በሀገር ፍቅር ዮናስን ያስለቀሰችው!! ጋዜጠኛ ሺህ አለቃ ወይንሀረግ/የወታደር ልጅ ነኝ መጽሀፏን በቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 1 500

  • @asnakechbeyene2603
    @asnakechbeyene26033 жыл бұрын

    የኔንም ታሪክ የምታወሪ መሠለኝ። የወታደር ልጅ ነኝ። አባቴ በጦርነት ብዙ ጀብድ የሰራ። ጉልበቱ ውስጥ ከገባች ጥይት ጋር ያለፈ። በጀግና እናት ያደኩ። የወታደር ልጅ ነኝ። ተባረኪ እህቴ ።

  • @j7corr152
    @j7corr1523 жыл бұрын

    የወታደር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @mihrethaileselassie9065

    @mihrethaileselassie9065

    3 жыл бұрын

    Same here

  • @unity5561

    @unity5561

    3 жыл бұрын

    እዉነት ይህን የወይኒን ኢንተርቪዉ ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ፡፡ እኔም የወታደር ልጅ ነኝ እኔም ወታደር ነኝ የህይወታችን መመሳሰል ይመስለኛል እንባየን እንዳልቆጣጠር ያደገረኝ ፡፡

  • @aip3459
    @aip34593 жыл бұрын

    እኔ በዚህ ምድር እስካለሁ ድር ስ ወታደር ዝቅ ብዬ አከብራለን እናንተ ናችሁ እና ሀገራችን የምታተርፊልን

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f3 жыл бұрын

    እኔም የወታደር ሚስት ነኝ ሁሌም እኮራለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ለዝች ስል ሁለ ነገሩን አሳልፎ የሰጠ ወታደር ባል አለኝ 💚💛❤️

  • @user-uz5hz9gu9c

    @user-uz5hz9gu9c

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዉዴ

  • @user-jz2uz9gu8h

    @user-jz2uz9gu8h

    2 жыл бұрын

    ታድለሽ

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye59603 жыл бұрын

    ሁሌም የአሜሪካንን ወታደር አይና ሁሌም የእኛስ ወታደሮች እል ነበር ትልቅ ክብር ይገባችኋል

  • @mimiak325

    @mimiak325

    3 жыл бұрын

    ጀግኒት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-xm2lz6si6h

    @user-xm2lz6si6h

    3 жыл бұрын

    ሳህ

  • @raheelworku2916

    @raheelworku2916

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው ፀጊዬ ቆንጆ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @unity5561

    @unity5561

    3 жыл бұрын

    እዉነት ይህን የወይኒን ኢንተርቪዉ ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ፡፡ እኔም የወታደር ልጅ ነኝ እኔም ወታደር ነኝ የህይወታችን መመሳሰል ይመስለኛል እንባየን እንዳልቆጣጠር ያደገረኝ ፡፡

  • @j7corr152
    @j7corr1523 жыл бұрын

    እኔ የወታደር ልጅ ነኝ 2 ወንድሞቼን አጥቻለሁ አብቴም የቀኝ እጅና እግሩን ለሃገሩ ሲል ተመቶዋል እውነቷን ነው የወታደር ቤተስብ የሚያስተምርህ ስለ ሃገር ፍቅር ነው ። ዛሬ ማንም ተነስቶ አማራ ኦሮም ትግሬ ምናምን እያለ ያወራል

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    3 жыл бұрын

    💚💛❤😭😭😰💪💪👈

  • @user-dr4ys9mj3j

    @user-dr4ys9mj3j

    3 жыл бұрын

    💚💛❤🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍

  • @user-dr4ys9mj3j

    @user-dr4ys9mj3j

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺

  • @lrn2-lrn224

    @lrn2-lrn224

    3 жыл бұрын

    Egzibher yebarkeh - ye WETADER ye JEGNA LIJ. 👍Thank you

  • @user-xt8xf6hv1h

    @user-xt8xf6hv1h

    3 жыл бұрын

    ክብር ስማአት ለሆኑት ወንድሞቻችን እንዲሁም ደግሞ በህይወት ላሉት አካላቸውን ላጡት አባት😭❤️ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሌላው አለም እንደው የተለየ ነገር ቢደረግላቸው ላሉትም ህይወታቸውን ላጡትም ለቤተስቦቻቸው ይህ ሊታስበት የሚገባ ነገር ነው በጣም!!! "እኔም እናትና አባቴ ለምድር ጦር እና ለፓሊስ አገልግሎት ስተዋል እንደውም እናቴ መኮንን ነች እና የህክምና ባለሙያ ነች በህይወት አለች አሁንም ህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ ናት አባቴ ግን በህይወት የለም" በትክክክል ዛሬ የምናየው የቤሄርተኝ ነቱ ነገር በጣም አስነዋሪ አሳፋሪ ነው እግዜአብሔር አምላክ ስላሙን ለሀገራችን ያምጣልን:: 💚💛❤️ 🇪🇹 ኢትዮጵያ🇪🇹 ትቅደም 🇪🇹 ጠላታ ድብብብብብንንንን ይበልልልል!

  • @uae5163
    @uae51633 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ሀገሬና ጀግኖቿን እወዳለሁ ኢትዮጵያዬን አላህ ሰላም እና አሸናፊ ያርግልኝ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! ....የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h3 жыл бұрын

    እንኳን አልቅስህ መርተህኝ እንደውም ዝም ብሉ የሀገሬ ነገር ሆድ ይብሰኛል😥።እህ ብቻ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን

  • @nice7303
    @nice73033 жыл бұрын

    የወታደር ሚስቶች ልጆች ይቅርታ ስላልተረዳናችሁ እናንተ ጀግኖች ናችሁ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን!!

