ሰው ቤት በእንግድነት ሲሄድ ውስጡ ያለው ቡዳ መንፈስ ወደ ሄደበት ቤት ገብቶ እንዴት እንደሚያጋጭ የተጋለጠው ክፉመንፈስ ሽኝት

#ከዘር_የመጣ_የመናፍስት_ውረርሺኝ
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
ሳይገባን መተት በሽታ ሆኖ አስሮናል፡፡ ፡፡ ሳይገባን ዓይነጥላ ገንዘባችንን ገንዘቡ አድርጎታል፡፡ ሳይገባን ዛር ትዳራችንን አደጋ ላይ ጥሎታል፡፡ ሳይገባን ፍቅር አጥተናል፡፡ ሳይገባን ገንዘብ ቸግሮናል፡፡ ሳይገባን ዕውቀት አጥፍቶናል፡፡ ሳይገባን አጋንንት ቀድሞናል፡፡ ሳይገባን መኖር አላወቅንበትም፡፡ ሳይገባን ሌሎችን ጎድተናል፡፡ ሰድበናል፣ አሸማቀናል፣ አዋርደናል፣ ደብድበናል፣ አሰቃይተናል፣ አሰድደናል፣ አስርበናል፣ አስጠምተናል፣ ፍቅር ከልክለናል፣ ምሕረትን አጨናግፈናል፣ በጨለማ ጭነን ሰደናል፣ አፈናቅለናል፣ ሕጻናትን አርደናል፣ ሴቶችን እናቶችን አስለቅሰናል፡፡ እስኪ ተናገሩ በምድሪቱ ሳይገባን ምን ያላደረግነው አለ? ሕይወታችንን ቆም ብለን ማየት ተስኖን፤ ሳይገባን እያልን በውጤቱ እየማሰንን፤ መንስኤውን አጣነው፡፡ ሳይገባኝ ከዲያቢሎስ ክስ አያስጥልም፡፡ ቀድሞውኑ እንዳይገባህ ነው የሚታገልህ፡፡ ሳይገባኝ ካልክ ውስጥህ የተደበቀው አጋንንት ከ'7 ዓመታት በኋላ ዓይንህ ላይ ይቀመጥና ታስተላልፈዋለህ፡፡ ቡዳ ትሆናለህ፡፡ የገዛ ልጅህን ትበላዋለህ፡፡ የገዛ ወዳጆችህን ትለክፋቸዋለህ፡፡
እኔ ምቀኛ አይደለሁም፣ ጠንቋይ ጋር አልሄድም፣ ስለ መተት አላውቅም አንተን አያስጥልህም፡፡ ምቀኛ ካልሆንክ የሚመቀኝብህ አለ፡፡ ጠንቋይ ጋር በህልምህም ሄደህ ባታውቅ፤ የቄስ ዘር ቢኖርክ ጠንቋይ ጋር የሄደው ሰላምህን ይፈልገውና ይረብሽሃል፡፡ መተትን ባታውቅ መተተኛ ያውቅሃል፡፡ ሰይጣን ላይ አልደርስ የት አውቄው አይሰራም፡፡ ሳታየውና ሳትሰማው የሚገባ ጠላት ልብህ ውስጥ ልብ ከመሆን ያንተ አለማውቅ ምን ያግደዋል?
አትሞኙ፡፡ እናንተ ያገኛችሁትን ዕድል ብዙዎች ተመኝተው አጥተውታል፡፡ እናንተ ያላችሁን ጊዜ ብዙዎች ደም እንባ አልቅሰው አላገኙትም፡፡ እናንተ የሚሰጣችሁ መረጃ ለሌላ ለሚገባው ቢደርስ ምን እንደሚያደርገው የቸገረው ብቻ ያውቀዋል፡፡

Пікірлер: 749

  • @besratbefekadu3018
    @besratbefekadu30183 жыл бұрын

    ልመሰክር እፈልጋለሁ የመምህር ግርማ vido እቤት እያየሁ 59,000 አጋንንትን ነን ብለው ተጋልጠውልኝ 49,996 አጋንንት ተሸኝተዉልኝ 4ቱ ቀርተው በዘብር ገብርኤል የተሸኙልኝ መሆኑን ልመሰክር እወዳለሁ

  • @user-ho6px5lg4v

    @user-ho6px5lg4v

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekedesmulugeta2888

    @mekedesmulugeta2888

    3 жыл бұрын

    Fetri yemesegen

  • @dastadasta851

    @dastadasta851

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችንእግዚብሔር ይመስገን

  • @tihutlemmakebede3549

    @tihutlemmakebede3549

    3 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aldayantwalij3047

    @aldayantwalij3047

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለክ ወንድም እኔም ቪዲዩ አቸውን እያየው ሰላሳ ሺ ወቶልኛል ግን አሁን አንድ ቀርቶ እያስቸከረኝ ነው አንተን የረዳ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ይርዳኝ ።

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij80863 жыл бұрын

    የአባታችን ፈዉስ በያለንበት ቦታ ደርሶ የተጨነቅን የተጠበብን ሁሉ ይወገድልን ሀገራችንን ሰላም ያወርድልን

  • @user-cl7rg5bp2f

    @user-cl7rg5bp2f

    3 жыл бұрын

    ኣሜን/3

  • @gideygebrehans6189

    @gideygebrehans6189

    Ай бұрын

    ኣሜን

  • @user-fp9qi5ox3f
    @user-fp9qi5ox3f3 жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ ግን የነሡ ፕሮግራም ቆየሁ በመከታተር በጣም ብዙወቹ ነፃ ስለወጡ አስደስቶኛል አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት

  • @amenkui5558
    @amenkui55583 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ቃልህ በልቤ ይታተም በመንግስትህ በመጣሀም ግዜ አስበኝ አትተወኝ አምላኬ ሆይ አቤቱ ለመፈወስም አብቃኝ

  • @user-dd3lz6pn3r

    @user-dd3lz6pn3r

    3 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    መማህርዬ ስዉ አርጉን እንኳን ከፈጣር ይስታርቀ አደልም መንገደ ይስየ ይመስገነል ኑርልን

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    እልልል ተመስገን ስጡንመንፈስቱን መማህርዬ

  • @hiwot9827

    @hiwot9827

    3 жыл бұрын

    Amen🙏

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሄ ቀን ናፈቀኝ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @sassasr8682
    @sassasr86823 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኔንም ከስራቴ ይፍታኝ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት !

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልል

  • @user-st8ki8vt4x

    @user-st8ki8vt4x

    3 жыл бұрын

    አባት እረዘም ያለ እድሜ ይስጠዎት በበረከት በበረድኦተዎት በፍቅር በሰላም በጤና በመንፈስ ቅዱስ ከቤቴ ይግቡ አምላክ ቅርብ ሩቅ አይልምና ጤና ይስጡኝ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቀወት

  • @sarad925
    @sarad9253 жыл бұрын

    መምህር ግርማን የሰጠን ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ክብሩ ይስፍሕ

  • @meskremdagem5018
    @meskremdagem50183 жыл бұрын

    በዚህ video ላይ ይህ የመጀመሪያ ኮመንቴ ነው። መጣጥፎችህ እየጣፈጡና ዘውግ ይዘው መምጣታቸውን እያየሁ ነው። ልክ እንደ አባትህ የኤልያስን ለኤልሳ እንደሰጠ በእጥፍ ይጨምር ዘንድ ምኞቴ ታላቅ ሆነ። ይበል የመለኮት ሀይል!

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij90653 жыл бұрын

    አባን ያቆይልን እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅልብ ውይ እናት ሀገር ኢትዮጵያ እመለሳለሁ የመጀመሬያው እቅደ ንስሀ ገብች አባጋር ሄጁ ከነቤተሰቦች መፈወስ ነው እግዚአብሔር ለዝህ ያብቃኛ

  • @LOVE-uq4jg

    @LOVE-uq4jg

    3 жыл бұрын

    እሜን እኔም

  • @khaliiid5552
    @khaliiid55523 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኛንም በምረት ይጎብኝን

  • @hanatesfaye2536

    @hanatesfaye2536

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @idhdhididj4219

    @idhdhididj4219

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኝንም በምረት ይጎበኝን

  • @fekertaethiopia9015

    @fekertaethiopia9015

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekideehtiyopa1844

    @mekideehtiyopa1844

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wr4zo3wd1v
    @user-wr4zo3wd1v3 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ የአለም አባት በፀሎትወ ያስቡን ወሏይቷ እመአምላክ ድንግል ማርያም እኛንም ለዚህ ፈውስ ታብቃን

