እግዚአብሔር አባቴ ነው - ይስሐቅ ሰድቅ // Egziabher Abate New - Yishak Sedik (Live Worship)

Музыка

እግዚአብሔር አባቴ ነው - ይስሃቅ ሰዲቅ //
Egziabher Abate New - Yishak Sedik
(Live Worship) 2014
• እግዚአብሔር አባቴ ነው - ይስሐቅ ...
እገኛለሁ ላመልክህ እገኛለሁ
እመጣለሁ ላከብርህ እመጣለሁ
እኖራለሁ ላመልክህ እኖራለሁ
እገኛለሁ ላከብርህ እገኛለሁ
ውዴ ሆይ ውዱ ጌታዬ ሆይ
ውዴ ሆይ ኢየሱሴ ሆይ
እንዳንተ የለም በምድር በሰማይ(4x)
ፀሎት መለመኛ ከእጅህ መቀበያ
ብቻ ማን አረገው ቅዱሱን መሰዊያ
ላመልክህ መጣለሁ ውስጤ አንተን ተርቦህ
የአንተ ፍቅር ያለው አይጠግብም አግኝቶህ
ከውዶች ተወደህ ከምርጦች ተመርጠህ
በቅዱሳን መሃል ከብረህ ትኖራለህ
ከውዶች ተወደህ ከምርጦች ተመርጠህ
በልጆችህ መሃል ከፍ ከፍ ትላለህ
ለኔስ ለኔስ ኢየሱስ ነህ ውዴ
ለኔስ ለኔስ ለኔስ ኢየሱስ ነህ ብርቄ
እንዳንተ የለም በምድር በሰማይ(4x)
እገኛለሁ ላመልክህ እገኛለሁ
እመጣለሁ ላከብርህ እመጣለሁ
እኖራለሁ ላመልክህ እኖራለሁ
እገኛለሁ ላከብርህ እገኛለሁ
ውዴ ሆይ ውዱ ጌታዬ ሆይ
ውዴ ሆይ ኢየሱሴ ሆይ
እንዳንተ የለም በምድር በሰማይ(4x)
ነፃነት ያገኘ ባሪያው ልጅ ተብሎ
ፀልቆ ገብቶ ቀርቷል አንተን አንተን ብሎ
ጊዜ እና ሁኔታ ስፍራ ሳይገድበው
ፊትህ አይታጣም ፍቅርህ የማረከው
ከውዶች ተወደህ ከምርጦች ተመርጠህ
በቅዱሳን መሃል ከብረህ ትኖራለህ
ከውዶች ተወደህ ከምርጦች ተመርጠህ
በልጆችህ መሃል ከፍ ከፍ ትላለህ
ለኔስ ለኔስ ኢየሱስ ነህ ውዴ
ለኔስ ለኔስ ለኔስ ኢየሱስ ነህ ብርቄ
እንዳንተ የለም በምድር በሰማይ(4x)
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
አብርሃም በቤቱ ባያውቀን
እስራኤልም ባይገነዘበን
በክርስቶስ ኢየሱስ የወለደን
የዘላለም መልካም/ፍቅር አባት አለን
እንዃን ተወልደውበት ባሪያም ነፃ ወጥቶ
ልጅ ያልሆነበት የለም ከታዛው ተጠግቶ
መንግስቱ የፍቅር ናት ግዛቱም የቸርነት
ፊቱ የማይለዋወጥ ምህረቱ የማያልቅበት
ምህረቱ የማያልቅበት
ቸርነት አያልቅበት /ቸርነት አያልቅበት
ምህረት አያልቅበት/ምህረት አያልቅበት
ፍቅሩ አያልቅበት/ፍቅሩ አያልቅበት
ቸርነት አያልቅበት /ቸርነት አያልቅበት
ምህረት አያልቅበት/ምህረት አያልቅበት
ደግነት አያልቅበት/ደግነት አያልቅበት
እንዃን በምስጉን ልጆች በአባካኞቹም ቢዛቅ
ግምጃ ቤቱ አይጎድልም ከመዛግብቱም አያልቅ
የበረከት አባት ነው ደግሞም ደግ የሚራራ
በየቱም ልጅ አያፍርም በስሙ በተጠራ
በስሙ በተጠራ
ቸርነት አያልቅበት /ቸርነት አያልቅበት
ምህረት አያልቅበት/ምህረት አያልቅበት
ደግነት አያልቅበት/ደግነት አያልቅበት
ፍቅርም አያልቅበት/ፍቅም አያልቅበት
እኔስ አባት አለኝ አባት አለኝ
እኔስ አባት አለኝ አባት አለኝ
እግዚአብሔር አባቴ ነው
እኔም የእርሱ ልጅ ነኝ *6
እኔስ አባት አለኝ አባት አለኝ
እኔስ አባት አለኝ አባት አለኝ
እግዚአብሔር አባቴ ነው
እኔም የእርሱ ልጅ ነኝ *6

