ስይድ ወረባቦ አገባ ሚስቱን ፈታት ለምን? 🙄🤔አይ ጥጋብ

Ойын-сауық

#duet #entertainment #اللهم_صل_وسلم_على_نبينا_محمد #komedi #youtube #dog #dogs

Пікірлер: 151

  • @fatuma283
    @fatuma2832 ай бұрын

    አስላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይሄን ቪዶ የምታዩ ሁሉ እስከሙጨረሻው ሳታዩ እየገባችሁ አትሳዴቡ ምን ጉድ ናችሁ!!

  • @umemuhammad1752

    @umemuhammad1752

    2 ай бұрын

    አይረባም አግቢ ፈች ነው ከሁለት ሴት ሁለት ልጅ አለው አሁን ደግሞ ሶስተኛ ወለደ ፈታ

  • @FatumaHousemaid

    @FatumaHousemaid

    2 ай бұрын

    1:35 ​@@umemuhammad1752

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha2 ай бұрын

    ፈታት እንኳንም ፈታት ለምን ካላቺሁኝ እኔ ምቀኝነት ሳይሆን ሚስቱ ቆራጥ ከሆነች ወላሂ እንኳንም ተፈታች የእዉነት ከሆነ ምክኒያቱም አይመጥናትም ስነምግባሩ ከአድ ባለትዳር የማይጠበቅ ነዉ እኔ ሚስቱን እናደድባት ነበረ ቆይ ለምን ስርአቱን አታሲዘዉም እያልኩኝ ወላሂ እኔ ባሌ ከአጅነብይ ሴትጋር ሲገላበጥ ባየዉ ሴቶቹንም እሱንም እኔ አዉቃለሁ ምን እደማደርግ ይሄ ዘልዛላ እኛ ኡስታዞቻቺን በሚድያ አትዉጡ ተሰተሩ ለወዶቹም ፊትና አትሁኑ ወዶቹም ተሰተሩ ከማንም ሴትጋር አትዝለሉ ሚባለዉ በምክኒያት ነዉ ደግሞ ሚስቱጎበዝነች አድናቂዋነኝ ለምትይዉ ተሳስተሻል የመጨረሻ የምታናድድ ሴትነች እኔ ሳምንት አልቀመጥም ምን አይነት ጀግና ሴትነች ከኔባል ጋር ሆነ የምትዘል የምትላላጥ አገቷን ብየ እጥላታለሁጅ እሷንም እሱንም ከዛ የነሱም ወገኖች ይግደሉኝ ከፈለጉ ።👈

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    2 ай бұрын

    ትክክክል

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    27 күн бұрын

    ካልፈለግሽ መውጣትእንጅ የምንመግደል መቀደምምእንዳለ አትርሽ ካልፈለግሽ ከማይመጥንሽ ሰውጋርመለያየት እንጅ

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    27 күн бұрын

    @@hshhehsge7113 😂😂😂😂ተበዳይ ተቀድሞ አያዉቅም ቀድሞጅ

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    27 күн бұрын

    @@oneallahbcha የሰረቀውም ሥራውን ሥለሚያቅ በዙሪያው ያለውንእንኳን አያምንም

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    27 күн бұрын

    @@hshhehsge7113 ሽልጥልጦች እደናተ አይቱ ነዉኮ እየተሽለጠለጠ ሀቅ ሲነገር ማይወደዉ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m4 ай бұрын

    እታመነ የሚቆየው አላህ ብቻነው አልሀምዱሊላህ እስላም መሆን መታደልነው❤❤❤❤

  • @abduenderis8382

    @abduenderis8382

    2 ай бұрын

    الحمد لله على نعمة الإسلام ❤

  • @Ggg-kc4yb
    @Ggg-kc4yb2 ай бұрын

    እባካችሁ የባልና የሚሰት ሀቅ በሚዲያ የምታወጡ ተከባድ ወንጀለኛ መሆናችሁን አትሳቱ

  • @asqw6481

    @asqw6481

    2 ай бұрын

    የፃፍሽዉ አንብቢዉ ስህተት አለዉ

  • @AffectionateBanyanTree-kc1nr
    @AffectionateBanyanTree-kc1nr4 ай бұрын

    አስላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እንኳን ዴህናመጣሺ ስው ሳገኝ ያሳለፈውን ይረሳዋል ከወልድ ወዳ መፋታት ልጂ ለማስለቀስ ብቻነው😢❤

