ለመጠጥ ከ መቶ ሺህ ብር በላይ እንዲያወጣ እየጠጣ ባለቤቱን እንዲያስቸግር የሚያደርገው ክፉ መንፈስ አሰራሩ ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ለመጠጥ ከ መቶ ሺህ ብር በላይ እንዲያወጣ እየጠጣ ባለቤቱን እንዲያስቸግር የሚያደርገው ክፉ መንፈስ አሰራሩ ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
ይሄ ሲሆን ታዲያ፤ እግዚአብሔር አምላክ ትውልዱን አምልኮት ያሰለጥነው ዘንድ በማኅበራዊ ሚዲያ ውስጥ ቃሉን ይዞ መጣ፡፡ አሁን እንዲህ ስል ዘልማዳዊ ግንዛቤ የሚባለው የሕይወት ጣዖት መካከል የቆዩ ሰዎች ሕሊና ውስጥ በእርግጠኝነት የተቃውሞ አሳብ ሊንሸራሸር ይጀምራል፡፡ "ይቀልዳል እንዴ? ጭራሽ እግዚአብሔር አምላክ በሚዲያ መጣ ይላል እንዴ? ሰማያዊ ቃል የሚነገርባት ቤተክርስቲያን እያለች ደሞ እግዚአብሔር በሚዲያ መጥቷል ይላል እንዴ" የሚሉ ለተቃውሞ የሚቸኩል ልብና እይታ ያላቸው ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ ሁለቴ አሰቦ አንዴ መናገር የሚባለው የአባቶቻችን የማስተዋል መንገድ ከአእምሮአችን ተፍቆ አንዴ አስቦ ሁለቴ መናገር በሚል የግንፍልተኝነት ማእበል የተዋጥን ትውልዶች ስለሆንን፤ ክፉው መንፈስ የንቃተ ሕሊናችንን አድማስ አጥብቦ ኩርንችት የሆነ አመለካከት እንዲኖረን ዕድላችንን ከበጎ ጉዳይ ላይ እየጋረደ ክፉ ክፉው ላይ ይከፍተዋል፡፡
እውነታው ግን ይሄው ነው፡፡ ከመቼውም ጊዜ በላይ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርና ሰማያዊያኑ ቅዱሳን በሚዲያ በኩል ሊመልሱን እጃቸውን የዘረጉበት ዘመን ነው፡፡ ይህ እንዴት ሆነ ስንል፤ አስቀድሞ ዲያቢሎስና ሠራዊቱ በሚዲያው በኩል በሰፊ አድማስና በጥልቅ አያያዝ ሕዝቡን ተቆጣጥረውታልና፤ እስራትን ለመፍታት ማሰሪያው ቦታ ጋር መሄድ ስለሚያስፈልግ፤ ክፉው በበዛበት ቦታ ላይ ሰማያዊ ኃይል ይገለጥ ዘንድ የአምልኮት ትምህርት በሶሻል ሚዲያው እየተሰጠ ይገኛል፡፡
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

Пікірлер: 532

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f3 жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r3 жыл бұрын

    ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤️🙏

  • @user-iz1ic2nu6j

    @user-iz1ic2nu6j

    3 жыл бұрын

    አሜን!!!!

  • @tigisthaylu7809

    @tigisthaylu7809

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aminabtube9780

    @aminabtube9780

    3 жыл бұрын

    Amiiiin

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hana967
    @hana9673 жыл бұрын

    ሰው ከዲያብሎስ ከፍቶ ቢያስረንም ቸሩ አምላካችን በአባቶቻችን አድሮ ይፈታናል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ወንዲማችን ኃይለ መለኮት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @yemaryamljbarech2451

    @yemaryamljbarech2451

    3 жыл бұрын

    እባካችሁ የአባን አድራሻ ስልክ ስጡኝ በእግዚአብሔ ተባበሩኝ

  • @helentube.

    @helentube.

    3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን እድሜ ይሰጡት መ ምህር መላከ መንክራት መ ምህር ግርማ ወንድሙ

  • @user-pn9xv8ze5z

    @user-pn9xv8ze5z

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayinachinneshmariyamaencha2010

    @ayinachinneshmariyamaencha2010

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanahana5660

    @hanahana5660

    3 жыл бұрын

    Amane amane amane amane charue madhanialme yetbklne

  • @birhangebremariyam3954
    @birhangebremariyam39543 жыл бұрын

    መታደል ነው ከታሰሩት መፈታት እኛም ከታሰርንበት ለመፈታት ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ለኣባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏👏👏

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሄንን ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @user-cb6no9vv2d

    @user-cb6no9vv2d

    3 жыл бұрын

    Men Amen Amen

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z3 жыл бұрын

    አባቴ እኔም ለአገሬ በሰላም ለመገባት እግዚአብሔር ይርዳኝ ይህንን የአጋንንት ሴራ ለመላቀቅ የጉባኤዎ ለመምጣት እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @user-ss6bm3py6f

    @user-ss6bm3py6f

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @leyaleya594

    @leyaleya594

    3 жыл бұрын

    Amen.hulachnnm yridan

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን እግዛቢሔር ኣምላክ ይርደን😭😭😭

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ምኞት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በዕድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @yaredhailu6793
    @yaredhailu67933 жыл бұрын

    ይህ እማ የኔ ታሪክ ነው እሱ ነው ለካ የሚያስጠጣኝ ነቅቼብካለሁ ከዚህ በኋላ አልጠጣም እግዚአብሔር ይስጥህ እንድንማርበት ስላደረከን መምህር ኃይለመለኮት ለ አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጣቸው

  • @user-hq4ol5xz5o

    @user-hq4ol5xz5o

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Nn-jl2mi

    @Nn-jl2mi

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @serkalemdemsie1799

    @serkalemdemsie1799

    3 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይርዳህ በርታ ወንድማችን

  • @user-pn7nz4kj3q

    @user-pn7nz4kj3q

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ንቃ

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ያሬድ ሙዚቃ የምትሰማ ከሆነ አቁም በተለይ አሁን ትውልዱ ገና አፋቸውን ያልፈቱትን ጭምር ሙዚቃ መጨፈር ማስጨፈር ለኛ አይታወቀንም ግን የዲያቢሎስ ስራ ነው እንንቃበት ሙዚቃ አንስማ ሰውን ወደ መጠጥ ፣ዝሙት ፣ከፀሎት መራቅ የሙዚቃ ሴራ ነው ይገፋፋሉ

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v3 жыл бұрын

    ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ያለዉ የእግዚአብሔር ቃል ግን እዉነት ነዉ ።ሳናዉቀዉ አመቺሳ ጨሌ እያሉ ወላጆቻችን መከራ እንድንገባ ተፈረደብን 😢

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባታችን በእሮሶ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል ጠላቴን እንዴት አድርጌ ማሸነፍ እንዳለብኝ አስተምረውኛል እግዚአብሔር ከእኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጦት እኔ ሀጢያተኛዋ አልጠቅምም እርሶ ግን ብዙ የታመመ እና የተጨነቀ ነፍስ ያድናሉ

  • @user-ep6ld3tl6t

    @user-ep6ld3tl6t

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @ahabte
    @ahabte3 жыл бұрын

    ዲያቆን ሃይለመለኮት ግርማ የአባታችን የ መላከመንክራት መምህር ግርማ ውድ። ልጅ @ ልጃችን እመ አምላክ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏። አባታችን ንም 🙏🙏🙏

  • @tamirutsegaye157
    @tamirutsegaye1573 жыл бұрын

    የመምህር ጸሎታቸው ይርዳን አሜን!

  • @user-qy6tj1uw6n

    @user-qy6tj1uw6n

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    3 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን

  • @user-cc2hb9sz3t

    @user-cc2hb9sz3t

    3 жыл бұрын

    አሜን!!

  • @semiraabdela3812

    @semiraabdela3812

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yedersen🙏🙏🙏

  • @shrtobadye2006

    @shrtobadye2006

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigusemengitsu1899
    @nigusemengitsu18993 жыл бұрын

    ይኔ የኔ ታሪክ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን እድናለሁ ለ አባታችን እረጅም እድሜ ወንድሜ ዲያቆን እንወድሀለን

  • @ahabte

    @ahabte

    3 жыл бұрын

    የኔም 😭😭😭 🙏🙏🙏 የድንግል ልጅ ይድረስልን አሜን ፫

  • @user-pn7nz4kj3q

    @user-pn7nz4kj3q

    3 жыл бұрын

    እኔም ሰርች ብር ማዝ ኣቃተኝ 😭😭

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    3 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ፀሎት አድርግ ሙዚቃ አትስማ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi43693 жыл бұрын

    የአባቴ ልጅ እናመሰግናለን። ሌላም ልቀቅልን

  • @ahabte
    @ahabte3 жыл бұрын

    አባታችን , እና መምህራችን ግርማ ወንድሙ የ 21ኛው (ክፍለ ዘመን ሐዋርያ ) ❤❤🙏🙏❤👑👑

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ አባ በቡሬ ዳሞት ምእራብ ጐጃም የጥንቆላ የመተት የድግምት ማአት ጨረሳቸው ወገኖቸ በጸሎት አስቡን የአገራችን ወጣቶች አለቁ እባክዎት አባ አስቡን በጸሎት እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ይቅርም በለን

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube263 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን "ኑሩልን አባቴ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን የባለፈው ሌዘር ያደረገ የኣስራት ገንዘብ በእጁ የያዘ ልጅ ሁለተኛ ክፍል ኣልተለቀቀም።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s3 жыл бұрын

    አባታችን አምላክ ይርዳኝ እኔም እንደምድን ተስፍአ አለኝ ቅድስ ራጉኤል ይጠብቆት ክብር ለአጋዝተ አለም ስላሴ ይኤንን ላረገ ወገንቼ እንኮን ከጠላት እስራት ነፃ ሆናቹ ይኤ ቀላል አይደለም የአጋንት ውጊያ አይከሰስ እክምና አዬለየው የሰውን እይወት ማበለሻሸት ብቻ ነው ውይ አምላክ ይርዳን

  • @user-jx9td1tf3z
    @user-jx9td1tf3z3 жыл бұрын

    ማን ሰምቶ አባታችን ልቦና ይሰጠን ብቻ እንጂ

  • @user-in9bo8gp2x
    @user-in9bo8gp2x3 жыл бұрын

    አባታችን እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-kq4jx1bw2j

    @user-kq4jx1bw2j

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e3 жыл бұрын

    ይችን ቀን እኔም እፈልጋታለዉ😥😥 ጌታ ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ አባ እድሜወትን ያርዝምልን

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s3 жыл бұрын

    23 ዲስ ላይክ ያርጋችሁ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @user-ce5cz4br3n
    @user-ce5cz4br3n3 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛምይድረስልን አሜን፫ የማቱስላ እድሜ ና ጤና ያድልልን ለኣባታችን በጸሎትህ አስበኝ ወንድማችን እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mohammadmo9261
    @mohammadmo92613 жыл бұрын

    ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን ለአባታችን መለአከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይጨምረልን አባየይ መቸነው ግባአየው የምጀመረው እየጠበቅን ነው ያለን እኛ ደም ምህረቱ እንደ ወሃ ጠምቶኛል እና አባታችን ሲጀሙሩ ያያቹ ፖሰት አርጉ እህቶችና ጎዶኞቼ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥል በረከተው ይደርብን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ለወገኖቼ የቆሞት ታላቅ አበት ነው አይ አባታችን የእኛ ሕዝብ በእሱ ካልደረሰ መቼም አይረዳም አምላክ በሰላም ለሀገሬ አብቆት በእርሰው መሰቀል ለመባረክና ከስቃየም ለመገላገል ያብቃኝ ነው የምለው መላውን በተሰቦን እመብርሃ ትጠብቅልን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe97113 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክልን አባታችን

  • @sarahlema4184
    @sarahlema41843 жыл бұрын

    አቤቱ አባታችን ጸሎትሁ ይድረሰን ከታሰንበት የሰይጣን ማሰሪያ ይድረስልን አባቴ ቤተሰቤውጥ ከባድ ሰይጣን አለ አቤቱ አስቡኝ ወለተ ሀና ለናተ የደረሰ መፈስቅዱስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ይቅርም በለን የድግምት የጥንቆላ የመተት ስራ በቅድስት ማርያም ስም ይቃጠል ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ እንፋቀር ወገኖቸ እኛው እራሳችን ነን የምናመጣው በጸሎት ያለመጽናት እና እህት ወንድሞቸ በርትተን እንጸልይ እባካችሁ አንድ እንሁን እንንቃ

  • @woinshet2595
    @woinshet25953 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ፀጋ ይብዛሎት እግዚአብሔር የኛም ፈውስ ጊዜ ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z3 ай бұрын

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋ ሰጥቶ ያኑርልን❤❤❤

  • @mekditub8749
    @mekditub87493 жыл бұрын

    በእንተላይ አብሮ ያዳነን አምላክ ሥሙ ይመሥገን አባዬ እድን ጤና መዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ለኛም ረዴኤታችሁ አይለይን

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr6893 жыл бұрын

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሽ አመት ኑሩልን እኛም የናተ ልመናና ፀሎት ያግዘን እናተን ማግኘት መታደል ነዉ

  • @user-bi1nv6wd2o
    @user-bi1nv6wd2o3 жыл бұрын

    ኣባዬ እግዝኣብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለኣባዬ መናገር ቃላት ያጥረኛል ዘላለም ኑሩልኝ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    እውነት ነው አባ ማን ያሰተውል ከትውልዱ አባቶችም እያዩ ዝምታ መርጠዋል ብቻ እግዚአብሔር ይፈውሰን አገራችን ወደ እየ ሄደች ነው ጌታ ሆይ" ኤፍታህ" በለን 😢

  • @mastewalchanie
    @mastewalchanie2 жыл бұрын

    መታደል ነው የታሰሩት ሲፈቱ አባታችን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋረ ያድልወት

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይድረስልን አልቀናንኮ ለአባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @besthuawei414
    @besthuawei4143 жыл бұрын

    አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa30213 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon16043 жыл бұрын

    ለአባታችን አደሜ ከጤና ጋር ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን በመናፈሰት የታሰሩትንም የደንግል ማርያም ልጅ አምላክ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይማራችው

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1363 жыл бұрын

    የአባታችንን ፀጋቸውን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @HhJj-ip1cv
    @HhJj-ip1cv3 жыл бұрын

    አባታችን እኔ መቸም ላንተ እምገልፅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @amabet5827
    @amabet58273 жыл бұрын

    የኔስ ቀን መቼ ይሁን በርከት የመገኝበት አምላክ ሆይ አንቴ ጠብቅኝ የአመቻስ መንፈስ አለ

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን እሜን ።እባታችን።እባታችን።እባታችችን።

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj44133 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ⛪👏👏👏👏⛪⛪⛪✟✟⛪

  • @negashmengistu8526
    @negashmengistu85263 жыл бұрын

    እንዴ ወንድሜ ዲያቆን ክፍል 5 ለቀክልን ልክ KZread እንደገባው መጣልኝ ቀጥልበት እኔም ከዚህ በኋላ ላልጠጣ እወስናለሁ የአባታችንን አይን ለማየት ያብቃኝ ውስጤ ሆኖ አትይ አትይ ይለኛል ወይ እርኩስ መንፈስ አሁን እማ ነቃንበት እድሜ ለአባታችን

  • @omansinaw9149
    @omansinaw91493 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Egzihaber yimsgen

  • @user-ec8if5jd3k
    @user-ec8if5jd3k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማስግን

  • @guashberhe3818
    @guashberhe38183 жыл бұрын

    እ/ር ይመስገን በረከቶ አይለየን መዳሃኒአለም ይጠብቆት ጤና ዒድሜ ይስጦት

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray86823 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእናንተ የደረሰውን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን እመ አምላክ ትርዳን ይሄንን ቀን ናፈቀኝ መቼ ይሆን ከኣህዛብ ሃገር ተመልሰን የምናየው

  • @sisusisu6778
    @sisusisu67783 жыл бұрын

    Amen Abona edmen tenann yhabelna fetari🙏🙏

  • @user-jo4ud7ye8k
    @user-jo4ud7ye8k3 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ላባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @misrakgirma9721
    @misrakgirma97213 жыл бұрын

    ይቀጥል ይቀጥል ዲያቆን ኃይለመለኮት ግርማ ያባቱ ልጅ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ የሚባለው አባባል ባንተ እውነት ሆነ ጎበዝ ነህ ወንድሜ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልን እኛንም ከታስርንበት ለመፈታት ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @hannayemedanialemlijhanna9577
    @hannayemedanialemlijhanna95773 жыл бұрын

    Egziabher tsegawun yabzalin Abatachin

  • @almazabeje92
    @almazabeje923 жыл бұрын

    Labatachin edmina tina yistln egziabhir amen amen amen

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r3 жыл бұрын

    እድሜ ይስጦት እባታችን እርሶ ብቻ ኖት ችግራችንን ያወቁልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን

  • @habhabshi6915
    @habhabshi69153 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል ከሰይጣን ማሰርያ መላቀቅ አባ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu18213 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88463 жыл бұрын

    አባየ አድሜና ጤና ይስጥልን የአለም መድሐሃኒት ❤💒

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam66013 жыл бұрын

    መምህር በረክተወት ይደርብን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ውንድማችን እናመሰግናለን

  • @senaytassefa3015
    @senaytassefa30153 жыл бұрын

    እረዥም ዕድሜ ክአምላክ ለተስጡን አባታችን ይሁንልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar77483 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛ ባሎት አባታችን

  • @fetaneshmengesha2773
    @fetaneshmengesha27733 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @youtebu4521
    @youtebu45213 жыл бұрын

    ቃልህይወትያሰማልን,አባታችን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele78752 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @blessingm8039
    @blessingm80393 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ያገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ አባታችንን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለሌሎች ለተያዙት ፈውስን ይስጣቸው እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey75593 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣባታችን፣ውይ የኣዳም ልጆች በሰይጣን እስራት ተሰቃየን ኡፍፍፍ ጥን ጠላታችን ዲያብሎስ የሚዋረድበት የኣዳም ልጆች ነፃ የሚወጣበት ግዜ ይስጠን

  • @mariemi8348
    @mariemi83483 жыл бұрын

    እኔንም ከ 3 እህቶቼ እግዚአብሔር እናታችን ክርስትና ሳታስነሳ አስታቅፋናለች ይሄንን በቅርብ ነው ያወኩት እና እግዚአብሔር ለኔም ለእህቶቸም እዲደርስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ😥😥

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    3 жыл бұрын

    ማለት እግዚአብሔር ይርዳቹሁ እህታችን☝

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አባዬ እግዜዬብሄር ይጣብቆት የሳው ቁሰል የሚሰማዎት አባዬ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት የድንግል ማሪዬም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይጠብቆት ውይ አባዬ ኑሩሉን

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ስወድዎት አባቴ

  • @user-zq1kq8yb6k
    @user-zq1kq8yb6k3 жыл бұрын

    እግዛብሄር ከመተተኛ ሰዉ ይጠብቀን አባታችን እድሜና ጤና ይሥዎት

  • @leena2439
    @leena24393 жыл бұрын

    አባታችን እድሜሆትን እደማቱሳላ ያረዝመልን አባቴ አሜን

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m Жыл бұрын

    አሜን የእግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!❤❤❤❤❤

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87203 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    እንዴት የታደሉ ናቸው የተፈወሱት አባታችን ከጀመሩ እስኪ በድንግል ንገሩኝ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    3 жыл бұрын

    የቆየ ነው ገና አልጀመሩም

  • @user-by2ek4he7q

    @user-by2ek4he7q

    3 жыл бұрын

    @@user-gf8lx3wu7x እሺ ውዴ ያክብርልኝ

  • @user-to8nb1ip2u

    @user-to8nb1ip2u

    3 жыл бұрын

    እህቴ በቃ በህመም እየተሰቃየች ነው እናቴ ደሞ ግፊት ይነሳባታል እኔ በባዕድ ሀገር ሆኜ እየተጨነቅሁ ነው እና በእመብረሀን ቁጥራቸውን ስጡኝ እና እፎይ ልበል