  • @mulumekonnen2112

    @mulumekonnen2112

    3 жыл бұрын

    የወታደር ልጆች ነው የሚባለው ። የወታደር ሚስቶች ልጆች አይባልም።

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @alemyilma

    @alemyilma

    3 жыл бұрын

    ልቤ ውስጥ ያለውን ያልከው። አልገባንም ክብር ሳንስጣችሁ እስከዛሬ። ይቅርታ ያንሳል ብቻ .....ብቻ ማለት አይበቃም ...

  • @saadyaahmed5228

    @saadyaahmed5228

    3 жыл бұрын

    በጣምትክክል

  • @saadyaahmed5228

    @saadyaahmed5228

    3 жыл бұрын

    የኛጀግኖቺወታደሮቺክብርይገባቸሀል

  • @tigistdemisse5836
    @tigistdemisse58363 жыл бұрын

    ወይኔ በስማአም ማርያምን እንባዬን ማቆም አቃተኝ የኔ ጀግና እህቴ ብቻ እድሜ ይስጥሽ። ኑሪልንንንንን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k3 жыл бұрын

    ምን አይነት ጀግና የወለዳት የጀግና ልጅ ናት !! ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የወታደር ልጅ ነኝ ግጥም በብዙ እምባና የሀገር ፍቅር ምንነቱ ባልታወቀ ኢትዮጵያዊነት ደም ውስጤን እየናጠው የተመለከትኩት ፕሮግራም ነው :: ኢትዮጵያዊነት ልዮና ድብቅ የደም አይነትነው ስሙአን ሲጠሩት የሚነዝር ልዩ የቃል ኪዳን ሀገር ናት :: የኛ ጀግና እናመሰግናለን ለመላው የመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይስጥልን :: እናመሰግናለን ውድና መተከያ የሌላትን ህይወታችሁን በየቀኑ ለዚች ሀጉር የምትከፍሉት :: ኢትዮጵያ ውለታችሁን ታስብላችሁ :: ዩኒዬ የኔ ኢትዮጵያዊ የሀገርህ ነገር አልሆን አለህ :: መልካም ሰው :: ልበ ንጹህ : በጣም እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን :: 💪🇲🇱

  • @jesusway3790
    @jesusway37903 жыл бұрын

    የወንድ ቡቡ የእናት አንጀት ነው ያለህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ እህት ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia80983 жыл бұрын

    ጀግኒት ነሽ 🇪🇹🇪🇹❤። እኔም የጀግናው የወታደር ልጅ ወታደር ነኝ 🇪🇹

  • @user-ow7fh3jz2p

    @user-ow7fh3jz2p

    3 жыл бұрын

    ክብር ለአባትህ እናመሰግናለን

  • @sultankhankhan3785

    @sultankhankhan3785

    3 жыл бұрын

    እኔም ነበር ግን አባቴን አልተካሁ,

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    3 жыл бұрын

    እኔም ከወታደር ቤተሰብ, አባቴም ፖሊስ ነበር ሙዚቀኛ መሆን እያማረኝ ቀርቶ በስደት ስንቱን አየሁት ሰላሳ ዓመት ሙሉ ዜሮ ጭራሽ ወድቄ ተሰብሬ ብክራንች በዊልቸር ልጅ ይዤ እረፍት ልገባ ነው አያልቅበት እስራታችንን ፈቶ ይመልሰናል አምናለሁ!

  • @user-rs9ny9ns1y

    @user-rs9ny9ns1y

    3 жыл бұрын

    አቤት ወታደሮች ስወዳቹህ

  • @eskedartessema6318

    @eskedartessema6318

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u3 жыл бұрын

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ፍቅረኛዬም ወታደር ነው💪💪 በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ🙏

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    3 жыл бұрын

    በሰላም ያገናኛቹ ውዴ

  • @aishaaisha6153

    @aishaaisha6153

    3 жыл бұрын

    በድል በሰላም ያገናኝሽ

  • @hayat6803

    @hayat6803

    3 жыл бұрын

    አላህ በሰላም ይገናኝሽ እድለኛነሽ

  • @user-on9oy7lm3k

    @user-on9oy7lm3k

    3 жыл бұрын

    እኔም ወንድሞቸ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው

  • @peteroswordofa8943

    @peteroswordofa8943

    3 жыл бұрын

    Selam yagenagnachu egziabher Amlak.

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay75333 жыл бұрын

    የወታደር ልጅ ነኝ ያውም የጀግና💪ክብር ለሀገር ህይወታቸውን ላጡ 😭

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash65023 жыл бұрын

    የወታደር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እኔም አባቴን አላቀውም ይኑር ይሙት እስካሁን አናውቅም 😢❤️🇪🇹💪🙏

  • @user-ri2pi9dh1r

    @user-ri2pi9dh1r

    2 жыл бұрын

    አይዞን

  • @zinetyimrr1998
    @zinetyimrr19983 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢ያጀቴን ነገረችልኝ በላይክና በሼር አለ የኔማር ኡፍፍፍ

  • @mekonnen74
    @mekonnen743 жыл бұрын

    እንባ በእንባ ሆንኩ. እውነትም ጀግና የጀግና ልጅ ! እምዬ ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ!

  • @sf-xf8sl

    @sf-xf8sl

    3 жыл бұрын

    The same here

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @user-lq9ro6xy6z
    @user-lq9ro6xy6z3 жыл бұрын

    ሠዉነቴ እደ ኤሌክትሪክ ነዉ የነዘረኝ አቤት ሀገሬ 🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹🎠🎠🎠🎠🎠🎠

  • @hhj8860

    @hhj8860

    3 жыл бұрын

    ትክክክልልልል

  • @saadyaahmed5228

    @saadyaahmed5228

    3 жыл бұрын

    በጣምደግሜአዳመጠሁትልብይነካል

  • @user-vm5gi3xh2q
    @user-vm5gi3xh2q3 жыл бұрын

    እፉፉፉፉ ስንቴ ደጋግሜ እንዳዳመጥኩት በጌታ የኔ እናት አቦ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አስለቀሽኝ የምር🇪🇹💪💪💪

  • @fentahun9
    @fentahun93 жыл бұрын

    ዋው ቃላት የለኝም አስለቀስሽኝ 💚💛❤

  • @eth1h99
    @eth1h993 жыл бұрын

    አልቃዬ ሻለቃ ወይን ሀረግ በቀለ ጀግና የጀግና ልጅ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @hiretamergetabirhane1570

    @hiretamergetabirhane1570

    3 жыл бұрын

    Amen bwenatei yena yewaehi yweneiy

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio13 жыл бұрын

    Yoni thank you for expressing your internal true feeling of Ethiopianisem. We all cried when it comes to memory of the fallen soldiers of our men and women in uniform for mama Ethiopia! " Ethiopiawinet Yashenifal..!"

