አሜሪካ ለ16 አመት ባል እና ሚስት ላይ ሆኖ ሰርተው ብር እንዳይዙ በምክንያት የሚያጠፋባቸው መንፈስ

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በሰው ልጆች እና በክፋት መናፍስት መካከል ያለውን ምድራዊ ጦርነት፤ ሁሉም የዲያቢሎስ ሠራዊቶች ጠንቅቀው አውቀው የአዳም ዘርን በጠቅላላ ለማጥፋት ሥራ ከጀመሩ አያሌ ዘመናት ተቆጥሮዋል፡፡ እጅግ በበዛ ቁጥር የተገኙ የሰው ልጆች ግን ታዲያ ስለዚህ የሕይወት ዘመን ጦርነት ገና መረጃው የላቸውም፡፡ ይሄን የመጋደል ውጊያ መረጃ ያጡ ሰዎች ሁሉ መቶ በመቶ በመጥፊያው መንገድ ላይ ኑሮአቸውን ይመሩት ዘንድ ሳያውቁት በሚያጠቃቸው ጠላት ይገደዳሉ፡፡ በትንቢተ ሆሴዕ 4፥6 ላይ "ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአልና" የሚለው ቃል የሚጠቁመው፤ የመናፍስትን ውጊያ ባለማወቅና የአምልኮትን ትምህርት ባለማግኘት ምክንያት ስለሚከተለው የሰው ልጆ መጥፋት ነው፡፡
"ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአልና" የሚል ቃል ካለ፤ "ሕዝቤ እውቀቱ ከማግኘቱ የተነሣ ተርፎዋል" የሚለው መልእክት ከጀርባ ይኖር ዘንድ ግድ ነው፡፡ ለዚህ ነው ዲያቢሎስ የሰው ልጆች ስለመናፍስት ውጊያ እንዳይማሩና ስለ ጥፋት አሠራሩ በጥልቀት እንዳያውቁ እጅግ በጣም በከፍተኛ ሁኔታ አጥብቆ የሚታገለው፡፡ በየሰዉ ውስጥ አድፍጠው ያሉት የጽልመት መናፍስት ተሰብስበው "በጣም የምትጠሉት ቀን የትኛው ነው?" ቢባሉ፤ ሁሉም በአንድነት "ስለኛ ያወቁ ቀን" እንደሚሉ እርግጥ ነው፡፡

Пікірлер: 469

  • @judio5511
    @judio55113 жыл бұрын

    ዳቆን ሀይለመለኮት ሕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏

  • @user-xg3ib3qw4e

    @user-xg3ib3qw4e

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥወት አባየ ያገልግሎት ዘመንወትን አርዝምልን አልቀናል እግዚኦ እግዚአብሔር ምህረትህን ላክልን

  • @marjanaaynadam2668

    @marjanaaynadam2668

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @BabyDoll-fb4iz

    @BabyDoll-fb4iz

    3 жыл бұрын

    @@user-xg3ib3qw4e አሜን፫🙏🙏🙏

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @muhidinkeaaa2907

    @muhidinkeaaa2907

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube77223 жыл бұрын

    ዛሬ የመጀመርያነኝ ላይክ አድርጉኝእስኪ ያባቴ ፍሬወች. እኔ ማርያምን በጃቸው በያዙት መስቀል ተሳልሜ ተባርኬ ብሞትምአይቆጨኝ ➕

  • @ghennetminnella2669

    @ghennetminnella2669

    3 жыл бұрын

    Memhr Grama Wendmu Edmena Tena Ystln Egzabiher Ymesghen Amen Amen Amen ⚘⚘⚘

  • @marjanaaynadam2668

    @marjanaaynadam2668

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የኔም ምኞት ነዉ ለአባታችን እረጆም እድሜ ይስጥልን

  • @user-tp2ig4mq1t

    @user-tp2ig4mq1t

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @BabyDoll-fb4iz

    @BabyDoll-fb4iz

    3 жыл бұрын

    አሜን ፫🙏🙏🙏አይኒ ሁላችንንም ያብቃን

  • @ayinalemyoutube7722

    @ayinalemyoutube7722

    3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ያባቶቻችንንእድሜይስጥልን ለዚህ ለጠፋው ትውልድ ያስፈልጋሉና እድሜይስጥልን

