ድፍረት ከነፃነት ጋር የታደለች ድንቅ ሴት ፡ ዛሬም አልቻልኳትም :: #ethiopia #interview #melefedaw #usa

Спорт

Пікірлер: 1 087

  • @HawletKassahun
    @HawletKassahun2 ай бұрын

    ቢስሚላህ ፌደራል ሊከበር ሊወደድ እሚገባዉንም ቦታ ሊሰጠዉ ይገባል ህዝቡንም በትህትና በፍቅር ማገልገል ያስፈልጋል ከ አላህ በታች ሀገራችንን የመጠበቅ ሰበብ እሚያደርሱት እነሱ ናቸዉና ዉዴታን ካክብሮት ጋር እንስጣቸዉ በስህተታችን ሳይሆን በመልካም እሳቤዎቻችን እንኑር አመሰግናለዉ ወሰላሙዐለይኩም

  • @somayhd5318

    @somayhd5318

    2 ай бұрын

    በርች የኛ አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ አላህ እውቀት ይጨምርልሽ ከነ ክብርሽ ለትዳር ያብቃሽ

  • @abdilkadiryeyew

    @abdilkadiryeyew

    2 ай бұрын

    ❤❤ በርቺ ሀዉላት❤

  • @HikmaAbdi-de9ye

    @HikmaAbdi-de9ye

    2 ай бұрын

    ጥልቅ አስተሳስብ ነዉ ያለሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @Hanif323

    @Hanif323

    2 ай бұрын

    ፌደራል ከታች እስከ ላይ ለእኛ ለሙስሊሞች ጥላቶች ናቸው 😢 የብዙ እህቶቻችንን አሰቃይተዋ ወንድሞቻችንን ገለዋል አሰቃይተዋል በእምነታችንን የተጋደለን ነው መንግስት ቢቀያየርም የእነሱ ጭቅላት አልተቀየረም ብር ነው የሚገዛቸው ለህዝብ ብሎ ሳይሆን የሚሰራው ለህይወቱ መቀጠል ለገንዘቡ ብሎ ነው

  • @user-kt1ok3cx1r

    @user-kt1ok3cx1r

    2 ай бұрын

    ጀገናነሽ አሏህ ይጨምርልሽ ኸውለቴ

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p2 ай бұрын

    ከትዳር በፊት መጠናናት እሚባል ነገር በኢሥላም ውድቅ ነው

  • @user-pl4zn9hp9j

    @user-pl4zn9hp9j

    2 ай бұрын

    አይ እህቴ ተግባብተሺም ሊላ

  • @msgujar-wf3ek

    @msgujar-wf3ek

    2 ай бұрын

    አውነት ብላሻል እህት

  • @HabibaJemal-or6bk

    @HabibaJemal-or6bk

    2 ай бұрын

    ሳህ 💯

  • @hassenhassen5569

    @hassenhassen5569

    2 ай бұрын

    መጠናናት ሳይወን በጠዋወቅ ጥሩ ነው ፊቺ እንዳይመጣ

  • @user-oq5pq9ju7p

    @user-oq5pq9ju7p

    2 ай бұрын

    አልጠኝም አለልኩም እንዴት እንደ ሚየየት አይቼነው ደሞም ሲየሙሩ እኔ አጠገቡ ቢሆን ሽንቴ ይጠል

  • @halehale7257
    @halehale72572 ай бұрын

    የሳውዲ ፖሊሶች እናት ናቸው ወላሂ የኛወቹ ኢንፎርም ለብሰው አባትን የሚደበደቡ ናቸው

  • @user-jb8yz6ke1z

    @user-jb8yz6ke1z

    2 ай бұрын

    አይደልእናትናቸውአላለችም ማነውእያፈሰ እሚስረው ስትጉድህዝብ እስርቤትእሚሰቃየው በነሱምክናየትመስሎኝ

  • @aminaakmad544

    @aminaakmad544

    2 ай бұрын

    እና ህገውጥ ሁኖ መኖር ማንኛውም አገራይ የለም እዳውም ሳውዱ ላይ ነው እምበዛው እያውቁም ያሰራሉ ኢ ት ፖሊሶችኮ ለምን አየህኝ ብሎ ይደበዱባል

  • @Neimayimam-ue8kp

    @Neimayimam-ue8kp

    2 ай бұрын

    ​@@user-jb8yz6ke1zአወ እናት ናቸው ከእኛ ጋር ዴግሞ እኩል ሊጠሩ ነው ሳኡዲዎች እያፈሱ የሚያስሩት ያለ ጥፋታቸው ነውን ? እንዴ ሳኡዲ መልካም ሰው አለ ህገወጥ መሆናቸውን እያወቁ እራሱ ያሰራሉ ከዛም ጥጋባችን አይቻልም

  • @user-oq5pq9ju7p

    @user-oq5pq9ju7p

    2 ай бұрын

    እኛ ሂገቻውን ነ ድበረቻው ጢሰን ገብታን በስነሲረአት እዞ እየበሉ እጠጡን ለሀገረችን የበቁነል አበት እነተችን ኮ ገበሩበት በለፉበት ሀገር ይደበደበሉ 😢😢

  • @user-vh3qn9qj8y

    @user-vh3qn9qj8y

    2 ай бұрын

    ​@@user-jb8yz6ke1zያኳ ህገወጥ ስለሆን እጅ ህጋዉይ ከሆሽ ማንይነካሻል.

  • @fozyamohamad5583
    @fozyamohamad55832 ай бұрын

    ውዷ እህቴ አላህ ይጭመርልሽ እስኪ መሊ በሰይፍ ይቅረብ የምትሉ ላይክ

  • @kkd8112

    @kkd8112

    2 ай бұрын

    ይቅርብ❤❤❤❤

  • @user-gb4bd4hp2d

    @user-gb4bd4hp2d

    2 ай бұрын

    @@kkd8112 seyf mendenew?

