No video

ለፍሬ እህት ሽማግሌ ተላከ | ኢትዮጵያዊ ባህልን የጠበቀ ልዩ የሽምግልና ፕሮግራም | የቤተሰቡ ትልቅ ቀን **MUST WATCH**

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzread.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzread.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#ethiopia #wedding #culture Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 312

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily Жыл бұрын

    የፍሬ ወንድምና እህት ተጋደሉ | አስደንጋጭ ክስተት kzread.info/dash/bejne/gWWOt5eRlMrSdNo.html

  • @tsegaelias4373

    @tsegaelias4373

    Жыл бұрын

    Wawww Egziabher yemesgen kehulo yasdeseten Ende Lela bezefen sayehon Be Zemare tekebelachu Be Zemare chenuwachew ker Le zMedhani Alem Yehun ,Melkam tedar weledu kebedu,be mehalacho manem Ayegeba ,

  • @bezawitgeberedengle

    @bezawitgeberedengle

    Жыл бұрын

    ወይኔ በባለፈው ቪዲዮ ላይ አይቼው ደስብሎኝ ነበር ነፂ እንኳንደስ አላቹ ፍሬ የእናት ምትክ ትክክለኛ ታላቅህት ምሳሌ ነሽ❤❤❤

  • @yeneMB

    @yeneMB

    Жыл бұрын

    Mini felegachihu metachihu ..yemetubeti teftwachihu newu ..tezegajitachihu tebekachihu🤣🤣🤣🤣sikeledi newu

  • @yeneMB

    @yeneMB

    Жыл бұрын

    Ene kese sikomu gin denegetiku ..beterefe perfect ❤️❤️

  • @Rahwit-13

    @Rahwit-13

    Жыл бұрын

    @@tsegaelias4373 yuuugllollpppppppp lom ooí ML ook ML oo ook Ipp op op piíppppppppppppppppp😅😮koopovereenkomst getekend en de rest is dat ik het uk L398hl qqq www 😊😊

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Жыл бұрын

    ይህ አይነት ትዳር ማነው የናፈቀው እንደኔ🙌🙌🙌ያብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግልን መልካም ጋብቻ💞

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Жыл бұрын

    በስርአቱ የኢትዮን ባህል ጠብቆ የሚያገባው ባል ምርጥ ነው መልካም እድል 🎉🎉😊

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Жыл бұрын

    አቤት ውበቱ የፍርዬ እናት ስርአት ቀና ብለው እንኳን በሙሉ አይናቸው አያዩም መልካም ጋብቻ

  • @AynalemBogale-dq4ef

    @AynalemBogale-dq4ef

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-tx2kv3hv2w
    @user-tx2kv3hv2w Жыл бұрын

    እኔ እኮ ይህ ባህል ክብር ነው የናፈቀኝ አሁን ሰለጠን እያሉ ሁሉን ነገር አበላሹት ክብር የለ ፍቅር የለ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Жыл бұрын

    #የመዳም ቅመሞች ያላገባችሁ #አላህ እናንተንም ለወግ ማርግ ያብቃችሁ #ያገባችሁም እናንተንም ሷሊህ አድርጎ ባላችሁን ሷሊህ ይሁንላችሁ

  • @tseganeshkebede8936
    @tseganeshkebede8936 Жыл бұрын

    ፍሬዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ የመዳም ቅመሞችዬ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-fe3il8ly4v

    @user-fe3il8ly4v

    Жыл бұрын

    አሜን!!!❤❤❤

  • @emuadmasu873

    @emuadmasu873

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏

  • @mrsabla7133

    @mrsabla7133

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Жыл бұрын

    ደስ ሚል ወግና ባህል ውለዱ ክበዱ አይለያችሁን ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃንንን ሴቶችዬ❤❤❤❤

  • @natanemu9304

    @natanemu9304

    Жыл бұрын

    እሰይይይይ ሁሌ አስብ ነበር

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Жыл бұрын

    ደሥ ሲልኮ እ ዲህ በክብር ሺማግሌ ተልኮ ማግባት ደስ ሲል እኔም እዲህ በክብር

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Жыл бұрын

    አይ ባህላችን ደስ ሲል:: የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቸው::

