የ2013 አዲስ አመት ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራሞች በእሁድን በኢቢኤስ

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 560

  • @amantube9784
    @amantube97843 жыл бұрын

    ማን ነዉ ግን አደኔ በሰዉ አገር በያመቱ ማክበር የሰለቸዉ እመቤቴ እባ ነዉ የነቀኝ የሰደት ንሮ አይሞላ ዉሌ ነብስን ማስጨነቅ 😭😭😭 ከፍቶኛል ድግልን ኢቢኤስ እንኳን አደረሰቹሁkzread.info/dash/bejne/aWuuypmudZXagNY.html

  • @user-cc4gc9kw2f

    @user-cc4gc9kw2f

    3 жыл бұрын

    ሁላችንም እህቴ አይዞሽ ምን እናድርግ በሰላም መድረሳችን እራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @tigesttina9999

    @tigesttina9999

    3 жыл бұрын

    እኔም ሰልችቶኛል. አይዞን በስደት አቀርም

  • @user-xs9bi8ff4h

    @user-xs9bi8ff4h

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ አህት እኔም 9 አመቴ ግን አንድ ቀን ሰብሰብ ብለን እናከብራለን

  • @mahiderhabetamu2525

    @mahiderhabetamu2525

    3 жыл бұрын

    አይዞን 💪💪የምን መከፋት ደግሞ🌼🌻

  • @EE-md9qo

    @EE-md9qo

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ማማዬ ያልፋል እኔም እዳች ነኝ መልካዲስ አመት

  • @semiraedris4586
    @semiraedris45863 жыл бұрын

    እሁድን በኢቢኤስ የቆንጆዎቹ የጎበዞቹ የነ መሽሻ የነናፍቆትና የቃልኪዳን ግሩፕ እኮ ነው ይቦንሳል ሁሉንም ፕሮግራም❤❤❤❤❤❤

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    በዚህ ሁለት ወር ውስጥ ሀገሬ ለመግባት አስቤአለው በፀሎት አችሁ አስቡኝ

  • @yabsra17tube82

    @yabsra17tube82

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሣካልሸ እህቴ

  • @ydhdhfjf8798

    @ydhdhfjf8798

    3 жыл бұрын

    @@yabsra17tube82 አሜን ውዷ💚💛♥🌼🌻🙏

  • @hiwatlb0r928

    @hiwatlb0r928

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንች ፈጣሪ በሰላም እናት ሀገራችን ያስገባን

  • @ydhdhfjf8798

    @ydhdhfjf8798

    3 жыл бұрын

    @@hiwatlb0r928 አሜን ውድ💚💛♥🌼🌻

  • @user-jn7xw4jk3j

    @user-jn7xw4jk3j

    3 жыл бұрын

    ያሳካልሺ

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe23863 жыл бұрын

    እሁዶች በጣም እጅግ አልተቻላችሁም 2013 እንደዚህ እንደ እሁድ ፕሮግራም ይሁንልን!!!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ትሱ ልብህ የዋህ ሰለሆነ 👍የምታወጣው ሁሉ የሚገረም እቃ ነው👍👍👍

  • @user-rw4ng6fp9r
    @user-rw4ng6fp9r3 жыл бұрын

    እኔኮ አንደኛዋ ሜላት ነብዬ መስላኝ ነበር ማነው እንደኔ የተመሳሰለበት

  • @almazjanka763
    @almazjanka7633 жыл бұрын

    ሁላችሁም Ebsን በጣም እያደመቃችሁት ነው እንድንክታተለው ሰአቱን በጉጉት እየጠበቅነው ነው ጎበዞች👍

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i3 жыл бұрын

    ማነው እዴኔ አመት በአልን አገርቤት ማሳለፍ እሚመኝው

  • @princesshermi9080
    @princesshermi90803 жыл бұрын

    ራኬብ ስትወጣ ebs ይቀዘቅዛል ብዬ ነበር ግን እነዚ ሁለት እንስቶች ጭራሽ አደመቁት ይመቻቹ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x3 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ሙሺሪት እንኳን ደስ አለሺ በመቀጠል የሌለ ነው ዛሬ ያማረባችሁሁሁሁሁ ከቅዳሜዋቹ እሁዶቹ ተለይታችሆል ።።።።።።።።።

