"አንድ እንኳን የማውቀው ዘፈን ይጥፋ?!...አዝናኝ የሙዚቃ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 397

  • @none509
    @none5092 жыл бұрын

    ናፍቆት ጎበዝ ጋዜጠኛ በሁሉም ዘርፍ ጥልቅ እውቀት አለሽ 👍🙏

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea2082 жыл бұрын

    ሊያዬዬ የሚገርም የሙያው ስነምግባር ያላት ውበት ከትህትና ጋር የሰጣት እንቁ ናት ከናፍቂዬ እና ከአስፍዬ ጋርም በጣም የሚያምር ጥምረት ነው

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu2042 жыл бұрын

    ናፍቆት ሰታምሪ ሳቂታዋ እህቴ ኢቢኤሰ ባንች መኩራት አለበት በሁላችሁም መቅዲን ደሞ ከናንተ አንዲቀላቅላት አምላክ ፍቃድ ይሁን

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube2 жыл бұрын

    ናፍቆትን የኢትዮጵያ ሬዲዮ ክምችት ክፍል ብያታለሁ

  • @tarikubelay4312

    @tarikubelay4312

    2 жыл бұрын

    😁😁😊😁😊😊

  • @ayelechmekutia8982

    @ayelechmekutia8982

    2 жыл бұрын

    🥴🥴🥴🥴🥴

  • @cedarscell6342

    @cedarscell6342

    Жыл бұрын

    ናፍቂዘፈን፣ስታጠኝ፣ነዉ፣እዴ፣እምቱይዉ፣በጣም፣እሚገርም፣ጭንቅላት፣ነዉ፣ያለሽ

  • @fraolfraol4769
    @fraolfraol47692 жыл бұрын

    ናፍቆት ምርጥ ሰው ዘረርሻቸው ጋዜጠኛ ደስ የሚለው ፈታ ሲል ነው

  • @imohekmt985
    @imohekmt9852 жыл бұрын

    ረ መቅድዬ ናፍቃኛለች ትምጣልን

  • @addisulema5441
    @addisulema54412 жыл бұрын

    ፀጉሯ እረጅሟ ልጅ እንዴት እንደምታምር ኢትዮጵያ ሳለው ይህን tv ፕሮግራም አሳይተውኝ ከዛ በሃላ እንዴት እንደምወደው ኢትዮጵያ እንደናንተ ሁሌም ደስተዋን ያሳየን አገራችን

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l2 жыл бұрын

    ነፍቆትኮ የኢቢሲ ድምቀት ነሽ ደስስትይ

  • @lucybeautysalonkuwait4573
    @lucybeautysalonkuwait45732 жыл бұрын

    የመቅዲ እና ናፍቆት ጥምረት ደስ የሚለው ማን ነው። መቅደስን እንፈልጋለን እባካችሁ

  • @addisw1713
    @addisw17132 жыл бұрын

    መቅዲዬ በለሽበት ቦታ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የተሻለ ነገር ይግጠምሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @hullym.3111

    @hullym.3111

    2 жыл бұрын

    ኧረ መቅዲን እባካቹህ ምነው ከሷ ላይ ነገሩ እነደዚህ የከረረው ልጅም ስናጠባኮ በማንኛውም ቦታ ነው አውጥተን አይደል የምን አጠባው ስለዚህ የሷም ከባሏ ጋር ነው የሆነው ስለዚህ የስራው ስነ ምግባር አይፈቅድም ከሆነ ደግሞ በይቅርታ ትታለፍ ebsያለመቅዲ ምንም አያምርም ለፕሮግራማቹህ ስትሉ መቅዲን መልሷት

  • @selamethiopa6304

    @selamethiopa6304

    2 жыл бұрын

    ታሞ ከማቀቅ አሰቀድሞ መጠንቀቅ ከባለትዳር ሴትና ሕዝብ ፊት ሁሌ የምትታይ ባለሙያ ሳይሆን አኔ ማነኝ የሚል ንቀት ነው የሷ ሰራ ሌላው ትምሕርት ነው

  • @bekyisfa1094

    @bekyisfa1094

    2 жыл бұрын

    @@selamethiopa6304 kefu nehe ewnet. Endante yehene hatyategna yelem.