  • @hdjid988
    @hdjid988 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ወይኔ ባህላችንኮ ደሀሥ ይላን እዉነት ከሥደት መልሥ እመብርሀን አደራ ለዚህ ክብርአብቃኚ ወላዲታምላክ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት❤እንዴት ያምራል እግዚአብሔር አምላክ እድሜጋ ፀጋ ይስጥልን

  • @mimomimo1489

    @mimomimo1489

    Жыл бұрын

    እመቤቴ የተባረከ ትዳሪ ተድሪግልሽ

  • @tg8717
    @tg8717 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ይህን ቀን አቅረብልን አባቴን እናቴን ለሠደሰታቸወ ፈቃደህ ይሁንልኝ አንተ የመረጥክልኝነ

  • @meronasfaw7128

    @meronasfaw7128

    Жыл бұрын

    Amen

  • @foziya3337
    @foziya3337 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ መሆን መታደል ነው ይህንን የመስለ ባህል ባለቤት መሆን መታደል ነው ትዳራቸው የተባረክ ይሁን እንዴት ደስ ይላሉ

  • @JustinJeffresonPlays
    @JustinJeffresonPlays Жыл бұрын

    ፍርዬ የኔ ቅመም በጣም ነዉ የምወድሸ ወደ ሀገሬ ሰገባ መቼም አንቺን ሳላገኝ አልመለሰም❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Жыл бұрын

    እሰይ እግዚያቢሄር ይመስገን እናትሽን በተሰብሽን እንዳከበርሽ እንዳስከበርሽ መድሀኒአለም መጨረሻሽ ሁሉ ያማረ ያድርግልሽ ውለዱ ክበዱ ተከበሩ እንዴት ደስ እንዳለኝ _🙏🙏

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    እኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር የኔ ውዶች ❤❤❤ አዲሶቹን ሙሽሮች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በፍቅር በደስታ በጤና ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Жыл бұрын

    ❤ደስ የሚል ሽምግልና እኔም ሁላቹም ያላገባቹ ለዚ ክብር ያብቃቹ

  • @mmoo6619
    @mmoo6619 Жыл бұрын

    መታድል ነው ማርያምን ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Жыл бұрын

    ❤❤እታልዬ የኔ እቁ እንኳን ለዚህ አበቃለሽ አንቼ እኮ ትለያለሽ ❤❤ነፂዬ የኔውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ የዋ እናት ቅድስት አርሴማ የተባረከ ሒወትን ትስጥሽ❤ሁላቹም እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын

    ደስ የሚል ስረአት ያለው ልጃችሁን ለልጃችን ተጠይቆ መጋባት ጥሩነው በየ ሜዳው ከመውደቅ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Жыл бұрын

    አቤት ውበት በምየ ተዋህዶ ስርአት ወግ ባህል ብቻ ምን ልበል ስታምሩ መልካም ቤተሰብ መልካም ልጆች ያፈራሉ የፍርየ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት በልጆችወ ይጦሩ ቤታችሁ በልጅ ልጅ ይሙላ እምታገቢው እህታችንም ትዳርሽን ይባርክ በሰላም ለሰርግሽ ቀን ያብቃችሁ ደስ አምትይ እርጋ ያልሽ ጨዋ ......ለነገሩ የፍርየ እህት አይደለሽ የዛ ልጆች ሁሉን ነገር ብቻችን እውጭ ጨርሰን ፀሎት የለ ፆም የለ የቤተሰብ ምርቃትና ፍቃድ የለ ዘለን እንገባል በሄድንበት እግራችን ተመልሰን እን መጣል የኔ መምህሮች ናችሁ እነፍርየ በእውነት ከናንተ ብዙ ተምሬአለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ማማየም አድጋ ለቁም ነገር በቅታ የስዋንም ሽምግልና ለመጠየቅ ያብቃችሁ ብቻ ምንም ብየ እናንተን ልገልፃችሁ አልችልም እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ይባርካችሁ