  • @ethiowellotube107

    @ethiowellotube107

    3 жыл бұрын

    እንደማመር በቅን ውድ

  • @user-gn1le4qn8x

    @user-gn1le4qn8x

    3 жыл бұрын

    @@ethiowellotube107 ይሺ

  • @ethiowellotube107

    @ethiowellotube107

    3 жыл бұрын

    @@user-gn1le4qn8x ደመርኩሽ ውዴ አችም ነይ

  • @sadahassan1832
    @sadahassan18323 жыл бұрын

    በጣም ነው የምታምሩት መቅድ ናፍቆት አስፋው ትንሱ በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ውድ የእምየ ኢትዩጵያ ልጆች እወዳችሁለሁ

  • @asefukassa6470
    @asefukassa64703 жыл бұрын

    መሸሻ ይሙት በጣም ነው የምታምሩት እንኳንም ኢትዮጵያ ሆኑኩኝ እንኳንም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሆይ ዘረኝነት አጥፍልን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter44543 жыл бұрын

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ ebs በሙሉ ኮሮዋች በጣም ደስ ትላላቹ ለጥያቄው መልሱ የጳጉሜ መልሱ የፍቅር የሰላም ቀን ነው

  • @amantube9784
    @amantube97843 жыл бұрын

    መሸሻ ይሙት በጣም ነው የምታምሩት እንኳንም ኢትዮጵያ ሆኑኩኝ እንኳንም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሆይ ዘረኝነት አጥፍልንkzread.info/dash/bejne/aWuuypmudZXagNY.html

  • @user-lu5ub1yz3b

    @user-lu5ub1yz3b

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @mesitube318

    @mesitube318

    3 жыл бұрын

    አሜን እኔም እንኩአን ኢትዮጲያ ሆንኩ

  • @almassmass336

    @almassmass336

    3 жыл бұрын

    እንኳን ከዘበንዘበን አሸጋገራችሁ አሸጋገረን በአል ሲመጣ በስደት ላይ መቼም ደስተኞች አደለንም እስቲ ከ2012ወደ3013ተሸጋግረናል ተመስገን ደግሞ አመቱ ያማረ የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንልን

  • @hayatahmed8151

    @hayatahmed8151

    3 жыл бұрын

    ግንለምን እኔንምጭምረኝ

  • @haymnetberhan5199

    @haymnetberhan5199

    3 жыл бұрын

    የጳግሚ 1 የቅርታ ቀን ነበር

  • @abichgigna9385
    @abichgigna93853 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹህ ለ2013 2012አመት ስቶቸን ነው ያጣናቸው የሞቱትን ነብሳቸውን ይማረልን ሁሌ አገሬ ለትውልድ ትውልድ ያለው ነገ ያሳስበኝን

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f3 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልል እልልልልል ስታምሩሩ የናንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው እንኳን ደስተኛ ሆናችሁ እስይይይ ሀገር ኑሪ ለዘላለም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዘመናችን እግዚአብሔር ይባርክልን ለዚች ያበቃን አምላክ ይመስገን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐

  • @ethiowellotube107

    @ethiowellotube107

    3 жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58053 жыл бұрын

    ትንሱ የኔ ልበ የዋህ 💙 ልብክ ንፁህ ስለሆነ የምታወጣው እቃ ሁላ ግሩም ነው👌💜

  • @user-hd6rf5so4m
    @user-hd6rf5so4m3 жыл бұрын

    ዋውው ስታምሩ እኔም ከሁለት ወር በሗሏ ኢትዮጵያ ናኝ like

  • @tigistlesanu834
    @tigistlesanu8343 жыл бұрын

    ውይ ፈጣሪዬ ዘረኝነትን ምቀኝነትን አጥፍተህ ሰላም ፍቅር አድነትን እምናይበት ሰናይ አመት ይሁንልን

  • @kalkidantube

    @kalkidantube

    3 жыл бұрын

    አሚንን በቅንነት እንደማመር

  • @user-xo4zu7tn5g
    @user-xo4zu7tn5g3 жыл бұрын

    ኤትዮጵያዬ እምር ፍክት በይልኝ 🌼 በጣም ታማራላችሁ 🌼 ትንሱዬ ግን የምታወራው እና ድንስህ በተለይ ዳንስህ ግርም ይሉኛል እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሰው አንተን የሚያይ ይመስለኛል ወጣ የለ ነው . ምስኪን ልበ ቅን ትመስለኛለህ መልካም አድስ አመት 🌼

  • @user-ez9ds4xs7q
    @user-ez9ds4xs7q3 жыл бұрын

    የእውነት በጣም በጣም ታምራላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም አዲስ ዓመት

  • @sofity3120
    @sofity31203 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን ebs ክሮች ሁላችሁም 💚💛❤️ 2013 ፍክት ድምቅ የምንልበት አመት ይሁን 🌼🌼🌼

  • @user-uh2wp2ms6y
    @user-uh2wp2ms6y3 жыл бұрын

    መሸሻ ይሙት በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አብሮ አደረስን መልካም ብአል

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge1903 жыл бұрын

    ebs በቃ #1👌👌👌👌👌👌👌👌 የእውነት በሑሉም ዘርፍ የቀረበው ፕሮግራም ከለብ የተለየ ነበር ebs 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ebs መርጬ የማየው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ብቻ ትደክማላቹ ድካሙ ስኬታማ ነው ebs ከላይ ከፊት ከኋላ ብቻ በጠቅላላ የተቀናጀ ያማረ ቀጥሉበትትትትት 👏👏👏👏👏

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa23563 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ፍክት ድምቅ ብላችኃል ። ለተጠየቀው ጥያቄ መልሱ ጳጉሜ 1 ቀን የይቅርታ ቀን ነው ።

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv3 жыл бұрын

    Ellllllllll des stlu. EBS tv thank you. Happy new year. 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye38083 жыл бұрын

    መሸሻ ይሙት በጣም ነው የምጠላችሁ ለማንኛውም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ መጪው ዓመት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኝለሁ እርግጠኛ ነኝ ሰለህንድ ዘፈን ምናምን የማናይበት ጌዜ እንደሚሆን አስባለሁ ኢትዮጵያ ተሰርቶ የማያልቅ ሰፊ ታሪክ ያላት አገር ነው ያለችን የመሸሻ ልጅ ግን ሙድ ለመያዝና ስደተኛ ላይ ለማፌዝ ያደረከው ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @kiyalove1565

    @kiyalove1565

    3 жыл бұрын

    Tegelibet

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27083 жыл бұрын

    እሁድን በኢቤኤሶች ዋውው ሁሌም የመጀመሪያ ምርጫየ ናችሁ ስወዳችሁ ሁላችሁም ክሩወች ❤❤❤❤❤

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra77573 жыл бұрын

    እልል ብላችሆል ዛሬ እዴት ታምራላችሁ አቦ ፉድሽ ድሽ ብላችሆለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @sebleseble3010
    @sebleseble30103 жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ለ2013 መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @nuruseid5029
    @nuruseid50293 жыл бұрын

    ዛሬ ትስየ አምሮባሀል አስፍቲም ወጣ ያለ ነው በጣም ያበደ ነው ይመቻችሁ

  • @Yafet88
    @Yafet883 жыл бұрын

    በዓለም ዙሪያ ያላቹ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳቹ መጪው ዘመን መልካም ነገሮችን የምነሰማበት የፍቅር ዓመት ይሁንልን ebs በጣም ታምራላቹ በዓሉን መስላቹዋል

  • @ethiowellotube107

    @ethiowellotube107

    3 жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын

    እኳን ለ2013 አዲስ አመት በሰላም አደርሳቹ አደረሰን ሰላም ፍቅር አድነት መቻቻል የመተሳሰብ አመት ይሁንልን የኔ ምርጦች እዴት እደምታምሩ ዘመናቹ ሁላ ፍክት ያለ ዘመን ይሁንላቹ በጣም ድምቅ ብላችዋል

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z3 жыл бұрын

    _እንኳን ለአዲሱአመት'2013_ በሰላምና በጤና አደረሳቹ _በጣም ለምወዳቹ ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሳቹ _በመላው አለም ለምትገኙት የመከላከያ ሰራዊትና ፖሊሶች ሀኪሞች _ኢትዮፒያነት ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም።

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት💓👌 መልካም አዲስ አመት🌻

  • @tigisdres7514
    @tigisdres75143 жыл бұрын

    ሰወዳችው በመሸሻ ሙት እንኳን አደርሳችው አደርሰን🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @vippiv4944
    @vippiv49443 жыл бұрын

    አቤት ስታምሩ ኢትዮጵያ እንዴናተ ትሳቅ የእውነት ታምራላችሁ ሀገራችን ትበልፀግ ትዴግ እድሜና ጤና ይስጠንኮሮና ጠፍቶ በሰላም ለመተቃቀፍ ያብቃን

  • @HaniHani-mm6ds
    @HaniHani-mm6ds3 жыл бұрын

    መሸሻ ይሙት ስታምሩ♥🌷 እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻

  • @user-gr3yg8mv5n
    @user-gr3yg8mv5n3 жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ባህላችን አቤት ማማሩ ሰላም ያገር ልጆች በያላችሁበት እንኳን አደረሰችሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን ለውዷ ኢትዩጵያችን መልካም አዲስ አመት ያሰብነውን የምናሳካበት የስኬት ዘመን ያርግልን💚💛💖

  • @balemoyachannel8036
    @balemoyachannel80363 жыл бұрын

    ዩጋሬ የወንዜ የኢትዮጵያ ልጆች መልካም አዲስ አመት

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii75863 жыл бұрын

    እንኳን አደረሣችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ስታምሩ ደሞ 👌👌💚💛❤

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg3 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች መልካም አመት ጥሩነገር እምናይበት ጊዜ ይሁንልን ኮሮና ያጥፋልን

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo29003 жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ ልነገራቸሁ አልችልም🌻🌻🌻

  • @sentayhugebremesekel8239
    @sentayhugebremesekel82393 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ድምቅ በላቹኀል እንኳን አደረሳቹ ኢቢሶቹ

  • @birtukangeberu9995
    @birtukangeberu99953 жыл бұрын

    በሀገራችን ልብሶች አጊጣችው እንዴት አንደምታምሩ እንኳን አደረሰን ለሀገራችን እድገት ለህዝባችን ሰላምን ይፍጠርልን መልካም በአል

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    ውድ ኢትዬጵያዊያን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁን የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት አመት ይሁን ልን 2014 በሰላም ያድርሰን አሜን💚💛♥🌼🌻🙏

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p3 жыл бұрын

    ዉይ ኢቢኤሥ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር መዝናኛችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 😘መልካም አዲሥ አመት ይሁንልን አመት አመቱ ይመላለሥብን 🤲🙏🙏 ትሱየ እደመልክህ እድለ መልካም እኳን አደረሠህ🌻🌻 አደረሣችሁ ሁላችሁም

  • @mulumola6561
    @mulumola65613 жыл бұрын

    Happy Ethiopian New Year 2013 !🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼Good job EBS Sunday program ! God bless our people & Our Ethiopia !🙏🏾🙏🏾🙏🏾 I ❤️💕❤️💕❤️💕 it 👍

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ዋዉ ስታምሩ? መልካም አዲስ ዓመት🙏🏾🌺🎊🎈♥️

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb3 жыл бұрын

    የኢ ቢ ኤስ እቁወች ስወዳችሁ እኳን አደረሳችሁ አስፊቲ የምወድህ ምርጥ ሰው

  • @user-tn9el5rx3i
    @user-tn9el5rx3i3 жыл бұрын

    እኮን አብሩ አደረስን እድሱአመት የስላምየፍቅር ያድርግልን ጡሩነገር የምንስማበትየምናይበትያርግልን

  • @samuelmekonen6484
    @samuelmekonen64843 жыл бұрын

    I have message to Asfaw. How about find different role.