  • @user-ol3jy8pn8y

    @user-ol3jy8pn8y

    2 ай бұрын

    በሰይፉ መቅረብ ብርቅ ነውዴ

  • @AilAil-uq9jj
    @AilAil-uq9jj2 ай бұрын

    ይህች ልጅ ግን በየ ግዜው ለፌደራል ካንፕ በመገኘት ስልጠና ብትሰጥ ባይ ነኝ

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    2 ай бұрын

    😂

  • @eskdarworku2479

    @eskdarworku2479

    2 ай бұрын

    😂

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @TrHg-mo4mr

    @TrHg-mo4mr

    2 ай бұрын

    ክክክያስብላል

  • @user-gn4gl5db8i
    @user-gn4gl5db8i2 ай бұрын

    ጀግናት የልብሽን አላህ ያሳካልሽ እንደዚህ አይነት ሴቶች እኮ ዳይመንደ ናቸው

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s2 ай бұрын

    እምዬ የሳውዲ ፓሊስ የሰውን ህይወት ለማትረፍ የማይሆኑት የለም አንድ ነገር ቢደርስብን መደወል ብቻ ነው በሰኮንድ ይደርሳሉ አላህ ይጠብቃችሁ የሳውዲ ፓሊሶች😊

  • @user-cq6pl8xt9j

    @user-cq6pl8xt9j

    2 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @Abebech-ci8lx

    @Abebech-ci8lx

    2 ай бұрын

    እዉነት ነዉ እኔም ሳዉዲ ነኝ የሳዉዲ ፖሊሶች ለህዝብ የቆሙ ናቸዉ

  • @mirttimes-898

    @mirttimes-898

    Ай бұрын

    የምራችሁን ነው ??

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r2 ай бұрын

    ሀውለት የሙስሊም እህቴ አላህ ይጠብቅሽ መሌ ትለያለህ❤

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo2 ай бұрын

    ጀግና የኔ እህት ወላሂ ጀግና ነሽ የሤት ውንድ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማሬዋ

  • @user-wb6sh7ry2x
    @user-wb6sh7ry2x2 ай бұрын

    አላህ ከወጣትነት ፈተና ይጠብቅሺ ምርጥ ሴቶች ለምርጥ ወንዶች የተገቡ ናቸዉ ዘመናዊ ዝሙት ነዉ ፍቅረኛ ዝሙት በሺታ ድህነት ሠላም ደስታን ያሳጣል

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz2 ай бұрын

    ሱብሀን አላህ ይገርማል በዚህ ዘመን እንድንችል አይነት ጀግና አለ አላህ ያብዛችሁ ያብዛን እስኪ እኔንም አበረታቱኝ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ

  • @cgf8399

    @cgf8399

    2 ай бұрын

    አላህበስላምለሀገርሺያብቃሺእህታችን ከዚህፌዲራልጋእናይሻለን ጋ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73102 ай бұрын

    በእስልምና መጠናናት የሚባል ነገረ የለም 👌አላህ ኢማን ያለው ሀላል የሆነ ትዳረ ይወፍቀን❤❤❤

  • @hamiddawud7154

    @hamiddawud7154

    Ай бұрын

    አላገባሽም እንዴ

  • @fhgdjdjgf7310

    @fhgdjdjgf7310

    Ай бұрын

    @@hamiddawud7154 አወ ምነው ዱአ ግድ ነውኮ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke2 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅሽ ሙስሊሟ እህታችን አንተም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asqw6481

    @asqw6481

    2 ай бұрын

    ካፊር ወንድም አይባልም

  • @FatimaFatima-ew5ke

    @FatimaFatima-ew5ke

    2 ай бұрын

    @@asqw6481 ከሀይማኖትጋ ባታያይዙት ግን ምን አለ

  • @Fatma-nr1rg

    @Fatma-nr1rg

    2 ай бұрын

    Sah tikeki neshi marre ❤❤jzk​@asqw6481

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    2 ай бұрын

    ​@@asqw6481ምን አይነት ሠዉ ነሽ ኢትዮጲያዊ ወድሟነወ ዘለሽ ሀይማኖት

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    2 ай бұрын

    ​@@FatimaFatima-ew5keወገናችን፣ነው፣የሚባለው፣፣

  • @fozifozi9176
    @fozifozi91762 ай бұрын

    ልዩ ናት የኔ አስተዋይ ንግግርዋ ሁሉ ቁም ነገር ያዘለ 👌

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed2 ай бұрын

    የሳኡዲ ፖሊሶች ለሴቶች ያላቸው ክብር እኮ በኢስላም ሀይማኖት የተማሩት ስለሆነ ነው እና ህዝቡ እኮ ለፖሊስ ያለው ክብር ፖሊሶቹን ይገዛቸዋል የሳኡዲ ፖሊስ ብቻ ሳይሆን ህዝቡም በጣም ፖሊስን ይወዳል ያከብራል አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ነው ሚሉት አንድ ፖሊስ ቆሞ መንገድ ላይ ሲያዩት የእኛ ህዝብ አሏህ ያጥፋህ ይድፋህ ነው ሚሉት መልካም ፖሊስም ቢያዩት እኔ ወላሂ በፖሊሶቻችን ብቻ ሳይሆን በህዝባችንም ነው ምፈርደው ፣አሁን አንድ ኮሜንት ሳነብ ሰቀቀኝ ምን ይላል የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ይላል እንግድህ ስንት መልካም ፖሊስ አለ እራሱ ይሄ መሌ መስራት የያዘው ቀና ስራ ሊመሰገን ሊደገፍ ሚገባው ነበር ግን በጅምላ እየተረገሙ ፖሊሱም ቢጠላ ህዝቡን ፖሊስን ብቻ አልፈርድም እኔ ሳኡዲ ነው ምኖር ወላሂ የሳኡዲ ህዝብ ለፖሊስ ያለው ክብር ነው ፖሊስ ህዝቡን እንዲዉድ ያደሩገው እና ባጭሩ ሸዋርና ምክር ከራስ ይጀምራል ህብ ጥሩ እንሁን ጥሩ ፖሊስ እንድናፈራ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ አንዱ መጥቶ( የሙስሊሙን ኸሊፋ) መጣና ልክ እንደ ኡመር ኢብኑ አብዱል አዚዝ ሁኑልን አላቸው ኻሊፋውም እኔ እንደሱ እንድሆን ከፈለጋችሁ ልክ እሱ ሲመራቸው እንደነበሩት ህዝብ ሁኑልኝ እኔም እንደኸሊፋው ልሁን ብሏል እና እንደሳኡዲ ፖሊስ ከተመኘን እኛም እንደሳኡዲ ህዝብ እንሁን አለቀ።