  • @hdfootballcity4988

    @hdfootballcity4988

    2 жыл бұрын

    @@selamethiopa6304 mekerek ayekefam gn metsehaf anben kenanet mehal hatiyat yelelebt yewegerat nw yemilewu selzi tsadik neng belk yemetaseb kehon wegerat

  • @zuzu6583

    @zuzu6583

    2 жыл бұрын

    ትባራ ነው እደ ከስራ

  • @emuyet805
    @emuyet8052 жыл бұрын

    ናፍቆቴ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ከአይን ያዉጣሽ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy2 жыл бұрын

    ናፍቆት ናመቅዲ ናችሁ የምታምሩት መቅዲ ጨዋታዋ ፈግታዋ እሁድ የደምቃል ሊያ የሚያምርባት ስራዋ ነውወሎ እና መቅዲን የኔ ፍልቅልቅመልሱ ሁሉም ነገር ያምርባታል

  • @nnnnbnegn326

    @nnnnbnegn326

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-tt6uv9cb9n

    @user-tt6uv9cb9n

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam95352 жыл бұрын

    እረ ናፍቆት ችሎታሽ የሚገርም ነው:: ማመን ያቅታል:::

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰብ

  • @musiccollection6538
    @musiccollection65382 жыл бұрын

    Liya she is super beautiful and humble I like her ❤

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88372 жыл бұрын

    ናፍቆዬ ዋው ችሌታና ብቃት ማቅድዬም ትምጣ በጣም ናፈቀና ታል የኤቤስ ድምቀት ንት❤️❤️

  • @user-ce6cf2in8p
    @user-ce6cf2in8p2 жыл бұрын

    ናፍቆት እና ዳጊ ሲም ካርድ ይወዳደሩ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma61332 жыл бұрын

    ናፍቆት የምትወደጂ ንግግር የምትችዪ very smart woman .

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d2 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ ናፍቆት ኢትዮጵያ ልጅ ነሺ

  • @yayaayele2128
    @yayaayele21282 жыл бұрын

    መቅዲን መልሱ ያለዛ አታምሩም መቅዲና ናፍቆት ጎበዝ ችሎታ ያላቸው ወጣቶች ናቸው አስፋው ዋርካ ነህ ማንም አይካህ መቅዲና ናፍቆት ችሎታችውን በጣም ነው የማደቀው ፍጥነታችው ብዙ ጊዚ አንዳንድ ነገር ስታብራሩ በጣም ችሎታችውን አድናቂ ነኝ መቅዲ ትመለስ መቅሲ ብሚቀጥለው ሳምንት አይሽ ይሆናል እግዚአብሔር ከፈቀድ የንፍቆትና የመቅዲ አድናቂ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena50742 жыл бұрын

    አስገራሚ ነሽ መልሱ ተሰርቆ ካልሆነ በዚህ ልክ ከባድ ነው ❤️ በእውነት መቅድዬ ናፈቀችኝ አምጡልን

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey97622 жыл бұрын

    ናፍቆት ትለያለሺኮ የኔ የሳቄ ምንጭ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ መቅዲን አምጡልነ😭😭😭

  • @user-kt5jx1we8w
    @user-kt5jx1we8w2 жыл бұрын

    እባካችሁ ኢቢኤሶች መቅደስን መልሱልን ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እባካችሁ ብዙወቻችን መቅደስ ከወጣች ጀምሮ ደብሮናል

  • @yoditamare6901
    @yoditamare69012 жыл бұрын

    አስፍዬ ያለመቅዲአይደምቅም እባካችሁ መቅድዪን አስገቦት ምነው በሳ ላይ ተጋነነ

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q2 жыл бұрын

    ናፍቂየ የምር የስትዱዩ አሟሟቂ ናት የምር መቅድም ብትመለስ ደስ ይለናልታምራላችሁ ሁላችሁም 😘😘😘

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰብ አርጊኝ😘

  • @meseretendale2426

    @meseretendale2426

    2 жыл бұрын

    ናፍቂየ የእኔ ውድ የምታምሪው በጣም ከመቅዲ ጋር ነው እስታየላቹም አብሮ ይሂዳል መቅዲን መልሷት

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@coolnassa1420 ደምሩኝ

  • @mhmh7628
    @mhmh76282 жыл бұрын

    ናፍቂ አለባብስሽ ❤👍

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey97622 жыл бұрын

    ናፍቆት ስጦታሺ ልዩ ነዉ ነው 🤟👌

  • @seada552
    @seada5522 жыл бұрын

    ebs ግን ኮመንት አያነብም እዴ😢መቅድን አምጡልን

  • @seada552

    @seada552

    2 жыл бұрын

    @@zekiyatemam7901 😂😂❤

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw91042 жыл бұрын

    ምርጥ ስብስብ ነው

  • @amenpipi7978
    @amenpipi79782 жыл бұрын

    ናፍቂ ሙዚቃ ኮምኳሚ ነሽ♥

  • @roottekele4269
    @roottekele42692 жыл бұрын

    መቅዲ መቅዲ ይላል ልቤ

  • @mimieska2802
    @mimieska28022 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡ መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq2 жыл бұрын

    መቅደስን መልሷት! እስኪ ማናችን ነን ስህት የማንሰራ?

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji2 жыл бұрын

    ናፍቆቴቴቴቴ ስወድሽሽሽሽሽ የኔ ልዩ ሴት

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan81552 жыл бұрын

    😂😂ናፍቆት የሙዚቀኞች አድናቂ ናት በጣም ሙዚቃ ትሰማለች ትጨፍራለች መሰለኝ በጣም የማስታወስ ችሎታ አላት የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-pe6td3gu6q

    @user-pe6td3gu6q

    2 жыл бұрын

    ሙድ አላት እንጅ ይሄን ሁሉ ሙዚቃ ስትሰማ አትኖርም ክክክክክክክ ግን ብቃቱ አላት

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62512 жыл бұрын

    ናፍቂዬ የኔ ማር አንደኛ ነሽ

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r2 жыл бұрын

    ናፍቆት በጣም ጒበዝ ስወድሽ

  • @asteramaha733
    @asteramaha7332 жыл бұрын

    መቅዲን መልሷት እኛ ተመልካቾች ከተረዳና እናተ የናተ መድረቅ ምንድነው ማለቴ የምንደክመውና የምንጨነቀው ለተመልካች ነው አይደል የምትሉት እኛ ደሞ ተረድትናታል ሌላ ነገር እንዳይመስልባችው በጣም የምወዳት

  • @firehiwoteshetu6506

    @firehiwoteshetu6506

    2 жыл бұрын

    እኛ ብላቹሁ የሁሉንም ሰው አታጠቃሉታአ🙄🤔

  • @Sirage111d

    @Sirage111d

    2 жыл бұрын

    Lamin qalal aragachu ayachut??? Nage anduwam tagnita ginignunat eyaragechi bitalq minim adelem litilunaw batam nawur naw baqa tiqata lalelochi timirtnaw tut maqiras min amata baluwa elawalay eyaye adelem?? Tih yenante malamanaw migarmegn tiwulid yibalashal atilum sijamar bizu askafi nagar eyetasaranaw baqa media lay batotam matadadariya atatam

  • @nahomwoldemariam5682
    @nahomwoldemariam56822 жыл бұрын

    Nafkot is superb & talented. We need more of you!

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n2 жыл бұрын

    ናፍቅዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ወላሂ

  • @sameras7610
    @sameras76102 жыл бұрын

    እሁድን በኢቢኢስ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር አሁን ግን መቅዴ ከሄደች በኋላ በጣም ቅር እያለኝ አልፎ አልፎ ነው የማየው አረ መልሱልን በፈጠራችሁ

  • @betilove4640

    @betilove4640

    2 жыл бұрын

    Enanem nafekagaleche yena wede saketa ye eweket balebet eko nat mekedeya!!!!!

  • @user-pj2yk6gz3k

    @user-pj2yk6gz3k

    2 жыл бұрын

    @@DD-oh5fu ትሽ በለጌ ስድ ትንሽ ጭንቅለት ሥራ ክቡር ነዉ ያስካብራል

  • @tsnatayele1635

    @tsnatayele1635

    2 жыл бұрын

    @@DD-oh5fu dedeb

  • @lanatube6070

    @lanatube6070

    2 жыл бұрын

    beka atye kezhi bewala benatshe lol

  • @sameras7610

    @sameras7610

    2 жыл бұрын

    @@DD-oh5fu አረ እባክህን እውነትህን ነው ክክክክክክ

  • @danieltessema3316
    @danieltessema33162 жыл бұрын

    በጣም ድቅ ጆሮ ነው ያለሽ ናፍቆት

  • @zinethabshawit8405
    @zinethabshawit84052 жыл бұрын

    ናፍቂዬ በጣም ትችያለሽ ደግሞ እወድሻለሁ Ebc.በርቱልን 💖💖💖💗💗💗💗💕💖

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c2 жыл бұрын

    ይሄን ዘፋኝ ስወደው 💖💖💖

  • @libbelu6566
    @libbelu65662 жыл бұрын

    መቅዲን መልሱልን ። ለእርሷ ያለን ፍቅር ቅንጣት ያክል አይቀንስም። ናፍቃናለች ። ከእናንተ ጋር ያላት ጥምረት ፣ ፈገግታዋ(ሳቋ) ሁሉ ነገሯ ናፍቆናል። ደግሞ ከተራ ዩትዩበር እሷ ትበልጥብናለች። pls መልሱልን።

  • @madenasuliman5106
    @madenasuliman51062 жыл бұрын

    መቅዲ ትመለስ ወደ ስረዋ ናፍቆት ችሎታ አደኛ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    ናፍቆት የሚገርም ታለንት አላት

  • @zahraahmad721
    @zahraahmad7212 жыл бұрын

    እደ ናፍቆት ሙዚቃ አቀናባሪ ነበረች ልበል

  • @senda9782
    @senda97822 жыл бұрын

    የሴት ጭንቅላት ምን ያህል ፈጣን እንደሆነ በናፍቆት ላይ በግልፅ ይታያል ። ገና ኳ ሲል እሷ አዉቀዋለች ።

  • @saraadmasu2260
    @saraadmasu22602 жыл бұрын

    ናፍቆት ሙዚቃ ቤት አብርን እንስራ።ነበር። ለዛ ነው በርቺ

  • @user-nl9mr7qj2t
    @user-nl9mr7qj2t2 жыл бұрын

    እስቲ ዛሬ እንደኔ ዋልያዎቹን ሰይፉ ላይ ሚጠብቅ እጅ ያውጣ 😍😍😍

  • @medacustoms1118
    @medacustoms11182 жыл бұрын

    ናፍቆት ኢትዮጵያ ልጅ ነሺ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg2 жыл бұрын

    ናፍቆት 🙆🏽‍♂️የት እንደምትውይ አውቀናል 👈ቆይ ለእናትሽ ባልናገር 🫵

  • @enasshahen4103

    @enasshahen4103

    2 жыл бұрын

    😁😁

  • @getanie6591

    @getanie6591

    2 жыл бұрын

    ለቧሏ እጅ 😀😀ናፍቂ በጣም ጎበዝ ነሽ እደኔ ሙዚቃ የሚያዳምጥ የለም ግን ግጥም መያዝ አልችልም💜💜💜

  • @filagotwondimu7372
    @filagotwondimu73722 жыл бұрын

    እሁድን በኢቢኤስ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር መቅዲ ስለሌች ደብሮኛል መልሱልን መቅዲ ጨዋታ አዋቂ በሳል ፍልቅልቅ ናት እባካቹ እባካቹ መልሷት በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምንጠብቃት በርቱልን

  • @orangeababa7162
    @orangeababa71622 жыл бұрын

    ወይ ጉድ; ናፍቆት በጣምየምትገሪሚ ጎበዝ እና ቆን:: በጣም ስወድሽ😍❤️❤️❤️

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q2 жыл бұрын

    የምር መደበሪያየ ሆናችሁ ስንት ጊዜ አየኃችሁ ስታምሩ

  • @elza253
    @elza2532 жыл бұрын

    U guys killed it wow

  • @yordiyordi1302
    @yordiyordi13022 жыл бұрын

    Nafkiye yene fikir hulem andegha siwedish eko 🥰🥰🥰

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube89922 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ወይ ናፍቆት በሳቅ ገደልሽኝ የአስፌን መለጣም ቢሆን እየነካሁም ብሆን እመልሳለሁ

  • @messiethio4895
    @messiethio48952 жыл бұрын

    እረ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ መቅዲን አምጡልን የebs ድምቀት ነች እሁድን በebs ሊያስጠላኝ ነው በቃ ።

  • @kibertinegash4833
    @kibertinegash48332 жыл бұрын

    wowwww Nafkot has the best minder.

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f2 жыл бұрын

    ውድ ናፍቆት ስወድሽ

  • @user-jv7ug1rs1g
    @user-jv7ug1rs1g2 жыл бұрын

    ናፍቆትየ የኔ ቆጆ ሥወድሽ ችሎታሽ ደግሞ ይለያል

  • @eshetealutube
    @eshetealutube2 жыл бұрын

    nafki, always great, good listner.

  • @mastimasti439
    @mastimasti4392 жыл бұрын

    መቅዲን መልሱዋት የ ebs ድምቀት ነች

  • @yendt6991
    @yendt69912 жыл бұрын

    Tenzaza betame .. anyways Nafekote betame super super ⭐✨✨✨ I like her she always genuine....

  • @asli2998
    @asli29982 жыл бұрын

    love you guys I miss Mekdin❤

  • @kkd2528
    @kkd25282 жыл бұрын

    መቅዲ ባለመኖሯ ናፍቂ ዛሬ ብቻሽን ደመቅሽ። ebs ለህዝብ እንደምትሰሩ ሁሏ ህዝቡን ለማስደሰት መቅዲን በይቅርታ መልሷት

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i2 жыл бұрын

    ናፍቆት በጣም ጎበዝ ነሽ ከምር በርቱ

  • @toutube9875
    @toutube98752 жыл бұрын

    የኔውድ ናፍቆት ሰወድ

  • @rukiyakemal5506
    @rukiyakemal55062 жыл бұрын

    ናፍቂ የኢቢኤስ ፈርጥ ግን መቅዲን አምጪ

  • @hyathyat9071
    @hyathyat90712 жыл бұрын

    ዘጠናወቹ ትዝታ ጥበበ ታምራት ደጎ ግዜ

  • @newethiopian5444
    @newethiopian54442 жыл бұрын

    በጣም ደስ ሚል ፖሮግራም

  • @paleto3640
    @paleto3640 Жыл бұрын

    አስፋዉና ናፍቆት በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad48472 жыл бұрын

    አር መቅዲ አር ትምጣለን ናፈቀችነ ❤❤❤❤❤

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited99312 жыл бұрын

    ናፍቂ ግን ሙዚቃ ቤት አከባቢ ነው እንዴ የተወለድሺ?

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰላም እንዛመድ ነይ

  • @user-ni4fn4ce6n

    @user-ni4fn4ce6n

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ጎበዝ ነች

  • @trufatargaw593

    @trufatargaw593

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @filawimanunited9931

    @filawimanunited9931

    2 жыл бұрын

    @@user-ni4fn4ce6n በጣም 👌

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@trufatargaw593 ሰብ አርጉኝ😃😃😄

  • @learntulearn848
    @learntulearn8482 жыл бұрын

    PLEASE BRING BACK THE BEAUTIFUL AND TALENTED #MEQDES #DEBESAI - we all are Human and making mistakes and forgiveness is Greatness

  • @nunuabay1820

    @nunuabay1820

    2 жыл бұрын

    Right

  • @elza253

    @elza253

    2 жыл бұрын

    Really feel so bad because of Mekeds not with tham

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын

    ናፍቂ ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዳ በግ ሆንኩ አላለም አስፊቲ ክክክክክ

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew85522 жыл бұрын

    betam destelalchu ❤

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa75812 жыл бұрын

    ናፍቂት አንደኛ የምር

  • @lemikey9314
    @lemikey93142 жыл бұрын

    Ere gin asfsh fitihn kefitoh betam tasaznaleh mekdi emebrhan baleshbet titebiksh .tade betam new yemakebrih.

