እናንተስ የቱ አዝናናችሁ...? ፍቅር ለመስጠት እየሞከርን ነው..!!

Спорт

‪@melefedaw2783‬ #comedianeshetu #ebs #federal #police #ethiopia #prank #fannyvideo #foryoupage #love #military #army

Пікірлер: 351

  • @Hasna-es7iu
    @Hasna-es7iu9 ай бұрын

    ግን እኮ ወላሂ በጣምነው ምታስፈሩኝ የነበረው ሀገርቤት እያለው ግን ለመጀመርያጊዜነው እደአንተ አይነት ፌዴራል ሳይ ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ

  • @samiragzachew8903

    @samiragzachew8903

    2 ай бұрын

    እኔ ግን አልፍራም ፈጣጣ ነኝ የሆነ ግዜ ምን ቢል ጥሩ ነው ቀብረረ እያለ አንቺ መስመረሽን ጠብቂ አለ በግረ እየተጋዝን ከጋደኞቼ ጋረ የምህደው መስመረ ጠብቄ ነው እሱ ግን መሀል መስመረ ሆኖ ነው እንደዚያ ያለው ምን ታካብዳለህ አልኩት መጀመሪያ አንተ ህጋዊ ሁነህ ነው እኔን ማስተማረ ሲጀመረ እኔ መስመሬን ጠብቄ የምጋዝ ሰለው ጋደኞቼ ድንጋጤ እኔ ያልሁት ሳልፈራ እነሱ እንዴት እንደደነገጡ መንገደኞው ሁሉ እሱ አንድ እኔ አድ እየመለሱኩ ዝበይ ይሉኞል ገደላት ብለው 😂ለማንኞውም አንተ ህግን አክብረህ ነው ህግን ማሰከበረ ያለብህ አልኩት ጥፍተኝነት ሰለተሰማው ከለይ ከታች አየኝ ዝም ብሎ ሔደ

  • @aesaaa1616

    @aesaaa1616

    2 ай бұрын

    እኔማ ጨራሹንም በአካባቢያቸው አልሄድ ስራቸው ሠውን እንደ እነሰሳ መቀጥቀጥ ስለሆነ

  • @erukya

    @erukya

    2 ай бұрын

    እኔ ልብሳቸዉን ሳይነዉ የምፈራቸዉ መጥፎ ናቸዉ ብየሳይሆን ዝብየ እፈራቸዋለሁ

  • @auh2711

    @auh2711

    2 ай бұрын

    እኔም እፈራ ነበር አሁን ግን ባሌ ፌደራል ነዉ አላህ ይስትር❤🎉

  • @erukya

    @erukya

    2 ай бұрын

    @@auh2711 ተላመድሽዉ በይኛ አሪፍ ነዉ መፍራት አላህን ነዉ ያዉ የኛአስተሳሰብጅ የምንፈራቸዉ የህግ አካል ስለሆኑደሁ አላቅም

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf9 ай бұрын

    ይቀጥልልልልልል መሌያችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube1316 ай бұрын

    ጀግና ስለሆን ነው ሴቶች ከአላህ ውጪ ማንንም አንፈራ የሰው ልጅ በሙሉ ይከበራል እንጂ አይፈራም

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x2 ай бұрын

    እኔ ፖሊስ ፈርቸ አላውቅም ግን ብዙ ለሴትልጅ ክብር የለላቸው በጣም አረመኔወች አሉ አብሶ እኛን ኒቃብ ለባሾቹን ሲያዩ በጣም ነው እሚያመናጭቁን ስራቸው ያስፈራል ለህዝብ ክብር የላቸውም ብቻ አንተ መልካም ከሆክ ቀጥልበት እኔ ወዳድስ አበባ ስመጣ ሾኖላይ 4 ቀን እመኪናላይ አድሪያለሁ በናተ ምክኒያት