  • @user-ee3wg4my3g

    @user-ee3wg4my3g

    2 ай бұрын

    የራስሽን አትንከባከቢና የሰዉን በድንቅ ህድሜሽን ጨርሺ ድፍረት።

  • @ZahraSeid-cv9xp

    @ZahraSeid-cv9xp

    2 ай бұрын

    @@user-ee3wg4my3gየራሱዋ እማ መናጢ ናቸው ለሴት ለሺማግሌ ክብር የላቸውም

  • @user-zt3kg4bt2h

    @user-zt3kg4bt2h

    2 ай бұрын

    ❤💎💪⭐✅

  • @dohadoha8116

    @dohadoha8116

    2 ай бұрын

    የኛማ አዬናቸውኮ አባቶች የማያከብሩ መሀይቦች ሰንቱን ዴበዴቡት እኔ በፊት ክብር ነበረኝ አሁን ግን ጠላሃቸው

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e2 ай бұрын

    ምርጥ ታዳኪ ናት ❤አላህ ይጨምርልሺ ሀወለት

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba2 ай бұрын

    ጊዜ ሲኖራችሁ እየተገናኛችሁ ተለያዩ ኢሺዎችን እያነሳችሁ ተወያዩ መሊ ምርጥ ሰው።

  • @Jemaldgiy8043
    @Jemaldgiy80432 ай бұрын

    መሌ ፐርሰናል አንተን በጣም ነዉ እማደንቅህ የኢትዮጵያ መክላክያና የአትዮጵያ ፐደራል ፖልስ ለህዚብ ጠላት እንጂ ጠባቂ አይደሉም።

  • @Kiki_African_Craft_

    @Kiki_African_Craft_

    2 ай бұрын

    🗣️🗣️🙈🙈🙈🙈🙈👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼

  • @hayatyoutube2104

    @hayatyoutube2104

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @hayatseid4454

    @hayatseid4454

    2 ай бұрын

    መሌ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ ለህዝቡ የቆመውን አሁን ላይ እውነት ነው መከላከያ በቆመበት ማለፍ ይከብዳል ባንዱ ንዴት አንዱን እየጠረገው ለምን ጠላት አይሆን ባላጠፋው ሲደበደብ ሚሊተሩን ህዝቡ ፈርቶታል

  • @user-jc2mr9wu3r

    @user-jc2mr9wu3r

    2 ай бұрын

    በትክክል👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c2 ай бұрын

    ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ሱበሀነወ ተአላ አጠይቢነ ወጠይባቴ ብሏል መልካም ሴት ለመልካም ወንድ የተገባች ናት አብድ የሆነው የአላህን ባሪያ ለአንችም ለኛም ለመዳም ቅመሞች አሏህ ይወፍቀን ያረብ

  • @user-bx9xq7dw1e
    @user-bx9xq7dw1e2 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ🥰🥰👏👏 ምርጥ ሰው ነህ ከልቤ የምወደው የምሰሳለት እስልምና ተመኜሁል አላህ ሂደያ ይስጥ🤲

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    2 ай бұрын

    ደምሪኝሁቤ

  • @nejatahmed4030

    @nejatahmed4030

    Ай бұрын

    አሚን

  • @woyay2095
    @woyay20952 ай бұрын

    ማሻአላህ ጀግኔት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ሁቢ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ማሬዋ ዴምሪኝ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k2 ай бұрын

    በእስልምና ያለ ኒካህ ፍቅር ምናም መጠናናት የሚባል ነገር የለም ክልክል ነው

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማሬዋ

  • @AAa-ig3uv

    @AAa-ig3uv

    2 ай бұрын

    ትክክል ወለሂ

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x2 ай бұрын

    መቸ እንረሳለን ሪጀር ለብሶ አይደል አኗር መስጊድ ላይ የቀጠፋቸዉ ወንድሞቻች ን የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ መነሌ አነተ መልካምነትህን ቀጥልበት

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv2 ай бұрын

    እኔ የተገነዘብኩት አንድመህበረሰብ በኢኮኖሚ ሲያድግ ሁሉ ነገሩ አብሮ ያድጋል ሰውዲ ላይ 12 አመቴ ነው ሰው ሲጣላ ሲሳደብ አይቼ አለውቅም ሁለት ቀን ብቻ አንደኛው ሀበሻዎች ናቸው የሀገሪቱ መተወቂያ ካለህ ከሪያድ መካ 1000ኪሎ ሜትር ተሳቢ ሙሉ እቃ ጭኖ አንድ ሹፌር የለረዳት ምንም ሰይሰጋ እሄን ያህል ኪሎ ሜትር ያቋርጣል በሰውዲ ላይ ሞልቶ የሚቀዳው የሰላም ሁኔታው ሁሌም ለሀገሬ እመኛለሁ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri59732 ай бұрын

    እሷ እራሱ ፌድራል መሆን አለባት የመጀመርያ ግራ ስኮምት ኮሜት እዚ ቤት❤😊

  • @newid5082

    @newid5082

    2 ай бұрын

    ሳህ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73102 ай бұрын

    ሀውለትየ የኔ ስትረ ሴት❤❤❤❤❤መሌ ሁሉም ፊደራል እንዳተ አመለካከት ቢኖራቸው ብየ ተመኘሁ❤❤❤እኔማ ከሀገራችን ፌደራል የሳኡድ ፊደራሎችን ሙቸ ነው የምወዳቸው ❤❤❤

  • @susubitebaba2451
    @susubitebaba24512 ай бұрын

    ❤❤🎉የመዳምቅመሞች አላህ ባላችሁበት ሠላማችሁይብዛ ጉሉአሚን በሠላም ቤተሠብጋር እምንገናኝ ያድርገን ያርብ 😢እናታችሁ የናፈቀያችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @cgf8399