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s3 жыл бұрын

    ዲስክ ላይክ የምታደርጉ ማን ተመልከቱ አላችሁ ሲጀመር የድንግል ማርያምልጅ ልቦና ይስጣችሑ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወምድማችን ለአባታችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጸጋውን ከዚህም በላይ ያድልልን አሜን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @abrashkasahun6389
    @abrashkasahun63893 жыл бұрын

    አባ ግርማ እኔ እርሶን አጊንቼ ከሞት ደስይለኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች

  • @yodittube11
    @yodittube113 жыл бұрын

    የአለም ጠላት ተዋጊ ጀግና አባታችን ሺ አመት ያኑርልን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @a.m5875
    @a.m58753 жыл бұрын

    መምህር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን። በረከትወ ይደርብን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @aster696
    @aster6963 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ይሄን ታአምር ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @rahelmamo6197

    @rahelmamo6197

    3 жыл бұрын

    Amne Amne Amne

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f3 жыл бұрын

    እኛ እኮ ተይዘናል 😭😭አቤቱ በምህረትህ በቸርነትህ አሥበን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን👏✝️⛪️

  • @sitousitou6357

    @sitousitou6357

    3 жыл бұрын

    አባታችንን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልንአቤቱ ፈጣሪ ሆይ ኤሄን እርኩሥ መፈሥ በሥምህ ገፅ ፅልን

  • @sitousitou6357

    @sitousitou6357

    3 жыл бұрын

    የባታችን እረዴት በረከት ይደርብን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    @@sitousitou6357 በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f3 жыл бұрын

    የፅናፅሉ ድምፅ ባያልቅ መግቢያው ላይ ያለው ስሰማው ጭልጥ በሀሳቤ ወደ አገር ቤት እሔዳለሁ እንደኔ ናቹ የፅናፅሉን ስትሰሙ ሆድ የሚብሳቹ ሆድ ይብሰኛል

  • @user-eb6nh3yj8g

    @user-eb6nh3yj8g

    3 жыл бұрын

    የምርቴ መዝሙር ነው እኔ እራሱ በጣም ነው የወደድኩት

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    @@user-eb6nh3yj8g በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @user-oe4on4qo4b

    @user-oe4on4qo4b

    3 жыл бұрын

    @@user-eb6nh3yj8g መዝሙር የተለቀቀዉ ዩቱቢ ምንድነዉ እምለዉ ሱሙ ነገርኝ በማርያም

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s3 жыл бұрын

    እኮን ደና መጣህ ወንድማችን ለአባየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 жыл бұрын

    አባታችን የድሃዎችን የተቸገሩትን እንባ የሚያብሱት አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @user-rp9lv5gj7j
    @user-rp9lv5gj7j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጣም ይውደናል እኛ እድለኞችነን በጣም እግዚአብሔር እደነአቡነተክለሃይማኖ ያሉ አባቶች ሰቶናል ውገኔ ተጠቀም ከምታቃላፋ መቶእዳይወስድህ ያክፉ መከራ. በተለይ እሚያደፍጠውን መቀጥቀጥ ነው ንቁ በማለዳ እባካችሁ ግዜውን በዋዛበፈዛዛ አንጨርስ አባቴ ኑሩልኝ እኔጋም ያደፈጠ አለ እዠልጣለሁ በደቡ ታስሮ አል ግን አልደከመም ገና በፀሎት አስቡኝ

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36383 жыл бұрын

    እወይ ይህ ይህ የእኔ ህይወት ነው አንድ ነገር ልገዛ ብዙ ልብስ ስብስቤ እመለሳለሁ ቤት ከገባሁ በኃላ ያስጠላኛል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ምን እንደምል አላውቅም የእኔ የደካማዋን እድሜ ይስጦት ምናባቴ ሌላ እላለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ አባ ምናለ የወርቅ ካባ ባለብሶ የእርሶ ሽልማት በስማይ ነው እኛ ታስረናል ተይዘናል

  • @solnetu1260
    @solnetu12603 жыл бұрын

    አቤት መታደል ለዚህ ክብር እበቃ የሆን አምላኬ ማረኝ

  • @adislasti4907

    @adislasti4907

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet89723 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ እኔንም በምህረትህ በቸርነትህ ጎብኝኝ ተጨንቃአለሁ አባታችንን በእድሜ በጤናያቆይልን ....

  • @mojanigus7388
    @mojanigus73883 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጦት እግዚብሄር አምላክ የተጨነቀ የተያዘ ሰው ነው ኣኣርሶን የሚያውቀው......

  • @meseretmartin7304
    @meseretmartin73043 жыл бұрын

    አባ ረጅም እድሜ ይስጦት በረከቶት ይደርብን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne59423 жыл бұрын

    አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ. መች ይሆን የኔስ ቀን. ፈጣሪየ. እድሜዎትን ጭምሮ ይስጥልኝ. እኛም ለዚህ ፍውስ እሚያብቃን ያድርግን. የስይጣን መጫወቻ ሁነናል ልጆችህ

  • @hanateshome8199
    @hanateshome81993 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን የብዙዎች እንባን አበሱ የታሰረዉን ፈቱ በቢዶዮ ብቅ ሲሉ ሰይጣን ይርዳል የአለም አባት ፀጋዉን ያብዛላቸዉ

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን ፫

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j3 жыл бұрын

    ብዙ ተምረንበታል በርስዎ ላይ አድሮ ለፈወሰን ላስተማረን ላነቃን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን በምህረተህ ጎብኝን እኛኮ ተይዘናል አባትሆይ ምህረትህንላክልን ለአባታችን እድሚናጤናዉን ፍጣሪ ይስጦት

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመኖት ይባረህ ኣባየ በስደት ያለነው ፀልይሉኝ ሰው እያለቀ ነው

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij38863 жыл бұрын

    ምናለ ለነዝህ ሁሉ የምደርስ እግዚአብሔር ለኔ ቤተሰቦች ብደርስ ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ ለአባታችንም እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88463 жыл бұрын

    አግዚአቢሔር ይመስገን የህን ፈውስ ለመሳየት ያበቃኝ አንደኔ በደልና ሃጥያት ሳይሆን አንደ ቸርነቱ ለነሱ የደረሰ ገብርኤል ለአኛንም ስደቶኞች ይድርስልን አባታችን ናሃይለ መለኮት። አግዚአቢሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥልን💒

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ ታምር ነው አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባረክልን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @belenshchannelbelensh8651
    @belenshchannelbelensh86513 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ለነሱ የደርሰው ቅዱስ ገብርኤል የኛንም ካታሰርነው ሳይጣን ይፍታን

  • @genethenok2851

    @genethenok2851

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @tigstmola4189

    @tigstmola4189

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @enyewtesfaye9331

    @enyewtesfaye9331

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @lemlemhabtom5031

    @lemlemhabtom5031

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @eyerusa1161

    @eyerusa1161

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን አገሬ ገብቼ በአታችን መስቀል መባረክ ፈልጋለሁ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች አፀደ ማረያም ብላቹህ አመሰግናለሁ

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa32733 жыл бұрын

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥሆት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын

    ስናሳዝን እኛስ እንዳው አይይይይይይይ ጌታ ሆይ እንደኔ በዚህ ክፉ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩ ክርስቲያኖችን አስባቸዉ ማንም ሳይጮህ ዉሎ የሚያድር የለም ሰላም ከእኛ ቤት ርቃለች እባክህ ጌታ ሆይ ወደ እኛ ና

  • @abosavela801
    @abosavela8013 жыл бұрын

    ኣባታችን ስደተኛ ነን እና በፆሎታቹ ኣስቡን እግዚኣብሔር ካለው ሃገራችን ተመልሰን ፈውስ እንድናገኝ እንማፀናለን ለ ወንድማችን ድያቆን ሃይለመሎኮት መምህር ግርማ ደሞ ክብር ይስጥህ

