"ይሄን ሁሉ ዘፈን ስታጠኑ ትምህርቱን በምን ጊዜ አጠናችሁት" መውደድን ያሸነፍንበት አዝናኝ ጨዋታ //እሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 240

  • @webitemelka2283
    @webitemelka22832 жыл бұрын

    እንዴ ናፍቆት እውነትም በሙዚቃ ማስተርዋን የያዘች ይመሥለኛል ይመቻችው ተዝናኑ😂😂😂😍😍😍😍

  • @webitemelka2283

    @webitemelka2283

    2 жыл бұрын

    @@dembechatube እንኩዋን አብሮ አደረሰን በጣም ይቅርታ ዘገየው መሠለኝ ለነገሩ ሁሌም ፋሲካችን ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😀💚💛❤

  • @mm6227
    @mm62272 жыл бұрын

    ለዩ-tune ላይ ብትጋበዙ በጣም ደስ ይላል አዘጋጁ ሳሚ እባክህ ጋብዛቸው

  • @bertekuanmegnote3106

    @bertekuanmegnote3106

    2 жыл бұрын

    Arif hasab

  • @hiwotamenamen7827

    @hiwotamenamen7827

    2 жыл бұрын

    Awo abso nafki gobez nat

  • @hiwidebesay1066
    @hiwidebesay10662 жыл бұрын

    መቅዲ ሁሉም ያምርብሻል ቁምነገሩም ቀልዱም ትችይበታለሽ በርቺ

  • @nnjjj3605
    @nnjjj36052 жыл бұрын

    ሴቶቹ እንደ ሕፀን ሲቦርቁ ዳስ ሲሉ😂😍😍😍

  • @user-bs2rg2xz9o

    @user-bs2rg2xz9o

    2 жыл бұрын

    ሚስትህን አቅብጣት በቃ ሀሀሀሀ

  • @nnjjj3605

    @nnjjj3605

    2 жыл бұрын

    @@user-bs2rg2xz9o ሴት ነኝ ሴትዮ

  • @susesuse2429

    @susesuse2429

    2 жыл бұрын

    @@nnjjj3605 🤣🤣🤣🤣አረ ሞትኩኝ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @@nnjjj3605 😁😁

  • @user-ks4wz8yb1f

    @user-ks4wz8yb1f

    2 жыл бұрын

    @@susesuse2429 መ

  • @zeritutube
    @zeritutube2 жыл бұрын

    አቤት የዘጠኛወቹ ምርጥ ስብስብ 💚💛❤እናምግናለን 😂😂ናፍቆት

  • @fahadryan

    @fahadryan

    2 жыл бұрын

    ቱ እናተ ዘዋሪ ምን እየሰራችሁ ነው😄😃😅

  • @cedarscell6342

    @cedarscell6342

    Жыл бұрын

    ናፍቂ፣ዉብ፣እኮ፣ነሽ፣መልክሽ፣እዉቀትሽ፣ሁሉ፣ነገርሽ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ፣ሁላችሁንም፣እወዳችሆአለሁ፣ተባረኩ

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede2622 жыл бұрын

    መቅዲ እና ናፍቆት እረ በናታቹ ልዩ ቱብ ላይ ብትወዳደሩ እምታሸንፎ ይመስለኛል ጎበዝ አዳማጮች ናችሁ

  • @asterakalu5842
    @asterakalu58422 жыл бұрын

    አቤት እናነተ ልጆች እንዴት እንደምወዳችሁ የምታኮሩ ናችሁ!!!!

  • @meseretaliyou1918
    @meseretaliyou19182 жыл бұрын

    ናፍቆት እራሷ ባለትዳር ላይ መቅረብ አለባት

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr2 жыл бұрын

    መቅዲ ስለተመለሰች እንደኔ ደሥሥሥሥ ያለዉ 👍 ቤቱ ያለ መቅዲ .... ነዉ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r2 жыл бұрын

    ናፍቂዬ ጥያቄው የተሰጣት ነው ሚመስለው ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ማስተርስሽን በሙዚቃ ነው የጨረሽው ናፍቂዬ የኔ ቀበጥ ፍጥነቷ እኮ ደሞ መውደድዬ ጦጣ አደረጉክ አይደል መሀል አስገብተው መቅዲ እራሱ ጎበዝ ናች እኔ እራሱ አብሬያቹ ቀወጥኩት እኮ አቤት ትዝታ የዘጠናዎቹ ምርጥ ስብስብ ምን አለ ያ ዘመን አሁላይ ቢመጣ አስፊቲ የሁድን በ ebs ድምቀት እኮ ነክ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88372 жыл бұрын