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly70003 жыл бұрын

    አባቴን ነው ያሰታወሺኝ እኔም እንዳንቺ ነኝ በ10 አመቴ የተለየኝ እመጣለሁን ብሎ በዛው ቀረ😥😥 አሁን 21 አመት ሞላው ለእምዬ ኢትዬጰያ ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከተሰዎ። በጣም አሰለቀሺኚ😭 ለሀገሬ ሰለተሰዎ ኩራት ይሰማኛል ነፍስ በገነት ያኑርልኝ አባቴ ኩራቴ🙏🙏🙏

  • @user-yo8iz2kp8c
    @user-yo8iz2kp8c3 жыл бұрын

    ስለ ግጥሙ ያወራችው ሱበሀነ አላህ በትክክል እኛ እውጭ ሀገረ ተቀምጠም የከሌ ዘረ ነኝ ግደለው ቁረጠው ፈለጠው የሚሉ አሉ!!!!!

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    ትክክል… እዉነት ነው:: በጣም ጀብኒት ነች ቤተሰብ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @abdoha9079
    @abdoha90793 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፤ ከፍታሽን ያሳዬን...ጥላቶችሽ ይውዴሙ።

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu83773 жыл бұрын

    ያስለቅሳል ወተው ሲቀሩ አባት ወድም በጦርነት እናተ ሙታችሁ እኛ እንኖራለን ክብር ለወታደር

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe76143 жыл бұрын

    💪💪🇪🇹🇪🇹👏👏አገሬ ኢትዮጲያ መሀፀነ ለምለሙዋ ክብር ለመከላከያ ሰራዊት 👍👍

  • @user-eh4bp9pj2w

    @user-eh4bp9pj2w

    3 жыл бұрын

    ትክክለኛዋ እትዮጵያውት ናት ዘረኝነት የለላት ሆድየን በላችው አገረረረረረ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-eh4bp9pj2w

    @user-eh4bp9pj2w

    3 жыл бұрын

    ትክክለኛዋ እትዮጵያውት ናት ዘረኝነት የለላት ሆድየን በላችው አገረረረረረ 👍👍👍👍👍👍

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob85463 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ።ይሄንን መፀሀፍማ ገዝቼ አነበዋለሁ

  • @user-bk6jr5bw1n

    @user-bk6jr5bw1n

    3 жыл бұрын

    እኔም ባገኘሁት ማማ እገዛው ነበር 😭😥😥🇪🇹👈😘

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu62673 жыл бұрын

    እዲህ ብዬ የማልገልፀው ስሜት ነው የተሰማኝ ክብር ለጀግኖቻችን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @girmamoges4848
    @girmamoges48483 жыл бұрын

    ትክክለኛ የወታደር ልጅ ነሽ አገሩን የሚወድ ለሀገሩ የተሰዋ አንቺን ተክቷልና በዚህ ልትኮሪ ይገባል ። ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ።

  • @solomonbekele6569
    @solomonbekele65693 жыл бұрын

    አልቅሼ አዳመጥኩት ያሀገሬ ልጆች ሁላችንም ለወታደር ክብር እንስጥ ።ሁላችንም ወታደር እንሁን።

  • @Romaflorist

    @Romaflorist

    3 жыл бұрын

    እስቲ ትግራይ ሚዲያ ሃውስ (TMH ) ዩቲዩብ ተመልከቱ ወደ ጦር ሜዳ ከመሔዳችሁ በፊት የረገፈውን የሰው ልጅንና የተማረኩት የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚሉትን ከአንደበታቸው ስሙ ይሔን አይቶ የሚሄድ ቤተሰቡን እስከመጨረሻው ይስናበት👍

  • @msselam1457

    @msselam1457

    3 жыл бұрын

    ui&&(ű&&iyuhii&gij

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf26533 жыл бұрын

    ዮኒዬ የሰዉ ማኛ ቡቡ ጨዋ አክባሪ እና ጨዋታ አዋቂ መልካም ሰዉ ነህ

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p3 жыл бұрын

    በስመአብ ተባረኪ እኛም ላይ ታላቅ የኢትዮጵያን አደራ ወኔ ጀግንነት ነው ያጋባሽብን እንባዬ ይእየጎረፈ ነው የጨረስኩት አምላኬ ሀገሬን አደራ

  • @danebrowne6566
    @danebrowne65663 жыл бұрын

    yes that is true I come from a solder family my dad, my brother serving our country for years on different war fronts YES I am proud to be the sun and the brother of two heroes who give their life to my beloved country Thank you EBS especially Mr Yonas and all you team tor showing us this program a million thanks Saleka Weyenhareg we are proud of YOU