  • @sosinatadesse8452

    @sosinatadesse8452

    3 жыл бұрын

    እባክህ የምናገኝበትን መንገድ ካለ ልጄ ታማብኝ ነው የልጂ ነገር ሆነብኝ ስለ እመብርሃን ብለህ አዲስ አበባ ነኝ 0913959449ነው

  • @user-do2dx2og1k

    @user-do2dx2og1k

    3 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ 1000 ዓመት ንሩሉን እኛም በሰላም ወደ ሃገራችን ገብተን እንዴ ናገኛቹ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ለሃገራችን ደም ሰላም ይልአከልኝ በኛ ሰይሆን በናንተ አባታችን ፀሎት ብሎ ምህረቱ ይላኣከልን👏👏👏

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68323 жыл бұрын

    እድምና ጤና ለአባታችን ይስጥልን ፈጣር እኛም የምንፈወስበት ቀን ያቅርብልን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @yaredhailu6793
    @yaredhailu67933 жыл бұрын

    ወንድማችን አንተም በርትእተክ እንደ አባትህ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንድትሆን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @martamarta3690
    @martamarta36903 жыл бұрын

    እኔ አንዲት ውዳቂ ትል ነኝ መሰልጠንና መሰይጠን የተደባለቀብኝ ደካማ ፍጡር ምንም የምልበት አንዴበት የለኝም ግን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ከኔ እድሜላይ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርሎት ምክንያቱም እርሶ ለዝች ምድር ያስፈልጎታል ከኔም ጭምር ህዝቡ በአጋንንት እስራት ስር ነው ግን ቢገባን እግዚአብሔር እርሶን ልኮልናል አይገባንም እንጂ ግን ከምንም በላይ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይሰጥልን ጠላታችንን እደት እደምንዋጋ መገዱን አሳይተውናል

  • @ississ7287
    @ississ72873 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታየ የኔንም ቤተሰቦች ፈዉስልኝ መላዉ የፍቶብናልና አንተ ጎምኝን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @nataniyemagellgelote4391

    @nataniyemagellgelote4391

    3 жыл бұрын

    Attifruu kafirachaa natsa hunu Enante massqaluun yeteshkamachu qan new yeddanachuu qalun immanuu

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ባታችን በድሜ በፀጋያኑርልን አሜን በረከትዎ ይድረሰን

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    አይ አባታችን እረ ሰው አይገባውም ኑሩልን የኔ አባት እድሜ ለርሦ ብቻ ተመኘሁ የኛ ሃዋርያ እኔ ገና ሳይወት ምን እደምል ቃላት ያጥረኛል።

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya12163 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ፍቀድህ ሆኖ እኔም ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቤን እነ እራሴ ከ እረኩስን መንፈስት እፋወስ ዘንድ ፍቀድ ይሁን😭👏 ወንድማችን ዲያቆን ኃይለ ማለኮት እግዚአብሔር ፀገውን የብዛል አንተን አበትህን ፈጣር ይጠብቃቹ

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    Жыл бұрын

    አባን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    Жыл бұрын

    እባ እግዛቤር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጣልን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa7683 жыл бұрын

    ህዝቤ ውቅት ከማጣቱ ጠፍቷአል ያለ ፈጣሪ ለዚህነው አምላኬ አባታችን ጠብቅልን ኑርልን አንድቀን ተስፋ አለይ እደማገኝው አባቴን

  • @melatyaresemaleji9736
    @melatyaresemaleji97362 жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ ለኔም ለቤተሠቦቼ ይድረስ በረከቶ ይድረሰን አባታችን አቤት አለም በሰይጣን ተይዘን እኮ ነዉ ያለን አባታችን የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን ይብዙልን በወነት የድሃ አባት የተናቁት አባት በዉነት እድሜወን ያርዝምልን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s3 жыл бұрын

    ጌታ ኦይ አስበን ገራ ለገባን ውሉ ወደመንገድክ አስገባን አበረታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይኤንን ያረጋ አጋዝተ አለም ስላሴ ክብሩን ይውሰድ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን አባቴ ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ፈጣሪ ይስጥልኝ እኔ ኖሬ አልጠቅምም እርሶ ግን ብዙ የታመመ እና የተጨነቀ ነፍስ ያድናሉ