    ናፍቄና መቅድ ዋው ቅልጥፍና አቧ ይመችችሁ❤️❤️❤️

  • @sofisofllove1600
    @sofisofllove16002 жыл бұрын

    ናፍቆትየ መቅዴ አስፊት ወላሂ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ❤❤

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed35132 жыл бұрын

    ዋው ዋው ናፍቆት ጎበዝ ነሽ እውድሻለሁ መውደድ በስንት ግዜየ አየሁህ

  • @wilitatelekswe2536
    @wilitatelekswe25362 жыл бұрын

    ናፍቆትዬ እንዴት እንደምወዳቹ ኢቢኤስዎች በተለይ ቅዳሜና እሁድ ከሰአት ምንም መስራት አልፈልግም እናንተን ለማየት🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @yibasyibas3350
    @yibasyibas33502 жыл бұрын

    ናፍቆትየ በጣም ጎነዝ ነሸ ሂደሸ ልዩ ይቱብ ላይ ተወዳደሪ በናትሸ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25612 жыл бұрын

    በጣምደስትላላችሁ።ይመቻችሁ።ሺአመትአይኖርምእራስንፈታአርጎመኖርነው።እኛንምፈታዘናአረጋችሁን።ፈጣሪሀገራችንንከክፉነገርይጠብቅልን። እንኳንአደረሳችሁለደብረዘይትእኩለጾም።እንወዳችዃለን።አስፊቲከወጣትመዋልጥሩነው።አውቀህበታል።በርታ።እድሜናጤናእመኝልሀለሁ።

  • @romantekola7767
    @romantekola77672 жыл бұрын

    ዛሬ ናፍቆት የለበሰችው ቆንጆ ቀሚስ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    ናፍቆትዬ የኔ ፈንዲሻ ዋውውውውው አልተሻልም ሳሚ ጋ ለዮቱን ላይ ተወዳዳሪ ሰባ ሺህ ብሩን ትወስጃለሽ በዚህ ጉብዝናሽ😘😘😘😘

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p2 жыл бұрын

    ሴቶች ከወንዶች የበለጠ አስተዋሽ መሆናቸዉን ነዉ ያስተማረኝ

  • @fik152
    @fik1522 жыл бұрын

    ▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ ቁርአንን ~~~ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።📚~~~ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ቤተሰው ይሁኑ

  • @sameraaraga1185

    @sameraaraga1185

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @YeEhr

    @YeEhr

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh9zw3vz5n
    @user-sh9zw3vz5n2 жыл бұрын

    መቅዲዬ የኛ ልዮ ሁሉም ያምርብሻል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97952 жыл бұрын

    እንዴ ናፍቆት በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @retaretaa2597
    @retaretaa25972 жыл бұрын

    አረ ናፍቂ ትለያለሽ በእውነት የኔ ማር ስወዳችሁ

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2m2 жыл бұрын

    ዋው አለባበሳችሁ መቅዲና ናፍቂ

  • @almazweldegebrel556
    @almazweldegebrel5562 жыл бұрын

    ወይ እኔ በሳ ሞትኩኝ መቅደስ ግን እንደዉ ሁሉም ነገር ያምርባታል በተለይ የቤት ሰራተኛ መሆን

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan95652 жыл бұрын

    አስፋው #የኢቢኤስ ድምቀት ነው

  • @danielmenghis9315
    @danielmenghis93152 жыл бұрын

    Nafkot she now a lot of music we talked with my wife about her every Sunday we love ❤️ she all tnx

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur9592 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!! እንኩአን ለደብረዘይት አደረሳጭሁ !!!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው፡፡ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፡ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የህይወትህም እድሜ ይጨመርልሃል ፡፡ ለብርሀነ ትንሳዬው በሰላም ያድርሰን፡፡

  • @thaibadawood7418
    @thaibadawood74182 жыл бұрын

    ደሥ ሥትሉ መቅዲ የለበሽዉ በጣም ያምራል ናፍቆት የኔ ቀበጥ

  • @abcdefghijklmno5701
    @abcdefghijklmno57012 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ እኔም ይስጠኝ የኔ መዝሙር ቢሆን አድም አታውቁም በስመአብ