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z3 жыл бұрын

    እልልልልልል ተመስገን ይችን ቀን ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🌻🌻🌻💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew8143 жыл бұрын

    ሀገሬ እናቴ ዋው በጣም ታምራላችሁ 💚💛❤️

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b3 жыл бұрын

    እሰይ አለባበሳችሁ ያምራል እንኳን አደረሳችሁ😍❤❤❤

  • @maskrma4168
    @maskrma41683 жыл бұрын

    #ዋውውውው _አምሮባችዋል _ኢትዮጵያ እናቴ እንኩዋን ደስስስ አለሽ! መልካም በአል መላው መላው ኢ. ቢ .ኤስ አቅራቢዎች በሙሉ እንዲሁም በስደት ላለን ለኛም ………

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e3 жыл бұрын

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-qg4cz8ov9g
    @user-qg4cz8ov9g3 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ለመዳሜ አሳይቻት በጣም ያምራል ባህላችሁ ብላለች

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse8323 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች እንኩዋን ለ 2013 አደረሳችሁ የዚህ ዓመት በቀጣይነት ተሳታፊያችሁ እሆናለሁ ብየ ወሰንኩ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h3 жыл бұрын

    ዋው መታደል እኮ ነው ኢትዬጵያዊ መሆን!!!አኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ብአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @user-df8it5gw4m
    @user-df8it5gw4m3 жыл бұрын

    ወይኔ የኔ ማሮች ስወዳቹህ ፍቅር እኮናቹህ አይለያቹህ አስፊቲ ትንሱ መቅዲ ናፍቆት ትለያላቹህ ለኔ ከልቤ ውድድድድድድድ❤❤❤ ነው እማረጋቹ እናንተን ሳይ ሁሌም አገሬ ይናፍቀኛል በተለየ ደግሞ ዛሬ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፋ 😥😥😥😥 ከዚህ ስደት አውቶ አገሬ እምገባበት ዘመን ናፈቀኝ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw19743 жыл бұрын

    እናመሠግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችዉ

  • @eyerusalemkechinu4790
    @eyerusalemkechinu47903 жыл бұрын

    ወይ ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳቹ😍😍

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i3 жыл бұрын

    አስፍዋ መሸሻ ከነ ጓደኞችህ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን እዮሐ አበባየ🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @marynatan3157
    @marynatan31573 жыл бұрын

    Wow🇪🇹🙏👍👍enkwan adrschu adrsan elelele🌼🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌼

  • @mekdimekonnen8668
    @mekdimekonnen86683 жыл бұрын

    wow I love it Happy new year all

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የደስታ የጤና ይሁንልን ይሁንላችው

  • @mimim9982
    @mimim99823 жыл бұрын

    አዲስ አመት መስላችሁአል ይመቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ታምራላችሁ ዋዉዉዉዉ

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar74243 жыл бұрын

    እንከን ደህና ማጠቹ ናፍቆት እንከን ደስ አለሽ ትደራቹን አለህ እስከ ማጨራሸው ምትደሰቱበት የርግለቹ

  • @mesitube8396
    @mesitube83963 жыл бұрын

    አቤት ስታምሩ መቸስ። እኛም ላገራችን ያብቀን ያሰበነው ተሳክቶ። ሁልግዜ በስደት። እኔምላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኘ የትሱ ምክር ጥሩነው ወጣቶች ከሺሻ ከመጠጥ ከመቃም። ውጡ እዲሁም የመጨረሻዋ ጋበዝናት።

