//ዙረት// የከተማችንን ባለዝና ሰዎችን ያሰባሰበው ... አዲስ ነገር ይዞ የመጣው ሆቴል /በእሁድን በኢቢኤስ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 123

  • @ensira1990
    @ensira199010 ай бұрын

    እልልልል ሀገሬ ልገባ ነው ስላም ጊቢ በለኝ

  • @Addisguade-jt5lg

    @Addisguade-jt5lg

    10 ай бұрын

    ሰላም ግቢ እህቴ

  • @umufewzan9146

    @umufewzan9146

    10 ай бұрын

    በሰለም ጊቢ እኛንም በሻጣሽ ይዛሽን ሂጂ ወሏሂ ምርርር ብሎኛል ሰለም ናፍቆኛል

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    አላህ በሰላም ያሰገባሽ ወዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @hayuwogditube8316

    @hayuwogditube8316

    10 ай бұрын

    ሠላም ግቢ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f

    @user-rr1ld8dy1f

    10 ай бұрын

    ሰላም ግቢ እህት አለም እኔማ የያዘ ይዞኝ ነው ፀልይልኝ

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h10 ай бұрын

    Ebs ማነወ እንዴ የሚወዳችሁ ኑርሩልን ወዶችየ

  • @hayuwogditube8316
    @hayuwogditube831610 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞችየ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሚን በሉ ምርቃን አይናቅም❤❤❤😂

  • @user-rr1ld8dy1f

    @user-rr1ld8dy1f

    10 ай бұрын

    አሜን አረ አሜን

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    አሚንን ደምሪኝ በቅንነት

  • @zaynab6971

    @zaynab6971

    10 ай бұрын

    አሚን

  • @bekeludechassa4547

    @bekeludechassa4547

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @reduhabtamu1349
    @reduhabtamu134910 ай бұрын

    መቅዲ የebs ድምቀት

  • @muluale5889
    @muluale588910 ай бұрын

    መቅድዬ ዙረት ባአንች ነው ሚያምረው ❤❤❤❤

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @junefirst500
    @junefirst50010 ай бұрын

    መቂዲዬ፡ አገሬ፡ አልተቻለችም! አገሬ፡ ይህንን ጉዞ፡ የሚያደናቅፍ፡ ጌታ፡ ይሰርልን። ችግር፡ ብዙ፡ አለ፡ ክፉ፡ ፉክክር፡ አለ፡ በሰላም፡ ይለፍ።

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    ወዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @beletetigist9830

    @beletetigist9830

    10 ай бұрын

    ፉክክር አደለም ያለው ጠፊና አጥፊ ነወ

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h10 ай бұрын

    ዘረኝነት አላህ ይልአንክ😢 ልዩነታችን ውበታችን ነበር ምን ዋጋለው ሁሉ ሞልቶ በሀገራችን በፍትህ የሚመራ መሪ አጣን የወደፊቱን አላህ ያብጅልን 😢😢😢😢😢

  • @Senaitchernet

    @Senaitchernet

    10 ай бұрын

    Amen😂😂😂😂

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati289110 ай бұрын

    መቅዲ አቀራረብሽ በጣም አሪፍ 👍😘

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    ደምራኝ

  • @muke9633
    @muke963310 ай бұрын

    ዮድ አቢሲኒያ ሆቴል ሁሉ ነገሩ ምርጥ እና ጣፋጭ ምግቦች ከጥሩ ትህትና ጋር ጋሼም ምህረትም ፈጣሪ እድሜያቹን ያቆይልን እንዎዳችሀለን

  • @shita4992
    @shita499210 ай бұрын

    ሆቴሉ ማሻ አላህ ያምራል መቅድዬ ግን ሥትጨፍሪ ፈራሁልሽ እርግዝናው ረሥተሺዋል መሠለኝ

  • @user-jt4bv3rm1i
    @user-jt4bv3rm1i5 ай бұрын

    መቅዲየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ፈገግታሽ ልዩ ነው

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z10 ай бұрын

    መቅድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel848210 ай бұрын

    መቅድዬ ❤️🥰😍

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz10 ай бұрын

    ዙረት ባንቺ ነው ሚያምረው መቅዲዬ❤❤

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    10 ай бұрын

    ሶብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee10 ай бұрын

    Design ላይ ብዙ ስራ ይፈልጋል.