  • @Ggg-kc4yb
    @Ggg-kc4yb2 ай бұрын

    እደዝህ ያሉ ወዶች የቀጨለማ የወረሳቸውናቸው አይናቸው ይጥፋ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    @najata.medeyanajatamedeya2069

    2 ай бұрын

    Amene😢😢enami yaleja abita helamina achalimawa minora esekeyasatilaga lizawami arabi agara bilafahobaya nebirata lala meseta agabi

  • @bh12606

    @bh12606

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @AhmadSraj-rp8lm
    @AhmadSraj-rp8lm5 күн бұрын

    እኔ ደግሞ ሚስቴ እንዳንች ሚድያ ዘልቃ እንድህ በሰዎች በግለሰቦች እየተናገረች ባገኛት ድርሿን ነው የማጠፋት

  • @fatuma283

    @fatuma283

    5 күн бұрын

    ለምን አሁኑ አትሆድም ድሯሿን ለማጥፍት😂😂😂😂😂😂

  • @user-nw2ql8ux7s

    @user-nw2ql8ux7s

    4 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahmaseid-hh6lm

    @Rahmaseid-hh6lm

    2 күн бұрын

    አተዴሞ፣ሳታገባቀጣሀትካ

  • @fatmaandles3976
    @fatmaandles39762 ай бұрын

    እና እኛ ምን አገባን በስወ ትዳር

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v4 күн бұрын

    አንችም አላህ ያሣምረልኝ በይ ዋላውነገር

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube2 ай бұрын

    ጉግ ነዉ ይገርማል 👍

  • @aaag7527
    @aaag75272 ай бұрын

    ምንአገባሽ

  • @enatager5416
    @enatager54162 ай бұрын

    ልናደድ እችላለሁ ወይም ልሳደብ ነገርግን ፍች አጠይቅም ነገሮች መታረምይችላሉ

  • @user-nw2ql8ux7s
    @user-nw2ql8ux7s4 күн бұрын

    ልጂ ሲጀመር መዘላዘል ከጀመረ ቆየ አንድ ባለተዳር የሚመስል ልጂ መቸም አይመስለኝም ነበር ስለዝህ ዛሬ ምንአችሁ ተነካ መብቱ አደለም የራሡ የሆነ የሁለታቸውን የተለያዩበትን ሚስጥር አላህ ያቃል ስለዝህ የሠውን ስተት አትልቀሙ እሱ ሠው አደለም የማይቀየረው አላህ ብቻ ነው ሁሉጊዜ በሠው ህይወት ገብተን በአደባባይ ያለሠማ ይስማ ብላችሁ የምታቀርቡት ምን እየሰራችሁ ነው ኮመት መልቀሚያ ምን አድስ ሆነብሽ 🎉

  • @user-iu6wp5dh5k
    @user-iu6wp5dh5k2 ай бұрын

    👍

  • @fantuderiba
    @fantuderiba2 ай бұрын

    👍👍

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx2 ай бұрын

    ስላም በርች 🎉🎉🎉ሳብ ላይክ🎉❤❤❤

  • @kimert1224
    @kimert12244 ай бұрын

    ብትቀና ምትላለች ብለሽነው ወዶች አደዬ ልባቸው ተሸፈተ አይመለስም

  • @FatumaSeid-mq8gj
    @FatumaSeid-mq8gj14 күн бұрын

    ወይኔ የህ ባዶ ቅጭላት አገባ አላገባ ደቆሮ መሀይብ ሲሰለጥን ሰገጤ

  • @user-ce4si7ib9e

    @user-ce4si7ib9e

    3 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fafi26
    @Fafi264 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-zk5ee1qy5x
    @user-zk5ee1qy5x9 күн бұрын