  • @aberatube
    @aberatube3 жыл бұрын

    wawaww betam amirobachuwal enkuwan aderesachuw melkam beal🌼🌼🌼 🙏...asifit 🌻🌻

  • @aimmessy9259
    @aimmessy92593 жыл бұрын

    ስው እንዲት እራሱን ያዝናናል በጣም ይገርማል በናንተ ምክንያት ebsን እንጥላ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97533 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼😍❤👍🙏

  • @ethipia369
    @ethipia3693 жыл бұрын

    የይቅርታ ቀን በምን ቁጥር ነው ቴክስት የምናደርገው

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ Ebs 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ🌻አስፋው መሸሻና የስራ ባልደረቦቹ ሁሉ🇪🇹👈2013 የሰላም ይሁንልን ዘረኛና ኮሮናን ያጥፋልን🙏🙏

  • @ethiowellotube107

    @ethiowellotube107

    3 жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @user-qr8uq3dw2g
    @user-qr8uq3dw2g3 жыл бұрын

    ይህንንነገር እኔም መፃፍመላክ እፈልጋለሁ እንዴትነውግን

  • @user-uj2xi9ij2u
    @user-uj2xi9ij2u3 жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲል ግን እኔ ካከበረሁ አመታት ሆኖኛል መልካም ብአል ብያለሁ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio15113 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን ለመላው ኢትዮጵያ እንኴን አደረሳችሁ መልካም አመት ይሁንልን

  • @ethiowellotube107

    @ethiowellotube107

    3 жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት

  • @uk6661
    @uk66613 жыл бұрын

    EBS እንኳን ለአድሱ ዓመት 2013 በሠለም አደረሰችው:: ጰጉሜ 1 ቀን ለጥየቄየችው መልስ በአድስ አበባ ከተማ መስተዳድር የተዘገጀ የእቅርታ ቀን ብሎ ሰይሞተል የለኩት ከusa ca

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t3 жыл бұрын

    *እግዚአብሄር ይመስገን አትሉም ምን ያሳፍራል አየ ሁለት ጌታ ማምለክ ይላል ቃሉ ይህ ነዉ*

  • @naru5739
    @naru57393 жыл бұрын

    ታምራላቹ በጣም። ኑሩልን!!!

  • @Tube-ei2zo
    @Tube-ei2zo3 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች በጣም ታምራላችሁ ለሳምት የጠየቃችሁትን በኢሞ ጵፌያለሁ መልሱን ልክ ከሆንኩ በኢሞ በደውሉ ታገኙኛላችሁ

  • @meskeremkejela1116
    @meskeremkejela11163 жыл бұрын

    I want answer today's question but i dont get your address Thanks

  • @shureseifu7712
    @shureseifu77123 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Enkuan abero adaresen

  • @zaynabhassan3269
    @zaynabhassan32693 жыл бұрын

    እንኳን አደረሠችሁ በጣምእንወዳችሁ አለን

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua36403 жыл бұрын

    ዋው ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    መይሰው ካሳ ይሙት በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ወገኖቸ💚💛♥🌼🌼🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw16813 жыл бұрын

    Wow nice video 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ታምራለችሁ

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam43933 жыл бұрын

    ወይ EBCሶች እንካን ኣደረሳቹ በጣም ነው ደስ የምትሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @amengeta4960
    @amengeta49603 жыл бұрын

    Happy new year.

  • @kala8905
    @kala89053 жыл бұрын

    ዋው እዴት ታምራላቹሁ 😍😍😍😍

  • @almazgadlove5435
    @almazgadlove54353 жыл бұрын

    Waowo qojoche unkan adrschu 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤

  • @kechotiti3187
    @kechotiti31873 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ መልካም አዲስ ዓመት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    መልካም አዲስ አመት ዋውው ስታምሩ ይሁንልን

  • @dde7423
    @dde74233 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ እድርስን አድርሳችህ ኖሮልን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28053 жыл бұрын

    እንካን አደረሳችሁ አምሮባችሃል ። ሸብረቅረቅ ።

  • @amsaleaweke2805

    @amsaleaweke2805

    3 жыл бұрын

    መሸሻ ይሙት ክብር ለእናንተ

  • @messymessy8882
    @messymessy88823 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

Келесі