  • @erukya

    @erukya

    2 ай бұрын

    ለኛ አስቸጋሪ ነዉ እረዝም ጉዞ ብቻችንን ለመጓዝ ከቤተሰብ ጋር ነዉጅ

  • @DiluJohn-sr8os

    @DiluJohn-sr8os

    2 ай бұрын

    አሽባሪ ስለሆናቹ ነዋ

  • @user-ii5ib3ml6x

    @user-ii5ib3ml6x

    2 ай бұрын

    እኛ እሸበሪ አደለንም እስምናችን ባዘዘን መገን እምንጎዝ ነን እጅ አሉ እኛን ተመሳስለው እሚያሰድቡን ግንእነሱ አሉና ሁሉም አድነው ማለት አይቻልም በሂጃባችን እንሞታለን ብዙ መፃዋት ተከፍሎበታል ሂጃብ ዝብሎ የመጣ ተራ ነገርአደለም አይደለም አሸባሪ የሆነን እና ያልሆነን ለይታችሁ ብታውቁ አሪፍነው

  • @fadisamneeras7032

    @fadisamneeras7032

    2 ай бұрын

    አላህ ያሸብርሽ ወይንምያሸብርህ እራቁት መሄድነው ሠላም የሚፈጥርላችሁ አላህ ይህዲኩም ​@@DiluJohn-sr8os

  • @tyebeti7363
    @tyebeti73633 ай бұрын

    ወላሂ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም እዳተ በሆኑልን ያረብ

  • @makasaeed1058
    @makasaeed10582 ай бұрын

    የኔ ጥቁር አዝሙድ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6jАй бұрын

    ወንድሜ አይምሮችን ላይ የተሰራና ከዚህ በፊት ጥሎት ያለፈው ጠባሳ ይመስለኛል ጅግና ነህ በርታ

  • @Zebibayesuf-jd6hi
    @Zebibayesuf-jd6hi2 ай бұрын

    አንተ ምርጥ ሰው ነህ እዳተ አይነት ያብዛልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ጡሩነትክን ቀጥልበት መልካም እነት ለራስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw2 ай бұрын

    ትንሽ ያወዛግባል ልቀፋችሁ ስትል እና እኔ ግን እሄን ያክል አልደነግጥም እንደ ለማንኛዉ በርታ ❤

  • @AsSs-gk9dg
    @AsSs-gk9dg2 ай бұрын

    ባይፈሩ ነበር ሚገርመኝ ቄስ መነኩሴ አትሉ እኔጠለዛችሁ እኔም በጣም ነዉ ምፈራዉ ለማንኛዉም በርታ እዉነት እያስተማርክ ከሆነ ጥሩ ነዉ ❤❤❤

  • @alemneshGirmaa

    @alemneshGirmaa

    Ай бұрын

    😂😂😂😂ሳሃ

  • @user-ko4fh5cv5o
    @user-ko4fh5cv5o2 ай бұрын

    በጣም መልካም ሥራነው በረታ ወንድማችን ወንድሜ ትመስላለክ በዚህ ሥራ በስፊው ስራበት ✅💯

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb2 ай бұрын

    እቤት ትራፊክ ውድምሜ መከላከያ እህት ፖሊስ ባጠቃላይ ተከብቢያለው😅😅😅እወዳችሀለው

  • @mekaahmed3851
    @mekaahmed3851Ай бұрын

    ብዙ ቪዶዎችህን ተከታትያለሁ ቀጥልበት ኝ ህዝብን ብቻ ሳይሆን በታም ምክር የሚፈልጉ ብዙ ወታደሮች አሉ እና ምከራቸዉ

  • @user-zc1id2hb4c
    @user-zc1id2hb4c2 ай бұрын

    መሌዬ ወዬ ሳትለኝ እንዳታልፍ😂❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa14242 ай бұрын

    ወላሂ አንድም ቀን ፖሊስ ፈርቼ አላወሰቅም ወንጀል ካልሰራወሰ ለምን ፈራለው ሚፈራው አንዱ ጌታ አላህ ብቻ ነው ምፈራወሰ ሰውን መበደል የናት ቅ ነው እንዴ ሆ ግን መሌ አሪፍ ልጅ ነው እኔ ከሱ ፍቅር ይዞኝ መጠየቅ ብቻ ነው የፈራውትና ደግመህ እቀፈኝና ልጣበቅብህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጠይቁልኝ መቼም ቱ ሴት አሰዳቢ ትላላቸለኮ