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын

    መቅድይ ያዝልኝ ስትይ በሳቅ የለሁም😂😂😂😂

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x2 жыл бұрын

    ናፍቂ አንደኛ👌👌👌

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube63392 жыл бұрын

    Ere nafikot balish mekatelu new eindh sithogn 😍😍😍

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma31592 жыл бұрын

    ኦ!! አስፍቲ አንተ ባትኖር ኖሮ ኢቢኤስን ማንም አያየውም ነበር እኔንጃ በጣም ነው ደስ የምትሉት የኛ ድንቅ እንቁዎች!! እሚገርመው ነገር የኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ለምንድነው ብዙ ጊዜ አስተውላችሁታል ክረምት ክረምት ነው የሚሰማው አረረረረ ናፍቂ አልተቻልሽም!!! መቅዲዬ ቅመም ነሽ እኮ ትክክለኛ ሚዲያ ሰው ታጣፍጪዋለሽ እኮ ውብ!!  እንዲ ነው መዝናናት ተዝናንታቹ ነው የምታዝናኑን ይህነው ትክክለኛው ሆናቹ ነው እንድንሆን የምታደርጉን እንዲ ነው የመዝናኛ ፕሮግራም !!ድንቅ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema96552 жыл бұрын

    ናፍቂ ትገርሚያለሽ ዋው ለዩ ቱዩብ ላይ መወዳደር አለብሽ ፋና ላይ የሚተላለፈው

  • @rozafekadu2939
    @rozafekadu29392 жыл бұрын

    Very very entertanied thankx EBS team :) :):)

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu59232 жыл бұрын

    ሁላችሁም 1ኛ ናችሁ😘 ትንሽ ዘና ፈታ አደረጋችሁን❤ እናመሰግናለን🙏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @genetadise1643
    @genetadise16432 жыл бұрын

    የሮመዳን ዝግጅት በመዳም ቤት ሊገለኝነው እናንተ እዚህ ፈታትላላችሁ ያልፍይሆን ግን ብቻ ደስትላላችሁ በርቱ

  • @HasnaHasna-nr2vi

    @HasnaHasna-nr2vi

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ያልፋል ዉዴ

  • @abrhame3111

    @abrhame3111

    2 жыл бұрын

    Iyezon berchi

  • @arsemabamkaku3275

    @arsemabamkaku3275

    2 жыл бұрын

    Yemayalfe yelem wedde

  • @bethelhemmoges4143
    @bethelhemmoges41432 жыл бұрын

    መቅዲ ጣፋጭ እኮ ነሽ ናፍቂ ደስ ምትዪ ሴት።ወዳቹሀለው

  • @tesfatube8265
    @tesfatube82652 жыл бұрын

    ናፍቂ & መቅዲ በሄዳችሁበት ቅልጥፍና👍

  • @belewtemesgan5367
    @belewtemesgan53672 жыл бұрын

    እረ ናፍቂ እና መቅዲ ምርጥ ናቹ አቦ ለምን ለዩ ትዩን ላይ አትወዳደሩም

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr2 жыл бұрын

    ናፉቂ እና መቅደስ እኮያ ስለሆኑ ቢቀብጡ ቢደንሱ ቢጫጩ ያምርባቸዋል

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24942 жыл бұрын

    ናፍቆት አልተቻለችም 😁👍👍👍

  • @sarafaris5018
    @sarafaris50182 жыл бұрын

    አቦ እንዴት ደስ ትላላችው

  • @sarafaris5018

    @sarafaris5018

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለው።

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie67442 жыл бұрын

    ናፍቂ አንደኛ

  • @salemonsile5234
    @salemonsile52342 жыл бұрын

    ቆንጆ ፖሮግራም ነው

  • @algh2751
    @algh2751 Жыл бұрын

    የኔ፣ቆንጆዎች፣አቤት፣አለባበስ፣የአድባራው፣ያቆይልን፣ይህንን፣ትህትና፣ያቆይላችሁ።

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y2 жыл бұрын

    በስመአብ ኢትዮጵያ እያለዉ አክራሪ ኦርቶዶክስ ስለ ነበርኩ ሙዚቃ አላቅም ስደት ላይ ሙዚቃ ሁን ብዬ ባልማም. ቤተሰብ ደንገት ከከፈቱ ሰማለዉ ግን ማንኖም ስም አላቅም. ዛሬ ከናተ ስሰማ ስማቸዉን.

  • @kibertinegash4833
    @kibertinegash48332 жыл бұрын

    Nafkot is the best listener.