  • @user-bs7xh9lc8f
    @user-bs7xh9lc8f3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታየ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰል አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥል ።።።።አሜንንንን።።።።።።።።።።።።።

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 Жыл бұрын

    ቀሲስ ኃ/መለኮት የአባትህ የአባትችን መምህር ግርማ መንፈስ እንደ ኤልያስ በአንተ ላይ እንደ ኤልሳ ሰባት እጥፍ ይሁንና እንፈወስ በአባትህ ተባረክ ተመረቅ አደራክን አምላክ እንዲሰጥክ ለምን

  • @besthuawei414
    @besthuawei4143 жыл бұрын

    የኛ ፈውሣችን አባታችን መላከመንክራት በረከትዎ ይደርብን የኢትዮጵያ እንቁ በረከትዎ አይለየን አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-jb7lh2co9t
    @user-jb7lh2co9t3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-rj4uy2xo8o
    @user-rj4uy2xo8o6 ай бұрын

    አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏 ለኝም በረከቶት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Жыл бұрын

    በእውነት ለናተ የደረሰ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይድረስልን አባታችን በድሜ በጤና ያድልልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Жыл бұрын

    አቱጌታዬ አግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏👏👏👏

  • @temsaletnebyu6363
    @temsaletnebyu63633 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጠወት!!!

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u3 жыл бұрын

    ይገርማል በእውነት ምን ያህል እንደተያዝን ግን ያሳዝናል የደረስበት ነው እምያቀው ስው ግን አሁንም አልነቃም በእውነት አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር የዘመናችን ሀዋርያ ናቸው ላወቀበት እኔ እድሜ ልኬ አንዴ ህክምና አንዴ ምኑ ምኑ ተዘብርቆብኝ ያነርኩ ስው ነኝ እድሜ ለአባታችን መፍትሄው መንገድ ላስዩን አሁንማ ነቅቼሎሁ ራሳችን እንፈትሽ አደራ

  • @fikiremariam3478
    @fikiremariam34783 жыл бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን አባታቺን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔንም ሀጢያተኛዋን በፀሎት ያስቡኝ ወለተሰንበት እባላለሁ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab80473 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል እርሶን ያቆይልን በረሶ የስት ሰው ነፍስ ደነች አባ ከስደት መልስ በእርሶ እጅ እባረክ ዘንድ በየሱስክርስቶስ ፍቃድ ይሁንልኝ በፀሎቱህ የሰቡን አሜንን አሜንንን አሜንን

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አባዬ ኑርልን ወድማቸን ኑርልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የድንግልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት

  • @dareen7588

    @dareen7588

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አባት ፀጉዩ ይብዘሐልኩም

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    በአባታችን ላይ አድሮ የሚፈውስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልኝ ለተፈወሳቹ በርቱ አይዛቹ እንኳን ለቅዱስት ስላሴ ወራዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን 😥 ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g8 күн бұрын

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦች እርኩስ መናፍስት ከእኛ ይራቁ

  • @user-qs7jq2er4o
    @user-qs7jq2er4o3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኛንም ለዝህ አብቃኝ ፀወጋን ኣጋንንት ኣጥፋልን ከጋንን ሰውርን የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ አባታችን በዕድሜና በጤና ያቆየልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @tihitnawondesn8778
    @tihitnawondesn877810 ай бұрын

    እርሶን ያገኝ ሰው እራሱ የታደለ ነው አባቴ እድሜውን ያርዝምልን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e3 жыл бұрын

    ሟርተኞች ድግምተኞች እባካችሁ ንስሀ ግቡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 😍

  • @yabsratesfa9442
    @yabsratesfa94423 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ለአባታችን እድሜና ጸጋ ያብዛላቸው ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እባካችሁ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ ዱባይ ውስጥ መፅሃፍቅዱስ እና መቁጠሪያ የማገኝበት ቦታ እምታውቁ ካላችሁ አመልክቱኝ ስለ አማላጅቷ ብላችሁ.......!!!