  • @helimahelima5706

    @helimahelima5706

    2 ай бұрын

    እኔ እራሡ አልፈራቸዉም እደዉም ሣቄ ይመጣል ሣያቸዉ

  • @tube8181

    @tube8181

    2 ай бұрын

    አሁንላይበጣምያሰፈራሉአውሪሁነዋል

  • @susuguragawa1424

    @susuguragawa1424

    2 ай бұрын

    @@helimahelima5706 እኛ ምንፈራው አንዳላህ ብቻ ነው ጎበዝ

  • @helimahelima5706

    @helimahelima5706

    2 ай бұрын

    @@susuguragawa1424 በትክክል መፍራት ያለብን አላህን ብቻና ብቻ ነዉ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut2 ай бұрын

    በትላልቅ እናቶች እና አባቶች በማስንገጥ ሳይሆን እስኪኪ ና❤❤❤

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p3 ай бұрын

    በርታልን ወድማችንዬ. የኛ ጀግና ለሀገራችን ስላም ፍቅር ይያውርድልን ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @GelilaBekele-zf8vg
    @GelilaBekele-zf8vg4 ай бұрын

    የምታደርገው ነገር በጣም ጥሩ ነው ነገሮችን ግን በማስተዋል እና በጥንቃቄ ማድረግ አለብክ .በርታ

  • @SShab-dd2st
    @SShab-dd2st2 ай бұрын

    ማሻአላህገን አንተየተለይህነህ ሁሉምበተፍራራበትሰአት አንተን ማየት አንደ ፀጋ ነዉ መልካምንት ለራስ ነዉ በረታ እድተያሉትንያብዛልን

  • @user-jh5lg2xy9h
    @user-jh5lg2xy9h4 ай бұрын

    መሌ እኔ መቸ ነዉ አገሬ ሠላሟ የሚወርደዉ

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h2 ай бұрын

    የምር ደስ ትለኛለሕ ግን አድቀን ባገኚሕ ኡኡኡኡኡኡ በዬ ነዉ እምሮጠዉ😂😂😂😂

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j2 ай бұрын

    አዲህ ሰዉ ለመቅቀብ አተብቻነህ ወይስሁሉም ሰዉንተመደብደብ እደዚህ ደስይላል ደሞሴትወዲ መቸትለያላችሁ ለመደብደብ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን መዲሜ አተመልካም ሠዉነህ

  • @fafiethiotub6804
    @fafiethiotub68047 ай бұрын

    በርታ ጎበዝ ግን በትርፍ ግዜህ እንግሊዘኛ ብርትማር ወንድሜ

  • @WoyzerZemene
    @WoyzerZemene2 ай бұрын

    መልየ በጣም ትመቸኛለህ ግን ቆንጆ ከማከፉላይ ትንሽ አሥብበት

  • @fereabreha2496
    @fereabreha24962 ай бұрын

    በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-cb8dm2mx8x
    @user-cb8dm2mx8x2 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ,ወበረካቱሁ ሚሲኪን የኔ ዉንድም እደተያለዉን አላህ የብዛልን ❤❤❤❤

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y2 ай бұрын

    ኤኔ በእይታ ልብሳቸው ያምረኛል ግን እፈራቸዋለሁ አንዲጊዜ አንዱ አፈቀርኩሺ ብሎ ጠይቆኚ ልቤ ፀጥ ልትል ይገለኚ ነው የመሰለኚ ነይ ሲለኚ ምነው ጋሼ አላልኩትም😂😂😂 ካሼ አትበይኚ ፍቅሬ በይኚ የኔ ዲጋይ እራስ የታባክ ትሆን አሁን

  • @user-dd1pp4se5j
    @user-dd1pp4se5j2 ай бұрын

    አመለካከታችንን ነዉ የቀየርከዉ መሌ እናመሰግናለን አከብርሃለዉ

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n2 ай бұрын

    ይቀጥል 👍👍👍

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx5 күн бұрын

    እንደ ሀውለት አይነት ሰዎችን ሀቅርብልን

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen62222 ай бұрын

    God bless u Nice to see your best brother

  • @user-fy8nc2mg2x
    @user-fy8nc2mg2x2 ай бұрын

    😂😂MashaAllah jabadhu ❤❤

  • @user-gq1cn7jq1y
    @user-gq1cn7jq1y2 ай бұрын

    የኛ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤

  • @shadow1G12
    @shadow1G122 ай бұрын

    ግን ፌደራል ፖሊሰ ነህ ከሆንህ አድናቂህ ነኝ በርታ 1ኛ

  • @aprime9998
    @aprime99985 ай бұрын

    እኔ ግን የገረመኝ እንዴት በዚህ ዴረጃ ፍርሀት ማለቴ ምንም ጥፋት እሥካላጠፉ ድረስ ምን አሥፈራቸው ❤❤

  • @tube8181

    @tube8181

    2 ай бұрын

    አሁንዝምብለውይማታሉ

  • @amalo4018
    @amalo40183 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamyotube5621
    @salamyotube56212 ай бұрын