    @cgf8399

    2 ай бұрын

    አሚንያረብአብሺሪእህትከልጅከቤተስብመለይትበጣምይከብዳልብቻአልሀምዱሊላሂ

  • @ToybaHussain-cg2jm

    @ToybaHussain-cg2jm

    Ай бұрын

    Amin yareb

  • @sitesite4112
    @sitesite41122 ай бұрын

    ወንድሜ በጣም ነው የምወድከ መሌ ሁሉም እንዳተ በሆነልን

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d2 ай бұрын

    በኢስላምፍቅርኛየሚባልየለም ሰተትብሎማግባትነው

  • @samiragzachew8903

    @samiragzachew8903

    2 ай бұрын

    እረ በሁሉም ነበረ አሁን ጌዜ የመጣ ነው ቤተሰቦቻችን ሳይጠናኑ ነው የሚጋቡ የነበረ

  • @user-he8tw5de4d

    @user-he8tw5de4d

    2 ай бұрын

    @@samiragzachew8903 ትክክልነሽእህቴ ሳይተዋወቁነበርየሚጋብት ደስያለፍቅርነውያላቸው

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed25192 ай бұрын

    ማሻአሏህ በጣም ደንቅ ልጂ ናት ሀዉለትዬ አንተም ወንደሜ መረጥ ዬኢትዩ ወታደረ ወንደሜ ደስ የምትሉ ናቺሁ ሁለታቺሁም አሏህ የጠብቃቺሁ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t2 ай бұрын

    አተ ጎበዝ ነህ መጥፎ አመለካከታችንን እየቀየርክልን ነዉ በርታ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @aeshimohammed9684

    @aeshimohammed9684

    2 ай бұрын

    በጠም

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah892 ай бұрын

    የእውነት ጀግና ነህ አንተም የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ሁሉም ፌደራሎች እንደ አንተ ቢሆኑ ምን ነበር ?????

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    የኔ ውዲ ዴምሪኝ

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x2 ай бұрын

    የኛ ሀገር ፌደረሸልና የሌላ ሀገር ሰማይና የመሬት ላይ ርቀት አለሁ ወገኔ ለህዝብ ሳይሆ ለጠላትነት የተቀመጡ ነዉ የሚመስሉት ሀወሊዬ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤ ልዩ

  • @user-tj2mx2fc3v
    @user-tj2mx2fc3v2 ай бұрын

    ማነው እንዴኔ በፌስቡክ አይቶ የመጣ በላይክ አሳዩኝ

  • @AilAil-uq9jj
    @AilAil-uq9jj2 ай бұрын

    እደጊ ተመንደጊ በልልን መሌ ከግናው ጀግናን እሚያውቀው ጀግናው ነው

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha2 ай бұрын

    ወይኔ መሌ ወላሂ ወላሂ ሱመ ወላሂ እልሀለሁ የሳኡድ ፖሊሶች እናትኮ ናቸዉ ስረአታቸዉ ጪዉነታቸዉ እኛ የዉጪ ዜጎች ነን ትልቅ ወጀል ሰርተህኳን ከተደረሰብህ ላምልጥ ልደባደብ ካላልክ በስተቀር በጨዋነት እጅህን ከሰጠሀቸዉ ዝብህንኳን እሽ አይሉም በሀገራቸዉላይ ለኛ ያላቸዉ ክብርና መህካም አመለካከት እዴት ደስ እደሚሉ እኔ ወላሂ በጣም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ የሳኡድን ፖሊሶች ከሚገባዉ በላይ እወዳቸዋለሁ የምር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MmMm-ec5ux

    @MmMm-ec5ux

    2 ай бұрын

    እኔ እኳን ዛታቸውን ልብሳቸውንም እወዳቸዋለሁ ሳኡዶች ክፉ አይንካችሁ

  • @user-gp6lb4zq8y

    @user-gp6lb4zq8y

    2 ай бұрын

    ሳህ ወላህ አብሶ ሴት ያከብራሉ ያዉ አንዳድ ብልሹ ሀገር ካጅም አሉ ግን ቢታወቅባቸዉ ይታሰራሉ

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    2 ай бұрын

    @@MmMm-ec5ux ወላሂ ለአዚም አይደለም ልብሳቸዉን ለብሰዉ አይቻቸዉ አይደለም ልብሱን በራሱ እድሁ እዴት እደምወደዉና ክብር እዳለኝኝኝኝኝ አጠይቁኝ

  • @user-nx4sj3cw8b

    @user-nx4sj3cw8b

    2 ай бұрын

    እኔ ይይዙኛል ብየ ሩጫ ነው ፈራቴ

  • @alinaalina212
    @alinaalina2122 ай бұрын

    ያኡሙሪ ሀያቲ አላሕ ይጠብቅሽ ህልምሽን አላሕ ያሣካልሽ መሌ አተም በርታ ከዩቱበሮች ጋር አብርሕሥራ

  • @Multipurpose_Channel

    @Multipurpose_Channel

    2 ай бұрын

    She is a very amazing individual.

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ማሬዋ ዴምሪኝ

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    2 ай бұрын

    ደምሪኝሁቤ

  • @Multipurpose_Channel

    @Multipurpose_Channel

    2 ай бұрын

    @@DohaCity-tl1by you too

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs4022 ай бұрын

    ማሻአላህ ሁለታችዉም እዉነተኛ ኢቲዮጲያዊ ድንቅ ብርቅዬ ልጆች ናችዉ አላህ ይጠብቃችዉ

  • @MohammedAhimed-so1cn
    @MohammedAhimed-so1cnАй бұрын

    የምር መሌ ምርጥ ሰው በጣም ነው እማደቀው ሀውለት እህታቺን ጀግና እና አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo31042 ай бұрын

    ጀግነ ሴት ነሽ እህቴ ስወድሽ አችን ብዬ ነው የመጠሁት🎉🎉

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e2 ай бұрын

    ብታወራ ብታወራ አትጠገብም የምር ደስ ብላኛለች

  • @richo3295
    @richo32952 ай бұрын

    መሌ አንተን አይነቱ ያብዛልን እህታችን ደግሞ ውብ ተሰጥኦ ያላት ነች ዋው ። እንደኔ አስተሳሰብ ትክክለኛ ሰው እምለው ከዘረኝነት የጸዳ እምነቱን እንደሚወደው ሁሉ የሌላውን እምነት ማክበር ነው።ሀሳባቹ ምርጥ እይታ ነበረው እናመሠግናለን

