"ይሄን ግጥም የት ነው የማውቀው? እያልኩ ነበር "... አዝናኝ ጨዋታ ከድምፃዊት ቤተልሔም ሸረፈዲን ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 52

  • @user-cj4rl3yc1b
    @user-cj4rl3yc1b11 ай бұрын

    ማነው እደኔ መቅዲን የሚወዳት ❤❤

  • @SelamKassahun-pg4is

    @SelamKassahun-pg4is

    2 ай бұрын

    Ene❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Жыл бұрын

    አስፊቲ 😂😂ዘና አረከኝ ቤቲ ጨዋነሽ👌👌የሉላዬ ሸብ እደት እደማስቀና ካይን ያዉጣሽ መቅዲዬ❤👌

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Жыл бұрын

    የኔ ውድ ቤቲሻ በጣም ስነምግባር ያላት ናት በጣም እወድሻለው ከልቤ

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Жыл бұрын

    በጣም አዝናኝ ጨዋታ ነው!!!! መቅዲና አስፊቲ የኢቢኤስ ዕንቁዎች ሉላዬ ቅዳሜን ከሰዓት ላይ በጣም አሪፍ ነበርሽ ፤ እሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ግን ከመቅዲና ከአስፊቲ ጋር መጣጣም ትንሽ ይጎልሻል መዝናኛ እንደመሆኖ፡፡ ሉላዬ እሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ከመጣሽ ጀምሮ ያለሁን ቅጂዎች እንዲሁም ከአንቺ በፊት የነበረው ቅጂ አይተሽ ክፍተቱን ለመሙላት ሞክሪ፡፡(ሉላዬ ይህን አስተያየት የሰጠውሽ ቅዳሜን ከሰዓት ላይ ተመችተሸኝ ስለነበረ ነው፡፡ )

  • @nasimanasima-ud6jt

    @nasimanasima-ud6jt

    Жыл бұрын

    You are very right 🥰🥰🥰

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Жыл бұрын

    ቤተልሂም የኔ ውድ እወድሻለሁ አድናቅሽ ነኝ

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Жыл бұрын

    ይመቻችሁ

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 Жыл бұрын

    የሉላ ዳሌ ኡፍፍፍ አማለለኝ 😘😘😘😘

  • @user-hg4yl5ie3s

    @user-hg4yl5ie3s

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ethiopialove2158

    @ethiopialove2158

    Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @user-nf8ro7tj9d
    @user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын

    ስላም የሀገሬ ልጆች ያስባችሁት ይሳካላችሁ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን❤❤

  • @aeshaaesha538

    @aeshaaesha538

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Жыл бұрын

    አስፋው የአራዳ ልጅ ነው። ይመቸኛል

  • @bezanewmail8093
    @bezanewmail8093 Жыл бұрын

    በአዲስ ምዕራፍ ምትጠይቁት ጥያቄ ደሞ ተዘጋጁበት its a show eko... show some respect ስታናዱ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ 🙏

  • @samitesfay9927
    @samitesfay9927 Жыл бұрын

    Alu ketbalute zefagoche ke alebabes sensreat betame telyaleche gobezeee

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 Жыл бұрын

    Lulla ghin dirbib sitil new yemiyamribat ayidel???

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Жыл бұрын

    Aznagn chwwtna tert msala neaw!!!!

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Жыл бұрын

    ልጁ የዳንስ ውድድር አስመሰለው

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 Жыл бұрын

    i love her she is so cute

  • @amleworktufer7402
    @amleworktufer7402 Жыл бұрын

    🗣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🗣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🗣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi Жыл бұрын

    ልልነበር

  • @zinazoz3301
    @zinazoz3301 Жыл бұрын

    እኔ ግን የችልጅ ስሟ ግራ ያገባኛል ምክንያቱም የሷ ስም የክርስቲያን ያባቷ የሙስሊም

  • @tube6850

    @tube6850

    Жыл бұрын

    እኔም ገርሞኛል ለዛውም ሸረፈድን ብሎ ክርስታን ይኖራል ብሎ መገመት ይከብዳን

  • @maishamack5574
    @maishamack5574 Жыл бұрын

    Setameru

  • @abem1241
    @abem1241 Жыл бұрын

    የሚደንሰው ልጅ ምንድነው ፈጣሪዬ

  • @sofiasofia8701

    @sofiasofia8701

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @jeerrryu

    @jeerrryu

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mahletberhan7005

    @mahletberhan7005

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @emumaru4462
    @emumaru4462 Жыл бұрын

    yagnaw seweye ke night club amleto nw😂😂😂😂

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын

    ወደዛ ኤጭ

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-3001 Жыл бұрын

    እሳዉ😂😂😂😊😊

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Жыл бұрын

    ምንድን ነው እንደ ልጅ ምትሞላቀቀው ሞልፋጣ

  • @YIHEYISWOLDESELLASSIE
    @YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын

  • @meazgela6274
    @meazgela62748 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkk

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 Жыл бұрын

    ስርዓት ያለውማ አይዘፍንም ሙዚቃ በክርስትና ክልክል ነው

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e Жыл бұрын

    ሸረፍዲን መለት አባቷ ሙስሊም ነው መለት ነው ? ኮመቾች ድግሞ አለበባሳን እየደነቀቹ ነው አሁን ይህ ልብስ ሆኖ ነው ? አይ ሀገሬ 😂 ለነገሩ እኛ ኢትዮጵያዊያን ጥሩውንም መጥፎውንም ደጋግመን ከዬነው እንለምደወላን ከስድብ ወደ መድነቅ እንቀያረላን😂😂😂😂

  • @ethiopialove2158

    @ethiopialove2158

    Жыл бұрын

    Errrrrrr wediya betham yasitelal achir libs

  • @short_videos1221

    @short_videos1221

    Жыл бұрын

    ቅናት አስመሰለብሽ ሙስሊም ሳይሆን ሁሉ 😅😅በግድ ልታሰልሚው ነው

  • @zeharatube1277

    @zeharatube1277

    Жыл бұрын

    ያባቷን አላውቅም እንደዚህ ያለ የኪርስቲያ ስም ያለ አመስለምም የልብሱ ግንንንን ክክክክክክ አስቅሽኝ

  • @bezanewmail8093
    @bezanewmail8093 Жыл бұрын

    Plsss keep Lula out of the show... She is cute gn bettttamm annoying...host is not her thing...yemr ewedat neber litelat new

  • @blenmillion750

    @blenmillion750

    Жыл бұрын

    Mn hOnech?

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    Жыл бұрын

    Mene adrgache

  • @Engdu-yq3tf
    @Engdu-yq3tf Жыл бұрын

    ቤቲ ድምፅ አለሽ ግን አለባበስ በጣም በጣም ይቀራል እባካችሁ አርቲስቶቻችን እራሳችሁን እዩ

  • @eldananatan6621

    @eldananatan6621

    Жыл бұрын

    Kezi belay min tihun akakiram hizb

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    Жыл бұрын

    Lebswa men hona

  • @ethiopialove2158

    @ethiopialove2158

    Жыл бұрын

    Betham achir libs biker

  • @ethiopialove2158

    @ethiopialove2158

    Жыл бұрын

    @@eldananatan6621 asitewi rasishe

  • @arsematefera2338
    @arsematefera2338 Жыл бұрын

    Swedachu eco yene werekoch

Келесі