''ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም'' ዲያቆን ዘላለም ታዬ ኦርቶዶክሳዊ የወጣቶች ስልጠና ክፍል 4 ባሕራን ሚዲያ BAHRAN MEDIA
ውድ የባህራን ሚዲያ ቤተሰቦች ቤተ ክርስቲያናችን ነክ መረጃዎችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን የቅዱሳን ታሪኮችን እና ገዳማትና አድባራትን ታሪክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን።
ባሕራን ሚዲያ የ አፍሪካ ኅብረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ነው ።
ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
Timestamp
00:00 መግቢያ
02:40 መሸጋገሪያ
03:14 ትምህርት
ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇
/ @austmichaelss
/ ባሕራን-ሚዲያ-bahran-media-...
t.me/joinchat/AAAAAFCr0rv8Fdd...
Пікірлер: 40
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘግይቼ የአገልግሎታች ተጠቃሚ በመሆኔ አዝናለው
ቃል ኢወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው በቤቱ ያፅናልን ግን ከዋላ ጫጫታ አ አለ ለሌላ ግዜ አስተካኩሉልን ቸሩ አምላክ ግዜያችንን እምንጠቀመም ያርገን አሜን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ህይወትን የሚቀየር ትምህርት ነው እኔ አላውቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ በተግባር ለመኖር እጀምራለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃልህይወት ያሠማልን ወዲማችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን, ድምፁ ትንሽ ያስተጋባል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ የበዛላቸው መምህሮች እየበዙሎነው ተመስገን፫ ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሰማልን ረቡኒ
"በጊዜ አጠቃቀም" ላይ የሰጠኸው ድንቅ ትምህርት ነው ከምገልፅልህ በላይ ብዙ ቁም ነገሮችን ተምሬበታለሁ ብዙ ነገሬን ስር መሰረቱን እንዳይ ረድቶኛል ወንድሜ "የዘላለም አምላክ ዘመንኸን ይባርክ" ሌላ ምን እላለሁ በጣም ረክቻለሁ !!!
@ConfusedJellyfish-mq4ns
4 күн бұрын
አሜን!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእቅዳችን እግዚኣብሔር አምላክ ይካተትበት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጨረሻ ስንበት ለሐዋርያት "ጊዜችሁን ለዘላለማዊነት ለውጡት" እመቤታችን ቅዱስ ማርያም ያዕቆብን ዘስርሩግ እንደ ጻፈው
ቃለ ኀይወት ያሠማልን በእዉነቱ ወንድማችን❤
የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። kzread.info/dash/bejne/nqCXyLScmN3XZaw.html በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzread.info/dash/bejne/g5dr15Wzode8maw.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን
ዲ/ን ዘላለም በጣም አድናቅ ነኝ ።ዲ/ን አማኑኤል ነኝ ከወላይታ
Kala eywat yasamalen wandemachen egeg takame temert naw wlwm saw lemaraw yamegaba baewnat das yameyasay temert yagalgelot zamaneen charw madanyalam yebarkele. Aman
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
berta Geta Amelak yetebekachehu. ከማያልቀው ፀጋ ሱቱፋን ያድርጋችኁ
Kale hiwot yasemalen
Kale hiwot yasemalin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን ❤️
ቃለ ሕይወት ያስማልን!
ቃለ ሕይወት ያስማልን
በርቱ
Amen kale hiweta yasemlin wandmchn
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
kale hiwot yasemalin
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት። ሥልጠናው ግን የት ነው??
@yosephabeselom6408
Жыл бұрын
አፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል(ከርቸሌ) ሰንበት ት/ ቤት አዳራሽ፡ ማክሰኞ 12:00 ሰዓት
Memhr ebakk bertaln astemr egna enmaraln
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Memhr ebakk bertaln astemr egna enmaraln