    ምን አገባሺ ነገርኛ

  • @KAs-ds5bv
    @KAs-ds5bvАй бұрын

    አሁን ደሞ ከሀዋ ተይዝዋል ሁለቱ የሚሰቱ ጎደኝዋ ናቸው ጠይቦ ባልዋ ሰራ ሲሆን አሱ ይሾግራል ኒቃብ ጠላው በልክሰክሶቺ

  • @ShyShydh-nn1qc
    @ShyShydh-nn1qcАй бұрын

    ወደድሽ ጠላሽ የሣኡድ ባል የጋራ ነው😅😅😅😅

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa2 ай бұрын

    አቺይ ጅግናናት ትያለሽ ውዳው ነው እረምጃ መውስድ የነበረባት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan82832 ай бұрын

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው እእመቆየት ደጌ መገን ወሎ

  • @HhdHud-ut3zj
    @HhdHud-ut3zj2 ай бұрын

    ganaa iraasuun yigalaal inshaa Alaah

  • @kimert1224
    @kimert12244 ай бұрын

    አህለን እህት😂😂😂 አሳቅሽኝ በጣምነው የምቀናው አላልሽም

  • @fatuma283

    @fatuma283

    4 ай бұрын

    😂😂🙈

  • @abduenderis8382

    @abduenderis8382

    2 ай бұрын

    kkkk😂😂😂

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri83504 күн бұрын

    አላህ ስረዘቀን እኮ እምናረገውን አናውቅም እምንሆነውን አናውቅም

  • @user-ef3fe8wu5q
    @user-ef3fe8wu5q14 күн бұрын

    ታፕ ታፕ ስትል ያች መቅድ ያለችዉ ትዝአለኝ😂😂😂

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher6344 күн бұрын

    ምነው በሱ ተጀመረዴ ወይሰ ተቀደምሸ ሆሆ የቅናት መንፈሥነው አትቅኒ የራሥሸን ፈጣሪን ለምኚው

  • @user-qz1cn9yq9i
    @user-qz1cn9yq9i6 күн бұрын

    ምን አገባን እና ተፈታትምንቺግረአለው በላዋላይ ካላገባባት ምንአጫጫሺ

  • @yasinhasenf5445
    @yasinhasenf54452 ай бұрын

    ምንአገባችሁስለሰውኑሮሀይዋንናችሁ

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ناديه-ل7ف
    @ناديه-ل7ف3 күн бұрын

    ምንጉድነሽ

  • @user-ct1uq9qt9l
    @user-ct1uq9qt9l2 ай бұрын

    ታድያ ምን አገባሽ።አረቦቹሽ በሶብ አደል ይሚጨፈሩት

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j3 күн бұрын

    እሡ ሢጀመር አይኑን እየተኳለ አረብ ቂጡን ይበዳል ቡሺት ነው

  • @gtime4104
    @gtime4104Ай бұрын

    እደዉ የወሬሡሰ አለባችሁ ምን አገባን ያግባ ሸሪአዉ ይፈቅዳል

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j3 күн бұрын

    ዝበይ ሸርሙጣ ምን አገባሺ

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa38562 ай бұрын

    አአዙቢላህ😮😮😮

  • @KAs-ds5bv
    @KAs-ds5bvАй бұрын

    ልክሰክ ሰለሆነ ነው የጎደኝው ሚሰት እቃ በዝና መጨፍጨፍ ለምዶነው የፈታው

  • @ConfusedAnglerfish-kw2sq
    @ConfusedAnglerfish-kw2sq4 ай бұрын

    😅😅😅😅 10:01

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc2 күн бұрын

    ሀሜት መሆኑነው ለምን አድስ ነገር አትፈጥሩም

  • @lovebirds4641
    @lovebirds46414 күн бұрын

    ምን የገረማል ሰረገ አይደል 😉😉

  • @abduenderis8382
    @abduenderis83822 ай бұрын

    isu wend aydelem leba qoshasha zerenya new

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc2 күн бұрын

    እና ምን ይጠበስ

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i2 ай бұрын

    እና ለምን አገባሕ ሐይዋን ሲያናድድ ጉድኮነው

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se2 ай бұрын

    ለፈኖ በሠበሠበዉ ብር ምስት አገበ አሉኝ

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    Ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በቃ እንክሰሰዉ

  • @user-or5zy8uw3b

    @user-or5zy8uw3b

    Ай бұрын

    ከብትጋላ

  • @fafatube4567
    @fafatube4567Ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy2 ай бұрын