    ውውውውውውው,ይቀጥልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c2 ай бұрын

    😂😂😂አቤት ፈራት

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed40952 ай бұрын

    የኔወንድምእግዚአብሔርይጠብቅህ

  • @user-sz1sx5oe9w
    @user-sz1sx5oe9w2 ай бұрын

    ይቀጥል ይቀጥል መሌ ፌዳው

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 ай бұрын

    እን በዚሕላይ ብትቀጥልበት መልካምነው እኔ የናንተ ልብሥም ማየት ጠልቼ ሦሥት አመቴ ሐገሬ ከመጣሑ በዚሕ ሥራ በደንብ ጭንቅላታችን በጣም ተመርዟል በሥማችሑ በርታ በጣም ደሥ ይላል በሰላም በፍቅር❤

  • @HawaHawaaabi-mw5tf
    @HawaHawaaabi-mw5tfАй бұрын

    በራታ ወድማቹን❤❤

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef2 ай бұрын

    ይቀጥል እኔም በጣም ነዉ የምፈራዉ ገና ሣያቹ ወድም እንዳተዉ ያብዛልን በዛም ልክ ጨካኞች ሥላሉ ነወ

  • @kefeta12
    @kefeta122 ай бұрын

    በርታ ጥሩ ተሞክሮ ነው ።ያው ከባድ ሊሆን ይችላል ወደ ማህበረሰቡ ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር

  • @user-bw6lf6mx2v
    @user-bw6lf6mx2v2 ай бұрын

    በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ አትመልስም

  • @foziya0531
    @foziya05314 ай бұрын

    😂😂😂😂❤የወንዶቹ 😅

  • @kaligirma177
    @kaligirma17711 ай бұрын

    mele.fedaw.1ኛ,❤❤❤❤❤

  • @user-yg1rl7bn4v
    @user-yg1rl7bn4v2 ай бұрын

    ካሜራ አለኝ በድብቅ መቅረፅም እችላለሁ የፊታቸዉን ሪያክሽን ከፈለክ በነፃ አግዝሀለሁ በርታ

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy75692 ай бұрын

    ጎበዝ በረታ

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h2 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ኢትዬ እያለሁ በጣም እወዳቺሁ ነበር አሂን ግን ትላልቅ ሰወቺን እየደበደቡ ስለማይ በጣም ነው የጠላሁአቺሁ እናም አስተምራቺው ብዙ ፈደራሎቺ አሉ ንፁሀን የሚደበድብ እነሱ ናቸው ሰው እድደነብር የሚያደርጉት

  • @user-xi5wd4gk4r
    @user-xi5wd4gk4r2 ай бұрын

    ውውውውውውው ❤ውውውውውውው 💪❣️💪💯❣️💪💯💞💞❤

  • @user-ln5np3vd7k
    @user-ln5np3vd7k4 ай бұрын

    ወድሜ እኔግን እስካሁን እኳን ባካል እስልኬላይ እኳን ሳያችሁ እደነግጥ ነበር አድየ ፊክ ስርተዉኝ ነዉ ግን አተ ብቻ ተመቸህኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w2 ай бұрын

    እኔ ገና ልብሳችሁን ሳይ ነው እምፈራችሁ ስው ትልቅ ትንሺ ደሀውን እምቀጠቅጡ 😥😥😥😥 ሀገሬም ብገባ አይናችሁን እዳያሳየኝ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn2 ай бұрын

    በርታ ጎበዝ ነህ

  • @feryalferyal.liiyyu
    @feryalferyal.liiyyu2 ай бұрын

    dhifama wajjiin mee baakke namni itti bayatuti kkufi gargarsa gafadhu hagam siif nayu dadadhan😢❤