  • @greatethiopia562
    @greatethiopia5623 жыл бұрын

    የሁላችንም ቤት!!!እኔ ደሞ የሁለት ወታደሮች ልጅ ነኝ 💚💛❤🙏

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram20713 жыл бұрын

    ሻለቃ ወይንዬ በጣም አውቃታለሁ በእውነት ብርሸለቆም ለ፫ ወር የ፲/አ ኮርስ አብረን ነው የወሰድነው በእውነት ሞራሏ ብቃቷ ስልጠና ላይ ጎበዝ ነበረች ስልጠናው ከባድ ነበር ወይንዬ በተጓዳኝ አነቃቂ ፅሁፍ በየበአሉ ታቀርብልን ነበር ። እኔም ውትድርና ቤት ሳገለግል ስቀጠርም በልጅነቴ ነዉ ያለሁበትም አገር ሆለታ ገነት ጦር ትምህርት ቤት ዙሪያ አባቴም ወታደር የወታደር ዘርም ነኝ ሁሉም ነገር እየሆነ ያሳለፍኩት ዶክተር እሆናለሁ ብዬ አላውቅም ነበር። ሻለቃ ወይንሀረግ የኔ ባች ነች ቆፍጣና ነች በምድር ሃይል ስሰርራም በሰርቢስ አብረን ነው እምንጠቀመው ሁሌ ያምርባታል ። አሁን ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ነች ሁላችንም እናልፋለን እንጂ ኢትዮጵያ ትቀጥለች። ጋዘጤኛ እና መምህር ዮናስ ከበደ ያደግነው አብረን ነው ያደገውም የወታደር ካፕ በር ላይ ነው አባቱም መምህር ከበደ ቀበሌ የመሩ ሲያስተምሩ የኖሩት የወታደር ልጅ በግዳጅ ላይ የሞቱ እና በህይወት ያለውንም የወታደር ልጅ ያስተማሩ ድንቅ መካሪ መምህር አባት ለሁላችንም ነበሩ። ዮናስ ሲያለቅስ ብዙም አልደነቀኝም ብዙ የወታደር ልጅ አባቱ በግዳጅ የተሰዋባቸው ልጆች ጋር ነው ያደገው ዛሬም የት የደረሱ ብዙዎችን ያውቃል የሚያውቀውም ብዙ ታሪካዊ የወታደር ልጆች አሉ። ኢትዮጵያንም እያቀነቀነ ያደገ ልጅ ነው ። ሻለቃ ወይንሀረግ ግን ጀግና ናት ግጥሞቿ እውነት ናቸው የኮራ ታሪክ አስቀምጣለች። Ebs tv ሌሎችንም ወታደሮች ብዙ አሉ ፕሮግራሙንም ተጠቀሙበት ድንቅ ወታደሮች አሉ ፈልጉ ትርኪ ሚርኪ ስራ የአየር ሰአቱንም አትስሩበት!! አገር ስሩበት ኢትዮጵያ አሁን እንዲህ አገር ያገለገሉ ወታደሮችን አድንቁበት !!!! ውትድርና አንተ የትም ብትሆን ታሪኩ አይረሳም !!! በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ወታደር ስትሆን የበለጠ ነው።

  • @yematasisay3327
    @yematasisay33273 жыл бұрын

    I was 3 years old when l lost my father who was a soldier. We (me, my two sisters and a brother) were looked after by our mother. She was highly influenced by military disciplines and embedded on us. We love our country and people. Respect for all soldiers and our beloved mothers. Ethiopia 🇪🇹 will prevail!!!

  • @AdventureEthio1

    @AdventureEthio1

    3 жыл бұрын

    Thank you for their service! We all cried when it comes to memory of the fallen soldiers of our men and women in uniform for mama Ethiopia! " Ethiopiawinet Yashenifal..!"

  • @ufonat651

    @ufonat651

    3 жыл бұрын

    I was 5 years old when i lost my father. The thing I regret most is that I could not remember my father's face.

  • @sdt3004

    @sdt3004

    3 жыл бұрын

    እኔም የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ በሶማሌያም በኤርትራም የናቅፋ ጦርነት ተሳትፏል እሱ ሲሞት እኔ የ8 አመት ልጅ ነበርኩ የእኔ ታናናሾች የ11 ወር እና የ1 አመት ነበሩ አጠቃላይ አባቴ እና እናቴ 7 ልጆች አፍርተው እሱ ሁላችንም ልጆች ሆኖ ነው የሞተው ትልቅ የምትባለው 14 አመቷ ነበር እናቴ አሁን ድረስ መሬት ላይ ነው የምትተኛው አሁን ድረስ እሱ ሞቶ አልጋ አልፈልግሞ ብላ አባቴ አሁን ከሞተ 40 አመት ሆኖታል።

  • @jxrry1999

    @jxrry1999

    3 жыл бұрын

    bless you and your family

  • @desertflwrs

    @desertflwrs

    3 жыл бұрын

    Thank you Yemata, respect for your dear mother and memory of your father. Thank you for your love for your country and people and giving the ultimate sacrifice.

  • @farahdany9975
    @farahdany99753 жыл бұрын

    የዢችን ጀግና 💪💪💪💚💛❤💚❤💛ኢትዮጽያ ሴት ይሄን መፀሀፍ እና ይሄን ኢንተርቪው ለደንቆሮዎቹ አክቲቪሰቶች ኢትዮጽያ ትፍረሰ ለሚሉ ውርደታሞች በርገርና እሩዝ ለደፈናቸው ድንጋዮች ሼር አርጉላችውቸው ፕሊሰ

  • @user-gq5hl3jp8d
    @user-gq5hl3jp8d3 жыл бұрын

    እዚህ ጋ ያስተዋልኩት የዮኒ እንባ ዝም ብሎ እንባ አደለም ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር እና የውትድርና ሂወትን ከመረዳት የመነጨ ስሜታዊነት ነው። ሻ/ቃ የወይንሀረግ እናመሰግናለን!!

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa82683 жыл бұрын

    ዮኒ ያለህ የሀገር ፍቅር እና ሰብአዊ ልብህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @miminigussie2794
    @miminigussie27943 жыл бұрын

    እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍረሽና ተከብረሽ ለዘላለም ኑሪልን።

  • @lidyateklu5526
    @lidyateklu55263 жыл бұрын

    ጀግና ያንስሻል ወታደር መሆን ፈልጌአለሁ መፅሓፉን ገዝቼ አነበዋለሁ ክብር ይገባሻል

  • @yemuhabasew3287
    @yemuhabasew32873 жыл бұрын

    ዋው ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያልገባችሁ እናንተ ጁንታዎች የተረገማችሁ እንዲህ በሀገራቸው ፍቅር ሰክረው ሌላው በሀገሩ ሙሀባ እንዲሰክር ከሚያደርጉ ወታደሮቻችን ተማሩ ወታደሮቻችን ኩራታችን ወታደር መሆንን ተመኘሁ የምር

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash24653 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔም የጀግና ልጅ ነኝ እንቺ እኔንም እባቴንም ነው የገለጽሽው በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥሽ በቅርቡ በእካል አግኝሻለሁ

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun8983 жыл бұрын

    ዮኒ እንተ እልቅስህ እስለቀስከኝ ልብ የሚነካ ነው እገር ከሌለ እኛም የለንም❤️❤️❤️❤️

  • @firdwos

    @firdwos

    3 жыл бұрын

    እኔም ወሏሂ

  • @mdvip3327

    @mdvip3327

    3 жыл бұрын

    ጀግና፡ነሽ፡የሴቶች፡ተምሳየትእረጅም፡እድሜይስጡሽ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    ትክክል… እዉነት ነው:: በጣም ጀብኒት ነች ቤተሰብ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @yosefberhane3856
    @yosefberhane38563 жыл бұрын

    ልብ የሚነካ ትልቅ ትምህርት ያለው ቃለ መጠይቅ እውነትም ይህን የሚመስሉ ሰዎች በአሁኑ ሰዓት ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው ተባረኪ።

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98593 жыл бұрын

    እንደው ምን ልበል ቃላት አጣውልሽ ፈጣሪ ከነ ቤተስቦችሽ ይጠብቅሽ ክብር ለወታደሮች ክብር ለመካላከያ ስራዊታችን ይገባቸዋል ስለኛ በየ በረሀዊ ለሚስውት!!!

  • @nice7303
    @nice73033 жыл бұрын

    የወታደር ጥቅሙ የገባኝ ባሁኑ ዘመን ነው አስታውሳለሁ የደርግ ወታደሮች በየቦታው ተበትነው ሲለምኑ አስታውሳለሉ ቁስላቸው አሁን ገና ገባኝ !!!

  • @user-kz1xh6ny2w

    @user-kz1xh6ny2w

    3 жыл бұрын

    በድለናቸዉ ነዉ የምንኖርዉ በተለይ አ/አ የማያቸዉ በዜት አግቸ ይቅርታ ልጠይቅ አልፊ ለመሄዴ

  • @birtukanadmase194

    @birtukanadmase194

    3 жыл бұрын

    በትክክል እኔም እንዳንች አሁን ነው የገባኝ

  • @birhankebede786

    @birhankebede786

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ በዛ በመሀይም መሪ ባይነኝ ምክንያት መስዋእት የከፈሉት ዛሬ እሱ የዘራው መርዝ አልጠፋ ብሎ የምንባላው በዘር ነጣጥሎን እፍፍፍፍበጣም ስሜት ትነካለች ልጅትዋ አምላክ ላገራችን ሰላምና ክብራን ይመልስልን አሜን

  • @yosephtesfaye1771

    @yosephtesfaye1771

    3 жыл бұрын

    ewnet new kiber yegebacwal

  • @nice7303

    @nice7303

    3 жыл бұрын

    @@user-we8je5jb4d እሺ ተባረክ

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum92853 жыл бұрын

    ወይ የዮኒ አንተ አልቅሰህ አስለቀስከኝ እኮ ምን ዓይነት ቡቡ ሆድ ነህ እባክህ

  • @collegegirl7938

    @collegegirl7938

    3 жыл бұрын

    ዮኒ አስለቀሰሽ? እኔ ደግሞ አባቷ ሄዶ ለበአል አይመጣም፣ ለልደቷ እይመጣም ለምዳዋለች። ስትመረቅም አይመጣም። ልክ ስዳርም አይመጣም ስትል እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ወረደ። ላንቺ ይህ ፕሮግራም ዮኒ ሲሆን ለኢትዮጵያውያኖች ግን ይህ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ነች። አየሽ ሰዎች ለሰርግ ሲጋበዙ ሙሽሪትን ቁንጅናዋን ከማድነቅ ይልቅ ውይ ቬሎዋ ዋጋውኮ ርካሽ ነው ይላሉ። ለማንኛውም አሁንም ቢሆን የግድ እልሻለሁ ልጅቷን አድንቂያት።

  • @sultankhankhan3785

    @sultankhankhan3785

    3 жыл бұрын

    በጣም ማርያምን አስለቀስኝ እንደሱ ያለውን ያብዛልን ደግ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @yeshitlatafesse2740

    @yeshitlatafesse2740

    3 жыл бұрын

    God bless Ethiopia!!!!!!

  • @melkamayehu12

    @melkamayehu12

    3 жыл бұрын

    እባካችሁ ሶፍት ጠረጴዛ ላይ ሁሌም አስቀምጡ ለናንተም ሆነ ለእንግዶዳችሁ አስፈላጊ ነው ቢያስነጥሳችሁም ሆነ እንደዚህ ስሜት የሚነካ ውይይት ቢኖር ...