  • @zedwelega
    @zedwelega2 жыл бұрын

    Mirtoch👍👏👏 Nafkye 😀❤bravo

  • @shmsbnetnuritube502
    @shmsbnetnuritube5022 жыл бұрын

    አስፍቲ የኢብየስ ድምቀት አላህ ይጠብቅህ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42702 жыл бұрын

    Sitamru. Michit yibelachihu abo. Arif new.

  • @adistefera8960
    @adistefera89602 жыл бұрын

    እውነት ኢቢኤስ ምርጦች ናፍቂ ስወድሽ እኮ

  • @gmabyssinia2293
    @gmabyssinia22932 жыл бұрын

    ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን አምላክ ይስጠን❤❤❤

  • @mikihayilemariyam4535
    @mikihayilemariyam4535 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ይመቻችሁ

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o2 жыл бұрын

    ተመስጨነዉ ያየሁት ትዝታቀስቃሺ ሙዚቃነዉ እናተ ም ዘና አረጋችሁኚ

  • @selamawitbirhanu9925
    @selamawitbirhanu99252 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ🥰

  • @alebo3421
    @alebo34212 жыл бұрын

    Beka ye asfaw idea really really Good job asfaw

  • @yw4039
    @yw40392 жыл бұрын

    'Be bayitewar gojo' is the original song of tilahun so pls remind zat.

  • @ephremtadesse1657
    @ephremtadesse16572 жыл бұрын

    አቦ እንዴት ዘና እንዳረጋችሁኝ ናፍቂ 1ኛ

  • @Tigist-jj6xe
    @Tigist-jj6xe2 жыл бұрын

    ወይኔ ወደ ሃላ መልሳቹሁኝ አይ ጊዜ ምርጥ ነበረ የማይጠገቡ እስካሁን ድረስ የማይሰለቹሁ ምርጥ ሙዚቃውች ናቸው ውድድራቹሁ ደግሙ ከወንድሜ ጋር የምወዳደረው ካሴቱ አንዱን ጨርሱ ወደ አንዱ ሲሸጋገር በኩርኩም ወይም በማስቲካ ልጣጭ ነበረ የምናሲዘው ጣፋጭ ቢመለስ የምለው ጊዜ ቢኖር ያ ነው

  • @Tigist-jj6xe

    @Tigist-jj6xe

    2 жыл бұрын

    @@dembechatube እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቀላል መለሱን እንዴ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT2222 жыл бұрын

    ናፍቆት ለዩ ትዩን ላይ ትጋበዝልን። ጎበዝ ናት።

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu65622 жыл бұрын

    አባ ይመቻቹ መልካሙን ዘመን አስታወሳቹን

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun17472 жыл бұрын

    DR. GENET ZEWDE EDUCATIONAL CARRICULUM+ LIBRAL EDUCATION + BRITESH EDUCATION= GOOD BIRUK ERKYHUN THE GREAT.

  • @bekaluadnew3420
    @bekaluadnew34202 жыл бұрын

    አቦ ይመቻችሁ ናፍቆት አንደኛ

  • @yednekachewatnafu888
    @yednekachewatnafu8882 жыл бұрын

    Nice program. Nafkot jegna

  • @netsilova7353
    @netsilova73532 жыл бұрын

    ናፍቆትዬ የኔ ቀበጥ ቅብጥ ያሽ ነሽ ያምርብሻል

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus7882 жыл бұрын

    ወይ መውደድ ጋዜጠኛ አገኘው ብለህ, ለካስ በዲጄዎች ነበር የተከበብከው!

  • @eyuabay5840
    @eyuabay58402 жыл бұрын

    Mekdiye yene konjo nafkiye asfiti endet endemwedachu hulunegerachu yemiweded eko new ebs asamerachut

  • @wubit3304
    @wubit33042 жыл бұрын

    ebs አቅራቢዎቻችን አልተቻላችሁም በትዝታ ትምርት ቤት ገባሁ ሚኒሚዲያ እናመሰገናለን

  • @abebadarege7643
    @abebadarege76432 жыл бұрын

    መቅዲ ኢቢኤስ ስንወዳችሁ

  • @user-kg2tn9et4p
    @user-kg2tn9et4p2 жыл бұрын

    የኘ ዘመን ሙዚቃ ነው ወይኔ ነፍቂ እራ አሰቃቹሁኝ

  • @abdi9415
    @abdi94152 жыл бұрын

    ዋው ናፍቂ 1 አንደኘኛ ነጳነትሽ ደሰ ዪላል ናፍቆትማ የገጥሙቹ ባልተቤት አንቺ ነሺ መሰል ደሰ ትላላቺሁ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa82912 жыл бұрын