  • @user-jh9in6wh5t
    @user-jh9in6wh5t2 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ስድሥ ኪሎ እያለሁ በጣም ምርጥ ፌደራሎች አይቻለሁ ወላሂ አደየ ምን ገጠመኝ አዱ ፌደራል ግን የለለ በጣም የሚያሣዝን ልበልህ መሌ

  • @user-jh9in6wh5t

    @user-jh9in6wh5t

    2 ай бұрын

    ሻይ እያዞሩክ ነበር የምሸጠው አልሀምዱሊላህ

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe42032 ай бұрын

    Male❤❤❤😂😂😂

  • @user-bs4tc9bm5w
    @user-bs4tc9bm5w2 ай бұрын

    ግን ምን አይነት እናት ነች የውለደችህ ❤❤❤

  • @user-bl7ir8qy9e
    @user-bl7ir8qy9e2 ай бұрын

    😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x2 ай бұрын

    እኛስ ስደተኞች አንሸወድልህም አሁኑ አውቀንሃል😂

  • @janetahmad3099
    @janetahmad30992 ай бұрын

    Gn ante yemr jegna nek eni bekrbu ethiopia emetalewu ena beka akfkalewu gn be wendmnet ❤❤ demo belela yalkuh edaymeslk ❤ ljem betam newu yemeferawu😂

  • @nejuhabeshayoutube3684
    @nejuhabeshayoutube36842 ай бұрын

    ጥሩ ነው ቀጥልበት የእኛ ሃገር ፓሊሶች በጣም ችግር አለባቸው፣

  • @hanakebede282
    @hanakebede2822 ай бұрын

    👍👍👍ቅድሚያ ሠላም እንአመሠግናለን እኔ ፌደራልም ወንድም ቢኖረኘም እውነት እልሐለሑ በታምር አልቀበላቸውም በጣም ልብ ሠባሪናቸው

  • @lilnalina2651
    @lilnalina26515 ай бұрын

    በዚህ ቀጥል እዳንተ አይነት ያብዛልን

  • @user-gu2wn9zm3r
    @user-gu2wn9zm3r4 ай бұрын

    የሄው ሰብሰክራይብ አረኩህ

  • @AbielBiranu
    @AbielBiranu2 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hdxz7664
    @hdxz76642 ай бұрын

    እኔ ብሆን ኣላቅፍህም ምክንያቱም ተመሳስለው ወንጀል ሚሰሩ ስላሉና የሚያደነዝዙ ስላሉ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz4 ай бұрын

    ሰላምነን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከማንያዘዋል ነዉ ያየሁህ አወ በአጠቃላይ የሰዉ ልጅ መከበር አለበት የሰዉን ልጅ እግዚአብሔር ክቡር አርጎ ነዉ የፈጠረን እና ማክበር አለብን ለማንኛዉም ቤቴ ሳትመጣ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ

  • @cgf8399
    @cgf83992 ай бұрын

    ፓሊስ ሲባልያስፈራል ጓደኞችህንም አስተምራችዉይህንመልካምነትን ማህበረስቡንእናህዝቡን በቅንነት እዩዋችዉ ቀጥልበት ፀጉራችዉን ለሚሳድጉት ቆርጡባችዉ ይህ እቀፊኝ ተመችቱሀል ይመችህ ስላምለሀገራችንአላህያጣልን

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x2 ай бұрын

    ቅንነት ለሌሎች ፌዴራል ፣ፓልሶች አስተምራቸው

  • @tigisttigist9044
    @tigisttigist90442 ай бұрын

    Maliye yene jigina❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @HAYATHAYAT-gl3xv
    @HAYATHAYAT-gl3xvАй бұрын

    😅😅😅😅

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed45272 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወድም🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dhalootabarbaanna
    @dhalootabarbaanna4 ай бұрын

    Maaf oromoo hin taatu ati ❤❤ fayyalesi akkanaa oromoodha

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i2 ай бұрын

    አሪፈ ሐሳብ ነው በነገራችን ላይ በአድወቅት ትንሸ የሱቅ ተልኬ ከሩቅ ሳየው ፌደራሉን ሳልገዛ እየሮጥኩኝ ወደቤቴ ሕድኩኝ ሰለዚሕቀጥል😂😂