  • @feridagi4677

    @feridagi4677

    3 жыл бұрын

    መፀሀፉን እካነበው ቸኳልኩ እንም የወታደር ኝልጅ ነኝ የምትይው ሁሉ የወታደር ልጅ ያልሽው ይገብውል የባቱ ደስታ ሀዘን ሟቱ መርዷው ልነገር ስል ካንብ ስጠረግ ሀረር ካንብ ነበር የምኗረው

  • @kazzam474
    @kazzam4743 жыл бұрын

    እውነትም ጀግና የጀግና ልጅ። ስለሰጠሽን ትልቅ ግንዛቤ ከልቤ በጣም አመሰግንሻለሁ። ከዛሬ በሁዋላ ለእኔ "የኢትዮጵያ ወታደር " እንጅ ሌላ ገላጭ ተቀጣይ ቃላት አልጠቀምም። የቀድሞ ፣የአሁን፣ የደርግ፣ የሃይለስላሴ፣ የኢህአደግ፣ የፓርቲ እያልን ጀግኖቻችን አናውርዳቸው። ምንም ቅጣይ ሳያስፈልገው ሁሉም በእውነት " የኢትዮጵያ ወታደር " ናቸው።

  • @merywondimu7719
    @merywondimu77193 жыл бұрын

    መግለፁ ነው የከበደኝ ጀግንነት + ወኔ+ቁንጅና +ለዛ ይኔ ሀሉ ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ ልብሽ ውሰጥ ያለችውን ኢትዮጵያን በህይወት እያለሽ ሰላማ በዝቶ ያሳየን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!!.... የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji3 жыл бұрын

    አንች የሀገሬ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ

  • @tube-qm1nd

    @tube-qm1nd

    3 жыл бұрын

    ዋው ጀግናዬ ከነሙሉ ቤተሰብሽ አላህ ይጠብቅሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @LailaLaila-dc6pv
    @LailaLaila-dc6pv3 жыл бұрын

    አይ እባየን አስመጣችሁት የኔም ወድም በልጅነቱ ነበር የወለደው ደስታውን ሳያጣጥምወጣትነቱ ሳይጨርስ ሁለት ህጻልን ልጆቹን በትኖ አሁን ወደግባር ገብታ ድምጹም ጠፍቶኛ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ በድል ይመልስህ

  • @user-ow7fh3jz2p

    @user-ow7fh3jz2p

    3 жыл бұрын

    አመድሀኔአለም በሰላም ይመልሰው

  • @user-go4tx4pb6b

    @user-go4tx4pb6b

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቀው በሰላም ይመልሰው

  • @nooranoora7839

    @nooranoora7839

    3 жыл бұрын

    ኢንሸአ ውዴ አላህ በሰላም በድል ይመለሱልን ያረብ

  • @fifigti9051

    @fifigti9051

    3 жыл бұрын

    አሚን እንሻአላህ በድል ይመለስ አህት

  • @anteneh_omer

    @anteneh_omer

    3 жыл бұрын

    አሜን በድል ይመልሰው

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n3 жыл бұрын

    ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንች ቢያስብ። ዳወን ዳወን ኢትዮጵያ ያሉትን ባየሁበት አይኔ እንዳንች አይነት ጀግና አየሁ።

  • @atseday
    @atseday3 жыл бұрын

    I have same history. My Dad passed away on the same battlefield. I am proud Ethiopian. Thank you for sharing your history

  • @shirowet4596

    @shirowet4596

    3 жыл бұрын

    Tseday Abebe your the offspring of a hero.I’m sure you know that. God bless you and your family.

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @nardieri7725
    @nardieri77253 жыл бұрын

    OMG! You make me proud to be ETHIOPIAN and also you make me feel I am also a daughter of a soldier and wish to be too. Much respect to your MOM. 💚💛❤💚💛❤

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen21123 жыл бұрын

    በእንባ ነው የሰማሁት የኔ ጀግና ላሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ። እኛ በደርግ ዘመን የተወለድን ያደግነው በቤተሰብና በሃገር ፍቅር ነው ። በዚህ በሃያ ሰባት አመት ለተወለዱ በጣም አዝናለሁ። እኛ ወደድንም ጠላንም ተከፋፍሎ ለመኖር አልተፈጠርንም። ባንዋደድም ተስማምተን አብረን መኖር ያለበለዚያ ግን መጨረሻው ከሶርያ የከፋ ነው የሚሆነው ። እባካችሁ የሃገሬ ልጆች ወደልቦናችን እንመለስ።

  • @azebabebe6985
    @azebabebe69853 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሔድሽበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅሽ ጀግናዋ እህቴ 😍🥰🥰🥰💚❤💛👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @serklamwolloyewa5596
    @serklamwolloyewa55963 жыл бұрын

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት

  • @addisyemer125

    @addisyemer125

    3 жыл бұрын

    እኔም የግቢየወታደር ልጅ ነኝ አንቺ የእውነት ጀግና ነሽ በርቺ ወይንዪ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha62803 жыл бұрын

    ዮናስ እኔ ወታደርና ለአገሬ ዋጋ ደሜን የገበርኩኝ ነኝ አይዞ አልቅሰህ አስለቀስከኝ ውይ እጅግ አንተን ስሜት ነካኝ ከዛሬ 32 አመት ነው የቆሰልኩኝ ።

  • @user-dc4tc3nk5h

    @user-dc4tc3nk5h

    3 жыл бұрын

    አይዞህ እንናተ በከፈላችሁት ሂወት በከፈላችሁት ደም በከፈላችሁት ላብ እኝኛ በነፃነት እንና በኩራት እየሄድን ግን ተገቢውን ክብር አልሠጠናችሁም ክብር ይገባችኀል

  • @asematube1851

    @asematube1851

    3 жыл бұрын

    Keber lejegna wetaderochschen

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    3 жыл бұрын

    Ayezone kber lemklakeiy 😍ena ersu betam nbre felgote yenbregn yemgeremew ngere tersa fenchte hone New yetlgn behulum alfa

  • @abesema4572

    @abesema4572

    3 жыл бұрын

    እናከብርሃለን ህመምህ ህማችን ነው

  • @hayunakereyu251

    @hayunakereyu251

    3 жыл бұрын

    አይዞን ኢትዮጲያ በናንተ አይነት ጀግኖች ነው እዚህ የቆየችው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82303 жыл бұрын

    ጀግኒት የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopia2838
    @ethiopia28383 жыл бұрын