Пікірлер: 118

  • @singeryonatandanielofficia2535
    @singeryonatandanielofficia2535 Жыл бұрын

    ፀሎት መለመኛ ከእጁ መቀበያ ብቻ ማን አረገው ቅዱሱን መሰዊያ my favorite song you are blessed yisuye🙏

  • @seband7364
    @seband7364 Жыл бұрын

    ይሳቅዬ እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልህ ዘመንህ እግዚአብሔር በመፍራት ይለቅ

  • @negashbirrmeji6679
    @negashbirrmeji6679 Жыл бұрын

    ይሄ ነው የከፍታዎች የበረከቶች ሁሉ ከፍታና ሙላት በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ላይ ስራ እግዚአብሔር አባታችን እኛም ልጆቹ የሆንበት ሚስጢር 😇😇 ❤❤❤❤

  • @HOPEFULMEDIA1
    @HOPEFULMEDIA12 ай бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ ነው እወድካለው ይሱዬ❤❤

  • @kokialemayehu5676
    @kokialemayehu5676 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር አባቴ ነው እኔም የሱ ልጅ ነኝ :: 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ይህን እውነት ነው ጠላት ሊሰርቀን የሚፈልገው🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 እኔም እደግመዋለሁ እግዚአብሄር አባቴ ነው እኔም የሱ ልጅ ነኝ ለምልምልኝ ይሱዬ🙌🙌🙌🙌

  • @mimimamo4635
    @mimimamo4635 Жыл бұрын

    አንተ የተባረክ ዘመንህ ሁሉ በመንፈሱ ብቻ የተሞላ ይሁንንንንንንንንን

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 Жыл бұрын

    ስርአት ያለዉ አምልኮ ከመንፈስ የሆነ ጬኸት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Жыл бұрын

    ተባረክ ልጃችን ይሳቅዬ የየሱስ ድንቅ የእጁ ሥራ !!! ከተደባለቀው እራሱን ከዓለም ራሱን ካለየው ከዚህ ዘመን ትውልድ እግዚአብሔር ደብቆ እንዳሳደገህ !!!!አሁንም ይሰውርህ ይህን እሳት እንዳታዳፍነው!!እንወድሀለን !!!

  • @happyhaset5210
    @happyhaset5210 Жыл бұрын

    ተባረክ ይስሀቅ ዘመንህ በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ በሁሉም መዝሙሮችህ ተባርኬያለው እግዚያብሔር ፀሎትህን ይስማ ተባረክ ልጅህም በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔርንም በማወቅ ትደግ አንተም ቤተሰቦችህ ተባረኩ ዘመናችሁ በእግዚአብሄር ይለቅ ሀሴት እባላለው 13 አመቴ ነው

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Жыл бұрын

    እንዳንተ የለም በምድር በሰማይ አሜንንን ክብር ለመዳኔዓለም ይሁንላት ይስዬ በረከታችን ነህ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @Subscribeplsguys
    @Subscribeplsguys10 ай бұрын

    "...ነገር ግን ለተቀበሉት በልጁም ለሚያምኑ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው። (ዮሐ.1)" አሜን

  • @arsenalmersha127
    @arsenalmersha127 Жыл бұрын

    Geta berek yarege tsigaw yebzalek 🙏🙏🙏🙏

  • @zablonadane2536
    @zablonadane2536 Жыл бұрын

    ይስ ግን የተወሰነ የምስል መቆራረጥ አለው😢😢

  • @CarolFekadu
    @CarolFekadu Жыл бұрын

    ተባረክ ይስዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @aleneadane6313
    @aleneadane6313 Жыл бұрын