    ምንድን ነው የምቀባጥሪው

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    እንዴ ስማሺው ከቱ😅

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc2 ай бұрын

    እደዝህ,ያለ,የሰውአይብ,,አታጡብን,ላወለላ,ቁወተበላቢላህ😭

  • @Luabab-uy8ui
    @Luabab-uy8ui2 ай бұрын

    መቸ ደለቀ ሠይድ ቆመ እጂ 😂😂😂

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    😅😅

  • @maryamomar2694

    @maryamomar2694

    28 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @enatager5416
    @enatager54162 ай бұрын

    ሴቶቹናቸዉ ወዶቹን ያበላሿቸዉ ጡቷገልብጣየጨፈረችለት ሚንያረግ አላህሂድያይሰጠን

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p3 күн бұрын

    ሆሆይ

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v4 күн бұрын

    ነው ዝብሎ ጭፈራ ነው የሚመሥለው

  • @Flolifateyahameza
    @Flolifateyahameza4 күн бұрын

    Men agbashe anchi lamen mashakaya atefligeme

  • @herodsamuel8835
    @herodsamuel8835Күн бұрын

    ምን አገባሽ ቀንተሽ ነው

  • @user-jt2yt6ji1o
    @user-jt2yt6ji1o4 ай бұрын

    ጉድ

  • @user-jt2yt6ji1o

    @user-jt2yt6ji1o

    4 ай бұрын

    ወሎየዋ

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v4 күн бұрын

    ሠርግ ነው ግን

  • @Asddd-lf6lk
    @Asddd-lf6lk2 ай бұрын

    ምን. አገባሽ

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    ምነው ቆረቆረሺ ህጂና ጢሙን አበጥሪለት😂😂

  • @KAs-ds5bv
    @KAs-ds5bvАй бұрын

    መነው ከጠይባ ሲልከሰከስ አነበር

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v4 күн бұрын

    አላህ ሂዳያ ይስጠው አንችም እምሠሪው አተሽ ነው

  • @user-qm4cm6se1p
    @user-qm4cm6se1p2 ай бұрын

    አንተ ፌቅ😢😢😢😢😢

  • @user-yi8ti9xt6q
    @user-yi8ti9xt6q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዉነትንመናገርጀግነነትነዉመዋሽትግንበራስመቀለዲነዉ

  • @user-di7uq6hu9s
    @user-di7uq6hu9s5 күн бұрын

    ያገራችንባህል መሆኑንአትርሱ እናንተበሰውትዳርእየገባችሁአታካብዱ እንደሸርኡእሚኖርበትሀገርሙዚቃከፍታችሁመልሳችሁማሽቃበጥ ጥሩአይሆንም