  • @user-ye9me3ds9z

    @user-ye9me3ds9z

    2 ай бұрын

    😂

  • @BettyBiniam
    @BettyBiniam3 ай бұрын

    የተዎጣለት ጥርት ያልክ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተን ነው በርታ የማንነትሕም የውበትሕም አዲናቂ ነኝ ስደተኛዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tabechiyoutube2747
    @tabechiyoutube27472 ай бұрын

    Kkkkkkkkwandochi😂😂😂😂😂

  • @Birtukansiyumhunde
    @Birtukansiyumhunde2 ай бұрын

    Malee qonijo godanyaye yasichagiranyale ani diqane hanite gahonye fatanarigow😂😂😂❤❤❤

  • @mkaa6766
    @mkaa67662 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂 enema efarcholo

  • @user-yt8up4ri5c
    @user-yt8up4ri5c2 ай бұрын

    yiketl bro

  • @Lahawlawalakutaillahbillah
    @Lahawlawalakutaillahbillah2 ай бұрын

    Goz

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ጀግነ ❤❤❤

  • @user-vd2xc5kp6g
    @user-vd2xc5kp6g2 ай бұрын

    ፍትህለንፁሀኖቺ. በዝህመልኩሰውእታስጨንቅለገናውኢኒ. ፎርምለብሻለሁብለህሰውባትረብሺጥሩንው

  • @mohammadqatawneh5804
    @mohammadqatawneh58046 ай бұрын

    Garuu eduu galatomi Dhugaa dubachuuf Ani duraa bayyeen isiin sodadhaa Ataa matiin Akkan jalladhuu Ergaa ofataa kana ofatee nama biraa natii fakkate akka duraa Wajjiin haasahuun xabachuu Xiqoo ulfatadha atimo kkkk Lakiibo malifuu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed18582 ай бұрын

    ወላሂ ነዉ የምላችሁ እኔ በፍት በጣም ነበር የምፍርዉ ስያቸዉ እኮን እደት እደምፍር ግን በስራ አማካኛ አንድ ግቢ ሆናን ስያዉ እደት መልካም ስዉ እደአለ እና ወድማችን ጠክር

  • @alamalam7810
    @alamalam78102 ай бұрын

    ደግነቱ አልፈራችሁም 😂❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r2 ай бұрын

    መሌ ጀግናነህ ጥሩ ነዉ እኔም ፌደራል እና ፓሊስ በጣምነዉ እምፈራዉ በጣም ስሬስ ናችሁ ፌታችሁ ለዛነዉ እምፈራችሁ😂😂😂😂😂

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen2 ай бұрын

    አዲጊዜ ፓሊስ ብየ ተጣርቸ ት/ቤት ትንሺ እያለሁ ፈልጎ ነወ አግሎ የጣለኝ በኩርኩም በለጋ አድሜየ ሁለተኛ ክፍል ነበርኩ መሠለኝ በዛው እጠላለሁ ፓሊስ እደዚህ የለበሡ በዛላይ ሢማታ ሳይ ባለፈው አመት አኡዙቢላህ

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t2 ай бұрын

    ጀግናውወንድሜአይዞህበርታወንገእናበረታታውበናታችሁ

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube2 ай бұрын

    Ere sheme newa asemerikena💃🏻🙆🏻

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pmАй бұрын

    😂😂😂

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh20672 ай бұрын

    ኧረ የኛ ሀገር ፖሊስና ፌደራል በጣምነው ምታስጠሉን ለሰው ሪስፔክት የላቸውም ይሄ ልብስ ሲለብሱት ምን እንደ ሚመስላቸው አላቅም ወላሂ እኔ ዞር ብዬ አላያቸውም

  • @Masarattatesf
    @Masarattatesf2 ай бұрын

    Thankyou 💓💓💓💓💓💓

  • @mesayasert6703
    @mesayasert67032 ай бұрын

    እቅፍ አርገን ለመሳም ነው

  • @lobabahsaeed1397
    @lobabahsaeed13972 ай бұрын

    አሥተምራቸው

  • @sablworqdajane5361
    @sablworqdajane53612 ай бұрын

    ❤❤❤😂😂

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g2 ай бұрын

    ሁሉም እዳተ በሆኑ ካተ ቢማሩ

  • @user-yt3xf9vn1d
    @user-yt3xf9vn1d2 ай бұрын

    😂

  • @user-ql5ll2bk7p
    @user-ql5ll2bk7pАй бұрын

    😂😂❤

Келесі