🔴ኦርቶዶክሳዊ እቅድ | ዲያቆን ዘላለም ታዬ |
ውድ የባህራን ሚዲያ ቤተሰቦች ቤተ ክርስቲያናችን ነክ መረጃዎችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን የቅዱሳን ታሪኮችን እና ገዳማትና አድባራትን ታሪክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን።
ባሕራን ሚዲያ የ አፍሪካ ኅብረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ነው ።
ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇
/ @austmichaelss
/ ባሕራን-ሚዲያ-bahran-media-...
t.me/joinchat/AAAAAFCr0rv8Fdd...
Пікірлер: 11
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
እግዚያአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ትምህርት ነው፡ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት እስከዛሬ የት ተደብቀህ ነው ይህንን የመሰለ አእምሮ ይዘህ❤❤❤❤❤
ላሰተማረን ለመከረን ለዲያቆን ዘላለም ታዬ ቃለህይወትን ያማልን ፀጋውን እውቀቱን ያብዛልህ እደሜህን ያርዝምልን እሰራኤል አምላክ ደንቅ ትምህርት ነበር የቆየ ቢሆንም የክርሰቶሰ ቃል ሁሌም አዲሰ ነው ። እግዚአብሔር የሰጥልን ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉ይቆየን (3) አሜን
@MeleseGetahunb-sx1wp
2 күн бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚኣብሔር ክብር እና ምስጋና ይግባዉ። ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ዉንድሜ ዘሌ ቃልህይወት ያሰማህ ግሩም......
ግሩም ትምህርት ሳላስበዉ አለቀ እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለጽልህ አኁዬ ዲያቆን ዘላለም❤
እዋዋን ትችላለህ