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam5543 жыл бұрын

    አባቴ እድሜዎትን ያርዝመው የኔ የቤተሰቤ እንቆቅልሽ አንድ ቀን በእርሶእደሚፈታ አምናለው ስላሴ አባቴ ፍቃቻው ይሁን

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t3 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔ በሰዋገር ሳውዲ ስታመት ትሰራ ትሰራ እህንን ትምህርት ተጀመሩክ ጀምሮ በጣም በረከት አግቻለሁ በዛውም ልናየው የሚገባ የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ግቡና ተከታተሉት

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የስጠን አምላክ አባዬ በጸሎት አስብኝ ስድተኛዋን

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ መገድህን አሳየን 😭😭😭🤲 አባታችን አባግርማ ወድሙ ሽሽሽሽሽ አመት ይኑሩልን ለኛም ማስተዋልን ስጠን

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣማልክ ይመስገን ስማ ለልጅ ልጅ የምጠራ እናታችን ድንግል ማርያም ምስጋና ለስማ ይሁንና እስዋ በእባዋ በፆሎትዋ ታስበን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia55233 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን። አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x18 күн бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray86823 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ይሄ ቀን ናፈቀኝ ለእናንተ የደረሰውን አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን ወንድማችን ዲያቆን ኃይለ መለኮት ግርማ አንተም እንደ አባታችን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያሳድርልህ( ይደርብህ) የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @medihintadese7390
    @medihintadese73903 жыл бұрын

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq4sv6fy5e

    @user-dq4sv6fy5e

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    3 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን

  • @gsvsjsndn6992

    @gsvsjsndn6992

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @dareen7588

    @dareen7588

    3 жыл бұрын

    ዕዲመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ

  • @woldutiblez7239
    @woldutiblez72393 жыл бұрын

    እልልል ተመስገን ፈጣሪ እድሜና ጤና ላባታችን ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @hsajoo8148

    @hsajoo8148

    3 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x3 жыл бұрын

    አባዬ የኔ ስስት መች ይሆን በአካል የማገኝዎት ልዳን አልልም ይቅርብኝ ብቻ በአካል አግኝቸዎት እግርዎ ስር ወድቄ እግርዎን ስሜ በእጅዎ ልባረክ ብቻ አቤት ይሄ ምኞቴ ምኞት ብቻ ሁኖ እንዳይቀርብኝ እግዚአብሔር ያሳካልኝ እንዴት እንደምዎድዎት የምታቅ ወላድተ አምላክ ትርዳኝና ላግኝዎት ወንድማችን ሀይለ መለኮት እባክዎን እንደዚህ ያልወጡ ቪድዮዎችን በየግዜው ያውጡልን እንዳያቋርጡ አደራ እላለሁ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    ወይኒ አኔማ አረብ ሃገር ሆኘ ቅዱስ ቁርባን ናፈቀኝለናንተ የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን ኑሩሉን አባ 👏

  • @appapk5408
    @appapk54083 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው የሚሳነው የለም

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu15083 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን እድሜ ይስጦት በረከቶት ይደርብን በቤታችን⛪️ ልዑል እግዚአብሔር ኤፍታህ ተከፍት እንድንባል በፀሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን🕯

  • @misrakgirma9721
    @misrakgirma97213 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን። በመንፈሳዊ በአባታችን እና በወላጅ አባትህ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙዎቻችን ከጨለማ ወደ ብርሃን ተመልሰናል። አባታችንን እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን። እግዚአብሔር ይመስገን፤ ዲያቆን በርታ። እናመሰግናለን።

  • @nigusemengitsu1899
    @nigusemengitsu18993 жыл бұрын

    ያባትህን በረከት ያሳድርብህ ሁሌም የምትለቅልን ድንቅ መልዕክት ራሳችንን ይበልጥ እንድናይና መልካምነትን እንድላበስ የሚያድርግ ነው ።ከማን ጋር የዋለ!

