lidiya solomon//ሊዲያ ሰለሞን//gizew Ahun new//ጊዜው አሁን ነው!

Музыка

• lidiya solomon//ሊዲያ ሰለ...
“ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤”
- ኤፌሶን 1፥18-19
“እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤”
- ሐዋርያት 2፥17

Пікірлер: 36

  • @mikiyasbiruk9779
    @mikiyasbiruk97792 ай бұрын

    Hallelujah praise the Lord Jesus is Lord God bless you❤❤❤

  • @selam9738
    @selam9738 Жыл бұрын

    Amen tebareku

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын

    Amen amen hallelujah

  • @zerihunmanmekito6660
    @zerihunmanmekito6660 Жыл бұрын

    Amen

  • @tamiratpetros4858
    @tamiratpetros4858 Жыл бұрын

    Amen yewerad . beruk set selache Geta yebarki yene wed tsegaw yebzalesh

  • @mulukenbalcha7434
    @mulukenbalcha7434 Жыл бұрын

    Liduye zemensh yibarek betam konjo mezmur new

  • @kubromgirmay7547
    @kubromgirmay7547 Жыл бұрын

    Hallelujah ✨️

  • @ermiyaskidato1115
    @ermiyaskidato1115 Жыл бұрын

    waw ተባረክ

  • @yishak7768
    @yishak7768 Жыл бұрын

    Waw

  • @lordisgreat-5496
    @lordisgreat-5496 Жыл бұрын

    waw liduyyy tebarkilegn

  • @genetgizaw8557
    @genetgizaw8557 Жыл бұрын

    Amen tebbareki

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይውረሰው ! አዋ ጌታ ሆይ አንተን ነው የምንፈልገው!

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 Жыл бұрын

    Amennn አዎ ጊዜው ይሁንልን ጌታ ይባርክሽ እህታችን

  • @sarahjohn8592
    @sarahjohn8592 Жыл бұрын

    Amen🙏😭

  • @samitsede3085
    @samitsede3085 Жыл бұрын

    wow lidy that is wonderful my God bless you

  • @lelisejesus3741
    @lelisejesus3741 Жыл бұрын

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen!!!! Gizew ahun nw!🙏😭😭🔥🔥🔥 Tebareku😍🙌🙌

  • @ephraimmillion547
    @ephraimmillion547 Жыл бұрын

    Tebareki !!

  • @tsegasolomon5354
    @tsegasolomon5354 Жыл бұрын

    God bless you lidu

  • @Benjabin6620
    @Benjabin6620 Жыл бұрын

    Eluna 👏🏽

  • @samimulugeta9790
    @samimulugeta9790 Жыл бұрын

    Wowe ዲንቅ ነዉ

  • @user-dg3zo3jf1m
    @user-dg3zo3jf1m Жыл бұрын

    የክብር መንፈስ እርሱ ይምራን አሜን ተባርካችኋል ምንላርገችሁ ደስ ስትሉ ይሴ ውድ ነህ አንተ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ እውነተኛ አምልኮ ይህ ነው ስርአታችሁ አለባበሳችሁ ብቻ ለምልሙልኝ

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Жыл бұрын

    Ameeen 🔥🔥🔥🙌

  • @fabenasfaw2890
    @fabenasfaw2890 Жыл бұрын

    Lidiye yene konjo tebarekeylien geta be bezu bereket yibarekish ❤❤❤💫💫💫🥰🥰🥰

  • @rejoicetube7411
    @rejoicetube7411 Жыл бұрын

    God Bless you....

  • @funnymoments5318
    @funnymoments53184 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Mahi anu❤❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Жыл бұрын

    አንተን ነው የምንፈልገው ተባረኩ አሜን💕❤

  • @Kfuns
    @Kfuns Жыл бұрын

    Amen... God bless you liduyee❤🙌🙌

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 Жыл бұрын

    Zemenech yebarek, yegezew mezmur, it’s true , many blessings and you are beautiful Lidya

  • @user-xr1np9zi8y
    @user-xr1np9zi8y Жыл бұрын

    zemnshe yetebarke yhun lidu

  • @yididiyahailu2509
    @yididiyahailu2509 Жыл бұрын

    Wow so amazing song🔥🔥..... Be blessed 😍

  • @officialsingerbenihonasege9263
    @officialsingerbenihonasege9263 Жыл бұрын

    Lidu tebarekilen

  • @birukbekale

    @birukbekale

    Жыл бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ጊዜው አሆን ነው አሜን

  • @lidiyasolomonofficial1790
    @lidiyasolomonofficial1790 Жыл бұрын

    Lyrics 👇👇👇 ጊዜው አሁን ነው! የክብር ዝናብ ይውረድ የመንፈስህ እሳት ይንደድ መንፈስ ቅዱስ በሐይልህ ሙላን ጉባኤውም በህልውናህ ድንቅ አምላክ አንተ ነህና አንተን ነው የምንፈልገው *4 ኢየሱስን ያስነሳው መንፈስ ዛሬም በእኛ ላይ ይፍሰስ የህዝብህ አይኑ ይከፈት እንዲያቅ ያንተን ታላቅነት የህዝብህ አይኑ ይከፈት እንዲያውቅ የሐይልህን ታላቅነት መንፈሴን በስጋ ለባሽ ይፈሳል ብለሐልና መጨረሻው ዘመን በእርግጥ ነው ይስራብን ጊዜው አሁን ነው አሁን ነው ጊዜው አሁን ነው የክብርህ ጊዜ አሁን ነው የሐይል ጊዜ አሁን ነው የወንጌል ጊዜ አሁን ነው በአባቶች ዘመን እንደነበር ቤትህና አንተ እንደከበርህ ይህ ይሁን በእኛ ዘመን ይምጣ አሁን ያ ክብር ክብርህ በመጣ ጊዜ እንወጣለን ከሐዘን ትካዜ ገዢያችን መንፈስህ ይሆናል ወንጌልም በክብር ይጸናል የክብር ዝናብ ይውረድ የመንፈስህ እሳት ይንደድ መንፈስ ቅዱስ በሐይልህ ሙላን ጉባኤውም በህልውናህ ድንቅ አምላክ አንተ ነህና አንተን ነው የምንፈልገው *4

  • @asalefewwolde6616

    @asalefewwolde6616

    Жыл бұрын

    አንተ ነው የምንፈልገው🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ!

  • @tayewadajo5821
    @tayewadajo5821 Жыл бұрын

    ይዝነብ በላይሽ የተጠማሽው የክብር ዝናብ ረስርሺ አፍሪ በፍሬሽ የምድሪቱን ፊት ሙይው!!!

Келесі