  • @btafe

    @btafe

    Жыл бұрын

    ሸምግልና የሁሉም ኢትዮጰያዊ ነው የአንድ ሀይማኖት አይደለም🫤

  • @user-ln5be1dj5w

    @user-ln5be1dj5w

    Жыл бұрын

    @@btafe መልካም

  • @tg-hf2zk

    @tg-hf2zk

    Жыл бұрын

    ​@@btafe ስራአቱ ለየት ስለሚል ነው

  • @btafe

    @btafe

    Жыл бұрын

    @@tg-hf2zk ምንም የተለየ ነገር የለውም ሽምግል ሽምግልና ነው🙄 l

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Жыл бұрын

    በቅድሚያ ወላጅ እንኳን የልፋትዎን ፍሬ ለማየት አበቃዎት። መላ ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ። የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ።

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Жыл бұрын

    ዋዉ ጭዋ የጭዋ ልጅ ጎበዝ ነሽ አስተዳድግም ይወስነዋል የተባረከ ጋብቻ ይሁንልሽ ❤❤❤

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын

    ሸቃሎች አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን አሚን❤❤

  • @uaeuae1833

    @uaeuae1833

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @seblet148
    @seblet148 Жыл бұрын

    እሄን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን መጨረሻቹሁ ሁሉ ያማረ ይሁን ...የፍሬ እናት እንኳን ደስ አሎት 🙏

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Жыл бұрын

    ውብ ባህል እኮነው ያለንበእመቤቴ ሁላችን ለዚህ ማዕረግ ታብቃን❤❤❤

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    የፍሬ እናት መላው ቤተሠብ ፍሬ እንኳን ደስ አላቹ ሙሽራዋም የተባረከ ትዳር ይሁንላት

  • @tigistteka1462
    @tigistteka1462 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እንዲህ አይነት ጀግና እናት ስላላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን አስታወሰችኝ🙏 የተባረከ ትዳር ይሁን

  • @sarakasim1340
    @sarakasim1340 Жыл бұрын

    ፍሬ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ከ መጠጡ በስተቀር አስካሪ መጠጥ በ ሃይማኖት የሚፈቅድ ስላልመሰለኝ ነው ጭራሽ ሲባርኩት ሳይ በተረፈ መልካም ትዳር ለ ማሚቶ አክስት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Жыл бұрын

    😢😢😢እፍፍፍፍ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ለዝህ ወግ ያብቃ ከስደት መልስ😢😢😢

  • @astertasfay6294

    @astertasfay6294

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-fe3il8ly4v

    @user-fe3il8ly4v

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Жыл бұрын

    ሴቶች ይኽን ክብር ሳታሳዩ ለቤትተሰቦቻችሁ ዝብላችሁ አትሄዱ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ❤❤

  • @gltube4471
    @gltube4471 Жыл бұрын

    ፍሪ ነጠላ መልበስ ነበረብሽ ሽማግሌ እና አባቶች ቄሶች ፊት ባዶ ፀጉር አይኮንም በባህላችን ትከሻሽ ለይም ቢሆን ጣል አርጊ ለሌላዉ ጊዜ የኔ አስተያየት ነዉ ካስቀየምኩሽ ይቅርታ🙏🙏በተረፈዉ ሁሉም ያምራል 👍👍👍

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ስርአት የሀገራችንን በሀል የጠበቀ እታለም እንኳን ደስ አለሽ መላው ቤተሰብ እንኳ ን ደስ አላችሁ። ነፂ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Жыл бұрын

    ፍሪየ የኔ ቡቡ ታሳዝኚኛለሽ እማ ስረአትሽ በቃ ምርጥየ የማሚቶየ እናት አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እማ መንታመንታውን አላህ ያድልሽ እማ በተረፈ አድናቂያቺሁነው ፍቅራቺሁን ለዘላለም ያድርግላቺሁ መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹም

  • @meseretgirma8460
    @meseretgirma8460 Жыл бұрын

    መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ።ነጺ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ።

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Жыл бұрын

    እደው ዘንድሮ ሑሉም ነገር ባደባባይ ሰርጉ ባደባባይ ሸምግልናው ባደባባይ እርግዝናው ባደባባይ ለሑሉም እግዚአብሔር ይባርክላችሑ

  • @harifamarsam7195
    @harifamarsam7195 Жыл бұрын

    ደስ ሲይል❤❤❤ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትድዳራቸውን ይባርክ!

