያባትህን ፀጋ ያውርስህ

  • @mekdesmekdes5586

    @mekdesmekdes5586

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-to9ft8is6t

    @user-to9ft8is6t

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cr6io5bd1t

    @user-cr6io5bd1t

    3 жыл бұрын

    አሜን፫ ስልካቾው ካለቹ ላኩልኝ እባክችው

  • @gubsatadso1049
    @gubsatadso10493 жыл бұрын

    ሰላም።እንደምን።ዋላችሁ።።የወለላይቱ።።እመቤት።ልጆች።።የቅዱሳን።።ወዳጆች።።አባየናፍቆቴ።።እግዚአብሔር።እረጅም።።እድሜእና።።ጤና።።ይስጥልን።አሜን።።፫

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel79973 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እኔስ ለራሴ ፈራሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረትህ አስበን

  • @phenegeze3375

    @phenegeze3375

    3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @phenegeze3375

    @phenegeze3375

    3 жыл бұрын

    ለወገኖቼ የደረሰ አምላክ ለኔሜ ቤተሠብ ይድረስልኝ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ለትሁቱ አባታችን ለ መምህር መልአከ መንክራት ወንድሙ ከእነ መላው ቤተሰቦቻቸው እና የአባታችንን ድካም በተግባር ለማዋል እና እራሳችንን ለ ልዑል እግዚአብሔር ማደሪያ ለመሆን ከአባታችን ጎን ለምን እና ለምን ቆም የሰው ዘር በሙሉ ይሁን። ለሰው ልጆች በሙሉ የአባታችን የመምህር መልአከ መንክራት ወንድሙ አምላክ ይለመነን የአባታችን በረከት ይደርብን ።አሜን። አሜን ።አሜን።

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z3 жыл бұрын

    ቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ለነሱ እንደረሰህ ለኔም ለቤተሰብቸም ድረሰን እንደ ቸርነትህ

  • @user-kh5jg8bm5n
    @user-kh5jg8bm5n3 жыл бұрын

    እኔም ይሄን እርኮስ መንፈስ ምገላገልበት ቀን ይናፍቀኛል አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት በረከቶ ይደርብኝ እባካችሁን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ

  • @were8721
    @were87213 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ይሥጥልን እኛም ለመዳን ይርዳን

  • @tamanial1674
    @tamanial16743 жыл бұрын

    Abate fexri yagilgilototin zemenein yebrikilene 🤲🤲🤲

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእሳቸው የፈወስ አምላክ ይፈውስን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62033 жыл бұрын

    Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel hayaluhi geta Yebareke amen 🙏

  • @ghhghy3086
    @ghhghy30862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን. አምላካችን ይክበር ይመስገን እድሜና ጤና ለባታችን ይስጥልን

  • @dubairak9714
    @dubairak97142 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen✝️🙏🙏🙏

  • @user-vi3tv4nt5t
    @user-vi3tv4nt5t3 жыл бұрын

    አባየ የኔ ተስፋ ከእግዚአብሔር በታች ኑሩልን ሲያመኝ እምታከመው በቪዶው ነው ወገኖቸ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ይመስገን የሰራዊት ጌታ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Жыл бұрын

    አባታችን በድሜ በጤና ይጠቢቂልን አሜን አሜን አሜን

  • @abezulove3386
    @abezulove33863 жыл бұрын

    ይቺ የመዳን ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ ከነቤተሰቦቼ

  • @astereyob2038
    @astereyob20383 жыл бұрын

    ዝኸበርኩም መምህር ግርማ ዕድመ ማቱ ሳላ ይሃብኩም ብሩኽ ኣቦይ

  • @leena2439
    @leena24393 жыл бұрын

    አባቴ እኛንም ሐሀገራችን አብቅቱን በረከቶትን እና ከተያዘንበት ከዳቢሎሰ እሰራት ምንፈታ ያድረገን አባቴ አሜን

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma98483 жыл бұрын

    በናታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረኝ በጣም ተሰቃየው

  • @asisalemu1415

    @asisalemu1415

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o3 жыл бұрын

    ወይ እርኩስ መንፈስ አያችሁ ግን አንዳንዴ መነኩሴና ካህን አይነካም የሚባለውን አይቶ ማመን ነው ፈጣሪ እንደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ሥላሴ ይጠብቀን እረጅም እድሜ ለአባታችን ይሁን

  • @user-xs8vl3hf6s

    @user-xs8vl3hf6s

    3 жыл бұрын

    እነዘመድኩን ላይአድሮ የሚያጫጫቸው መምእር ግርማን የሚቃወሙት ወዶ አይደለም ይኤውነው እንግዴ

  • @user-my5fp5mx3b
    @user-my5fp5mx3b3 жыл бұрын

    እልልልልልል ለመድሃኒኣለም የሚሳነው ነገር የለም ኣባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ የሚሰራ የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አባቴ ቡራኬዎ ይደርብን አሜን

  • @tigabebe2863
    @tigabebe28633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-vi4nx1hw9v
    @user-vi4nx1hw9v3 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray86823 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን #ዲያቆን_ኃይሌ_መለኮት_ግርማ የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ለአባታችን ፀጋና መንፈስ ቅዱስ ያደላቸው ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ላንተም ያድልልኝ ለእናንተ የደረሰውን አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን #አገራችን_ኢትዮጵያና_ህዝቦቿ_ይጠብቅልን አሜን ፫ ❤❤

  • @mulugitahibite4406

    @mulugitahibite4406

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ የዕድሜ ፀጋ ያብዛልን ለእኛሜ የተሰጠንን የምናስተዉልበትን ልብ ያድለን

  • @were8721
    @were87213 жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አባታችን እርሶን በመከተል ምን ተሸክሜ ይሖን ነው የምለው ጤናና ፀጋ ይስጥሖት። ለወገኔ እንደቆሙላቸው ወለተ ጌርጊስ በፀሎት አስቡኘ አባታችን

  • @genetalem8059
    @genetalem80592 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️

  • @dirshayetube5073
    @dirshayetube50733 жыл бұрын

    taamsgen aamlke wooye iiqirta siilki quxurii 🤲🤲🤲🤲😭😭

  • @toryatorya8322
    @toryatorya83223 жыл бұрын

    የተዋህዶ እቁ አባታችን በእዉት ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ ያገልግሎወት ዘመነወትን ያልዝምልን

  • @rebuni2457
    @rebuni24573 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያድልልን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z3 жыл бұрын

    አሜን አባተመችን ቀለ ሕይወትን ያሰማልን እርሰውን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ክብር ምስጋና ይደረሰው አባታችን አመብርሃን ከነመላው በተሰብው ትጠብቅልን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia22593 жыл бұрын

    በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እንወዳችሁሐለን😢😢😢

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl3 жыл бұрын

    ይሄን እድል እንዳገኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ለአባታችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @leyaleya594
    @leyaleya5943 жыл бұрын

    Amen amen amen yeabatachn beriket fews begam behulachn lay ydrisln

  • @user-mk9lc1yo7f
    @user-mk9lc1yo7f3 жыл бұрын

    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል ዳቁናችን አይለ መለኮት ስለምታስተላልፍልን ትምህርት መልካም ዋጋህን ይክፈልህ አባታችን ውዶችን እድሜ ጤና ይስጦት አባ እኔም ካለብኝ ችግር እደሚፈውሱኝ አምናለሁ አቤት ፀጋ አምላክ አልተወንም እደስራችን ዝም አላለም መዳኒት አቱን ላከልን ድጋሚ ድነት ስት ከዛር ተላቋ ንስሀ ገባ አቤት አባ ጠላቶትን ይያዝልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኬዎን ያድለኝ

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q3 жыл бұрын

    ለወገኖቻችን የደረሰው ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አሜን፫

  • @yalemdesie3437
    @yalemdesie34373 жыл бұрын

    እግዚ አብሄር የአገልግሎዎትን ዘመን ዎትን ያርዝምልን አባ ኑሩልን

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሥገን እናንተን የሠማ አምላክ ሁላችንንም ይስማን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላተወትን ከእግርወት በታች ይጣልልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን እኛንም ለሀገራችን በቅተን እንድንፈታ መዳህኒ አለም ይርዳን እመብርሀን ትራዳን

