MK TV ትምህርተ ሃይማኖት | ኦርቶዶክሳዊ የመተጫጨት እና የጋብቻ ሕይወት | ክፍል ሁለት

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​ #Orthodox​​

Пікірлер: 25

  • @EOTCMK
    @EOTCMK3 жыл бұрын

    ክፍል አንድ kzread.info/dash/bejne/o6p8srinc8uskco.html

  • @mesrakmesrak4782

    @mesrakmesrak4782

    3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰመልን አበታችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya72903 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @user-ue8yq5ph7x
    @user-ue8yq5ph7x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባትን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም እስፈላጊ ትምህርት ነው እግዚአብሄር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69963 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara77133 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-pi4mv8xz2i
    @user-pi4mv8xz2i3 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN KALE HIYEWET YASEMALN

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @saranoora5692
    @saranoora56923 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso41463 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @danielworku3962
    @danielworku39623 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን።እኛም የዛሬ ሁለት አመት ቤተክርሰቲያ ለመፀለይ ሂደን ሰንወጣ በራፉ ላይ ዙረን ተሳልመን ለመህድ ሰንል ተገፋፋነ ሳናሰበው በዛው ተያየነ አፋችን ታሰሮ ልባችን ብቻ ተፈቃቅዶ በሌላ ቀንም ከዛው ቦታ ከፀሎት በኋላ ተያየነ ሁለታችንም ልንለያይ ሰንል እደዚህ ካለ ቦታ እንገናኝ ተባባልነ በሁለታችንም ፍቃደኞች ሰለነበረ ተገናኝተን ሁለታችንም ለቅዱሰ ትዳር አላማችን አንድ ሰለነበር ሳምንትም ሳንጠናና በእመብርሃን ተማምነን በእምነት ተጋባን አሁን በአንድ ላይ በትዳር እንገኛለን-እግዚአብሔር ከተጨመረበት መጠናናትም ከንቱ ነው።እና ያላገባችሁ እህት ወንድሞቼ ትክክለኛ የኦርቶዶክሰ ተከታይ ከሆነ ብዙ ግዜ መጠናናት የሚለውን በመካከላችሁ አታብዙ።ጌታን በድግልናዋ ለወለደች እመብርሃን ምሰጋና ይገባል እሷን መጠጊያና አባ አድርጌ ሰመላለሰ ነው የኋህ የሆነች የሂወት አጋር የሰጠችኝ።

  • @mesrakmesrak4782

    @mesrakmesrak4782

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትደራቹሁን ትበርክ ለኘም ኦርቶዶክስ ታዋይዶ ልጅ ይስጣን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9913 жыл бұрын

    በእውነት መምህር እረዥም እድሜና ጤና ይስጠወት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዬ በአረብ አገር ቢያልቅምና የአረብ አገር ማንነቴን ባያሳውቀኝም አንድ ቀን እመብርሀን የአዳምን ዘር መርቃ እንደምትሰጠኝ አልጠራጠርም ወለተማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ

  • @mesrakmesrak4782

    @mesrakmesrak4782

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስበን እህቴ

  • @halimam0hamede991

    @halimam0hamede991

    3 жыл бұрын

    @@mesrakmesrak4782 አሜን

  • @selameneshmariyam5030
    @selameneshmariyam50303 жыл бұрын

    Egzabeher yimasgan

  • @selameneshmariyam5030
    @selameneshmariyam50303 жыл бұрын

    Kala hiwot yasemalin abatachin

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9913 жыл бұрын

    እንዴት ዋላችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች

  • @anaztm192
    @anaztm1923 жыл бұрын

    ይሉይታ እኔ እዚጋኝ 4አመት ሙሉ አሺ እጠብቅሻለሑ ይለኛል እኔ በጭራሺ አልወደዉም ኡፍ ፍፍእንድወሥን ብዬ እቆያለሑ አልኩኝ ግን ሑሉን እሺ ሖነ ኡፍፍፍፍ ምን እንደማደርግ አላቅም

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902

    @almazweletetinsaaftabeleig5902

    3 жыл бұрын

    Ena Hatsate Ekonew Sew Mitalel Terw Aydelm‼️ Ewntun Tenagro Kemshabt Mader😂

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі