ይሄን ዘፈን ለመዳኘት እኔ እራሴ ግጥሙን አላውቀውም... አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 127

  • @niyatm.3938
    @niyatm.39382 жыл бұрын

    አስፍው መሸሻ አረ በጣም ደስ ትላለህ ሁላቹም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ዘና አረጋቹን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm21782 жыл бұрын

    ዋው ዛሬ እነናፍቆት አለባበሳችሁ ሲያምር👏👏👏

  • @selmejons5098
    @selmejons50982 жыл бұрын

    የኢቤሰ ድምቀት አሰፋው መሸሻ ሺ አመት ኑር አሜን በል

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e2 жыл бұрын

    ዛሬ አለባበሳችሁ ሲያምር 😍😍😍😍😍😍😍🌹አስፍችዬ ስወድህ ሽ አመት ኑርልን❤😘

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b2 жыл бұрын

    አቦ ይመቻቹ ዘና አደረጋቹኝ አስፊት በቃ ሁሌ በጥባጭ ነክ አይደል የኔ አባት 🤣🤣🤣🤣🤣😁😁

  • @meletsega6255
    @meletsega62552 жыл бұрын

    ውዶቼ በጣም እወዳችህዋለሁ ታምራላችሁ ! አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ። ebs is the best !

  • @cedarscell6342

    @cedarscell6342

    Жыл бұрын

    ይገርማል፣ሁሉንም፣ዘፈን፣ማወቃችሁ፣በራሁ፣ተባረኩ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣችሁ

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan59662 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክአላህ ሀያታችሁን በሙሉ በሣቅ በደሥታይሙላላችሁ ምርጦች ወላሂ በሣቅ ጨረሥኩት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu67872 жыл бұрын

    ናፍቆትዬ በዉነት ታምራላቹ እድሜ ይስጥልን

  • @workabekele5370
    @workabekele53702 жыл бұрын

    ናፍቆት : said ቆይ ገና አልገለፅኩም the other girl said ዲሪሪም ከሚለዉ ነሽ ...🤣🤣🤣🤣so funny . I love all of you 😘😘👌

  • @tsionketema9263
    @tsionketema92632 жыл бұрын

    እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ በጣምምም መቅዲ ደሞ በጣም ነው እቺ አልግጥ ዳንስሽ በጣም ነው እሚያስቀኝ

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k2 жыл бұрын

    የኔ ዉቦች ደስ ስትሉ👏👏👏👏👏 የምታስቁኝ ነገርስ😂😂😂😂

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia.2 жыл бұрын

    ሦስቱን ሳይ የትምህረት ቤት ጓደኝነት ትዝ ይለኛል። በጣም በጣም ደስ ይላሉ።

  • @saradebebe729
    @saradebebe7292 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ መቅዲ በሳቅ ነው የገደለችኝ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg2 жыл бұрын

    አይሬ ተመቸኝ ኑሩልኝ።በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው የምታቀርቡልን ተባረኩ

  • @lizgthompson8048
    @lizgthompson80482 жыл бұрын

    Thank you so much EBS i love you guys and I enjoy it

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97952 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ናፍቆት ጎበዝ ነሽ

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese94002 жыл бұрын

    ውዶች በሳቅ ገደላችሁን እኮ ተመችቶኛል

  • @helanhelan50
    @helanhelan502 жыл бұрын

    እርበሳቅ ገደላችሁኘ 🤣🤣🤣🤣 ደግሞዛሬ ናፍቂና መቅድየ አለባበሳችሁ ሲያምር ሁሌም ቀሚስ ስለምትለብሱ በጣምነው የምወዳችሁ 🙏🙏❤❤

  • @admacom75
    @admacom752 жыл бұрын

    የእኔ ምርጦች ስወዳቹህ ፍቅራቹህ ይብዛልኝ !!!!

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i2 жыл бұрын

    ናፊና መቅዲ አለባበሳቹ ያምራል ዱቄት ና የፈረስ ጭራውም ቢቀርባቹ ይበልጥ ያምራል።

  • @emuhekimayoutub9800

    @emuhekimayoutub9800

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብን እንሁን

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9102 жыл бұрын

    ክክክክክክክ መቅዲ ገና ዘፈኑን ስትሰማ እንዴት ነው የደነሰችው

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa19562 жыл бұрын

    Des tlalachihu egziabher edme ke tena gar ystachihu

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24002 жыл бұрын

    አስፊቲ መቅዲ ናፍቆቲና አዝናናችሁኝ ይመቻችሁ

  • @addischanie3425
    @addischanie34252 жыл бұрын

    እኔ የገረመኝ የአስፋው መሸሻ ቅንንነት ነው በጣም እያዝናናኝ ነው, ሴቶቹም ይመቹኛል, ይህንን ቻናል በጉጉት እንድጠብቀው እያደረጉኝ ነው, ይመቻችhu

  • @sae3aj584
    @sae3aj5842 жыл бұрын

    ትነሱ ግን የለም ለምን??