  • @user-dj8fm9nl6y
    @user-dj8fm9nl6y3 жыл бұрын

    መምህራችን እድመ እና ጤና እግዚኣብሔር ይስጥልን አሜን🙏❤️❤️❤️

  • @adikd7820
    @adikd78203 жыл бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባታችን ፈጣሪ ዘላለም ከርሶ ጋር ይሁን የእርሶ በረከት ለሁላችን ይድረስ አሜን

  • @jahbless7818
    @jahbless78183 жыл бұрын

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በረከትዎ ይድረሠን

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye47313 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ተመስገን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    ለላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon65343 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @dagnebefikadu9977
    @dagnebefikadu99773 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ለአባታችን እድሜ ጤና ይስታቸዉ!!

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam22073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን👏🏽 አባታችንን እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @destaarban4734
    @destaarban47343 жыл бұрын

    Amen amen 💚 amen🙏🙏🙏🙏

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew26553 жыл бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q3 жыл бұрын

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ እኛም ያሳቃየኝ ጠላታችን ከኛ የምርቀው ቀን ኣምጣልን

  • @haneemar4059
    @haneemar40593 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ይህ ጉድ እኛ ቤትም አባቴ ሳይለማመደው አልቀረም መመርመር አለብኝ ድንግልማርያም ድረሽልኝ

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g2 жыл бұрын

    አባዬ ሰላማችሁ አቤት ሁላችን ባጋንት የተመታን አቤቱ ጌታ ሆይ አባታችንን ሰጠን እግዚአብሄር እድለኛ ነን እውነት ሁለየም ደስተኛ ነኝ ባባታችን

  • @yeshiworkyeshiwork7048
    @yeshiworkyeshiwork70483 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጥወት

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso28223 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አባታችን ።ይገርማል እኔ ስለ አጤፋሪስ አብሾ ምንም እውቀቱም ምንም የለኝም ነበር ስሙን እራሱ አላውቅም ነበር እድሜ ይስጥልን አባታችን ።በዚህ አይነት ማንም ቄስ ዲያቆን የተረፈ የለም ማለት እኮ ነው። በጣም ጥቂት በጣት ከሚቆጠሩ አባቶች በቀር ሁሉም አብሾ ወስደዋል ማለት ነው።ምን ጉድ ነው። "እግዚአብሔር አባታችንን መላከ መንክራት እና እሳቸው የመሰሉ አባቶች ባይሰጠን በደመ-ነፍስ ነበር የምንኖረው ማለት ነው። እናት ቤተ-ክርስቲያን ስንቱን ተሸክማ ነው የምትኖር ግን። እግዚአብሔር ቅን አባቶችን አያሳጣን አሜን(፫)

  • @likeaila1727
    @likeaila17273 жыл бұрын

    መምህር አባቶቻች እንደዚህ ከሆኑ እኛማ ተጠምደናል በረከቶ ይደርብን ባለንበት ይማረን💚♥💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zq1kq8yb6k
    @user-zq1kq8yb6k3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1363 жыл бұрын

    ለአባታችን ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia22593 жыл бұрын

    ይህን የምትመለከቱ ሁሉ እባካችሁ ወንድሜን በፀሎት አስቡልኝ ቄስ አብዩ ብላችሁ ተሰቃዬሁ በጪንቀት በስደት ያአባቴ ምትክ ወንድሜን ምንእንደነካው አላቅምነበረ አሁን ገባኝ 😢😢😢😢 ያለቀስኩበት አይኔ ሊጠፋ ነው

  • @asisalemu1415

    @asisalemu1415

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አግዝኦ አብቱ አምልኮ ይቅር ይበልን አ ባ ታ ችን ጸጋውን ጤና ይስጥት አ ባ ታ ችን ርጅም አድሜ ይስጥት የኔ አድሜ ይጭ ም ረ ል ት አ ባ ታ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @raheladdis7820
    @raheladdis78203 жыл бұрын