    nafki gowbwze ly KZread btehge tahenfyalhe 😍👌👌👌👌👌👌👌

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28052 жыл бұрын

    ♥♥♥♥♥♥♥♥ጎበዞች ሁላችሁም .ለናፍቆት ♥♥♥♥♥

  • @hayutiet885
    @hayutiet8852 жыл бұрын

    እነ መቅዲ ስወዳችሁ ወይኔ ድራማው

  • @helenwoldesaba1242
    @helenwoldesaba12422 жыл бұрын

    Nifekot nowI know you love music enjoying sistu

  • @betselotyelema4981
    @betselotyelema4981 Жыл бұрын

    ውይ ደስ ስትሉ መቅዲ መውደድ ና አስፊቲ ናፍቂ ትለያለሽ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    እንድሮ ጓደኛ እንደ ድሮ ማንቆርቆሪያ እንደድሮ ሙዚቃ የለም ዘና የምታደርጉት

  • @workefaris9447
    @workefaris94472 жыл бұрын

    አቦ ይመቻች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @selam8844
    @selam88442 жыл бұрын

    መውደድ ጭራሸ ልጅ ሁኖ መጣ የጥርሱ ሰብራት አሰታውሳታለሁ አሰፍቲ የገባህ ያለ አንተ አየምርም መቅዲና ናፍቆት ሰወዳችሁ ፈታ አረጋችን

  • @biniyamabraham1878
    @biniyamabraham18782 жыл бұрын

    Betam Des yeml music

  • @roserosa8426
    @roserosa84262 жыл бұрын

    መውደድን ስላየነው ደስ ብሎናል

  • @samerazayna3717
    @samerazayna37172 жыл бұрын

    ናፍቂ እና መቅዲ😍

  • @hiwotfite9294
    @hiwotfite92942 жыл бұрын

    Wow nafki dirom andenya ahunim andenya

  • @myhero6436
    @myhero64362 жыл бұрын

    አስፋው መጀመሪያ ተወዳዳሪ ሆነ ሲቅለበለቡበት ራሱን ዳኛ አረገው😂😂

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    እና ይሙትልሽ😂😂😂

  • @myhero6436

    @myhero6436

    2 жыл бұрын

    @@romitessadiiii4477 ኧረ ምን በወጣው😂😂😂

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @@romitessadiiii4477 😁

  • @ementmedia8081
    @ementmedia80812 жыл бұрын

    Nafikoteyyy Yena leyu

  • @fantagirma315
    @fantagirma3152 жыл бұрын

    WOw Nice

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye7902 жыл бұрын

    አረ መቅዲ በገብርኤል አላለችም 😂😂😂🥰🥰

  • @arsemabamkaku3275

    @arsemabamkaku3275

    2 жыл бұрын

    Enme sesek neber 🤣🤣🤣

  • @meseretniguse9302
    @meseretniguse93022 жыл бұрын

    አቤት ናፍቂ ልክ እንደ እኔ ናት ጓደኖቼ ሁሌ ይገርማቸዋል ለዩ ቱን ላይ መቅረብ አለባቹ

  • @kiki-jh4he
    @kiki-jh4he2 жыл бұрын

    Mekdi also so cute

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99442 жыл бұрын

    ዋው ስታምሩ ፈታ

  • @mukeralesew3920
    @mukeralesew39202 жыл бұрын

    ውይ ደስስትሉ

  • @AminaAmina-rm1bq
    @AminaAmina-rm1bq2 жыл бұрын

    ሲታምሩ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g912 жыл бұрын

    ልዩ ናችሁ እኮ ሁላችሁም ስወዳችሁ

  • @rabiayoutube1874
    @rabiayoutube18742 жыл бұрын

    ወይ ናፍቆት

  • @sinenwakjira3170
    @sinenwakjira31702 жыл бұрын

    Awww I love you guys 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yonathanyoni6567
    @yonathanyoni65672 жыл бұрын

    Mekeds melwat chewata tabelachalch !

  • @halimaali4383
    @halimaali43832 жыл бұрын

    Des sitilo👌

  • @musahm100
    @musahm1002 жыл бұрын

    ዛሬ ግን ተቅሞ ነው የተገባው ። ይመቻቹ !

Келесі