ፍቅር ነው መንገዴ || በመንገዴ ላይ || ONE LOVE ||

Спорт

‪@melefedaw2783‬ #ethiopia #prank #ebs #federal #police #comedy #comedian #comedianeshetu #worldwide

Пікірлер: 267

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c3 ай бұрын

    አንተ ጥሩ ሰው ስለሆንክ ነው ሰዎችን በፍቅር የምታቅፈው ። አብዛኞቹ ግን ገገማ ሰገጤና ጨካኞች የሚሞቱ የማይመስላቸው ድኃን እየደበደቡ የሚያስለቅሱ ናቸው ከቻልክ ምከራቸው!!!

  • @hawa-mo3ha4me9d

    @hawa-mo3ha4me9d

    2 ай бұрын

    ካሚራ ላይ ሁሁም ጥሩ ነው ከጀርባ እንጂ ጉዱ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd83004 ай бұрын

    በርታ ወንድማችን ፍቅር ዝራብን እጂ እደዚህ እረ እይታ ላይክ ሼር ሰፕ ይገባዋል እናበረታታዉ

  • @kkd8112

    @kkd8112

    2 ай бұрын

    እኔ በቅርብ ነዉ ያወኩት የለቀቀዉን እየፈለኩ እያየሁ ላይክ እያረኩ ነዉ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @neima2690
    @neima26904 ай бұрын

    የሆንክ የሰው ዘር ወላሂ ይመችህ ብሮየ

  • @user-se3zx8fc6lulu
    @user-se3zx8fc6lulu4 ай бұрын

    የምር መልካም ነው ፍደራል እንካን ሰላም ልሉህ ፊታቸው አያሳዩን ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂

  • @user-dw9mv8uk6p

    @user-dw9mv8uk6p

    2 ай бұрын

    🤝🤝🤝👏👏

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd2 ай бұрын

    ስለሚፈሩ ነው እኮ ኑ ስትላቸው ቀጥታ ካጠገብህ የሚመጡት😂😂😂😂😂😂😂

  • @enssenss7228

    @enssenss7228

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ክክክክደምሪኝ

  • @mdpolash7209
    @mdpolash72096 ай бұрын

    እየሠራ ያለኸው ነገር ደሥይላል ሌላው መማሪያ ይሆናል መልካም ቀን መሌ❤

  • @makiamakia3834
    @makiamakia38344 ай бұрын

    እኔ ዛሬ ነው ስብስክራብ ያርኩህ እስካሁን ቲክቶክ ላይ ነበር ማየው በርታልኝ መሌ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya75592 ай бұрын

    ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ በርታ

  • @fatmah567
    @fatmah5672 ай бұрын

    የኔ ጌታ አምሳልክ ያብዛልን ያረብ

  • @zenebdegene-mh7qu
    @zenebdegene-mh7qu4 ай бұрын

    የምር ትለያለህ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🎉

  • @masara1167
    @masara11672 ай бұрын

    ጀግናው ወድማችን ጌታ ይጠብቅክ እግዛ ብሔር ይጠብቅክ

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p2 ай бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች ዋውውው በርታ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ያበርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa62824 ай бұрын

    ማሻአላህ ብያሀለው መሌ ❤ሰው ማለት እንዲህ ነዉ

  • @arabseid7881
    @arabseid7881Ай бұрын

    በጣም ጥሩዉ ስራ እየሰራህ ነዉ በርታ

  • @mahammedyasen6069
    @mahammedyasen60696 ай бұрын

    ፌዳ ቶሎ ቶሎ ስራልን ፍቅር መስጠትም መቀበልም ደስ ይላን❤

  • @trr1069
    @trr10695 ай бұрын

    አማረኛ እያወሩ አማረኛ አልችልም😅😅😅😅😅

  • @hayathimam

    @hayathimam

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @HiwotKidanemariam-bu6yn

    @HiwotKidanemariam-bu6yn

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @samiragzachew8903

    @samiragzachew8903

    2 ай бұрын

    😂😂😂ሲምታታበት

  • @RahmaRahhma

    @RahmaRahhma

    2 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂

  • @enssenss7228

    @enssenss7228

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-eo6vy7vb3r
    @user-eo6vy7vb3r2 ай бұрын

    በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነገር ነው መሌ ብዙን ጊዜ ወታደር ለመደባደብ ብቻ የሚንቀሳቀስ አድርጎ የሚስብ ብዙ ሰው አለ ወታደር ከኛው ህብረተሰብ የወጡ እንደሆነ እንደ ማንኛውም ሰው ሶሻል ላይፍ እንደሚፈልጉ የሚሳይ አስተማሪ ስራ ነው በዞች እንዳንተ ቢሰሩበት መልካም ነው መሌ በርታ ወንድሜ !!

