ወቅታዊ ትምህርትን ’’ ክርስቶስ ጅራፍ አንስትዋል “በመምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቅለቅ።

የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወቅታዊ ትምህርት
ይደመጥ ይደመጥ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ #ሼር_ሼር_ሼር_ሼር_ዓለም_በተዋህዶ_ድምፅ_ትጥለቅለቅ። ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

Пікірлер: 554

  • @hayfaabdullah4851
    @hayfaabdullah48512 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ስለ አባቶቻችን ብለህ ማረን አባ የፈታሪ ስጦታችን አቤቱ መልሠን እንዳንጠፍ አቤት ለኛ ስትል አባታችንን የላክልን አምላክዬ ሆይ ተመሥገን💕💕💕

  • @user-su2ho3lj1m
    @user-su2ho3lj1m5 ай бұрын

    አሁን ነቅቻለሁ በስዎ ፀጋ እና በመብራሀን አማላጅነት ለንስሀ ብበቃ ስለቴ ይሁንልኝ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mt9fx6yz7n
    @user-mt9fx6yz7n3 ай бұрын

    ኣቤቱ ማረን ጌታዬ ወደ መንገድህ ምራን ለንሰሓ ኣብቃን ....ክቡር ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት መድሃኒ ዓለም 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤ፀጋ በረከቶት ይድረሰን🤲🤲🤲

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l5 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናልን 🙏🙏🙏🙏🙏 በረከቶት በሁላችን ላይ ይደር አሜን 3🙏🙏🙏❤💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ብዛት አይለየን አደራ አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @fg6555

    @fg6555

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገንን

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha78453 жыл бұрын

    አባታችን መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፦ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርክ" ዓሜን!!! ዓሜን!!! ዓሜን!!!

  • @tblettgabu5876

    @tblettgabu5876

    3 жыл бұрын

    አባታች መንክራት መምህር ግረማ ወንድሙ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑሁን አበዝቶ ይባርልን አሜንንንንንን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት እኔም ከነቤተሰቦቼ ድኜ ለመመስከር ያብቃን

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እኝአ ሳናስበው ያሰበን የአባቶቻችን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፈጥሮ የማጥለን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የህይወት ቃአል ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤🌾 የአባትነት ፊቅሩ ያለየን የእናትነት ምልጃ ያራቀን የመስቀሉ ሠላም ያበዛልን የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት የደገፈን የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መምህራችን አሜን በደልን በምህረት የምጎበኝ የተመሰገነ ይሁን አሜን💚💛❤🌾ተመስገን ተመስገን

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet41383 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ ሁሌም የመምህራናት ትምህርት አምልጦኝ አያቅም እመለሳለው

  • @godoliyasegzeabhertalknew1910

    @godoliyasegzeabhertalknew1910

    3 жыл бұрын

    Ebakishe ehite selkun tebabrign bechink west new yalhut 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @MK-ts7yg

    @MK-ts7yg

    3 жыл бұрын

    Ayzosh Geta eyale mn chnk ale lechnketsh Hayal Geta kanchi ga endale ngeriwu bemulu emnet

  • @user-dk2qr6wz7r
    @user-dk2qr6wz7r9 ай бұрын

    ቃለህይወት.ያሠማልን.በእድሜ.በፀጋ.ያኑርልን🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel56879 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በረከቱ ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ልቦናችን ይመልስልን በጸሎት አስቡኝ አባቴ

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics2319 ай бұрын

    እኚ አባት የእኔ ህይወት በቀና መልኩ በቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ስር እንዲሆን እኔን በፀሎት ያበረቱኝ ጠላቶቼ እስኪገርማቸው መተ ናዳ ቢያወርዱብኝም ሁሉም ሰይፍ አየሁት እንጂ ምንም አልሆንኩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ፀጋውን ያብዛሎ እድሜና ረከቶ አይለቅ አመሰግናለሀ🙏 እግዚአብሔር ይስጦት።

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f3 жыл бұрын

    እኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ያቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ እረድኤታቸው በረከታቸው አይለየን ሀገራችንን ሠላም ያድርጉልን 👏👏አባታችን እኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ክፉ አይካዎት ፈጣሪ ሰሚውን ጆሮ አሥተዋዩን ልቦና ያድለን የመሥማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርግን የድግል ማርያም ልጅ 😭የሠማንውን በየልቦናችን ያሣድርብን 😭😭አሞኛል ከፉቶኛል በፀሎታችሁ አሥቡኝ እህተ ጊወርጊሥ እያላችሁ በሰው ሀገር እዳልቀር😭😭 ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏

  • @user-vi3tv4nt5t

    @user-vi3tv4nt5t

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ውዴ እኔም ያንች ቢጤ ነኝ በስደት ላይ እና የአባታችንን መስቀል በስልክሽ ላይ ዳብሰሽ ከሚያሚሽ ላይ አድርጊ ያኔ ምልክት ታያለሽ

  • @abeerabeer-qj6qh

    @abeerabeer-qj6qh

    Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @lalalala6501
    @lalalala65013 жыл бұрын

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @besthuawei414
    @besthuawei4143 жыл бұрын

    የኛ ልዩ አባት እንቁአችን መላከ መንክራት ቃለሕይወት ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sallmeaakamiahmada3062

    @sallmeaakamiahmada3062

    3 жыл бұрын

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷

  • @sallmeaakamiahmada3062

    @sallmeaakamiahmada3062

    3 жыл бұрын

    🕍🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sallmeaakamiahmada3062

    @sallmeaakamiahmada3062

    3 жыл бұрын

    Asgxb

  • @sallmeaakamiahmada3062

    @sallmeaakamiahmada3062

    3 жыл бұрын

    quudsii۔ qbiai

  • @Kb92838
    @Kb928386 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amesister3776
    @amesister37763 жыл бұрын

    እዉነት ነው ደንዘዝናል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @genetkebede3396
    @genetkebede33963 жыл бұрын

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ጌታ ሆይ ይቅር በልን ሀገራችን ስላም አደርግልን በእድሜ በፀጋ ኑሮልንንን

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s3 жыл бұрын

    እመ አምላክ እመ ብዙሀን እመ ብርሃን የጌታ እናት የፍቅር እናት የሰላም እናት እሷ በሂወታችን ብስራችን በመውጣት መግባታችን ሁሉ ከሁላችን ጋር ትሁን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ምህረቱን ያብዛልን እንደቸርነቱ እንጂ እንደ ስራችን አይሁንብን ፈጣሪዬ በቀጥተኛይቱ መንገድ እንድንጓዝ እርዳን አቤቱ የሆነብንን አስብ እንባችንን አብፍ በንሰሀ በቤትህ እንድንመላለስ እርዳን 🙏🙏🙏

  • @hirutzemene6363
    @hirutzemene63633 жыл бұрын

    አባቴ ከምንም በላይ ስለ አለማችን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጸልዩልን መሪያችንም ትክክለኛ እምነት እንዲኖረዉ ልዑል አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋያ ልቦና እንዲሰጠው ጸልዬላቸው ከምንም በላይ እምነት ወሳኙ ነገር ነውና ።።።።። አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን 😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን 😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን 😭😭😭😭

  • @betebaye8747
    @betebaye87473 жыл бұрын

    የእመቤታችን የድግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዛብሄር ሠላሙን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ወለተ ሰንበት ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ አሜን

  • @cellindemissee6802
    @cellindemissee68023 жыл бұрын

    አባዬ ኑሩልን አዴሜና ጤና ከነቤተሠበሾቹ ይሰጥልኝ ፈጣሪ መደሀኒአለም አባቴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h4 ай бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297Ай бұрын

    የአባታችን በረክት ይደርብን❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын

    ያኔ አባቴ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ቢተሰቦች ንም አሳባቸው መሳለም ናቸወ አባቴ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe81783 жыл бұрын

    አንካንም ከአገረ ወጣው ይሄንን አውነት አልአገይም ነበር እረጅም እድሜ አባቴ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Жыл бұрын

    አባ የኔ አባት እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን መዳሀንያለም ኑሩልን ያገልግሎት ዘበኖት ይባርክ ፈጣሪ

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk27293 жыл бұрын

    አባታችን የአገልግሉት ዘመኖት ይባረክ ፀጋውን የአብዛሉት እድሜ ጤና ይሰጦት

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7hАй бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52863 жыл бұрын

    Amen amen gezebar yatebakachu Ab rajam dameya yasetachu !!!!!!!!! Gezaber arsu yemagenabetan kan kareba yaderagelan ab!!!!!!!

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን አባ ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!!

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n3 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እንደ በደላችን አይሁንእንደቸርነትህ

  • @kokobe1457
    @kokobe14572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎትዎ በረከትዎ ይደርብን ጤና ከእድሜ ጋር ይሰጥዎ አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏👏🙏🙏🙏👏⛪⛪⛪

  • @danielsolomon1079
    @danielsolomon10793 жыл бұрын

    አባታችን በጸሎታቹ ኣስቡኝ ወልደ ዳንኤል

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz360711 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችነ

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c3 жыл бұрын

    በውነትአባታችንእድሜእናጤናይሰጥዎት በእውነትእኝ።ሰውሰንባልማሰተዎሉንይሰጠንአሜን 🙏🙏🙏

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d3 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የርሶ ትምህርት በከንቱ አልቀረም በሽታችንን እስከ መዳኒቱ ነው ያሳወቁን

  • @amtube1320
    @amtube13203 жыл бұрын

    አሜን (3)❤❤❤❤❤

  • @user-jb7lh2co9t
    @user-jb7lh2co9t3 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e3 жыл бұрын

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭 አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭 አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭 አባታችን ቦራኪዎትን ይድርስን እርጅም እድሜ ከጤናዎት ጋር ይስጡት ጊታ መድሀኒያለም ስሚ ልቦና ይክፍትልን ኤፍታህ ይበለን Amen(3)😭😭😭😭😭😭

  • @loveemebat7866
    @loveemebat78663 жыл бұрын

    አባታችን በጸሎቶት አሰቡን ወለተእየሱሰ

  • @user-gn6rh9wi5h
    @user-gn6rh9wi5h3 жыл бұрын

    አሜን {፫}ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mhlatdsaleyewrekwalgappytu7658
    @mhlatdsaleyewrekwalgappytu76583 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ስጠወት እንወደወት አለን ይኑሩልን አባ በፀሎተወ ያስቡኝ ወለተ ሚካየል በለው

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h3 жыл бұрын

    አባቴ የእርሶን ትምርት ስሰማ ፈፅሞ ሰላም ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @AaAa-yy3xk
    @AaAa-yy3xk3 жыл бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን(3) 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hannahemmanuel4112
    @hannahemmanuel41123 жыл бұрын

    አሜን አባታችን እድሜ እናጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c3 жыл бұрын

    አባ በረከቶት ይድረሰን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ልዑል እግዚአብሔር አባ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ብርሃን🙏

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue33542 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያስማለን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእውነት

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c3 жыл бұрын

    አባቴ ስላሴዎች ይጠብቆት🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ኑሩልኝ በረከቶ ይድረሰን🙏🏽 እሴተ ማርያምን በፀሎቶ አስብዋት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene47473 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug67863 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @hannadesta382
    @hannadesta3823 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ነዎት እሱ ያቆይልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsigeyamme5050