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ግጥምሽ ስቅስቅ አርጎ ነው ያስለቀሰኝ

  • @user-we5gc9hv4p
    @user-we5gc9hv4p3 жыл бұрын

    ክብር: ለቀድሞ: የኢትዮጵያ: መከላኪያ: ሠራዊት። ክብር: ለአሁኑ: የኢትዮጵያ: መከላኪያ: ሠራዊት።

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    ወታደራ ትክክል የተናገረችው ጀግና ሴት ነሽ ኑርልኝ

  • @makamaka3019
    @makamaka30193 жыл бұрын

    የአላህ ቃላት የለኝም ማሻአላህ እኔ ምኞቴ ወታደር መሆን ነበር ግን የኡነት ይሄሁሉ የሀገሬ ፍቅር ገብቶኝ አደለም በአንች አይነት ሳየዉ

  • @eagaealo9937
    @eagaealo99373 жыл бұрын

    ዘርሽ ሽ ይሁን የጀግናው ልጅ አችም እዳባትሽ ጀግና ነሽ ዘርሽ ይባረክ አሜን

  • @ephremweldeamanuelfeisa698
    @ephremweldeamanuelfeisa6983 жыл бұрын

    ይህ ''የወታደር ልጅ ነኝ'' የሚለው የግጥም ስራ እጅግ በጣም የሚገርም የሙዚቃ ስራ ሊወጣው የሚችል የጥበብ ስራ ነው ። የሙዚቃ ሰዎች ኣስበቡበት። ይህን መልክት እባክችሁ ተደራሽ እንዲሆን እባካሁ EBCሶች ተባበሩን።

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @almazbati2519
    @almazbati25193 жыл бұрын

    🙏🏾🇪🇹❤️ጀግኒት የጀግና ልጅ 💪🏾እንዳአንቺ ዓይነት ኢትዮጵያዊት ያብዛልን

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart49933 жыл бұрын

    እኔም የወታደር ልጅ ነኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ ፍቃድ መቶ ሲሄድ ልመለስም ለልመለስም እችላለሁ ግን አገር ትኖራለች ኢትዮጲያ ትቀጥላለች ይለኝ ነብር ምኞቴ እኔም ወታደር መሆን ነው

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!!...የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @dawudmursela4828

    @dawudmursela4828

    3 жыл бұрын

    keber Keber

  • @dawudmursela4828

    @dawudmursela4828

    3 жыл бұрын

    jegena Keber Lewetader

  • @ayufan3
    @ayufan33 жыл бұрын

    እሰይ... የሚናገር ሲገኝ ዝም ነው እንጂ። እንኳን የወታደር ልጅ ሆንኩ። አልቆጨኝም።

  • @user-yo8iz2kp8c
    @user-yo8iz2kp8c3 жыл бұрын

    ለኢ/ ያ🍂💐 ሀብት ካለህ ከሀብት ታካፍላለህ እውቀት ሲኖረህ በእውቀት ታገለግላለህ ወታደረ ስትሆን ግን ሒወትህን ትሰዋለህ ክብረ ለወታደረ ለክብረ ለመከላከየ ሰራዊይቶች👍

  • @kalkidanatinafu5443
    @kalkidanatinafu54433 жыл бұрын

    የጀግና ልጅ ጀግና ነሽ እንኳንም ተወለድሽ የኔ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bayatachnef4913

    @bayatachnef4913

    3 жыл бұрын

    Betam enkwan tewldesch enam edswa mehon amaring mareyamin tadeya min wagalew yemnorew besew ager😥 1000ey amet nuriling ehtalim

  • @aster696
    @aster6963 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውይነት በተግባር ያሳየችን ጀግና ወይኔ ምን ልበላት ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed882 жыл бұрын

    ስላም ይህን የመስለ ፕሮግራም በየጣልቃ ብታስገብ በየሳምንቱ ወጣቱም ስምቶ ብዙ ትምህርትን ይቀስማልም የአገር ፍቅርም ይኖረዋል እላለሁ ሲቀጥል ይህች ጀግና ለአገራ ያላትን ፍቅር ሁሉም ኢትዮጵያዌ የሆነ ሴት ልክ እንደሳ ልንጀግን ይገባል እላለሁ ሲቀጥል ጀግኔት በተናገረችው ላይ ለመጨመር በትክክል እኛ ኢትዮጵያውያን ለአገራችን ብለው ህይወታችውን የስው በአካል ጉዳት የደረስባችውን ደግሞ በከብር ብናያችውና እንደውም በመንገድ ላይ ስናገኛችው ያለንን ከብር ለኑሱ እንዲህ በማለት ብንገልፅ እላለሁ ቃሉም አመስግናለሁ ለአራችን የምታደርጉትን ከፍያ ወይም አገልግልት በማለት ብናከብራችውና ብናሞግሳችው ሲቀጥልም በየወሩ የማያቆርጥ ከደሞዛችን ብንረዳ በቀጥታ ለነሱ በሜደርስበት መንገድ መንግስት ቤያመቻቸልን እላለሁ ሲቀጥል ጀግናዋ እንዳለችው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለሜጥሩ የወሬና የፕሮበጋንዳ ዩትዩበርችን ባናዳምጥ ይህን ብናደርግ አንድ ብንሆን እላለሁ አመስግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሁሉም ነገር የሜያምረው አገር ሲኖር ነውና

  • @mhbirri7953
    @mhbirri79533 жыл бұрын

    ክብር ያኔም አሁንም ቤቴን ጨርቄን ሳይሉ ለተሰው ሁሉ።

  • @hannaadugna1821
    @hannaadugna18213 жыл бұрын

    አስለቀሽኝ አባቴን ቁስሌን አስታወሽኝ የጀግና የወታደር ልጅ ነኝ!!!

  • @unity5561

    @unity5561

    3 жыл бұрын

    እዉነት ይህን የወይኒን ኢንተርቪዉ ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ፡፡ እኔም የወታደር ልጅ ነኝ እኔም ወታደር ነኝ የህይወታችን መመሳሰል ይመስለኛል እንባየን እንዳልቆጣጠር ያደገረኝ ፡፡

  • @natyshow5012

    @natyshow5012

    Жыл бұрын

    እኔም የወታደር ልጅ ነኝ። እስከ አሁን አባቴ ይመጣል እያልኩ የምጠብቅ። የእኔም አባት ሱማሌ ዘምቶ ነው። የወይንዬ ስልክ ያለው።

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj3 жыл бұрын

    እኔም የወጥቶ አደር ልጅ ነኝ አባቴ ነብስህን ይማረው ለሁልም ጀግኖች እና ለሀገር የተሰውት ነፍስ ይማርልን

  • @user-ms8cw8dz6m
    @user-ms8cw8dz6m3 жыл бұрын

    የኔ ፍቅርን አሰተማሪ ጀግናዬ እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እውነት የወታደር ልጅ ጀግና የጀግና ልጅ ክብር ለመላው ቤተሠብሽ እግዚአብሔር ይባርክችሁ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen89293 жыл бұрын

    የሀገሬ አኩሪ ጀግና የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    የወታደር ድሲፒሊው በጣም ደስይላል

  • @TheDereTube
    @TheDereTube3 жыл бұрын

    ደስ ስትል፣ የአባትና የሀገር ፍቅር። ክብር የከገራችን ኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር በዱር በገደሉ ለምትዋደቁ ድንቅ የኢትዮጵያ ወታደሮች (የኢትዮጵያ ልጆች) እና ለቤተሰቦቻችሁ ይሁን። ከዚህም በላይ ምትከበሩበትና ምትወደሱበትን ጊዜ ያምጣልን። አሜን!

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat97273 жыл бұрын

    ዋው እንዴት እንደምወዳት እኮ ግጥሟን አንብባ ስትጨርስ ቆሜ ሰላምታ ሰጥቻለው አጠገቤ ያለች ያህል ተሰምቶኛል እኔም የወታደር ልጅ ነኛ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo20413 жыл бұрын

    ጀግኒት ሁለመናሽ የምታምር ኢትዮጵያ ቃላት አጣሁልሽ

  • @genetwolde9411
    @genetwolde94113 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @dha689

    @dha689

    3 жыл бұрын

    🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    ትክክል… እዉነት ነው:: በጣም ጀብኒት ነች ቤተሰብ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu9493 жыл бұрын

    የኔ ጀግና የወታደርልጅ ሺ አመት ኑሪልኝ አዎ የወታደር ልጅ ነኝ እኔም በፍቅር ያደገን ክብር ለወታደር 🟩🟨🟥🌺❤️

  • @lilyhenok8365
    @lilyhenok83653 жыл бұрын

    I can't control my tears 😭 but at the same time, I'm proud of you dear love you❤️❤️❤️

  • @josephparazza9417
    @josephparazza94173 жыл бұрын

    እውነትም ወታደር ነኝ ለሃገሬፍቅር የእሻህ ትርክት ካገር ያሰደደኝ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! የኢትዮጵያን ከፈታ በአለም አደባባይ ለማሳየት ባሰብኩት ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @dawit5033
    @dawit50333 жыл бұрын

    የምትገርሚ ጀግኒት ነሽ። I salute you, thank you for your service.

  • @matthiaslemmademe5748
    @matthiaslemmademe57483 жыл бұрын

    Thanks EBS. We need more of this please!

  • @user-ms8cw8dz6m
    @user-ms8cw8dz6m3 жыл бұрын

    ዋዉ ምንብዬ ላድንቅሽ እውነትም ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ነሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ቤተሠቦችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j3 жыл бұрын

    ጀግና ጀግና የሴትም ጀግናአለ እድህ ለአላማ የቆመቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ!!! ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ ቢሆኑኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @user-jj3rf8zg9j

    @user-jj3rf8zg9j

    3 жыл бұрын

    @@Hiyawsim እሺ እሆናለሁ

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu8383 жыл бұрын

    ጀግኒት እናት ወለደች አንችን ፈጣር ይጠብቅሺ

  • @bayatachnef4913

    @bayatachnef4913

    3 жыл бұрын

    Betam weldesch bescha ayglxewim weynay min larg begzabhir beka sematen txege new yaderschew

  • @user-tu5kn5od3k
    @user-tu5kn5od3k3 жыл бұрын

    ዮኒዬ የእውነት የሀገር ፍቅር ያለበት ስው ነው መስሎ ሳይሆን ሁኑ የሚታይ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የወታደር ልጅ ነኝ እውነት ጅግና ነሽ ማማዬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o3 жыл бұрын

    እኔ. ግን. እድለኛ ነኝ. ተመልሶልኝ. እስካሁን አለ እግዚአብሔር. ይመስገን. እውነትሽን. ነው. ኩራት. ይሰማኛል. ጀግና ነሽ. በርች

  • @kerimaseid1833
    @kerimaseid18333 жыл бұрын

    ወይኔ የሠፈሬ ልጅ በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @gravitymobile8548

    @gravitymobile8548

    3 жыл бұрын

    ዋው

  • @dubaix5354
    @dubaix53543 жыл бұрын

    እ/ ር ይባርክሽ አገር አገር ነች የሴት ጀግና እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን።

  • @tesfayhanna7790
    @tesfayhanna77903 жыл бұрын

    እኔም የወታደር ልጅ ነኝ በጣምነው ያሥለቀሽኝ በርች ጎበዝ

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie1973 жыл бұрын

    በእውነት እንዲህ ነው እንጂ አባት ለልጁ አገር ሲያወርስ የኛ አባቶች ምን ይሆን ያወረሱን ? ራስሳችንን እንጠይቅ

  • @raheltamegan9062
    @raheltamegan90623 жыл бұрын

    የእኔ ጀግኒት ነሽ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👍👍👍💪💪💪

Келесі