  • @tebaa6146
    @tebaa6146Ай бұрын

    በተለይ ልጅ ከወለዳችሁ ቡሀላ. ለፍች የምትሮጡ ወንዷች አላህን ፍሩ አረ ቆም ብላችሁ እሰቡ

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr2 ай бұрын

    አንተ ነህ ያክስቴ አህያ😂😂😂😂😂😂ንገሩት ለአህያው ወንድሞ

  • @hhhgh4879
    @hhhgh487929 күн бұрын

    ምን አገበሺ የወረ ሱሲ ነውአንች😊

  • @fatuma283

    @fatuma283

    29 күн бұрын

    ከቱ ሂጂና ጢሙን አበጠሪለት አሺቃባጭ😅😅

  • @Asddd-lf6lk
    @Asddd-lf6lk2 ай бұрын

    ባሉ ሳያገኚ. ፍታኚ. ነው የምለው

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    አለ ባሉ አልሀምዱሊላህ 😅

  • @bituu126
    @bituu12626 күн бұрын

    የሚስብር ይስበርሽ አቦ

  • @SeidMustef-hg8fu
    @SeidMustef-hg8fu2 ай бұрын

    ምንጥልቅአደረገሽ አይሴት

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    ወንዶቹስ አዴብ የነሳችሁ😏😅😅😅😅

  • @Fatima-uq2is
    @Fatima-uq2isАй бұрын

    ዉዴሥምሽአድሥአልህነብኝም

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i2 ай бұрын

    አይ የሖክ እሳት ግባ

  • @abduenderis8382

    @abduenderis8382

    2 ай бұрын

    said qoshasha new

  • @KAs-ds5bv
    @KAs-ds5bvАй бұрын

    ሲነቃበት ነው ኒካ የሰረው ልክሰክሰ ነው

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq2 ай бұрын

    😢😢😢እናምንይገርማልበሙስሊምይፈቀዳል

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y2 ай бұрын

    ለሜትሽአድሥነኝገናዛሬ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo2 ай бұрын

    እና ምን ይገርማል እጭ ኮተት

  • @toyba9930
    @toyba99302 ай бұрын

    ጂል የዘመድ ኩን ፈረስ መናፊቅ

  • @yasinhasenf5445
    @yasinhasenf54452 ай бұрын

    ምከሩትአይቡንአደባባይከማውጣትለምንበግልአትመክሪውም

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry2 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔውድ ቤተሰብእንሁን በተረፈበርች❤

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    እሺ😍

  • @user-rq8xw6ru7f

    @user-rq8xw6ru7f

    4 күн бұрын

    ትወጂዋለሺዴ ምን አገባሺ አንች​@@fatuma283

  • @toyba9930
    @toyba99302 ай бұрын

    የጎጃሙ ሻንቂላ ስጠላው ከነሚስቱ እስስት

  • @user-jt2yt6ji1o
    @user-jt2yt6ji1o4 ай бұрын

    የራሳችሁን ሂወት ኑሩ በሰዉ አታማስለሉ

  • @ConfusedAnglerfish-kw2sq

    @ConfusedAnglerfish-kw2sq

    4 ай бұрын

    ምን አረገች ሀስት ነው እንዴ 😅😅 አግብቶየለ እኛ ስናገኝ እኮ የመጣንበትን እንረሳዋለን😢

  • @bh12606
    @bh126062 ай бұрын

    ዴዴቦች

  • @reema3976
    @reema3976Ай бұрын

    አዚ ቬድዮ ሀሜት ነው አሁን አች ምን ልታስታምሪ ነው ወሬ ወይስ ዘረኝነት ገመድ አፍማወቅሽ ነው

  • @fatuma283

    @fatuma283

    Ай бұрын

    እኔ ምን አማለሁ የሆነውነው የተናገርኩት ሀስትነው ዘረሺ ይጥፋሺ እና ገመድ አፍ እራስሺ ማን አዳምጭው አለሺ 😏😏🙄

  • @yegerfaw
    @yegerfaw2 ай бұрын

    ምነው ዩቱብ የከፈትሽው ለሀሜት ነው አንቺን ምን አሳሰበሽ ስለራስሽ አታስቢም የማይመለከትሽን ከማውራት

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    ማንን አማሁ የሆነው ነው ያውራሁት እራሱነው ያወራው እኔ ምን ላርግህ 😅😅

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw2 ай бұрын

    ATKBJY..SARGE.NAWE..KNTGA

  • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
    @SurprisedBabyPenguin-qy9yvАй бұрын

    አቤት አማርኛሽ ሲገርም

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo2 ай бұрын

    አትቀባጥሪ የማያገባሽን

  • @user-nv7gy3qb2c
    @user-nv7gy3qb2c2 ай бұрын

    አይ ብር እንች እራሱ ነውረኛ ነሽ ምን አገባሽ አቡኪ ነሽ

  • @ConfusedAnglerfish-kw2sq

    @ConfusedAnglerfish-kw2sq

    2 ай бұрын

    አንች ዴግሞ ሂጂና ፀጉሩን አበጠሪለት ስው አትሳዴቢ ባለጌ እሱ እራሱነው ምን ይስራል ከዝህ ሁላሴት ውስጥ😂😂😂

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi863 ай бұрын

    አዳካሪ አችራሱ ሚዳላይ ምንአላላጠሽ ሴትልጅ ተሰትራ አርፋነው የምትቀመጠው

  • @fatuma283

    @fatuma283

    2 ай бұрын

    አማትሺን ምከሪያት😂

  • @saadaalain6606
    @saadaalain66062 күн бұрын

    መይቶች ዉሥጠ ቆሻሻ ኦሮሞ ሥት ባሉ ዉሥጣችሁ መቸ ነዉ የሚፀዳዉ😂😂

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo2 ай бұрын

    ያልበላሽን አትከኪ

  • @user-yb4jw1gr7x
    @user-yb4jw1gr7x2 ай бұрын

    የሰው ቁድራ አውጣ አንተ ጉረ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan27002 ай бұрын