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የነፍስም የስጋም ታሪክ የሚቀይር የድንግል ማርያም ልጅ ባባታችን ላይ አድረህ የምሰራው ድንቅ ስራ እውነት ነው የተማረ ሳይሆን ያመነ ይድናል አንተ የመረጥከው ሠውን ይፈውሳል አንተን ያሊያዘ ሰዉን ያጠፋል ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን፫ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወንድማችን ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫።

  • @woinshet2595
    @woinshet25953 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልላ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።አባዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede55653 жыл бұрын

    አባ በፀሎት ያሰቡኘ አመተ ማርያም። ዕድሜ ጤና ይስጥልን የእኔም ተመሳሳይ ነው ከዚች እህቴ ጋር።

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw35853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚብሔር እረጅም እድሜ እናጤና ይሥጥልን እመንርሃን ወላዲት አምላክ ለእኛም ትድረሠልን አባቴ በረክተውት ይደርብን በፀሎተወት ወንድሞቸን ያሥቡልኝ ገብረመሥቀል እና ገብረሄወት ብለውን ቃለህወት ያሠማልን ውንድማችን ዲያቆን ሃለመለኮት በርታልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ep3ts5hs9o
    @user-ep3ts5hs9o3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኡፍፍፍ ከሩቅ እንደዚ እንድየው በአካልም እንደዛ ብሆን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z3 жыл бұрын

    እባታችን የስጠን አምላክ ይመስገን የናታችንህይወትከኔም የኢትዮጵያ ሩቅ ሁኖ ይታየኝል ጭንቀት ተሰፍ መቁጥ ስፆም ሰስግድ ማስለቀስ ነው አባታችን ልጅት ወለተ ኢየሱስ ነኝ

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z3 жыл бұрын

    ይች የኔ ታሪክ ናት. የምፈልገውን. ሳይሆን የማልፈልገውን ገዝቸ የምገባው አባ እድሜወትን ያርዝመው. አቤት. ሂወቴን በአይኔ አየሁት

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ምንይከፈለዋል ተመስገን አቤቱ የድንግል ልጅ ለኛ ስትል ሞትህ ለኛ ስትል መስቀላይ ተሰቀልህ ለኛ ስትል ሃሞትን ጠጣህ እኛ ግን ክፍታችን በዛ እቤቱ ይቅርበለን ማረን አሜን፫

  • @user-kg2px5px6y
    @user-kg2px5px6y3 жыл бұрын

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እረ እኔም ያገስኝውትን እየለቃቀምኩ ከፍዬ ካለፈ በዋላ ነው የሚቆጨኝ ስገዛ ምን ሳይመስለኝ እረ አባቴ እህቴ ወንድሞቼ በጸሎታቹሁ አስቡኝ

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom21543 жыл бұрын

    የኔ እህት አሜን አሜን አሜን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን 😭😭😭

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew41803 жыл бұрын

    አባቴ አምላከ ቅዱሳን እድሜውንና ጤናወትን ይስጠወት አቤቱ ጌታ ሆይ የእኛንም ቤት ዳብስልን

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove97803 жыл бұрын

    ውይ ለሀገሬ ያብቃኝ 😭 አባታችን በፀሎት አሰቡኝ አንድ ቀን ....እህት መላክ ነኝ ....ተቸግሪያለሁ እጅግ በጣም... ሰሜ የኃላሸት ነው... ከድባይ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m2 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እኛም ለዚህ ቀን ይብቃን ጌታ ሆይ😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz3 жыл бұрын

    የምህረት አባት ሆይ እኔንም ከሀጢያቴ አንፃኝ

  • @ayni2800
    @ayni28003 жыл бұрын

    እር እኛ ጠፍተናል እግዚአብሔር ሆይ ማርን ከዚህ ክፈ መንፍስ እርኩስ ለባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ከማርባው ልጂህ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልን አባታችን ለዘላለም ኑረልን

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @keedaw6764
    @keedaw67643 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዉትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛንም ከስደት መልስ ለመፈ ወስ አብቃን

  • @etaneshhaylu8592
    @etaneshhaylu85923 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @genetkebede3396
    @genetkebede33963 жыл бұрын

    ስላም አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጦት ከነቤተስቡ ኑሮልንን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x3 жыл бұрын