  • @user-pn7nz4kj3q
    @user-pn7nz4kj3q3 жыл бұрын

    እባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu38073 жыл бұрын

    Abate edmena tena cheru medhanielem yadlot egnanenm kehserat yeftan ...Amen

  • @chibirchibir640
    @chibirchibir6403 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @amenamenamenrut961
    @amenamenamenrut9613 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu80063 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew66223 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልወት

  • @zyz7738
    @zyz77383 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር ይመሰገን እንትን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገኑ የሆነ

  • @keroskeros8435
    @keroskeros84353 жыл бұрын

    የመምህራችን ፀሎት ይደርብን

  • @addaagsa6706
    @addaagsa67062 жыл бұрын

    እግዚኘብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r3 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ለናንተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜወትን ፈጣሪ ያርዝምልን አባየ

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶዎ ይደርብን ❤️

  • @mikihaile
    @mikihaile3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ልክ እንደዚህ ያልተለቀቀ ቪዲዮ ላክልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያድልህ ወንድማችን በርታ

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f3 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    አባታችን መቼ ይሆን የማገኝውት እግዚአብሔር ይርዳኝ🤲🤲🤲 እረጅም እድሜና ጤናውን ያድሎት እግዚአብሔር አምላክ🤲

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi43693 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያባቴ ልጅ ለእኛም አሰተዋይ ልቦናና ሰሚ ጆሮ ይሰጠን ።እረ ወገኖቼ እንንቃ እባካችሁ መምህር የሚጠበቅባቼዉን እንዴዉም ከዛ በላይ እያደረጉ ነዉ እኛሰ ምን ሰራን?እሰኪ እራሳችንን እንመርምር እንደ ሀገራችን የመሰቀል ብዛት ቢሆን 7,8 ቢልዬን ህዝብ መዳን ነበረበት። ነገር ግን ሁሉም በየቤቱ ታሰሮ ነዉ ያለዉ።ሰለዚህ እናሰተዉል እዉነተኛ አባቶችን እየገፋን መከራን አንጨድ እባካቺሁ። አገር ሰላም የሚሆነዉ በረከት የሚመጣዉ በፀሎት ነዉና እንበርታ።በፀሎታችሁ አሰብኝ

  • @user-qq2ib2ui7d
    @user-qq2ib2ui7d3 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ላባታችን

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij80843 жыл бұрын

    አቤቱ ይህን መጥፎ የሰይጣን ሰሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይገፀፅልን የኢትዮጵያ አምላክ ልቦና ይሰጠን በቤተክርስቲያን ልቦናችን ይፀና ለአባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ✝️💒❤❤❤

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz23023 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን አባታችን እድሜናን ጤናን ይሰጡዑት

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g3 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ በእውነት የኔንም አባት ይጎብኝልን የአባቴ የመምህር መላከ መንክራት የግርማ ወንድሙ አምላክ ሆይ እባክህ አባቴም ላይ ያለው የመጠጥ መንፈስ ከህሌናው አስወግድልኝ በእውነት ሰላም ፍቅር አሳጥቶናል በቃ በጣም ከባድ ነው በእርግጥ እንደ በፊቱ ባይሆንም ባህሪው ያው ነው እባክ ወንድማችን ሀይለ መለኮት እባክህ ለአባቴ ወልደ ጊዮርጊስን በፀሎትህ አስብልኝ ለአባም ንገርልኝ እባክህ በምታመልከው አምላክ ይዤካለሁ🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😥😥😥😥

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu61523 жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን።

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv3 жыл бұрын

    Wedmachn በርታ ብዝሑ የተማርን ነው አባታችን ብዝሑ አደመ ይስተልን

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z3 жыл бұрын

    እረዥም እድሜ ይሥጥልን አባታችን

  • @adanechchanie8188
    @adanechchanie81883 жыл бұрын

    እንኩዋን ደህና መጡ አባታችን

  • @dingelmariyamenate325
    @dingelmariyamenate3253 жыл бұрын

    አባታችን ፈጣሪ እድሜዎትን ይይርዝምልን ፅጋዉን ያብዛሎት በፅሎት አስቡኝ ትርስተ ማርያም እባላለው

  • @lizalaziza5284
    @lizalaziza52843 жыл бұрын

    አባቴ እድሜዎትን ብዝት ያርግልን

Келесі