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሙች ከሰደት መልሰ እነዲ አይነቱን ወግ ያሳየን አሜን በሉ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Жыл бұрын

    በስት አመቴ የኔ ውድ አክስቶቼን እና አጓቶች አየዋቸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑሩልኝ ከቁጥር አያጉላቹሁ❤❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Жыл бұрын

    ወይ አገሬኮ ኩሩ ነሽ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሰላምሽን ያምጣልን

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ሽምግልና ነው እግዚአብሔር የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላቸው:: እኔ በቦታው ብኖር ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ያለኝ ርቀት የሰማይና የምድር ሆነብኝ ዘመድ ነች ወይ እንዳትሉኝ የባህል ነገር ስለምወድ ነውና በጣም ስለወደድካችህ ነው:: ተባረኩ::

  • @sadi8416
    @sadi8416 Жыл бұрын

    ፍርዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ሁሌም ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ደስታሽ ሰላምሽ ይብዛ ለብዙ ትምህርት የምትሆኚ ነሽ ስወድሽኮ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ነፂ እንካን ደስ አለሽ🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube645 Жыл бұрын

    *የተረሳ ግን በጣሚ የሚያጎጎኝ የሚናፍቀኝ ባህላችን እንዱ ይህ ነው የሰመረ ትዳር ፈጣሪ እንዲሰጣቸው እመኛለሁ*

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    ❤❤እንኳን ደስስ አላችሁ እናቴ ለሙሽሮችም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 Жыл бұрын

    ፍርዬ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤

  • @Passity
    @Passity Жыл бұрын

    ዋዋዋዋ ደሥ ሢል እንኳን ደሥ አለሺ ፍሬ 💐💐❤❤👌

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ ማእረግ አበቃት። እንኳን ደስ ያላችሁ።

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Жыл бұрын

    ይህ ነው የቤተስብ ክብሩ ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይጨመርበት የአማረ ትዳር ይሁንልሽ እህታችን መላው ቤተስብ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Жыл бұрын

    Wow des yilal yetebarke tidar yadrglachihu. Gen Whiskey bemesqel mebarek tegebi aydelem.

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አላቹሁ በጣምታምራላችሁ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Жыл бұрын

    ፍሬ &ዳጊ ማሚቶ እንኩዋን ደስ ያላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቸው ❤❤❤

  • @tizitakebe479
    @tizitakebe479 Жыл бұрын

    ነጺዬ የኔ ቆንጆ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын

    ፍርዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @buzeman6329
    @buzeman6329 Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ምርጥ እህትዬ እንኳን ደስ አለሽ ቶም በጣም ደስ ብሎኛል sweety ይሄንን በማየትሽ እንኳን ደስ ያለሽ ለዚህ ክብር ወግ በመድረስሽ ተመስገን የኔ ምርጥዬ እናት ጀግኒት የሴት ወንድ እናት ነሽ ይገባሻል እታለምዬ ለማንኛውም ቶም አፍሰሀል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ፍርዬ ነፅ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ የኔ ዉድ ተባረኩ 🥰 ላምሪ እና ያሬዶ ቀሩ መሰለኝ ለማግባት እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ 🥰

  • @emebietdeleley8292
    @emebietdeleley8292 Жыл бұрын

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Yasuprank
    @Yasuprank Жыл бұрын