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g2 жыл бұрын

    😯የዛሬ አለባበስ ዋውውው😘😍😍😍

  • @user-dh3xn7vw1e
    @user-dh3xn7vw1e2 жыл бұрын

    Engda yalow befit yenebere program temechtonal engda tru zefen manow yawokow yshalal

  • @zenbechteshom6641
    @zenbechteshom66412 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ😘❤

  • @meseretniguse9302
    @meseretniguse93022 жыл бұрын

    wow mekdi aglalsh fenchetoche selfe edaywetubshe

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17742 жыл бұрын

    Asfawe baynore men yewtachu nebere

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ መከባበር ፍቅር 🥰❤️👈🙏

  • @emmy1365
    @emmy13652 жыл бұрын

    ዛሬ ድክም ነው ያደረጋችሁን😭😭😭😭

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij2 жыл бұрын

    አዝናናቹኝ የምር🤣🤣🤣

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu18512 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 የአስፋው ችሎታ እና የመቅዲ የዳንስ ውስዋስ የሌለ ነው 😂😂😂

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah59053 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ አስፍዬ ሞትህን እኮ አላምንም 😭😭😭😭

  • @rabiayoutube1874
    @rabiayoutube18742 жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu83772 жыл бұрын

    በሳቅ ፍርስ አልኩ እህ ትስቅ በጣም ደስ ይለኛል

  • @kubramuhammed4750
    @kubramuhammed47502 жыл бұрын

    መቅድ ስወዳት ኡፍ

  • @meskimeskerem
    @meskimeskerem2 жыл бұрын

    Wow das setlu

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ምርጣች

  • @mihretmesfun3188
    @mihretmesfun31882 жыл бұрын

    Betam des tblu ❤️

  • @tigistgirma548
    @tigistgirma5482 жыл бұрын

    abete chewata abete leza ewnete leza lelelewe tewelede chewata eyasayacehulene newe ye zendero zefene belgena alebabese rakute enante yederoune asayacehune

  • @Momina-vh4mo
    @Momina-vh4mo2 жыл бұрын

    ዋው ውድ ናቹ

  • @sewiteetsub3165
    @sewiteetsub31652 жыл бұрын

    በጣም እወድቸዋለሁ

  • @solocmc8117
    @solocmc81172 жыл бұрын

    ትንሳይ ይት ጠፋ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds2 жыл бұрын

    እውነት ደሰ ትላላችሁ

  • @merikal9319
    @merikal93192 жыл бұрын

    I wish Tinsu was here too

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Жыл бұрын

    Yimechachihu. Arif nachihu.

  • @jamilatube4417
    @jamilatube44172 жыл бұрын

    መቅዲ ስታስረዳ ስታስቅ😀😀😀😀

  • @sbeletadele7831
    @sbeletadele78312 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂ገደላቹኝ በሳቅ ስወዳቹ ሸብረቅ ነው

  • @algh2751
    @algh2751 Жыл бұрын

    መራርጠው፣ነው፣ያስቀመጧችሁ፣ፈገግታችሁ፣ብቻ፣ይበቃል፣የሰው፣ደስታ፣የሚያስደስታችሁ፣ችግረኛን፣የምትረዱ፣ለትንሽ፣ቀን፣መቅደስ፣አስጨንቃን፣ነበር፣እግዚያብሄር፣ይመስገን፣ተመለሰችልን።

  • @askidesta4271
    @askidesta42712 жыл бұрын

    በርቱ ሠላም ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ🙏❤

  • @ZAMZAM-dz6dr

    @ZAMZAM-dz6dr

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    እህት ደምሪኝ

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    @@ZAMZAM-dz6dr ዜድ ደምሪኝ

  • @askidesta4271

    @askidesta4271

    2 жыл бұрын

    @@hayutube3193 እሽ

  • @askidesta4271

    @askidesta4271

    2 жыл бұрын

    @@ZAMZAM-dz6dr እሽ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17112 жыл бұрын

    Hulachum dnq dans neaw yasayahut beteley asfiti yebzu amet lmdun bemeteqem medrekuna temelkachun asdemmoal !!!

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol70352 жыл бұрын

    ዋውዋ💟💞

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia78072 жыл бұрын

    mekedi betam dessie setele

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    ገጥሞኝ ነው ወይስ ሁሊም መቅደስ አገላለፅ ትችላለች👍😂😂የአስፋው ጭንቅ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34102 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በጧት ስላሳቃችሁኝ። እኔ ጋ ጧት ስለሆነ ነው

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    ቲጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @aliahmed-yx5ee
    @aliahmed-yx5ee2 жыл бұрын

    የአስፋው መሸሻ ፍቅር ይዞኛል ምን ይሻለኝ ዘፍቅሩ ላብድነው

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan59662 жыл бұрын

    አለባበሥ ማሻአላህ ውቦች

  • @dergebogale5537
    @dergebogale5537 Жыл бұрын

    ምን አይነት ጨዋታ ኧረ ሼም ነው 1ወድ 2ሤት

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol70352 жыл бұрын

    ዋዋው

  • @elcstore9840
    @elcstore98402 жыл бұрын

    Setochu zare betam amrobachohal

  • @banchb18
    @banchb182 жыл бұрын

    alebabes wow

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t2 жыл бұрын

    አስፍዬ የአዱ አራዳ ተመቸሃኝ

  • @senaytgirma437
    @senaytgirma4372 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ነው😆😆😆😆

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu98722 жыл бұрын

    የኔውዶች 😘😘😘

  • @hedijamohammed1484
    @hedijamohammed14842 жыл бұрын

    Betam des yelal endwedahuhaln

  • @shumetbrhane7194
    @shumetbrhane7194 Жыл бұрын

    ኢቢኤስ በጣም ጥሩ አዝናኝ ፕሮግራም ነው የምአስተላልፉ በርቱ ።ግን ኦርቶዶክሳዊያን ለምን አንገታቸው ላይ ክር/መስቀል አይቀሩም ያኮራል እንጂ አያሳፍርም

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын

    ወየው መቅድይ😂😂😂❤❤

  • @rechoayele3925
    @rechoayele39252 жыл бұрын

    እረ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o2 жыл бұрын

    በሳቅሀሀሀሀሀ ወየዉ

  • @mohammedsaliabaoli7662
    @mohammedsaliabaoli76622 жыл бұрын

    አሳቃቹኝ

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol70352 жыл бұрын

    ሥትምሩ

  • @uddyuddy880
    @uddyuddy8802 жыл бұрын

    Nafki hulaandgna

  • @misrakgobeze9695
    @misrakgobeze96952 жыл бұрын

    So funny 🤣

  • @mihiratdebala1114
    @mihiratdebala11142 жыл бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍

  • @jerryethiopiangirl1919
    @jerryethiopiangirl19192 жыл бұрын

    Ere mekdi besak gedelechign

  • @foazyutube4292
    @foazyutube42922 жыл бұрын

    ኣረ እዴዛሬ ስቄ አለውቅም ፍጭቶ

  • @thomasmulugeta335
    @thomasmulugeta3352 жыл бұрын

    so funny Michael Almotem HAHAHAHAHAH

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    ታዲያ ናፍቆት ማን ይችልሻል ትፈጥኛለሽ በጣም ሌሎችም እድል ስጪ

  • @eyuabay5840
    @eyuabay58402 жыл бұрын

    Yene susoch sus honachubgnal eko

  • @gigilemma6133
    @gigilemma61332 жыл бұрын

    አስፋው ሁሌ እንደበጠበጠ ነው🤣🤣

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o2 жыл бұрын

    አስፋዉ በጣምነዉ የሚያስቀኚ 😂😂😂

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkk Wow Geletsa.

  • @hla1934
    @hla19342 жыл бұрын

    አስፊቲ ስቆ የሚያሥቀዉ እደኔ ማነዉ😂😂

  • @wubitji3349
    @wubitji33492 жыл бұрын

    😂😂😂😂❤desi sitelu

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed71582 жыл бұрын

    ግን ባለልሺ አይቀናም እደ ናፍቆት

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    🤣🤣ስራ እኮ ነዉ!!

  • @tamrisaeed7158

    @tamrisaeed7158

    Жыл бұрын

    @@abc12452 እና ቢሆንስ እኔ ብሆን አልሰዲታም

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede49122 жыл бұрын

    asfityaaaaaaaaaa sewedeh eko kkkkkkkkkkkkk

  • @mihiratdebala1114
    @mihiratdebala11142 жыл бұрын

    😅😅😅😅😀😀❤️♥️♥️😍😍

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh74292 жыл бұрын

    ደስ ይላል እኮ ግን እንግዳ ለምደናል ቢኖር ደስ ይል ነበር

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    እህት ደምሪኝ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub98002 жыл бұрын

    ዉዶች በስደት ያላችሁ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @sabaljambo4704
    @sabaljambo47042 жыл бұрын

    Ar andane basaq yamot manewu

  • @aminaa8788
    @aminaa87882 жыл бұрын

    ❤❤❤🤣🤣

  • @mohammedsaliabaoli7662
    @mohammedsaliabaoli76622 жыл бұрын

    Kkk you guys you are funny

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    ወንድም ሰብስክራይብ

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Жыл бұрын

    Gin ya makdim iko hulatum tamalsual😢

  • @zamzamjamal6562
    @zamzamjamal65622 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤩🤩😍❤❤❤❤

  • @clickcell4333
    @clickcell43335 ай бұрын

    አስፍዬ😢😢😢😢

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin8372 жыл бұрын

    Setameru

  • @mohammedsaliabaoli7662
    @mohammedsaliabaoli76622 жыл бұрын

    Kkk

  • @ZAMZAM-dz6dr

    @ZAMZAM-dz6dr

    2 жыл бұрын

    ወንድም ደምረኝ በቅንነት

  • @meskimeskerem
    @meskimeskerem2 жыл бұрын

    Kkkkkk

Келесі