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h4 ай бұрын

    መሌ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን የምታፀባረቀው የፍቅር መልእክት በጣም ደሶ ይላል💚💛❤

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie59414 ай бұрын

    እንቺ ማለት መቼ ተጀመረ ውንዶቺን ?? ካስተማርን አቀር በትክክል መነጋገር ይገባል:: በጣም መልካም ስው ነህ በርታ ዛሬ ነው ያወኩህ ማ ማን ያዘዋል ላይ:: ተባረክ::

  • @user-mn5mi5zs8q

    @user-mn5mi5zs8q

    4 ай бұрын

    በትክክልእኔ በጣም ነው የምጠላ አንች የሚል ሰው

  • @ayshaahmed8148

    @ayshaahmed8148

    2 ай бұрын

    በትክክክል አንቺ ቢለኝ እኔን በጣም ነው የምንጣላው እህት ዎንድም መባባል ያስፈልጋል

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist7892 ай бұрын

    ወንድምዬ ህዝብህን ፍቅር ለማስተማርና በህዝብና በፌድራል ፖሊስ መካከል ያለውን ርቅት ወይም ጥል ለመቅረፍ የምታደርገው ጥረት በጣም የሚደነቅ ነው በርታ ደግሞ ግብዳዎችን ተጠንቅቅህ ፕራንክ መስሎአቸው እንዳይጎዱህ❤

  • @Alemseged6
    @Alemseged64 ай бұрын

    ወንዱን አንቺ አትበል ወንድሜ ብለህ ጥራው ሲጃራውን ለምን መሬት ላይ እንዳይጥል ምከረው ጎብዝ አድናቂህ ነኝ 💪🏿

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y2 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ማህበረሰቡን ማቅረብ ፍቅር መስጠት በጣም ጥሩ ነው❤🎉

  • @user-fk5lc3ur5l
    @user-fk5lc3ur5l4 ай бұрын

    በዚህአጋጣሜ በጣም ነው የምወዲህ የምር❤❤❤❤❤

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr2 ай бұрын

    Good Job Bro!

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha2 ай бұрын

    አድኛዋ ስታናግራት ደግጣና ፈርታህ እየጮኸች ብትሮጥ ምን ትላለህ 😂😂😂😂

  • @yonasasfaw3176
    @yonasasfaw3176Ай бұрын

    Errrrrrre ymeschih ❤

  • @eexx5392
    @eexx53922 ай бұрын

    መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-sg2st4vl6g
    @user-sg2st4vl6g4 ай бұрын

    አሳዘንከኝ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mdakib-hz2ie
    @Mdakib-hz2ie2 ай бұрын

    ወድሜ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድክ ኑርልኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915Ай бұрын

    ለቤትህ አደስ ነኚ ገን ሰወደህ ምርጥ ሰው

  • @user-ji7mr2wy8x
    @user-ji7mr2wy8x2 ай бұрын

    Wwwwwwww gobzii yeennee wiiddii waaddiimee ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @conceptpicturedigitalization
    @conceptpicturedigitalization2 ай бұрын

    good job

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin70982 ай бұрын

    በርቺ ፌዳው

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj51904 ай бұрын

    እኔግን ፍቅርን የሚስብክ ስው ደስ ይለኛል ሰላምህ ይብዛልን

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j2 ай бұрын

    ihenin Federal bolis indane yamiwad ale gin❤❤❤❤❤❤

  • @edenyohannes3575
    @edenyohannes35754 ай бұрын

    Silemitimatu new Alu betam tiru new berta ❤❤❤❤❤❤ yasebkew yimlalih

  • @user-ni7sg4yb9y
    @user-ni7sg4yb9y2 ай бұрын

    berta bro

  • @user-if4gh5wq1o
    @user-if4gh5wq1o2 ай бұрын

    ወድምየ በጣምነዉ እምወድህ እማከብረህ ያለሁትስድትነዉ ግን ሀገርመጥቸ ባገኝህ ደስይለኛን አላህ ይጠብቅህ

  • @imubilal6947
    @imubilal69472 ай бұрын

    ዋው ጀግና ነህ ጠንካራ ነህ

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan36103 ай бұрын

    Mele fedaw ወንድሜ ከፖሊስም ከወታደርም እንዲህው እንዳንተ ፍቅርን ቢያሳዩን ።

  • @ETA-tf3pb
    @ETA-tf3pb2 ай бұрын

    እንዴ ገና ስትጣራ ትኮሳተራለህ እንዴት ይቅረቡህ ሁሉም ኮስታራ ናቸው ሰው ለዛ ይመስለኛል እምንፈራችሁ 😂😂😂😂ጎበዝ ብሮ በርታ እሽ

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu40536 ай бұрын

    Woow desylal melkame asabnew😍😍😍

  • @hayattube8643
    @hayattube86432 ай бұрын

    አንዳንዶችሰጌጤአሉ ለሰዉ ክብር የሌላቸዉ

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen13284 ай бұрын

    በርታ🎉🎉🎉❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7612 ай бұрын

    የሀገር መከታ የወገን ሀሌንታ የኢትዮጲያ ጦር ሰራዊት ድሮ ቀረ የአሁኖቹ ማስፈራሪያ ናቸዉ ካንተ ይማሩ ብዙዎቹ ሰገጤዎች ናቸዉ ከፍቅር ይልቅ መግደል ይመቻቸዋል

  • @betelihemyitbarek6948
    @betelihemyitbarek69482 ай бұрын

    Tileyaleh bro

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda8942 ай бұрын

    በርታ ለሰው ፍቅር መስጠት ገብቶሀል

  • @mhirat
    @mhirat2 ай бұрын

    ሽንታቸውን ጠብ እያረጉ ነው 🤣🥰

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed45272 ай бұрын

    ጀግናአ አላህ ይጠብቅህ ማአሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-iw4mu8ir8s
    @user-iw4mu8ir8s2 ай бұрын

    መሺአላህ

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp2 ай бұрын

    ይከልጅ አየሁ ለሀይማኖቱ ክብርያለዉ ማሪያምን ሲል ደስይላል

  • @saraderba2899
    @saraderba28992 ай бұрын

    ምርጥ ሰው

  • @lailadegefa9437
    @lailadegefa94374 ай бұрын

    ,😂😂😂😂😂amarign anichilm

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp2 ай бұрын

    😂😂😂አማሪኛ አልችልም አላለም

  • @warkialam4326
    @warkialam43262 ай бұрын

    በጣም ደሰሰሰ ይላል መልየ❤❤❤❤❤

  • @user-wc1ev7vk5i
    @user-wc1ev7vk5i3 ай бұрын

    Which area it is nice area I want two viset?

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉ ቢኖር ከንቱ ነው ፍቅር ግን ካለ ሁሉ ሙሉነው ሀገሬ ሁሌም ሠላምሽ ይብዛ💚💛💓

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z5 ай бұрын

    መሌ የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia37362 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂የኔ ማር እግዚአብሔር yitebiq 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saadaalain6606
    @saadaalain66062 ай бұрын

    ትለያለህ❤❤❤

  • @user-zb5pc7og4j
    @user-zb5pc7og4j4 ай бұрын

    Ymechih abate

  • @GgdggHgkvh-rs2th
    @GgdggHgkvh-rs2th2 ай бұрын

    ማርያምን ደስ ስትል ወንድሜ እኔ ፖሊስ ሳይ ሁላ እፈራለሁ😢😂😂

  • @user-ju5dg1kv3e
    @user-ju5dg1kv3e2 ай бұрын

    👍👍

  • @IIi-uc8ld
    @IIi-uc8ld2 ай бұрын

    ወደሜበርታመልካምሠዉነክጀግና❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ue1ut4vb1b
    @user-ue1ut4vb1b2 ай бұрын