    @tsigeyamme5050

    3 жыл бұрын

    0

  • @kdclassic5077
    @kdclassic50773 жыл бұрын

    ፈጣሪ አምላካችን ይስጥልን አባታችን እንወዶታለን መባረኮትን በብዙ ነገሮች አይተነዋል ልጆትን ጨምሮ የእርሶ በረከት አይለየን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse150310 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚያብሄር ያበርታልን እድሜዎት ይርዘምልን ቡራኬዎት ይድረሠን አባታችን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube81912 жыл бұрын

    እኔለይ ያለው ይየረገመው ሰይጣን አባን ሳይ ወልቅ ይላል ስራ ስጀምር መቶ ጉብ ጉብ ይላል ማርያምን አባታችን ፀጋውን እድሜውን ይብዛሎት እንወዶታለን ብዙዙዙዙዙዙዙዙ አመት ኑሩልን አባዬ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን

  • @helenmamuyamamuya7075
    @helenmamuyamamuya70753 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን።ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድርሰኝ አባቴ

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen42193 жыл бұрын

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @selamhagere1579
    @selamhagere15793 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረስብን። በፀሎቶት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ 🙏

  • @user-wi8qf2cj9o

    @user-wi8qf2cj9o

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @kallyphil4718

    @kallyphil4718

    2 жыл бұрын

    @@user-wi8qf2cj9o You are on the right way ...keep practicing the teaching of memehere girma wondemu then you will become king or Quinn to your life and your children's life...

  • @Tt-rk8oy
    @Tt-rk8oy3 жыл бұрын

    አባታችን እኔ ፈጣሪዬን ያወኩት በእርሶ ትምህርት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-up2rs9jr4j
    @user-up2rs9jr4j3 жыл бұрын

    ፆሎት ኣቦታትና ይሓልወና እግዛቢሄር ብመንገዱ ይምርሓና ስደትና ኣብቁዑ ንንስሃ ሞት የብቀዕና እግዚኦ መሓርና ክርስቶስ 🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @user-jw6yf5pw9e
    @user-jw6yf5pw9e3 жыл бұрын

    አሜንአበታችፋጣርእጣብቆትአሜን

  • @user-sd2wb3ur5l
    @user-sd2wb3ur5l3 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ማስተዋልን ያድለን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay1293 жыл бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እርሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @asefaberhanu1497
    @asefaberhanu14972 жыл бұрын

    አባታችን፡እግዚአብሔር፡እድሜና፡ፀጋውን፡ያብዛሎት

  • @user-ky3cz6iz2y
    @user-ky3cz6iz2y3 жыл бұрын

    ኣቤቱ ኣሞላኬ ማረን ይቅረ በለን😭😭😭😭 ኣባቴ በረከተቸዉ ይድረበን በፀሎተችን ያሰቡን ወለተ ሰላሴ ይባላል በሰላም ለአገሬ ለመጣ ፀሎይለኝ ኣባቴ😭😭😭😭

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z3 жыл бұрын

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን ፫🤲

  • @hhfj9761
    @hhfj97613 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭🤲🤲🤲 አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ሁለዬ የምታስተምሩንን ብንሰማና በተግባር አዉለን እለት እለት ብንተጋ ይህ ሁሉ መከራ አይመጣም ነበር

  • @biniamtezera8539
    @biniamtezera8539 Жыл бұрын

    "የጎደለን ነገር አለ.......የጠፋን ነገር አለ......ከኢትዮጵያዊነታችን ዉስጥ የጠፋ ነገር አለ"

  • @user-cf8fo8li4b
    @user-cf8fo8li4b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    እውነት ያንን የእስር የፈተና ጊዜ ሣስበው ትዝ የሚለኝ በርባንን ፈተው ክርሥቶሥነን የሰቀሉት ትዝ ይለኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫።

  • @user-ge6ol5xt5w
    @user-ge6ol5xt5w4 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-hv8wu4mv2k
    @user-hv8wu4mv2k11 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf7rc6lp1d
    @user-bf7rc6lp1d3 жыл бұрын