  • @kemerebrahim6687
    @kemerebrahim66872 жыл бұрын

    ናፍቂ የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ እራስሽን ጠብቂ አንቺንም ነገ እንደመቅዲ እንዳያብጠለጥሉሽ መቅድያ አላህ ይርዳሽ

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r2 жыл бұрын

    በናታቹ ኢቢሶች ሊያ እዚው ፊት ለፊት ትሁን እንዳትቀይሯት የኔ ውብ ድምቀት ናት በእውነት ለኢቤስ

  • @h.g3326

    @h.g3326

    2 жыл бұрын

    አሽቄ መቅዲ ናት የኢቢኤስ ድምቀት

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x2 жыл бұрын

    Nafkot gorgeous 😍

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    አይ ናፍቆት እረ ክፍተት ስጫቸው

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰብ አርጊኝ😂

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰብ አርጊኝ😂

  • @CHEFF208
    @CHEFF2082 жыл бұрын

    Nafkos is amazing

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    ናፍቆት #1

  • @hanaabate2761
    @hanaabate27612 жыл бұрын

    ሊያዬ ስታወሪ ለዛሽን በጣም በጣም ነው የምወደው በተለይ በእድሜ ትላልቅ ሰዎችን ስታወሪ እማ ማ አባባ ስትይ ደስ ነው የምትይው አስፊቲ ሰርጉን ብቻችሁ በላችሁ ሳትጠሩን አደል ወጭው አወዛግቦክ ነው ክክክክክክክ

  • @user-jb9uz2ri9k
    @user-jb9uz2ri9k2 жыл бұрын

    በፍቅር አምላክ መቅዲን መልሷት

  • @petermulugeta1218
    @petermulugeta12182 жыл бұрын

    አረ መቅዲን አምጡልን ናፈቂ ምደምቀዉ ከመቅዲ ጋር ነዉ እሁዲን በebs እራሱ የእዉነት ቀዘቀዘ የtv ቻናሌን ቀይረዋለዉ በእዉነት አስጠላኝ

  • @hanamengistu6934
    @hanamengistu69342 жыл бұрын

    Mekdiye betam new mwedat lesu bye nbre mayew please melsuat

  • @beautifullife4995
    @beautifullife49952 жыл бұрын

    ebs ሙሉ እንዲሆን ከተፈለገ መቅደስ ወደ ሥራዋ ትመለሰ

  • @belayneshalemu6722
    @belayneshalemu67222 жыл бұрын

    ናፍቆትየ በጣም ነዉ እምትችይ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema96552 жыл бұрын

    ናፍቅዬ ሙዚቃኮ ታቂያለሽ በቃ ትንሽ እምትፎካከርሽ መቅዲ ነበረች

  • @jamilatube4417
    @jamilatube44172 жыл бұрын

    ናፍቂ ግን ለዘፋኞቹ ግጥምና ዜማ አች ነበርሽዴ የምሰጫቸው😂በዛላይ ፍጥነትሽ❤

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ሰብ

  • @alem502

    @alem502

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @manycell9813
    @manycell98132 жыл бұрын

    ናፍቂና 90 ዎቹ❤❤❤

  • @helentube4131
    @helentube41312 жыл бұрын

    Ere nafik betam gobez nesh

  • @teshomeabebe9477
    @teshomeabebe94772 жыл бұрын

    We need MEKDI Back!!!!

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    እባካችሁ መቅዲን መልሱልን

  • @betelhemgetasew5691
    @betelhemgetasew56912 жыл бұрын

    Mekdi Betnore demo Kezi belay yedemke nebre mekdi temelse yemre des tlalacu 😘🥰

  • @Habeshamom3
    @Habeshamom32 жыл бұрын

    መቅዲን አምጡልን ናፍቂና መቅዲ ናቸው የዚ ፕሮግራም ድምቀቶች❤️ሊያ ደግሞ ውጪ ውጪ ነው የሚያምርብሽ

  • @ad1187

    @ad1187

    2 жыл бұрын

    ትክክል ‼

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ😄

  • @hanamajeed9117

    @hanamajeed9117

    2 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@hanamajeed9117 ደምሪኝ

  • @hanamajeed9117

    @hanamajeed9117

    2 жыл бұрын

    @@keneanofficial4914 ተደምረሻል፣

Келесі