  • @hirutayele5030
    @hirutayele503010 ай бұрын

    የእኔ እህት የሰው ትልቅ የለም ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @Alem844
    @Alem84410 ай бұрын

    መቅዲ ያምራል👌🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Edikonjo
    @Edikonjo10 ай бұрын

    ይሄ ዮድ አቢሲኒያ የሚባለው ቦታ የማይረሳ ትዝታ አለኝ ከውጭ ወደ አገርቤት ገባሁኝ እና ዲያስፖራ ዲያስፖራ ሲያጫውተኝ ጎደኛዬን ይጄ ገብቼ የገባሁትን እዳ እኔ ነኝ የማውቀው አቤት ዋጋቸው ጭንቅላት ያሲዛል ያውም በደህናው ጊዜ ነበር እንደዚህ ኑሮ ጣሪያ ሳይነካ

  • @rahelmiele7429

    @rahelmiele7429

    10 ай бұрын

    ያዝልኝ ነው በይኛ ሆ ለነፍሴ ፈራሁ😮

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z10 ай бұрын

    Mekdiye Anchi Bicha Zuri Yane Filiqliq ❤

  • @merkatogofa
    @merkatogofa10 ай бұрын

    አይይ ጉራጌ እድሜ ልካችን ደነዝ እማንማር ሀገሩን እንደማልማት በጣም ያሳፍራል

  • @user-ih8nm8mo9f
    @user-ih8nm8mo9f10 ай бұрын

    መቅድዬ የኔ ቅመም እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @hailebeyene3271
    @hailebeyene327110 ай бұрын

    አቶ ትዛዙ የዮድ አቢሲኒያ መስራች እንዃን ደስ አለህ ግን አላየሁትም በስራ ጫና ምክንያት ይሆናል

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera573710 ай бұрын

    እስክትወልጂ እንደዚህ ልበሺ የኔ ደርባባ ስታምሪ ጥንቃቄ አርጊ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሰወድሽ❤❤❤❤ ልልርባባ

  • @dinkalmnegash3543
    @dinkalmnegash354310 ай бұрын

    መቅዲ፣እንወዳችሁ አለን

  • @HaymiHaymi4567
    @HaymiHaymi456710 ай бұрын

    Wow wow amazing

  • @user-ve9hd3gt4f
    @user-ve9hd3gt4f10 ай бұрын

    Weyne siyamir meche bakirbu inmaxalew wow agere batm konjo new ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng73810 ай бұрын

    ማሻአላህሲያምር

  • @user-xh8bx1vo7f
    @user-xh8bx1vo7f10 ай бұрын

    Wow 😊😊

  • @EshragaMohammed-kk4dr
    @EshragaMohammed-kk4dr10 ай бұрын

    እርጉዜ ይበቃታል ዙረት ምክንያቱም ሆዷ በጣም እያስታወቀ ነው ስለዚህ ብርቄን ብቻ ትስራ በተረፈ ኢቤሶች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole299310 ай бұрын

    መቅዲ እርጎዝ ነሸ አንዴ

  • @menamamo1146

    @menamamo1146

    10 ай бұрын

    I think so

  • @seadaendris-cp2cj
    @seadaendris-cp2cj10 ай бұрын

    መቅድየ❤❤❤

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile175010 ай бұрын

    መቅዲ ቆንጃ አንች ዙሪ እኛም እናያለን አስተያየት እምትመልሽ ከሆነ ?……አንዳንድ እምታሳያቸው ነገሮችላይ ዋጋ መናገር ከተቻለ ለምሳሌ ስቲሙ ሳወናው አብረሸ ብትነግሪን ጥሩነው

  • @melonne3490
    @melonne349010 ай бұрын

    Betam yamral

  • @sarahussen9678
    @sarahussen967810 ай бұрын

    Er mekdi erguz neshi erga beyi❤konjo

  • @yideneku5063
    @yideneku50639 ай бұрын

    ሮቤል ምህረት ነህ?

  • @etetudejong8756
    @etetudejong875610 ай бұрын

    Lula Beautiful Women❤ Melek becha sayehon Yeregach Beserawa lay yemïyasazen sihon Abera Azena Athsenaneta Betam Asteway Beyeatalhu yerase Aseteyayet Newe ❤❤❤

  • @user-te7qu6vr2s
    @user-te7qu6vr2s10 ай бұрын

    Mkdey sewdhe ❤❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew279010 ай бұрын

    የተወረሰ ሆቴል ነው የሚመስለው ባሕለዊውብቻ ያምራአል

  • @user-md2rx7hz8p

    @user-md2rx7hz8p

    10 ай бұрын

    Awo Addis aymeslem

  • @idrissahmed675
    @idrissahmed67510 ай бұрын

    ምድሪቷን ሀብታም ብቻ ይኑርባት የተባለ አስመሰላችኋት ይገርማል።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ko8so4mc3t
    @user-ko8so4mc3t10 ай бұрын

