⚠️♦️ ከሕማማት በፊት እዩት📍 በእንባ
Ойын-сауық
⚠️ አስቸኳይ መልዕክት📍ከሕማማት በፊት እዩት
⚠️አስቸኳይ መልዕክት📍ከሕማማት በፊት እዩት
⚠️ አስቸኳይ መልዕክት📍ከሕማማት በፊት እዩት
ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ይህንን የነፍስ ምግብ ለዓለም ያዳርሱት እንዲሁም ቻናላችንን Subscribe እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ አገልግሎቱን ደግፉ እናመሰግናለን!!!
©Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
=======================================
🆂🆄🅱️🆂🅲🆁🅸🅱️🅴
Пікірлер: 66
እውነት ነው የምላችሁ መምህር ዘላለም እኳ እኔ የሚመስለኝ ህይወቱ ከሃያ አመት በላይ አውቀዋለሁ እሱ ሐዋርያው ጳውሎስ ነው የዘመናችን እግዚአብሔር እድሜ ከንጀራ ይስጥልኝ
@mahleteshetu5594
Ай бұрын
Eewnet new windima ene enkhuan lij hoghe lideta btcystiyan k kidessa behula seyastemer new yemawekew hula yemayelewet Enku memeher new Edima ketena na gar ytistew
@senaitmulalem5603
Ай бұрын
አሜን እኔም በዛ እድሜ ነው የማውቀው እርሱ ያለበት ጉባኤ ላይ ስገኝ ራሴን እንደእድለኛ ነበር የምቆጥረው ትምህርቶቹ እስካሁን በልቤ አሉ❤
@user-tj8wo8rr2z
Ай бұрын
እኔም አሁን 37 አመቴ ነው የ3 ልጆች እናት ነኝ ልደታ ቤ / ክርስቲያን መምህር ዘላለም ሲያስተምር እኔ የአስራሆቹ እድሜ ነበርኩ በዚያ ጊዜ መምህር ዘበነ ለማ ነበሩ አቤት ያኔ ደስ ሲል ጉባዬ ተካፍለን አምሽተን ወደ ቤት ስንገባ መምህር ዘበነ ወደ አሜሪካ ኤዱ ሲባል በጣም አዘንኩ ከዛን ጊዜ በዋላ ጉባዬ ተካፍዬ አላውቅም መምህር ዘላለም በየጉባዬው እንደሚያስተምሩ አውቃለው ልጆቼም እንደኛ ጊዜ እንዲሆኑ እፈልጋለው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
መምህራችን በእውነት ላንተ ቃላት የለኝም በእውነት ከገባን ፈትፍተህ ነው የምታጎርሰው መምህር ዘላለም የዘላለም ህይወት ያሰማልኝ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን!
አሜን አሜን አሜን መምህር ዘላለም ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ!!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። በእድሜ በጸጋ ጠብቆ በቤቱ ያቆይልን።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን 💖💛💚🙏🙏🙏
የጥንቱ መምህራችን ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔ ባልለወጥም ከሀያአመት በላይ አዉቅሀለሁ ደስ የሚለኝ እስካሁን ሳይለወጥ ያኖረህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እንቁ የተዋህዶ መምህርነው።
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ድንቅ የሆኑ ትምህርት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምሕራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትንን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስጋን መምህር ዘለላም እዉነት ዳግማዊ ጴጥሮስ ሐዋሪያ ነው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መአምህራችን ቃልዮት ያሰማልን የሰውን የቤተሰብን ችግር የምታውቅ እግዚአብሔር ይስጥልን
ጊዜ የማይቀይረው የጥንቱ የወንጌል ገበሬ ወዲ መምህሬ❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና የስጥህ❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን ።
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያሰተማሩትን የሚኖሩ መምህራችንን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ይሰጥልን የሰማነዉን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ፡
Amen Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
አምላካችን ዛሬም እዉነተኛ መንገድ እንድንከተል፣ በእርሱ አምላክ የፈጠረን በእኛ አምሳል ከተፈጠሩት ጋር በፍቅር፣ በመረዳዳት አጭሮን እድሜ እንድኖር አስተማሪወችን አልከለከልንም ግን ብዞወቻችን ከቃሉ እርቀን፣ ሰይጣን ሆነ ስራችን፣
አሜን(3)
Amen amen amen wondimachin kalehiwot yasemaln yeagelgilot zemen yarzmlin
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን
Amen Amen Kale Hewot Yasemalen
ቃለሂይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Amen amen amen kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህራችን፣፤
Kale hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤
አሜን አሜን አሜን
kale hiwet yasemalin
Ame amen amne kalwet yasmaleb
Egizeabher.yemesigen.amen
ቃልሕይወትን አሰማልን አሜን
kalhiwote yasemalen mengest yasemalen
Kale hiywot yasemalen bedime. betena. Yetebikelen Amen Amen Amen
Amen. Amen. Amen
አሜንአሜንቃለሂይወትያሠማልን
Kale.hiywot.yasemalen.bedime.betena.yetebikelen.amen
Ameen barsiisaa keenyaa
አሜን(3)❤❤❤❤❤❤❤
ቃል. ህይወት ያስማልን
Ameen ameen ameen God bless you❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘላለም
Kalhiwot yasemaln
ቃለህይወትን ያሰማልን.
❤
🎉ቃ h ህቃለ ህይወት ያሰማ ልን የሰማክ ቷ በረከት ይድረስ ልን ፉገርመ ኛል በግም ልን
Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn egizihabher agerachin selam yarigln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mhnerachen bherkheto Yedrbhen
የሚያስተምረውን የሚኖር መምህር መሆኑን ሁሉም ያውቃሉ ። እንዴት መታደል ነው!!!!!!
57:49
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን