#New

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 342

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia3 ай бұрын

    Like እና Share በመድረግ ለሌሎች አድርሱ

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    3 ай бұрын

    እሽ አንልም 😂 በአዛኝቷ አንልም መምህር

  • @AmigoDire

    @AmigoDire

    3 ай бұрын

    ጥያቄ የዘወትር ጸሎት ላይ ስንጸልይ ለአብ፣ለወልድ፣ ለመንፈስ ቅዱስ ፣ ለድንግል ማሪያም፣ ዓለምን ሁሉ ለማዳን እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀል እሰግዳለሁ የሚለውን በተግባር እየሰገድን ነው ወይ የምንጸልየው ?

  • @asdfjkm4435

    @asdfjkm4435

    3 ай бұрын

    የኔ ጥያቄ ከፀሎት መጽሀፍ ጋር ይኸውም ሰይፈ ስላሴ የፀሎት መጽሀፍላይ ቀንዶቹ ሰባት አይኖቹ ሰባት አራሶቹ አስር ለመስዋት የቀረበ አርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚለው አባባል ትክክል ነው ?ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-cx7xn8xv7c

    @user-cx7xn8xv7c

    3 ай бұрын

    @@AmigoDire አወ ብዙ አባቶች አስተምረዋን ስግደት ሳያስ መስገድ እዳለብን ትምህተ መስቀል ሳነሳ ማባተብ ነው😘

  • @user-ox4hy6dc1s

    @user-ox4hy6dc1s

    3 ай бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁን እንደምን አመሻችሁ ቃለህይወት ያሰማልን አስተያየታችሁን ተቀብያለሁ እኔ በቅርብ ግዜ ነበር የመጣሁት ወደቤት እናም በጣም ደስ የሚሉ ትምህቶችን አግኘቸበታሁ እናም ያለፈኝን ወደ ሓላ እየተከላተልኩ ነው። በድጋሚ ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን እያልኩኝ ጥያቄ አለኝ። የፅዋዕ ማኅበርተኞች። ከወንድምናከእህት በዘለለ ለጋብቻ አይፈቀድም ይባላል። እውነት ነወይ ቢያስረዱን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549Ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ለዘማሪ ቀዳሚ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @comcell3831
    @comcell38313 ай бұрын

    መምህር ምትኩ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንዲሁም ዳያቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን በዙ ነገር ተምራለሁ እድሜ ይስጥልን❤

  • @lema9174
    @lema917415 күн бұрын

    ስወዳችሁ፣መምህር፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማል፣ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @user-lk3kk7qw1z
    @user-lk3kk7qw1z18 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ና ቀዳሚፀጋ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርትነው የርቱልን❤❤❤

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9ywАй бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y3 ай бұрын

    ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጉጉት የምጠብቀዉ መረሐ ግብራችን 🤲

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እናመሰግናለን እዉነት በጉጉት ነዉ እምጠብቃችሁ የኔ ችግሩ ግን ካዳመጥኩ በኋላ እረሳለሁ 😢😢😢

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት የሰማልን እውነት ብዙ እየተማርን ነው ኑሩልን

  • @mssnoon1874
    @mssnoon18742 ай бұрын

    እግዚአብሔ ይመሥገን ❤❤

  • @FifaQtr-gp3gp
    @FifaQtr-gp3gp2 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b3 ай бұрын

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ መምህሮቻችን💒💚💛❤

  • @user-oz3ql3dv1y
    @user-oz3ql3dv1y2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @jho5001
    @jho50013 ай бұрын

    በእዉነት ጥፍጥ ያለትምህርት የማይጠገብ ፀጋዉያ ያብዛላችሁ ቃለሂወትን ያሠማልን😊

  • @182960la
    @182960la3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amaamm7487
    @amaamm74873 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @Alem163
    @Alem1633 ай бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ እሺ እንጠብቃለን 🙏🥰🥰

  • @user-hl2hs7le9z
    @user-hl2hs7le9z2 ай бұрын

    አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @hewangalbabay6082
    @hewangalbabay60823 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንና ዘማርያችን ድንቅ መልስ ነው እየተመለሰልን ያለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku54333 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አድስ የተጀመረሙ ጉባኤ በጣም ጥሩ ነው እዳይቋረጥብን ነውር ነው የሚለውን ትምህርት ሰምቸ በጣም እራሴን ታዝቤበታለሁ ያልሰማችሁ ገብታችሁ አዳምጡ

  • @aynalem63
    @aynalem633 ай бұрын

    Kale heywet yasemalen

  • @FjTh-kw1th
    @FjTh-kw1th3 ай бұрын

    መምህር ምትኩ አበራ በእዉነት በጣም እማከብራቸዉ መምህር ናቸዉ ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ በጣም ነዉ እማከብራቹህ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 1, ምዕራፍ ጀምሪ አለሁ እስካሁን ተመስገን የሰማነዉን እምንፈፅም ያድርገን👏💒✝️

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c3 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij313 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አገልግሎቱን ያስፋልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam13323 ай бұрын

    Kale hiwetin yasemalin bedeme betega yitebikilin Enamesegninalen

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13653 ай бұрын

    አሜን ፦ ቅዱሰ ሐምላክ ያክብርልን በእውነቱ ደሰ የሚል ምድያ ነው መልካም “ገበያ ገበየን “ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @bezachanel2516
    @bezachanel25163 ай бұрын

    እኳን በሰላም መጣቹ ወድ መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን 30/60//100/የማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye30292 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ሁሌም በአዕምሮዬ ሲመላለስ የነበርው ሁሉም ጥያቄ እስከ መጨረሻው በማዳጥ ተለሠልኝ እውነት አመሠግናለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን 🌾🍃 አሜን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59203 ай бұрын

    ሰላማቹሁ፡ይብዛ፡የክርስቶስ፡ቤተሰቦች፡እኔ ለቤቱ፡አዲስነኝ፡ወደ ኋላ ተመልሼ፡ማየት መማር፡ይኖርብኛል፡ለመምሮቻችን፡ቃለሂይወትን፡ያሰማልን

  • @tigist3498
    @tigist34982 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር USA ነው የምንኖረው መምህር በየወሩ እመቤታችን ፀበል ፀዲቅ አለን ተሰባስበን የእየለቱን ውዳሴ ማሪያም እናደርሳለን በፀሎት የሚከፍትልን ወንድ ካጣን ግን በፀሎት የሚከፍትልን ዝም ብለን ህፃኑን ልጅ ምራን ብለን አባታችን ሆይ ብለን በህፃኑ ልጅ እብስቱን እናስባርካለን በቃ በልተን እንለያያለን እና ሁላችንም ሁሌ እንጨነቃለን በፀሎት የሚከፍትልን ወንድ ስናጣ እስኪ ምን ይመክሩናል ❤ክብር ይስጥልን መምህር

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk3 ай бұрын

    እስኪ ላይክ ግበሩ ኣሕዋትና ❤

  • @fhffhf1906

    @fhffhf1906

    3 ай бұрын

    እሽ

  • @elaninegussa8203
    @elaninegussa82032 ай бұрын

    Kal hiwet yasmalen memeher edemana tana ysteln

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gv2nz7jg3f
    @user-gv2nz7jg3f3 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነቱ በእናንተ ትምህርት ብዙ እየተጠቀምን ነውና እናመሰግናለን በርቱ❤ የዛሬው ፕሮግራም በጣም ምርጥ ነበር ከ11ኛው መልስ በስተቀር አጥማቂዎችን ጠንቋይ ማለት ከእናንተ የሚጠበቅ ነገር አይደለም ዋነኞችን ጠንቋይ ደብተራዎችን እያበረታታችሁ አጥማቂዎችን ጠንቋይ ማለት ተገቢ አይመስለኝም በእውነት ልቦና ያድለን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይማረን

  • @mitikuabera602

    @mitikuabera602

    3 ай бұрын

    anichis debiteran hulu tenkuay maletish lik nesh....?

  • @henokalemudereje1842
    @henokalemudereje18423 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ መ/ር ተባረኩ ዝም ብዬ በማድመጤ ጥያቄዎቼ ሁሉ ተመልሰዋል ።

  • @DestaMoges-zf3ll
    @DestaMoges-zf3ll3 ай бұрын

    kale hiyiwet yasemaln wud memhrachn 1 kenefs abataga besra mknyat lela heger hije angenagnm Ena balehubet nefs abat meyaz Echlalehu

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n3 ай бұрын

    ተመስገን ዛሬ በእለቱ ተገኘው

  • @user-nk7ve1ey3l
    @user-nk7ve1ey3l3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን ❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13653 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫ ክቡር መ ምህራችን እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነቱ

  • @asfasf3527
    @asfasf35273 ай бұрын

    ቀንድል ሚዳያ እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @hannageb8209
    @hannageb82092 ай бұрын

    Thank you. God bless you. I am learning a lot.

  • @rahellove742
    @rahellove7423 ай бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጥያቄ ጸሎት በምንጸለይበት ጌዜ የጸሎት ዉሀ አቅርበን እንጸልያለን ጸሎቱን ከጨረሰን ብኋላ ያቀረብነዉን የጸሎት ዉሀ አማትበን መባረክ ከዛም ባፍችን እፍ ብለን በስላሴ ሥም ይም በቅዱሳኑ ስም መባርክ እችላለን ወይስ ዝበለን ጸሎት ከጨረስን ብኋላ መጠጣት ነዉ ያለብን

  • @genzebd8225
    @genzebd82253 ай бұрын

    በጣም እወዳቸዋለሁ ከላስ ቬጋስ በሰአቱ ተገኝቻለሁ❤❤❤ እየተከታተልኳችሁ ነው ባጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ስራ ላይ ስለሆንኩ ይህን ኮሜንት በሶስት ዙር ነው የጨረስኩ

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p2 ай бұрын

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን. ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ምህሩቻችን. ቃለህይወ ያሰማልን. ፀጋውን. ያብዛላችሁ. ኑሩልን. የኛ የተዋህዶ. እቁወች ❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🌷🌷🌷🕊🕊🕊

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r3 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay12193 ай бұрын

    ቀዳሚ ወንድማችን እያንዳንዱ ክፍል ከሆላ ያለውን ከታች አድርግልን

  • @kourykoury2187
    @kourykoury21872 ай бұрын

    Qalywote yasemalne meamire

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon21863 ай бұрын

    Egzabher yemesgen. Enkuan beselam metacheu. Egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu. Betam eyatamaren nw. 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r3 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ መልካም🙏🙏❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93183 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ክበሩልን መምህራኖቻችን❤❤❤

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie86473 ай бұрын

    መምህር እንደማታልፉኝ ተሥፋ አለኝ በእዉነቱ ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ጥያቄየ በስሞነ ህማማት የሞተ ሠዉ ፍትሀት አይደረግለትም ይባላል ደግሞ በምድር ያልተፈታ በሠማይ የታሠረነዉ ይላል ቃሉ ታዳ ይሔን ነገር ብታሥረዳን መምህራችን❤ ❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan78453 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym3 ай бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣችሁልን መምህርና ቀዳሜ ፀጋ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው በርቱልን❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏❤️እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤️❤️

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi42862 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l3 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ብዙ የማናውቀው አሳወቁን ተባርኩልን❤❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66413 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ureal22
    @Ureal222 ай бұрын

    Thanks!

  • @Kendilmedia

    @Kendilmedia

    2 ай бұрын

    Thanks 🙏

  • @user-cd7ts8td2t

    @user-cd7ts8td2t

    2 ай бұрын

    @@Kendilmedia ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህር ጥያቄ ነበረኝ አንድ ሰው የጌታችንን የመድኃኒታችንን ሥጋ እና ደም ከተቀበለ ብኃላ እንዴት ከበደል ፍፁም ነፃጠ ሆኖ መኖር ይችላል?

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17473 ай бұрын

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ ግሩም መረሃ ግብር ነው ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb5623 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሞቻችንና መህምሮቻችን🙏💐

  • @user-os9yx8ul7y
    @user-os9yx8ul7y3 ай бұрын

    🤲🤲🤲

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6u3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በዙ ትምርት ተምሬበታለኹ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🌷🌷🌷

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat9383 ай бұрын

    ቸር ሆይ በቸርነትህ የመጣብንን ፈተና አሳልፈን አባቶቻችንን ጠብቅልን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን በርቱልን

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይድረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን መምህሮቻችን

  • @enanu7590
    @enanu75903 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AmsalAmsal-ko9ue
    @AmsalAmsal-ko9ue3 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከልማድ ክርስትና ብዙ የማላውቀውን አውቃለው አመሰግናለው ❤❤🎉

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate213 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏✝️❤በእውነት በርቱልን በጣም እየተማርንበት ነው

  • @user-ju7nf7qs6s
    @user-ju7nf7qs6s3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እና ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @saronaddis9068
    @saronaddis90683 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏thank you so much

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh3 ай бұрын

    በእዉነት ዉድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አዛኘን በየቀኑ በመጡልን ያስብላል እኮ ትምህርቱ ይቀጥልልን አደራ መልካም ሳምንት❤

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጠጋውን ያብዛላቹህ በእውነተ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ እየተማሥን እያተረፍን ነው❤

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo55993 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ ዛሬ የኔ ጥያቄ ይመለሳል ብዬ እገምታለው

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37553 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን እና ለዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @HizbawitTesfazghi
    @HizbawitTesfazghi3 ай бұрын

    Amesegin alehun

  • @eyerusdereba9470
    @eyerusdereba94703 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael122 ай бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @user-ff2vg7ou6m
    @user-ff2vg7ou6m2 ай бұрын