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ስንቱ ትይዟል “ዓይኖችህም ከሚያዩት የተነሣ ዕብድ ትሆናለህ።” ዘዳ 28፥34 😪😥 ኧረ ከሰውነት ወርደን አውሬ ሆነናል ኧረ ጌታ ሆይ 😪😥😥😥ናልን

  • @user-ki6zg1yi4p

    @user-ki6zg1yi4p

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልአባዬሺአመትኑሩልንእድሜናጤናይስጥልን

  • @ydenekugete7954

    @ydenekugete7954

    3 жыл бұрын

    እየስሱ ያድና

  • @ayehudesalegn6865
    @ayehudesalegn68653 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ዘላለም ኑሩልን

  • @mekedesmekoya4875
    @mekedesmekoya48753 жыл бұрын

    እግዚሀብሄር ሆይ እኔንም ከሥራቴ እድፈታ እርዳኝ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g3 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎ እኔንም በፀሎትህ አስቡኝ እህተ ሚካኤል በረከቶዎ ይደርብኝ

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u3 жыл бұрын

    እግዚያአብሄር አምላክ ለናተ የደርሰ በርከት እኔንም ይድርሰኝ አባዬ እድሜና ጤና ዬስጥልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላካችን ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታቀው ክፉ መንፈስ ሰውርን😭😭😭😭አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n3 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚያቢሄር ይመሰገን አባቴ በረከቶ ይደረብን

  • @Eminetn
    @Eminetn3 жыл бұрын

    አባታችን የእድሜ ባለፀጋ ይሁኑልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት አባቴ አምላክ ፍቃዱ በሆነ ጊዜ እኔም እንደማገኘወት ተስፋ አለኝ

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e3 жыл бұрын

    እቤቱ እምላክይ ሆይ ከምዱኑት እሪገኝ ለናተ የሰማ እምላክ ለኛም በስደት እገር ያለነው ይድረስልን

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s2 жыл бұрын

    እመብረሀን እኔን መቼ ነው ከስራቴ የምትፍችኝ እር ወገን ፅልዩልኝ🙏🙏 በስው ሀገረ ፈተነየ በዛ በለቅሱ አይኔ አለቀ እስኪ ፅልዩልኝ 😥😥🙏🙏🙏

  • @cellphone5055
    @cellphone50553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታች እድሜና ጤና ይስጦዎት እኔም ለመዳን ያብቃኝ ያቆይልኝ

  • @mezgebmosse4490
    @mezgebmosse4490 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ፍቃድህ ይሁንልኝ በቤተሰቦቸ የገባውን ሰይጣን ሲኦል አስገባቸው።

  • @daniyemuziqaafanaoromi6618
    @daniyemuziqaafanaoromi66183 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ የአባታችን በርከት ከሁላችን ጋራ ይደር ፣አባታችን ለዘለአለም የንርልን ፈጣርይ ፀጋውንይብዛለት አሜን አሜን አሜን

  • @batyjake6167
    @batyjake6167 Жыл бұрын

    የኔ ልዩ ድንቅ አባት እድሜዎት ይርዘም

  • @mulualim7948
    @mulualim79483 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሕር ይመስገን እርሱን ሰላግኝን 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r3 жыл бұрын

    እርጅም እድሜ ላባታችን ይሁን። ።ሀይለ መለኮት ጊርማ .እኔ አገር ስገባ ከስደት መልስ አተን ማየት እፈልጋለሁ .ኑርልኝ ወድሜ

  • @user-me9wc4op6f
    @user-me9wc4op6f2 жыл бұрын

    ኣባታችን ኑሩልን እንካን ደናመጡልን የኛ ኣባት ስወዳችሁ ኑሩልንንን

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f3 жыл бұрын

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን፫ አቤቱ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱሱ ክርሰቶስ ሆይ ሀግራችንን ሰላም ፍቅር አድርግልን 😭 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን 👏👏👏👏

  • @gsvsjsndn6992

    @gsvsjsndn6992

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-uj7md7hr5x
    @user-uj7md7hr5x11 ай бұрын

    አባታችን እ/ር ፀጋውን ያብዛሎ ..!!

  • @user-zt1yc6nf8o
    @user-zt1yc6nf8o3 жыл бұрын

    አባታችን እስከዘላለም ያኑርልን እርሶን የሠጠን አምላክ ምስጋና ይድረሠው ጠላቶትን ከእግሮ ስር ይጣልልን አሜን

  • @chfhh1472
    @chfhh14723 жыл бұрын

    እናተን የሰማ አምላከ እስራኤል እኛንም ይስማን አባታችን እድሜና ጤን ከነ ሙሉ ቤተሰቦት ያድልልን

  • @alembedane9001
    @alembedane90013 жыл бұрын

    እባካችሁ አባታችን የት እንደሚያገለግሉ የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @alembedane9001

    @alembedane9001

    3 жыл бұрын

    @kdjgod hjgjd አመስግናለው

  • @Eyob797
    @Eyob7973 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ አባት

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne59423 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ. እርዳን. እንድው ወገኖች. የአባታችንን መገኛ. እርዱን. ወገኖች. ታመውብኛል. የእህቴ ልጅ. ወንድሜ. እናቴ. ታመውብኛ በክፉ መንፈስ ተይዘው ስላም የለም ከቤታችን. እርዱን የት ቦታ ፈውስ እንድሚስጡ. ንገሩኝ.

  • @user-es9dq8mr3w

    @user-es9dq8mr3w

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማረልክ ውንዴሜ

  • @user-ei7bd4ql8v
    @user-ei7bd4ql8v3 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እዉነት ነዉ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-bb9qs8kp3f
    @user-bb9qs8kp3f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም አምላከ ቅዱሳን ይርዳን በረከታችሁ ይድረሰን አባዬ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቃን እያላችሁ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @sjsj4853
    @sjsj48533 жыл бұрын

    አባዮ ህይወቴ ለኛም ብመንፈሰ ድረሱልኝ ወለተ ፅረቃን እያሉ ብፅሎተ ያሱቡኝ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa41873 жыл бұрын

    አባታችንን እርጅም እድሜና ጤና ያድልል አሜን አቤቱ እኔንም ከታሰርኩበት ፍታኝ የሰራዊት ጌታ

  • @user-lx6uw4zk5n
    @user-lx6uw4zk5n3 жыл бұрын

    እድሜ ለአባታችን ከጤና ጋር ይውን ወንድም አንተም ትልቅ እድሜ ይውንላቹ

  • @tijilove5671
    @tijilove56713 жыл бұрын

    እኔን ከነቤተሰቦቼ ከስራታችን ይፍታን ስለቅዱሳን ስለ ሰማእታት ብለህ አምላኬ ሆይ

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭 አባታችን ረጀም እድሜና ጤና ይሰጦት አሜን አሜን አሜን

  • @user-fo8xo9mn9r
    @user-fo8xo9mn9r3 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛ መዳን ብሎ እኝህን አባት የሰጠን እህህህህህህህህ አባዬ እኔንም በጸሎትዎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብለው ከነቤተሰቦቼ በቤተሰቤላይ ያለው መንፈስ እድላቀቅልኝ አትርሱኝ አባቴ ጨልሞብኛል

  • @teejaay585
    @teejaay5853 жыл бұрын

    በመጀመርያ ለሉእል እግዛብሄር ምሥጋና ይግባው አባታችን እንቁ የሆኑት መምህር ግርማ ድንግል ማርያም ትክተሎት የእግዛብሄር ታዛዥ ፍጣሪ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ አሜን(3)

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ለውድ አባታችን እግዚአብሔር እኒን ለዓለም አባት የሆኑት ለነፍስ ደራሽ አባታችን ጤና ጋር ያቆይልን በእውነት አባቴ እመብርሀን ታቆይልን አምላኬ ፈቅዶ መቼ ይሆን የማገኞት አባቴ ⛪⛪⛪💞

  • @user-fk8mo5wg7l
    @user-fk8mo5wg7l3 жыл бұрын

    አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @user-bf5bd9lz7v
    @user-bf5bd9lz7v3 жыл бұрын

    የእውነት አባታችን ፀጋውን እድሜዎትን ጨምሮ ይስጥልን ሌላ ምን እላለሁ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ በእውነት ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን ባለሁበት የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ አባታችን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw35853 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በረከተወት ይደርብን አባቴ ወንድሞቸን በፀሎተወት ያሥቡልኝ ገብረመሥቀል እና ገብረሄወት በለው አመብርሃን የማቱሣላን እድሜ ታድልልን ቃለህወት ያሠማልን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን አቤት የሰው ልጅ ከንቱ ለአባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ❤️ አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏 ሀይለመሉኮት ቸሩ እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሁሉን ቤተሰብ♥️ሰላማችህ ይብዛ

  • @danboy2425
    @danboy2425 Жыл бұрын

    ኣባቴ መምህር እድሜዎን ያርዝምልን

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሴጥልን ❤

Келесі