    እኔ ምለው አጭር ሰው ነው የአገራችን ባላሀብት ለምድ ነው🤔🤔🤔🤔😊😊😊

  • @user-rr1ld8dy1f

    @user-rr1ld8dy1f

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    😂😂ደምሪኝ በቅንነት

  • @sayedahmada1847

    @sayedahmada1847

    10 ай бұрын

    እረ ወይኔ ያንቺስ ኪፉ😂😂😂

  • @user-id9ow5rc8i

    @user-id9ow5rc8i

    10 ай бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @burtanfetawek7162

    @burtanfetawek7162

    10 ай бұрын

    ከማጠሩመጠጠሩበሚለውነዋ😂😂

  • @user-ts5ys9mp3o
    @user-ts5ys9mp3o10 ай бұрын

    Ketfo astkakelu endedro adlem

  • @RRuth8852
    @RRuth885210 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-so1ov8qs8s
    @user-so1ov8qs8s10 ай бұрын

    3ኛ ነኝ 😂😂❤️❤️❤️

  • @sphonetastic1081

    @sphonetastic1081

    10 ай бұрын

    እኔ 4 ኛ😂

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia668810 ай бұрын

    I love the way you built culturally !one of the best restaurants I ever seen which I will like to get serve however please do not use religion symbol or picture for such type place Why the reason I said is a type of place which you can do dance , drink or doing this world stuff so that is not a good idea to use hang religion symbol Money thank you

  • @emamiyo
    @emamiyo10 ай бұрын

    Makde btam gobz nshiii

  • @hiwothiwot9974
    @hiwothiwot997410 ай бұрын

    Mekdi metet atkmeshi teneshem bihon esketewelji

  • @user-if4oq7cn6v
    @user-if4oq7cn6v10 ай бұрын

    😊😊

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew279010 ай бұрын

    Ere endzenachwe alseruteme erumu bezume ayamereme

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema721310 ай бұрын

    ታድለሽ

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni845210 ай бұрын

    ሚያዉ የት ሄደች ዛሬ?🥰

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen286610 ай бұрын

    ዋጋዉንም በዛዉ ብታሳዉቁን መልካም ነበር

  • @bafekaduethioo

    @bafekaduethioo

    10 ай бұрын

    😂😂 ዋጋው አይቀምስም ወገኔ

  • @Jerrymekonnen2866

    @Jerrymekonnen2866

    10 ай бұрын

    @@bafekaduethioo ዉድ ነዉ

  • @yodittedese7962

    @yodittedese7962

    10 ай бұрын

    ዋጋው በጣም ውድነው

  • @sikosilo340

    @sikosilo340

    10 ай бұрын

    ዋጋውን ድሀ አይቀምሰውም

  • @Jerrymekonnen2866

    @Jerrymekonnen2866

    10 ай бұрын

    አስንት ይሆናል ወገኔ???

  • @meronbekele1316
    @meronbekele131610 ай бұрын

    Mekd ye ebs wud ko nesh

  • @senushikore7663
    @senushikore766310 ай бұрын

    Hope not built by TPLF or their bandas! I will find out! Why I said that is b/c they showed us their true colors towards to Ethiopia and Ethiopiawinte! Sorry for this but it is true! Ethiopiaye bandawoch yatefaleshe! Ethiopia yeneka yelewem baraka!💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @gjyvng738
    @gjyvng73810 ай бұрын

    ኧረመቅዲልጅሽንንጠብቂ

  • @Olaup800
    @Olaup80010 ай бұрын

    This two take down EBS one step(aymetinutim)

  • @emamiyo
    @emamiyo10 ай бұрын

    Woŵw❤❤❤❤

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb10 ай бұрын

    😂😂

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l10 ай бұрын

    መቅዲ ብዙ ኣትዘለሊ ቀስ በይ ቴውቂዋለሽ

  • @meronmamye1139

    @meronmamye1139

    10 ай бұрын

    እርጉዝዝዝዝዝ

  • @zanb6852
    @zanb685210 ай бұрын

    መቅድ ግን እርጉዝ ናት ልበል ወይሥ አይኒነው

  • @user-fb1qx6jc7h

    @user-fb1qx6jc7h

    10 ай бұрын

    አወ ነብስጡር ናት

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f10 ай бұрын

    መቅዲዬ❤❤❤

Келесі