    እድሜና ጤናዎትን እግዚአብሔር ያብዛሎት አባዬ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z3 жыл бұрын

    እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን አባቴ

  • @tewahidopage3813
    @tewahidopage38133 жыл бұрын

    አቤቱ በምህረትህ አስበን ምረትህን ፈጥነህ ላክልን ያልገባን ብዙ ነን አባት ሆይ ማረን 😭😭😭

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vi3tv4nt5t
    @user-vi3tv4nt5t3 жыл бұрын

    እኛም ለዚህ ያብቃን

  • @woine123
    @woine1233 жыл бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ , እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት :: እኛ በረከትዎ የደረሰን እንመሰክራለን : የፈለገውን ስም ቢሰጥዎት እርሶን እግዚአብሄር ያውቆታል :: የሰው ልጆች ጌታችን በዚህ በምድር በነበረበት ወቅት እየሱስንም ጠንቋይ ብለውታል :: እግዚአብሄር አምላክችን , እኛን በዚህ አለም ጭንቀት እና ስቃይ ተይዘን የአምላካችንን ማዳን ለምንማልድና ለምንጠብቀው ሁል ግዜም ከኛ ጋር በመሆኑ ሊያድነን በሰዎች ወይም በሌላ በፈቀደው መንገድ አድርጎ ማዳኑን ያደርጋል ::ዛሬም በእርሶ ላይ ሃይሉን ልኮ ብዙዎችን አድኖአል:: በተቃራኒው ደግሞ መዳናችንን የማይወደው ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ዲያቢሎስ ያረፈባቸው ወዳጆቹን ተጠቅሞ :: ሌሎች የሰው ዘሮች እንዳይድኑ ወደ መዳን እንዳይመጡ ደጋግ አባቶችን ስም በማጥፋት ሰው እንዳይድን ያከላክላሉ:: በእምነትና በፀሎት የበረታ ደግሞ ሁሉን አሸንፎ ወደ መዳኛው ቦታ መጥቶ ይድናል :: ይሄም ለዚህ ምስክር ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዎትን ያበዛልዎት ::

  • @fjdjgjdjg2552
    @fjdjgjdjg25523 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @yeneneshdada6431
    @yeneneshdada64313 жыл бұрын

    ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት አቤቱ ግታ ሆይ ለዝች ምህረት ቀን አብቃኝ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia55233 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያባታችን በረከት ይድረሰን አሜን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile88452 жыл бұрын

    ኣባታችን ረጅም እድሜን ጤና ይስጣቸዉ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj96762 жыл бұрын

    አባ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @abebaleta1886
    @abebaleta18863 жыл бұрын

    ይህ የኔ ቤት ጉድ ነው ሰው አስቤዛ ገስቶ በማግስቱ የምሰራ ያጣል እናንተን የጎበኘ አምላክ እኔንም ያስበኝ እውነት ነው ችግሩ የደረሰ በት ነ የምያውቀው አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa74303 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስን እናተን የጎበኝ አመላክ እኛንም የጎበኝን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa29073 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣህ ዲያቁን ኃይለመለኮት እናመሰግናለን የአባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እድሜ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @user-hs2je8ly3o
    @user-hs2je8ly3o3 жыл бұрын

    እባክህን ወንድማችን ለአባታችን በጸሎት እንድየስቡኝ ክርስትና ስሜን አሰስብልኝ ወለተ ሰንበት ብለህ

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @lekiea2384
    @lekiea23843 жыл бұрын

    የአብርሃም አምላክ እኛን በደለኛ ልጆችህንም ፍታን እንደ ክፋታችን አታድርግብን ስለ ስምህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ራራልን አሜን

  • @user-lx6uw4zk5n
    @user-lx6uw4zk5n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @webvhgss7542
    @webvhgss75423 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ና ይሰጠዎት

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለአለም ይክበርልን

  • @hannuhannu3372
    @hannuhannu33723 жыл бұрын

    Amen amen amen Egziabher yimsgen

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera73483 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታች

  • @shitagembera787
    @shitagembera7872 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eyob797
    @Eyob7973 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክልን ወድ አባት መምህር ግርማ።

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen75222 ай бұрын

    ድንግል ወላዲተአምላክ ልጅሽ ከዚህ መከራ ያትርፈን ዘንድ ለሚኝልን፣

  • @haymanotj7426
    @haymanotj74263 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛለወት አባቴ

  • @user-qm2gq4lf2j
    @user-qm2gq4lf2j3 жыл бұрын

    ለነተ የድርስው አምላክ እኔ እስከቤት ድቡች ድርስልን እመቤቴየ እር ይስድት ኑሩ እንድ እስት ገረፍኝ ለሀገሪ አብቂየኝ በፆለት እስቦኝ ወለተ ፆድቃን ነኝ

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r3 жыл бұрын

    ወንድማችን ዲያቆን ሀይለ መለኮት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @daniya4773
    @daniya47733 жыл бұрын

    በእውነት ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ድዬቆን እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት በእጅወ ለመባረክ ያብቃኝ ሽ አመት ኑሩልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን የኔ ጌታ

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab88373 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እጃቹ ይድርሰኝ መምህሬ

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w3 жыл бұрын

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @rutirut8846
    @rutirut88463 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለአባታችን ለናንተ የደረሰጌታ ለኛም ይድረስልን በሰው አገር መንከራተት በቃሽ ይበለኝ እህት ወንድሞቼ ጸሎት አርጉልኝ

  • @user-yd3lf3km8z

    @user-yd3lf3km8z

    3 жыл бұрын

    በክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቼ 🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት አብዝቶ አድሜ ከጤና ጋረእግዚአብሔር ይስጥልን ለተም ወንድማችን እድሜውንና ፀጋውን በሞገስ ያኑርህ ዘመንህን ይባርከው።

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu30693 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig59423 жыл бұрын

    ሀይሌ እናመሠግናለን ተባረክልን ለአባታችን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u3 жыл бұрын

    እናመስግናለን ወንድማችን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም እግዚአብሔር ይብቃ ይበለን ተስረናል እኮ ስንቱ ነገር አለ በየቤቱ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x3 жыл бұрын

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ክፈ ምንፈሰ አደነን😭😭😭😭😭አቤት ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ከልላ ህንልችን 😭😭😭😭አባትችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን በረከትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባትችን ውንደምችን ሃይላ መላእክት ደንግል ማረያም ትጠበቅህ

  • @aferasaron4849
    @aferasaron48493 жыл бұрын

    ወንድማችን ድያቆን ሀይለመለኮት ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emayenafkote7913
    @emayenafkote79133 жыл бұрын

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጠዎት ጤናዎትን ይስጠዎት የእጅዎትን መስቀል ለመሳለም እመቤቴ ታድለን🙏🙏🙏

  • @adislasti4907

    @adislasti4907

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @AaAa-tv4jm
    @AaAa-tv4jm3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ድሜወን ያርዝምልን

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን አባ

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn98953 жыл бұрын

    ወንድማችን ዲያቆን ሀይለ መለኮት እግዚአብሔር ያገልግሎ ዘመንህን ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር

  • @matusalawoldesen3849
    @matusalawoldesen38493 жыл бұрын

    Plz keep it up forever This Is New mercll unbelievable and real

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን።።😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺🌾💐🌷🌹🥀

  • @user-ij5hc8iu2x
    @user-ij5hc8iu2x3 жыл бұрын

    እኔም በፀሎት እርዳኝ መምህር ወለተ መድህን አሰብኝ

  • @mulualim7948
    @mulualim79483 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ለዘላለም ኑሩልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre24523 жыл бұрын

    ጌታየ ሆይ ኣደራ የቅዱስ ኣባታችን ኣብቀኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeshiyohannes3340
    @yeshiyohannes33403 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እባካችሁ ቁጥራቸውን የሚያውቅ

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k3 жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ዉይ እዴሜትን ያርዝምልን ኑርልን አባዬ የአባዬ ቡርክ ልጅ ኑርልን ሀይለ መለካት እግዜያብሄር ይጠብቅህ

  • @rollamall1207
    @rollamall12073 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልን በረከቶይደርብን ለአባታችን

Келесі