    Abetu egzeo mdhanete ftareeye eysus krestos mhrtun lakln egzo 😭😭😭😭😭😭🙏🤲

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm31953 жыл бұрын

    Edamn tan ydalaln aebtchin enam wade ersiwe lemetat egzabehar yrdan 🤲🙏💒

  • @misrakgirma9721
    @misrakgirma97213 жыл бұрын

    የምር ፈጣሪ ይርዳህ ቀጥልበት መምህር ኃይለመለኮት ትክክል ነህ የሚሰማ ቢገኝ " ሀይማኖትን እንደ እስር ቤት ነው ሚቆጥሩት ብዙዎቹ እና ይህን አስተሳሰብ መቀየር ከተቻለ ብዙ ወጣት የሚመለስ ይመስለኛል።

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi49353 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amalke weyi ☝😭😭😭😭😭⛪🙏🕯🕯🕯❤🇪🇹🇪🇹

  • @tizitazeleke5924
    @tizitazeleke59243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጨብቅልን አባታችን

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n3 жыл бұрын

    ዋነፍሴመጨረሻሽምንይሆን ለአባ ታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ከእኔከሀጢያተኛዋእድሜከፍሎ ይሰጥልኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @yaredhailu6793
    @yaredhailu67933 жыл бұрын

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ እንወድሀለን

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-js4jt9lg2s
    @user-js4jt9lg2s3 жыл бұрын

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @user-lc3vp9jh3b
    @user-lc3vp9jh3b3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ኩራት መዳሀኒያለም እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን ይፍቱን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን መድሀኒአለም ክርስቶስ አድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @mulualim7948
    @mulualim79483 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @aladorsador1138
    @aladorsador11383 жыл бұрын

    አባቴ እድሜዎት ይርዘም በረከተዎት ይደርብን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw35853 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን ያአባታችን በረከታቸው ይደረብን ለአባታችን እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @dareen7588

    @dareen7588

    3 жыл бұрын

    እግዛብሔር ልተመስገነ ይሁን አባት ፀጉዩ የብዘሐልኩም ብፀለትኩም ሕሰብና አብ ስደት ዘለና ደቅኩም

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s3 жыл бұрын

    አቤት አባታችን ስንቱን አስቻሎት አቤት እድሜና ፀጋ ይስጦት አጋዝተአለም ስላሴ የሾመውን ማን ይሸረዋል ይኤው ቄሱ አስተማሪነን የሚል ደብተራ ጠቆይ እያለ ይንጫጫል ወገኖቼ እናስተውል አጋንት ምን ያእል መምራን አባቶችነን የሚል ላይ አድሮ ግራ ሚያጋባን ምእረት ይላክልን አባታችን ተመርጠው ተሹመዋል ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ አንድቀን አገኞታለው እንደቸሩ መዳኒያለም ፍቃድ

  • @josephholytube556
    @josephholytube5563 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በአይነ ሰጋ ለመገናኘት እግዚአብሔር ይርዳን አሚን 3

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚክህል ነኝ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit56523 жыл бұрын

    ቄስ እና መነኩሴ ያልፈራ እኛ እማ ጢባ ጢቤ ተጫውቶብናል ሳአሊለነ ቅድስት ክክክክክ ውሰድልኝ መስቀሉን ወይ ዳቢሎስ ሰራህ !!!! አይ አባቴ እንዳው ምን ምን ልበል እርጂም እድሜ ይስጥልኝ የተመርጡ የተባርኩ ሽህ አመት ያኑርልን።

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    3 жыл бұрын

    በእውነት ያሳዝናል ይገርማል

  • @user-op2zt2oe1j

    @user-op2zt2oe1j

    3 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥

  • @ytrea7942

    @ytrea7942

    3 жыл бұрын

    እንየ ምገርመኝ ውሸት ነው እያሉ ስናገሩ መምህር ግርማ ጠቋይ ነው እያሉ ስናገሩ።ደሞ እውነት ኮሆነ ኮሮና አያጠፋም እያሉ ስናገሩ እነዝ ሰዎች ብገኙ ጡሩ ነበር።

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo22533 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን ለአገራችንም ሳሰላሙን ይላክላት !!

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa29073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብጋ ይስጥልን

Келесі