    የኔ ውዴ ❤❤❤

  • @tegest2469
    @tegest24692 ай бұрын

    በብዛት ኤርትራዊ ናቸው በጣም ነው ሚገርመው ወንድሜ በጣም ጎበዝ ✅

  • @Birtukansiyumhunde

    @Birtukansiyumhunde

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    መልካም ፍደራል ፍቅርነህ እተ

  • @baromediaethiopia358
    @baromediaethiopia3586 ай бұрын

    Hulum endante SEW bihonu Tru neber.. /lemisegitut Tiru Timrt New/

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g4 ай бұрын

    አማረኛጠፍቶትመቸነው ፈርቶነውጅ ይመችህመሌዋ💞💞🥰🥰💞💞💞🥰🥰

  • @Meramasen
    @Meramasen2 ай бұрын

    ወዉ

  • @sentpia5641
    @sentpia56419 күн бұрын

    Mele mariya adenqihalew

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n4 ай бұрын

    ኖርማል..ነዉ

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv2 ай бұрын

    እኔም ፈራለው😂

  • @nejahmedia3354
    @nejahmedia33542 ай бұрын

    ጀግና

  • @HussenHussen-pl2lv
    @HussenHussen-pl2lv4 ай бұрын

    ፈጣሪ ትመቼኛለህ በውነት ትግሥትህ ዘላቂ ያርገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getayawkalbefkadu
    @getayawkalbefkadu6 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZemedeMemru
    @ZemedeMemru3 ай бұрын

    Fikirini masitamari

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi2 ай бұрын

    መሌ ትለያለህ 🎉🎉

  • @milkesatesfaye672
    @milkesatesfaye6722 ай бұрын

    Male ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-qi7gr8gx2t
    @user-qi7gr8gx2t2 ай бұрын

    ወላሂ ይመቸህ ፍቅር ዝራብን ጀግና ነህ

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh2 ай бұрын

    Betamnaw imiwadaw yene geta ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w2 ай бұрын

    እሄ ፌዴራል ሴቱን አቅፎ ጨረሰዉኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm2 ай бұрын

    የምር መልካምልጅ ነህ እኔ በራሤ ባጣም እወድሀለሁ

  • @user-dl6uv2ub3x
    @user-dl6uv2ub3x2 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤❤❤your love

  • @MaMa-qj6jn
    @MaMa-qj6jn4 ай бұрын

    በጣምደስያስባልከኚማሻአላ፡የስደትእህትህ፡ተከታይህ፡አደኛቤተሠብእሺ፡የደሴ፡ተወላጂበሪታ፡❤

  • @HenokArega-qq7pr
    @HenokArega-qq7pr6 ай бұрын

    Male ሰላም ነው ❤❤❤

  • @user-yh7mo3tj9f
    @user-yh7mo3tj9f3 ай бұрын

    selam selam salem salmeh ebaza endat neh batam dase metel saw nha batam

  • @natinuke
    @natinuke6 ай бұрын

    Mele fikir ene meche nw magengik uuu❤

  • @user-me4xb9zd6l
    @user-me4xb9zd6l6 ай бұрын

    ዐመሰኛለሁ መንገድ ላይ የሚያጨሱት ይረብሽኛል

  • @deemaa1944
    @deemaa19442 ай бұрын

    Wow❤❤❤🎉🎉💯

  • @user-dc3dr2ke3l
    @user-dc3dr2ke3l2 ай бұрын

    set kal gegema nesh ende

  • @TinaTina-pj6ou
    @TinaTina-pj6ou2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyshaAysah-ug6yc
    @AyshaAysah-ug6yc2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj9mm1nu8g
    @user-bj9mm1nu8g2 ай бұрын

    Reeduuuu❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw4mu8ir8s
    @user-iw4mu8ir8s2 ай бұрын

    1:51 እረ የኢትዬቢያ ፐሊሶች ሙጅሪሞች ነበሩ ኢንደዚህም ደህና ሰው አለ

  • @MkebrarawaHabeshawit
    @MkebrarawaHabeshawit2 ай бұрын

    አምርኛ አንችልም አ 😂😂😂

  • @fatimamohammed1661
    @fatimamohammed16612 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤AAAAA@ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p2 ай бұрын

    ፊደራልም ሆነ ፖሊስ መደብደብ መግደል እንጂ ማቀፍ የት ያውቁና ጉድ ነው

  • @user-sz4so7gu6k
    @user-sz4so7gu6k2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @lubaluba2592
    @lubaluba25922 ай бұрын

    አይጨብጡሺምአላለም❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

Келесі