    እባክሀ መምህርን ጠይቅልኝ የረሳነዉን ንሰሀ ምን ማረግ አለብን

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele40103 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ቀዳሜ ፀጋ ይህን ፕሮግራም ሰለጀመርክ ሀሳብን ሰላመጣህ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በረቱልን አሁን ደሞ አብይ ፆም እየመጣ ነው በሱ ዙሪያ ደሞ በንማር እላለሀ በእርግጥ በዙ ብላችወል

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce3 ай бұрын

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @user-qx3zb7fi3b
    @user-qx3zb7fi3b3 ай бұрын

    Thank you for your clarification

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r3 ай бұрын

    ቃለ ሂውት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ የማይጠግብ ትምህርት ነው ቀጥሎብት

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u2 ай бұрын

    እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95443 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሼር ላይክ ማረግ እንዳይሳ👈

  • @user-ck9iw4md8j
    @user-ck9iw4md8j3 ай бұрын

    ቃላ. ሕይወት ያስማልን ፀጋ ያብዛለችሁ ምረጥ ትምህረት

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso81663 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ነው የተማርኩት አግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ መምህር ምትኩ አና ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ በርቱ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp3 ай бұрын

    ,መምህረየ.ሰላምናቹህ.አድስነኘ.እየተመለሰኩ.እሰማለሁ.የለቀቃቹህትን.እሰማለሁ.የምፈልገወ.አይነት..ሁሉ.የምታሰተምረነ.እድሜ.ይስጥልነ.የኔጥያቄ..አረብሀገረነኘ.እናም.በፃለቴ.ሰአተ.ብዙግዜ.ስለምታቆርጠኘ.እደገና.የምጀምር.ወይስ.አባታቸነሆይ.ብየ.መቀጠል.እችላለሁ.ብዙግዜ.ስለምያቆርጡኝ.ይመልሱልኝ???

  • @sarahalia7921
    @sarahalia79213 ай бұрын

    ❤❤❤አሜንቃለሂወትን ያሰማልን አባቶቻችን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እኛም የተማርነዉን በልቦናችንያሳድርብን❤❤

  • @wubetube9848
    @wubetube98482 ай бұрын

    ልማድና ክርስትና ወሳኝ በጣም ለኛ ለምዕመናን ለክርስቲያኖች በጣም ጠቃሚ በጉጉት የምንናፍቀው ፕሮግራም ነው እረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት እኔ ከሳምንት በላይ ሁኖኛል ሁሉንም አንድ በአንድ እደ ኮርስ ትምህርት አጣጥሜ ነው እያዳዱን ቪዲዮ እስከመጨረሻው የሰማዋቸው ሳትሰለችሁ የኛን የእያዳዳቼንን ጥያቄ እየመለሳችሁ ነው ቃለህይወትን ያሠማልንን በርቱልንን እኛ ተመልካቾች ጠያቄዎች በየሚዲያችንን ቀንዲል ሚዲያን ያላዩት እዲያዩት ጠቃሚ ትምህርት እዲያገኙ እናድርግ ❤🙏💗

  • @asfasf3527
    @asfasf35273 ай бұрын

    እሺ መምህራችን ብዙ ት/ት እየወስድነ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2502 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w3 ай бұрын

    ሰላም መምህር ቀደሚ ፀጋ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን እያሰተማራችሁን ነው በርቱልን ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛ ❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71443 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ ከምር ምርጥ ትምህርት ነው ብዙ ነገር አውቄበታለሁ ድቅ ትምህርት ለሁሉም የተዋህዶ ልጂ ሊያየው የሚገባ ፕሮግራም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍❤

  • @Hayethayet-iv7lx
    @Hayethayet-iv7lx3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እረጂም እዲሜ ይሥጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @desalegnhailu4972
    @desalegnhailu49723 ай бұрын

    ስለትምህርትዎ ስለሚሰጡት መልስ እግዚአብሔርእድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት:: ጥያቄ አለኝ: ቀኖና ተሰጥቶን በተለያዬ ምክንያት ባንፈፅፍ እንደገና ንስሃ መግባት አለብን ወይስ በቻልን ጊዜ መፈጸም እንችላለን?

  • @HizbawitTesfazghi
    @HizbawitTesfazghi3 ай бұрын

    Selam memhranochin edmena tena ystilin .tiyake alegn.nsha gebiche kenona tesetegn,gin demo kinona bemjemrbet ken wegebe yedisc mensheratet getmogn mesgedm mexomm alchalkum na min tmekrun alachu

Келесі