  • @fatuma5834
    @fatuma58342 ай бұрын

    ሰላም ለሉላችሁ እውነት ለመናገር እኔ 13አመቴ ነው ግን ግን የዚህ አገር ፓሊሶች መኪናኳ ተጋጭቸ ወይም በሆነ አጋጣሚ ሥንገናኝ የላቸው አክብሮት በጣም ደሥ ይላል መቸም የማይረሣኝ ነገር ቢኖር አድጊዜ ልጆች ትምርት ቤት ላደርስ ሂጀ ቅጣት ሊቀጣኝ በስልኩ መኪናየን ፎቶ ስላነሣኝ ዙሬ ገብቸ ፓሊሡን ስጠይቀው ሥራ ይዞ ስለነበር ትንሽ ጠበኩት ለምን ቆምሽ አጠሪኝም ነበር እደት ቁመሽ ትጠቢቂኛለሽ ነው ያለኝ ለራሴ ጉዳይ ሂጀ ከኔጋ ወክ እያረገ እደት በክብር እዳናገረኝ አይረሳኝም ያገሬ የፀጥታ አስከባሪደሞ ልጆች ወጣት ሴት አዛውት ሲደበድቡ ሣይ አጀቴ እርር ይላል እንቃቸዋለሁ እጠየፋቸዋለሁ ምክንያቱም በሌላ ሠው ጥቃት ቢደርስብን መሮጥ ያለብን ወደነሡ ነበር ግን ሰው ደሞ የሚሮጠው ከነሡ ነው

  • @seadi143
    @seadi1432 ай бұрын

    ልክ ናት መጠናናት የሚባል ነገር ሰውን አጥንተህ ማወቅ አይቻልም

  • @user-hq2es1lo4n
    @user-hq2es1lo4n2 ай бұрын

    ዘመናዊይ ዝሙት ፍቅረኝነት።ናቼው

  • @user-yh1ry2kg4m
    @user-yh1ry2kg4m2 ай бұрын

    ወላሂ ጀግና ነሽ እህቴ አላህ ይጠብቅ ቃላት የለኝም ❤ መሌዋ ስወድህ የምወደውን ተመኘሁልህ

  • @eshetetube8790
    @eshetetube87902 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሽልማትሽ ፍቅር ጤና እውነት እና ህይወት ነው ❤❤❤❤❤❤🌻🌼🌷🌷🌸🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah2 ай бұрын

    ጀግና ነሽ የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @UserRak-nw4vf
    @UserRak-nw4vf2 ай бұрын

    ሀውለትየ ምርጥ ሴትነሽ ወላሂ መሌ አተምትለያለህ ጠክር ሀውለትየምርጥሴትነሽወላሂመሌአተምትለያለህጠክርአድናቂህነኝ ❤❤❤❤

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube86272 ай бұрын

    መሌ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ለካ የጂማ ልጂ ሆነህ ነው እኔም በአኖር መሰጊድ ላይ የተሰራው ስራ በተለይ እቤት ላይ ወጥተው የተኮሱት መለዮ ለባሾች ፌደራልን እንድንጠላ አርጎናል አንተን ሳይ ለካ ከሽ ውስጥ አንድ መልካም እንዳለ ተረድቻለሁ ግን ያ ጥላቻ ሊቀረፍልኝ አልቻለም መሌ ልብሱን ሳይ እነዛ ናቸው ትዝ የሚሉኝ😢😢

  • @user-rd6fn5zz7c

    @user-rd6fn5zz7c

    2 ай бұрын

    ትክክል😢😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383Ай бұрын

    የዱባዪ ፖልሶች በጠሚ ጥሩናቻው በታለዪ ለሴቶች የለቻው ክብር በእማረት ቃዲ ዬለም ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇦🇪

  • @beruktsega1409
    @beruktsega14092 ай бұрын

    ወይኔ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ❤❤❤የኔ ውድ

  • @user-rf2pu7qn7xZuzu
    @user-rf2pu7qn7xZuzu2 ай бұрын

    ሀውሊ ማሻአላህ ተባረካልህ ጀግና የሚለው ቃል ያስብሻል ሲቀጥ ፍቅረኛ የሚለው ቃል በኢስላም ውድቅ ነው ❌❌የኢትዮጵያ ፌደራልም ሆንክ ፖሊስ ወታደር ፕሊስ ከዚህ ልጅ ተማሩ ሁሉም ማለቴ አይደለም አንዳንድ አረመኔ ጀዝባ ስላሉ ነው የሰውን ልጅ እዳህያ በዱላ ካልደበደብን የሚሉ አሁን ይሄ ድርጊት ካንድ ከተማረ ሰው አይጠበቅም ህዝቡም የሚሸሻችሁ የራሳችሁ ችግር ነው የምታሳዩን ገጸባህሪ ዝህቡ ግን መፍራት የለብንም መጋፍጥ እንጅ እኔ በበኩሌ ልፈራ አልችልም እሱም ሰው እኔው ሰው 😂😂አንድ የፍጠረን ፈፈጣ ብቻና ብቻ ነው የምፈራው 💪👍ሰውን ማክበር እንጂ መፍራት የለብንም ✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማማየ

  • @user-rf2pu7qn7xZuzu

    @user-rf2pu7qn7xZuzu

    2 ай бұрын

    @@SebrinaTube- ነይልኝ Z+S 🇪🇹👈👌

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    @@user-rf2pu7qn7xZuzu እሽ እማ

  • @eshetetube8790
    @eshetetube87902 ай бұрын

    ሀ ሴት መልካም ትህትና ። 1ኛ❤🇪🇹 ሴልነሽ ለመልካም ጎዳና ። 2ኛ🌷🇪🇹 ትምህርት ግልጽነት ውበትአለሽና።3ኛ🌸🇪🇹 ነገላይ እንዳች ፍቅር ሰው በዝቶልን።4ኛ🇪🇹❤ ሽ ሰው በቅንነት በግልፅ እናያለን ። 5ኛ🇪🇹🌼

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን መሌ ታስረሀል የሚል መረጃ ስላየሁኝ ነዉ እዉነታዉን የሚናገር በዚህ ዘመን ከባድ ነዉ ነገሩ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi2 ай бұрын

    ጀግና ሰው ነህ ንፁህ ኢትዮጵያዊነት እስኪመጣ ድረስ ጥረትህን ቀጥል። እየቀያርክ ያለኸው አመለካከት ቀላል አይደለም። እናመሰግናለን መሌ🎉🎉🎉

  • @user-wb6sh7ry2x
    @user-wb6sh7ry2x2 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አማካሪ የህግ ሁሉንም መሆን የሚያስችል አቅም አላት እድግ በይልን ኸዉለት ቆንጆ