    ለምን ከጋላ ጋር አብሮ ያወራል ይሄ አቡ አሚራ የብልፅግና ተላላኪአማራዎች አርፋችሁ ተቀመጡ የጋላ አዳማቂ አትሁኑ መብቱ ነው ያግባ 7 ከፈለገ14 ዘራችን ይብዛ ደሞ አማራ ባህላችን ነው መብታችን ነው አብሮ መጨፈር አብሮ መብላት ነው

  • @user-iy9xg6dl3l
    @user-iy9xg6dl3l2 ай бұрын

    ምንአገባሽአሽቃባጭበሠውትዳር

  • @user-ge8zh7ht3w
    @user-ge8zh7ht3w4 күн бұрын

    ምን አገባሽ ፈትፋቺ ቀልማዳ

  • @VipVip-uw3lg
    @VipVip-uw3lgАй бұрын

    اعوذ بالله من الشيطان الرجيم سيد الرباب وحركات كل زي الزفت

  • @user-ge8zh7ht3w
    @user-ge8zh7ht3w4 күн бұрын

    ወረኛ

  • @user-rq8xw6ru7f
    @user-rq8xw6ru7f4 күн бұрын

    አንችም ወረኛነሺ ከሱ አትለይም ለምን ስለሱ ማውራት ፈለግሺ ከሱ በምን ተለየሺ

  • @user-uh5pi2zu9j
    @user-uh5pi2zu9j3 күн бұрын

    ቆሻሻ ዝብይ ዥልጥ

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi863 ай бұрын

    አችራሱ የሰውነውርአትከታተይ

  • @fatuma283

    @fatuma283

    3 ай бұрын

    ሻውር ከራስ ይጀምራል እራስሺን አፅጂው እሺ መጀመሪያ😏

  • @mominamehedi86

    @mominamehedi86

    3 ай бұрын

    ላችነው እሱ የሚሆነው ማለት አሁን የተናገርሺው

  • @fatuma283

    @fatuma283

    3 ай бұрын

    እኔ የተናገርኩትን እኔ አቃለሁ ግን አንች ምነው ቆርቆርሺ ማለቴ ለምን ነው የተቆረቆርሺው ለዲንሺ ወይስ ለስይድ 🙄🤔

  • @ConfusedAnglerfish-kw2sq

    @ConfusedAnglerfish-kw2sq

    2 ай бұрын

    ስው ግን ጤናውን ያመዋል ለምን ገበናው ወጣነው እራሱነው ሚዳላይ ያወጣው እሷ ምን ታርገው😅😅😅😅

  • @fhfty9680

    @fhfty9680

    2 ай бұрын

    አንች ሰለሠዉ ምን አገባሺ​@@fatuma283

  • @Salh-wr5dq
    @Salh-wr5dq2 ай бұрын

    ወረባቦ ማለት የተረገመ የካፊር ቡቹላ ቆሻሻ ነው

  • @user-cr9zs6sh5g

    @user-cr9zs6sh5g

    2 ай бұрын

    የት ታዉቂዋል😡😡😡😡

  • @user-so1qd6db2y

    @user-so1qd6db2y

    2 ай бұрын

    የአሊሞች አገርናት 😢😢 ክርስቴንእኳንየለም

  • @abduenderis8382

    @abduenderis8382

    2 ай бұрын

    laa alu Muslim

  • @MohamedabdiKhaireh

    @MohamedabdiKhaireh

    Ай бұрын

    ወረባቦን አትሳደብ ሲጀመር ወረባቦን አታውቀውም ወረባቦ የአሊሞች አገር ነው በአንድ ሰው አገር መሰደብ የለበትም

  • @RahamaAli-cl6dp

    @RahamaAli-cl6dp

    22 күн бұрын

    😡😡😡😡

Келесі