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ።

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Жыл бұрын

    ,ስልክ መዘጋት ነበረበት

  • @almaz7677
    @almaz7677 Жыл бұрын

    ⛪💒💒💒⛪⛪💒💒⛪⛪💒💒⛪⛪⛪💒💒💒⛪⛪⛪💒💐💐⛪💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💐⛪⛪⛪💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💐💐🍂🍂🌿🌿🌾🌾🌷🌷🍁🌺🌺🌻🌹🍃🍀🍀🍀🍀💐💐🌼🌼🌱🌱🌸🌸🌸🌸🌱🌱🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌾💐🌿🌷🌿💐🌷🌾🌿💐🌺🌺💐🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🌾🍀🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍀🌾🍂🍂🍀🌾🌾🍂🍀🍂🍀🌾🍀🍂🌾🍀🌾🍂🍂🍀🌾🌾🍂🌹🌾🍂🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🌾🌾🍂🍀🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🍂🍀🌾🌾🍂🍀🍂🍀🌾🍀🍂🌾🍀🍂🌾🍀🍂🌾🌾🍂🍂🍂🌾🍂🍂🍀🌾🍀🌾🍂🌾🍂🍀🍀🌺🍂🍂🍂🌺🌻💐💐🍀🍀💐💐🍂💐💐🍀🍀💐💐🌷🌷🌾🌿🍂🍂💐🍀🍀💐🍂🌿🌾🌷🌷🌷🌺🌻🍂💐🍀🍀💐💐🍂🍂🌿🌾🌺🌹🌹🌺🌾🍂🍂🌾🌷🍃🌿🍃🌷🌻🍃🌻🍁🍃🌿🌷🍃🌿🍃🌿🍃🌷🌿🍃🌷🌿🍃🌷🌿🍃🌷🌿🍃🌿🍁🍃🌿🍁🍃🌻🍁🍃🌿🍁🍃🌷🌿🌿🌾🍁🌻🌿🌾🌾🌺🌾🌿🌹🍃💐🍀🍀🍃💐💐🍀🍃💐💐🍂🌿🌿🌻🌹🌹🌿🌻🌹🌿🌹🌿🌾🌾🌿🌻🌻🌺🌺🍁🍁🌷🌾🌾🌿🌺🌺🍁🌺🌺🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🍃🍃💐💐🍀🍀🍀🍃🍃🍃🌱🌸🌱🌱🌸🌱🌱EELEELEELELEELELEELEELELEELELELEEL እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Жыл бұрын

    Egziabeher tedarachu yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯👌👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች

  • @shilmatgetahun6740
    @shilmatgetahun6740 Жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ መልካም የትዳር ጉዞ ይሁንላችሁ

  • @abebechabe5353
    @abebechabe5353 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ ስነስረአታችሁ እ/ር ትዳራቸውን ይባርክ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ፍርዬ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    ባህላችን ሀይማኖታችን ልዩ ውብ ነው እኮ!

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Жыл бұрын

    ዉይ ደስ ሲል ለቁምነገር ያብቃቸዉ ሰርጉን ያብላን

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema7213 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላቸው።

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Жыл бұрын

    እየተዋወቁ ባህልን አክብሮ መጠያየቁ ደስ ይላል 🌺🌺🌺

  • @eexx5392
    @eexx5392 Жыл бұрын

    የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል ባህላችን ነፅዬ የኔ መልካም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤❤

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 Жыл бұрын

    Melkam tidar my sister wish u all the best may God be with you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Жыл бұрын

    እንኳን ደሥ አላቹ

  • @kkb276
    @kkb276 Жыл бұрын

    Good to see you, Girumie! He was one of the 'shemaglies' .

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤እንኮን ደስአለሽ እህታችን ፍሬ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Жыл бұрын

    ፍሪዬ.እንኳን.ደስ.አለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @memi443
    @memi443 Жыл бұрын

    Congratulations yene wude

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Жыл бұрын

    እዴት ደስስ ይላል

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 Жыл бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Жыл бұрын

    አቤት,ባህል,ደሥሢል የተባረከትዳር,የሁን,ግን የሥልኳጥሪ አናደደችኝ

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ያኔ ልይዎች

  • @giftysergut2782
    @giftysergut2782 Жыл бұрын

    ፍሬ እንኳን ደስ አላችሁ ለሙሽሪት የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 Жыл бұрын

    Enkuane dess alachu mertochye yetbarke tedare yaregelachwe belje yebarkachwe 🎉🎉

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    ፍሬ ዳጊ እንኳን ደስስ አላችው እዲ ነው ስርአት❤❤

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የተባርከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 Жыл бұрын

    Bahelacene endate yamerale betame des yelale wow

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Жыл бұрын

    ወይይይይ ደስ ሲሉ

  • @hgh8912
    @hgh8912 Жыл бұрын

    ዋውውውውው❤❤❤❤ባህላችን ማማሩ

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Жыл бұрын

    አይ ባህል ወግ እጅግ በጣም ደስይላ😍🤩💐

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 Жыл бұрын

    ይታደሉታልጅ አይታገሉትም በድህ አይነት ስብከት መሸምገል በእውነት መመረጥ ነው❤❤

  • @ssd7247
    @ssd7247 Жыл бұрын

    ደስ ስል❤❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Жыл бұрын

    ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

Келесі