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    2 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-tz3jz3ui2r

    @user-tz3jz3ui2r

    2 ай бұрын

    ❤. She is so beautiful genes

  • @user-tz3jz3ui2r

    @user-tz3jz3ui2r

    2 ай бұрын

    Can you see same people he tinkes. So dome hawlit wlhi you tach me may botm of may heart

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk2 ай бұрын

    ልእልት ነሽ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ማሬዋ ዴምሪኝ

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    2 ай бұрын

    ማሬደምንኝ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob2 ай бұрын

    መሌ ጀግናችን ነህ ወላሂ በጣም ነዉ ያምወድህ የመደንቅህ ደሞ ከጀናዋና ከቆንጆዋ ሴት ጋ ብቅ አልከልን እኖደቹሀለን💖💗💗💖

  • @user-kc6ny6lu4n
    @user-kc6ny6lu4n2 ай бұрын

    ማሻአላህ እህቴ ድንሽን እያስተዋወቅሽው ነው በርቺ ደግሞ ሴት ነሽና ተጠንቀቂ አደራ አላህ ያግዝሽ

  • @sadasada4221
    @sadasada42212 ай бұрын

    እውነትነው እውነትነውህዝቡ በፌድራል ላይ እምነት አተናል ለሴት ልጂ ክብር የላቼውም እናትን እየረገጠ እየገረፈ ስለሚይዙ ከፈጣሪውጭ ማንንም አናምንም

  • @fatuma381
    @fatuma3812 ай бұрын

    እኔ የኛን ሀገር ፌድራሎች በጣም ነው የምጠላቸው የሳኡድን ቦሊሶች አይቼ የኛን ሀገር ሳስብ በጣም ነው የማዝነው ምክንያቱም የሳኡዲ ቦሊስ ማለት እናት ናቸው የሀራችን ግን አውሬውች አባታቸው የሚሆን አዛውንት ሲዴበድቡ

  • @msgjh3659

    @msgjh3659

    2 ай бұрын

    አይባልም ከሰኡዲም ኩፍወች አሉ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es2 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ❤

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd2 ай бұрын

    የምር ሁለታችሁም ትለያላችሁ አስተሳሠቧ በጣም ተመችታኝለች የምር ግልፆ ነው ንግግሯ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35912 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ደንብ አስከባሪ ነኝ ባይ አጠቃላይ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ከህዝብ የወጣችሁ ፀረ ህዝብ ፀረ ሰላሞች የሌባ ተባባሪ ።

  • @user-by3uh2rc9l

    @user-by3uh2rc9l

    2 ай бұрын

    ከመጥፎ ስድም ዝምታን መምረጥ አይሻልም

  • @destakeremela3591

    @destakeremela3591

    2 ай бұрын

    @user-by3uh2rc9l ዝምታ ጥሩ ሰርታችኋል ብሎ ማበረታታት ነዉ ። ስድብ የቱጋ ነዉ የታየሽ የኔ ጥያቄ ፍርድን ማግኘት አለባቸዉ ከፈጣሪ

  • @saadasaada440

    @saadasaada440

    2 ай бұрын

    አቤት የማገቡበት የላችሁም

  • @zainabzainab8309
    @zainabzainab83092 ай бұрын

    የኔ ጀግና እውነትም ሀውለት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z2 ай бұрын

    የህታችን ሀሳብ ሙሉበሙሉ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ይቀጥል ክፍል 3

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube17032 ай бұрын

    የዚች ልጂ ቃላቷ ይጣፍጣል በጣም ግሩም ዕይታ አለት ሀውለትዬ እርጋታሽ አደበትሽ ቃላቶች አገላለፅሽ ዋው ኑሪልኝ ❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed12792 ай бұрын

    ጀግናዉ መሊ ምረጠ አሳበ ቅጠልበት🌺🌺🌹🌹

  • @cgf8399
    @cgf83992 ай бұрын

    አልሀምዱሊላሂ ድናችንሙሉነዉ በእስልምና ያለኒካፍቅርየለም ?እህታችንሀዉለት በሂጃብሺላይ ኒቃብአድርጊየኔዉድእህት ድንሺን ጠክርብለሺተማሪአላህያስብሺዉንያሳካልሺእህታችን እንኳንስላምመጣህ ፌደራል ሁሉምፓሊሱችእንዳትቢሆኖ

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በደብ ነው የገለጥሽው እኔ ኢትዮጰያ ያሉ ፌዴርያል እደአውሬ ነቸው የሚመስለኝ ውጭ ሀገር የለውን ሳይ ምነው ከኛ ሀገር ቢሆን እላለሁ ደግሞ በዚህ ሳአት ያሉት ባለ ስልጣናት አራጆች አሳራጆች አሳዳጆች አፈናቃዮች አፍራሻች ነቸው ሀገራን ሳስባት በጣም ታስለቅሰኛለች ታሳዝነኛለች ኢትዮጰያየ ደግ ቀን ያምጣልሽ ከገዳዮች ካሳሪወች ይገላግልልን ለህዝባችን ለሀገራች ሰላምን ያምጣልን አሜን በሉ

  • @ShafiHayredin
    @ShafiHayredin2 ай бұрын

    መሌ ጀኛነህ በርታ ሀውለት በውነት ትለያለች አላህ ይጠብቃት አላህ ይስጣት

  • @bintkadir4594
    @bintkadir45942 ай бұрын

    ስቡሃን አላህ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤ ማሻአላህ አሌክ ❤

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb37202 ай бұрын

    መሸአላህ ሀዉሊየ ስታምሪ መል ትለያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4y2 ай бұрын

    እህታችን ሀውለት አላህ ይጠብቅሽ የእውነት የተለየ ተሰቶ አለሽ ባለባበስሽ ወይም በሰውነትሽ ሳይሆን በአስተሳሰብሽ ተቸንፈናል እናመሰግናለን ካሽ ፖሊሱ ብሮ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ግን አንድ ነገር እንደህትነት ያለኝ ሀሳብ ላንተ ከስራህ ጋር ሚዳያ መቅረብህ ትንሽ ከብዶኛል ምክንያቱም መናቅ አለ ሰው ልታከብረው ስትል ያረክሰሀል ልተውም ስትል ያከብረሀልና ተጠንቀቅ በርግጥ የራስህ የሆነ አይዳያ ይዘህ ነው የመጣሀው