    አባታችንን እድሜ ረዥም ያርግልን

  • @slamemeha8847
    @slamemeha88473 жыл бұрын

    አባቴ በእርስዎ ምክንያት ህይወቴ ለምልሟል እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴ እድሜዎን ያርዝምልኝ ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልልኝ መድሀኒያለም ይጠብቅልኝ

  • @waledysesay6168
    @waledysesay61683 жыл бұрын

    አባታችን እርጅም እድሜና ጤና

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን መድሀኒአለም ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-zk3po3ro9v
    @user-zk3po3ro9v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ቃል ህይውት ቃል በርከት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ስለ ቃል የቃል ባልቤት ልኡል አምላካችን ስሙ ይተመስገን ይሁንልን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33563 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውትን ይስማልን

  • @mulualim7948
    @mulualim79483 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ለዘላለም ኑሩልን አባታችን በፀሎቶት አስቡን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e3 жыл бұрын

    ጌታሆይ ስላባቶቻቼን እባና ፀሎዎት ስትል ማረን😭😭 ጌታሆይ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ😭ላባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት🕊🕊🕊

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87203 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii yiixabqot

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij56303 жыл бұрын

    እንቁ የተዋህዶ ፍሬ አባየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትወ ይደርብን አባየ እባክወትን ወለተ ማሪያም ብለው በጸሎትወ ያስቡኝ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠኝ ዘንድ እማርስለሁ በልቤ የለም

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe4153 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @mamefulas3823
    @mamefulas38233 жыл бұрын

    በፀሎት አስቡኝ አባቴ መንበረ ማርያም እባላለሁ

  • @amad3142
    @amad31423 жыл бұрын

    ቃልህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd19633 жыл бұрын

    የኔ አባት፡መዳኒያለም፡እድሜና፡ይስጦት፡የኔአባት፡ፀጋ በረከቶት ይደረብን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit56523 жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አባታችን እርሶን ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን እርሶን ያስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድማችን ዲያቆን ኃይለ መለኮት እግዚአብሔር ያክብርልን በየቀኑ ትምህርቶችን ስለምትለቅልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh42222 жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማዊት ፀጋዉን ያብዛሎትአባታችን

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜውን ያርዝምልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 😭🙏🏿

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እውነት ማስተዋሉ ይስጠን የሰማነው ለሂወት ለፍሬ ያድርግልን እናመሰግናለን ወንድማችን አይ ምን አለበት የሰማነው በተግባር ብንፈፅመው ምዲሪቱ ትባረክ ነበር ግን አባታችን ለኛ ሲሉ ጥዋት ማታ ሲለፉ ታድያ እኛ የት ነው ያለነው ወጎነቼ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አ ባ ታ ችን ጸጋውን ርጅም አድሜ ጤ ና ያጥልኝ አ ባ ታ ችን የት ነው ይምግንት አ ባ ታ ችን አዉነት አ ባ ታ ችን አግዚአብሔር ለ ህ ል ም ችም ማስተዋል ይስጥን አ ባ ታ ችን አኔ ስውች በጣም መ ጥፍ ኔን አ ባ ታ ችን አግዚአብሔር ይቅር ይበልን

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu53363 жыл бұрын

    እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን አባታችን

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg3 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልወት በጸሎትወት ያስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ ። እመቤቴ ሆይ ለሃገሬ አብቅተሽ ለንስሃ ሞት አብቂኝ መጨረሻየን አሳምሪልኝ 😭😭😭😭

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እቤቱማረንይቅርበለን።እቤቱማረን።ይቅርበለን።እቤቱማርን።ይቅርበለን።እግዚአብሔር ይቅርበለን።እባታችን።

  • @user-so8qt8xu1g

    @user-so8qt8xu1g

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @darmendragnanew4662
    @darmendragnanew4662 Жыл бұрын

    አባታችን በር ከቶ ይደርብን እኞም ካለብን እርኩሰ መንፈስ ፈጣሪ ይፈሁሰን

Келесі