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekeleАй бұрын

    እማ እንደዚህ የምትናገሪበት አንደበትሸይባረክ።

  • @zainabzainab8309
    @zainabzainab83092 ай бұрын

    እኔ ሳውዲነኝ ህጋውይ እይደለሁም ግን ከቧሊሶች ጋር ያለን ትትና የሚገርም ነው በጣም ነው የሚያከብሩን ሲይዙን እኳን እያባበሉ ነው እስር ቤት የሜወስዳት ❤❤❤❤❤

  • @TrHg-mo4mr

    @TrHg-mo4mr

    2 ай бұрын

    በጣምወላሂ በየዶላፑ እየተደበቅን ሲያገኙንእንኳቀስብለዉነዉየሚወስዱን የኢትዩ ግንዱላዉየትሂዶልንእኔአሁንአገርልገባነዉፌደራልየሚባልነገርእዳይአልፈልግምልክእደአዉሬነዉየማመሣስላቸዉ

  • @user-pr6oh4go5r

    @user-pr6oh4go5r

    2 ай бұрын

    ምንአልባት መልካሞቹ ገጥሞአችሁ ከሆነ ነው እንጂ ወላሂ እንደሰው እራሱ አይቆጡሩንም እኔ ተይዤ አይቻቸዋለሁ ከአፋቸው የሚወጣው ስድብ ወላሂ ይዘገንናል

  • @halehale7257
    @halehale72572 ай бұрын

    ሀውለትየ እንኳን ሰላም መጣሽልን ማማየ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማሬዋ

  • @dndj7054
    @dndj70542 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነህ ሁላቹህንም አላህ ይጠብቃቹህ እስኪ እንደዚህ ንገራቸው የህግ አባላት ነን ባይወችን

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7dАй бұрын

    መሊን አለመድነቅ በፍፁም አይቻልም ጀግና የህዝብ ልጅ ነህ

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i2 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ልጅ ነሽ ግን እድሜሸን የዋሸሺ ይመስለኛል በተረፈ አላህ ያክብርሽ እኔ 24አመቴ ነው ግን አሁን 20አመቴ ብል አያስታውቅብኝም በነገራችን ላይ እድሜየን አልደብቅም ፍትህ ለተጨቆኑ ህዝቦች 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @user-gt9le8jy2m

    @user-gt9le8jy2m

    2 ай бұрын

    የኔ እናት እኔም አላመኳትእኔም 24 አመቴ ነው 15 አመት ነኝ ብል ያምናሉ የመዳም ስራ ቁርቁዝ አረገኝ እፍፍ

  • @asqw6481

    @asqw6481

    2 ай бұрын

    እኔ እራሱ ሰዉነትዋ አይቼ 35 ነዉ ያሰብኩት

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    2 ай бұрын

    Free🇯🇴🇯🇴🇯🇴😭

  • @3TOybaYemer

    @3TOybaYemer

    2 ай бұрын

    አደሮች ቶሎ የመ ደግ ገደለ አለ ነዉ. ለዛነዉምንአስዋሻትይህእኮአደባባይነዉደሞምሰዉነቷ ነዉእጅልጅናትለግላጋ

  • @mosalah151

    @mosalah151

    2 ай бұрын

    ምን ይጠበስ ታድያ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d2 ай бұрын

    ማሻአላህልጅቱበጣምኳሊቲየሆኑትንቦይትነውያነሳችው አላህይጨምርልሽእእህቴ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማማየ

  • @user-he8tw5de4d

    @user-he8tw5de4d

    2 ай бұрын

    @@SebrinaTube- እኔንምደምሪኝ ደምሬሻለሁ

  • @user-gk1he8iq4i
    @user-gk1he8iq4i2 ай бұрын

    ጀግና ሴት ሀሳብሽ በነፃነት የገለፅሽበት መንገድ የሚገደነቅ ነው በትክክለኛው ሰአት የፌደራሎች የአስተሳሰብ ትንሽነትና ጭካኔ በማሳወቅሽ ድንቅ ሙስሊም ሴት ኑሪልን ቀጥይበት እንወድሻለን

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed51142 ай бұрын

    እህታችን ሀውለት ቸግና ነሺ የተናገርሺው ሁሉ ትክክል አላህ ይጠብቅሺ የሣኡዲ ፖሊሶችኮ እደናት ነው የሚከባከቡን የኛኮ የጭካኔ ጥግ ነው የሚያሣዩት ህዝብን ለመጨፍጨፍ የተቀጠሩ እሥከሚመሥል አላህ ሠላሙን ያምጣልን

  • @msgujar-wf3ek
    @msgujar-wf3ek2 ай бұрын

    የፊቱ ያድሳባው አልቁት ያልከው አሁንም እያየናቸው ወድሜቻችንን ልጆቻችንን እየደበደቡብንነው ወድም ባሁኑ ሰአት

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ማሬዋ ዴምሪኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    2 ай бұрын

    ኝኮ፣አምና፣መስጊድላይ፣ተኩሰው፣የገዶላቸውስ😢

  • @user-nm3dk4oz8q
    @user-nm3dk4oz8q2 ай бұрын

    መሌ እስልምና ተቀብልህ የትዳር አጋር ብትሆኑ ደስ ይለኛል አላህ ሂድያውን ይስጥህ

  • @user-gu6wh6zo7j

    @user-gu6wh6zo7j

    2 ай бұрын

    አምላኩን ከድቶ ለአንድ ሴት የሚሄደው ምን አይነት ሰው ይመስልሻል ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለሽ እንዲህ ቀላል አድርገሽ አይሽው ሲጀመር እሱ ፍቅረኛ አለው እህቴ

  • @user-xt6fq9pu2l

    @user-xt6fq9pu2l

    2 ай бұрын

    😂😂😂ምስኪን

  • @cgf8399

    @cgf8399

    2 ай бұрын

    አላሂዳይስጠዉ ግን እስልምናን ለጥቅምብሎ መቀብልየለም! አንብቡ ተርድቱ ነዉእንጂ ኢስላምሀቅነዉአልሀምዱሊላሂ በጥቅምየተሞላአይደለም እስልምና

  • @user-cx2hv3ul4n

    @user-cx2hv3ul4n

    2 ай бұрын

    ውነቶንነው ትክክለኝሀይማኖት እስላምነው ሂድያይስጠው

  • @tube-ic6dd

    @tube-ic6dd

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy2 ай бұрын

    ወላሒ ማሻአላሕ እሕቴ አትቻይም ትክክል ነሽ አላሕ ይጠብቅሽ አተንም

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h2 ай бұрын

    ወድሜ ጀግንነትህን ድፍረትህን ሳላደቅ አላልፍም የምፈልጋትን የፍቅር አገር ኢትዬን🇪🇹መቅርብ ለሁላቺነም ያሳየን አዳዶቺማ ንፁሀንን እጂ የሜቀጠቅጡት ወጀለኛማ ሁለቀን ታስሮ ነው ይሚወጣው እረ እማይታሰርም ለፍነው ብቻ አላህ አገራቺነንን ንፁህ አላህ ያርግልን በርታ

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r2 ай бұрын

    ወላሂ ስወዳቸዉ የሣዉዲ ፖሊሦች በጣም እናት ናቸዉ አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d2 ай бұрын

    እኳንሰላምመጣህ እህታችንአላህይጠብቅሽ የኔምወድምፌደራልነው

  • @user-lt1nz9dr8w

    @user-lt1nz9dr8w

    2 ай бұрын

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-ok1om1il1v

    @user-ok1om1il1v

    2 ай бұрын

    የኔማ እዛው መካላከሊያነው 17 አመቱ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እንደተነፋፈቅን ስደት መጣሁ እኔም እሱንም ከዘድሮው ጦር አላህ ይጠብቅልኝ

  • @user-he8tw5de4d

    @user-he8tw5de4d

    2 ай бұрын

    @@user-ok1om1il1v እኔለሰላሣደቂቃአግቸው ወደስደትመጣሁ አላህይጠብቀው ለስራእደመጣአድስአበባ

  • @user-pw9hi6bc5y

    @user-pw9hi6bc5y

    2 ай бұрын

    የኔ መከላከያ ነበር ጠፍቶ ወቶ አሁን ታሰረብኝያረብ አላህ ይጠብቃቸው ብቻ

  • @abuyusra7780
    @abuyusra77802 ай бұрын

    ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅሽው ጃዛኪላህ

  • @maryammida67
    @maryammida672 ай бұрын

    ወላሂ ማሻላህ ደስ ስትይ

  • @hanriyajemal6853
    @hanriyajemal68532 ай бұрын

    ሃውለት በእስልምነ ቡዙ ታሪክ ያለት ታሪከ በታከበራው በአለህ ቃል ታሪከ ታነግሮዋ ሃውለት ጅግነ ፈራሰኝ እና ታወጊ ነበራቻ በአንድ ግዜ አንድ ሺ ጠለትን ትደፈለች ሴፍ አያያዛ አይቻልም ነበር ጠለትን አንበርክከ ነበር ያምትመርከው ያው በእኛ አበበል ያፌድራል ፖሊስ መለት ነው ሃውለትን በታመለከታ ቁርአን 114 ከዘውስጥ ሱራቱል ሙጀደለ ያሚለው ለይ ታሪከ አለ

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    2 ай бұрын

    ጎበዝ ገብቸአነበዋለሁ ሱረቱል ሙጅደራል

  • @user-rd6fn5zz7c

    @user-rd6fn5zz7c

    2 ай бұрын

    እሥኪገብቸአየዋለሁ

  • @user-oq5pq9ju7p
    @user-oq5pq9ju7p2 ай бұрын

    ግን ማሌአሁን አንታ ሲትወለድ ሙስሊምነህ እስሊሚነን ታቃቢለህ ታገቡ❤❤❤❤❤

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    2 ай бұрын

    ማነዉ ያለዉ ተጋብ😂😂😂ለሴቲቱ ብሎነወደ ሚሠልመዉ

  • @tube-qf7kt

    @tube-qf7kt

    2 ай бұрын

    ለሴት ብሎ ከሰለመ ምን ዋጋ አለው መጣላት ሢመጣ ይመለሳል አነጣጥሮ እውነቱን ሲያውቅ ነው

  • @user-cq6pl8xt9j

    @user-cq6pl8xt9j

    2 ай бұрын

    የኔ አያትን አያቴ አሰልም አገባት ከዚያ አራት ልጆችን ወለደች አዱ 4 ልጂ የኛ አባት 5 አዱ ደግሞሁለት ቁጠሩ በሷ ስበብ ትክክለኛዉን ምገድ አሏህ ይመራዋል ቢሰልም አዲ አሏህ የሆነን ነገር ሲሰጥ እራሱ ከሰማይ አያወርድም ለሁሉም ነገር ስበብ ያስፈልጋል ለማንኛዉም አገባትም አላገባትም አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራዉ

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    2 ай бұрын

    @@user-cq6pl8xt9j በሷ ስበብ ተባዛችሁ እና እየተጋባችሁ እጂ ምትበዙት እዉነቱን እየታወቀ ማንም እምኘቱን አይቀይር

  • @ZZz-uq7gz
    @ZZz-uq7gz2 ай бұрын

    በነገራቺን ጥሩ ስራ እየሰራህ ይመስለኛል በርታ በአተ ምክኒያ ብዙወቺ ይቀየራል ብየ አስባለው ከውለት ደግሞ ጀግና እህቴ በርቺ

  • @SmilingBlini-kh2ei
    @SmilingBlini-kh2ei2 ай бұрын

    ሀውላት አሏህ ይጠብቅሽ ማሻአለህ

  • @husseinassefa397
    @husseinassefa3972 ай бұрын

    ይች ልጂ ፌደራል ሳትሆን አይቀርም ሳላደንቃት አላልፍም ማሸአላህ

  • @ebrhemsumtale4078

    @ebrhemsumtale4078

    2 ай бұрын

    እኔም ጣርጥሬየለው ፌደራል ትመስለኛለኛለቼ

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j2 ай бұрын

    መልዬ።እነ።ሙስሊሞ።እህቴ።አላህ።ይጠብቀቹ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    2 ай бұрын

    ማሬዋ ዴምሪኝ

  • @user-ui2th6kx5j

    @user-ui2th6kx5j

    2 ай бұрын

    @@SebrinaTube- እሺ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22592 ай бұрын

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤

  • @DembelNegash
    @DembelNegashАй бұрын

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