    በምገረም ድምፅ በምገረም ቅኔ በምገረም ዜማ ተባረክ

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንደ አግዚአብሔር ያለ የለም ስሙ ይባረክ! ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አብረውህ የዘመሩትን የሙዚቃ መሣሪያውን በመጫወት ያገለገሉትን ሁሉንም ጌታ ይባርካቸው

  • @blen5911
    @blen5911 Жыл бұрын

    አቤት አቤት በአባታችን ቤት ያለው ደስታ😁😁😁

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Жыл бұрын

    የጌታ ጸጋውን ይጨምርልክ በጣም ተባርክያለሁ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ ነው እኔም የእሱ ልጅ ነኝ አሜን አሜን 🙏🥰🙏🥰❤ ፣ እየሱሴ ይባርክ ይሶ

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Жыл бұрын

    "አባት አለኝ እግዚአብሔር አባቴ ነው እኔም የሱ ልጅ ነኝ" አሜን ብሩክ ነህ ወንድሜ ይጨምርልክ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሁንም አብዝተህ ተርከው ከዚህ ሌላ ቆንቋ አይኑርህ ይብዛልህ

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 Жыл бұрын

    ይሱዬ አንተ በጣም ድንቅ ነህ የሚገርም አምልኮ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እግዚአብሔር አባቴ ነው❤❤እኔም የሱ ልጅ ነኝ!

  • @lidetmelkamu9921
    @lidetmelkamu9921 Жыл бұрын

    እውነት ነው!!! ፍቅሩ አያልቅበት❤እገኛለሁ ላመልክህ❤ ጌታ ይባርክህ ይሴ ወንድሜ

  • @yohannesberga4927
    @yohannesberga4927 Жыл бұрын

    Egezihabher ybarkiki denki mezmur nw

  • @AshuBubu
    @AshuBubu Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እንዳንተ የለም በምድር በሰማይ 🙏🙏❤❤😍😍😍ቸርነት አያልቅበት !🤔🤔🤔ምህረት አያልቅበት!!🤔🤔🤔❤❤!እግዚአብሔር አባቴ ነው እኔም የሱ ልጅ ነኝ🙏🙏❤❤❤እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏😍😍❤❤ይስዬ ተባረክልኝ!!!!!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    Жыл бұрын

    Amen ashuye antem bebizu tebarekilign

  • @alemtube2211

    @alemtube2211

    Жыл бұрын

    Haha 😆

  • @simegndaniel4102
    @simegndaniel4102 Жыл бұрын

    Anten ayeto getan alemamesegen ayechalem.....anten yeseten geta yebark .....yante yehone Hulu legeta ena yegeta hono yekeri lezelalem::

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 Жыл бұрын

    አዋን እንዳንተ የለም በምድር በስማይ (3) 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባርክ በየሱስም👐👐👐👐

  • @jobiramediajm1684
    @jobiramediajm1684 Жыл бұрын

    Yise 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ተባረክ እንወድሃለን

  • @mesereteyasuofficialchanne3271
    @mesereteyasuofficialchanne3271 Жыл бұрын

    Yisiyeee birikkk belilign

  • @samsonwolde2191
    @samsonwolde2191 Жыл бұрын

    ብሩክ ነህ ወንድም ይሳሃቅ!

  • @TseganeshDansa
    @TseganeshDansa Жыл бұрын

    እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤🥰

  • @samuelbahiru
    @samuelbahiru Жыл бұрын

    "ከምርጦች ተመርጠህ ፣ ከዉዶች ተወደህ፥ ሌላ ምርጥ ወይም ዉዶች አሉ የሚወዳደሩ ከ እየሱስ ጋር?" "Chosen from the best, loved from the best, there is no other best or best to compete with Jesus? " I don't understand🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    Жыл бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል 12 3፤ ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።

  • @samuelbahiru

    @samuelbahiru

    Жыл бұрын

    @@yishaksedik ???

  • @munamulat8281
    @munamulat8281 Жыл бұрын

    አሜን ተባረኩልን

  • @yopicturesethio8936
    @yopicturesethio8936 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ ነው ፡ 🙌🏻

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ፣ ተባረክ ወንድሜ መዝሙሮችህ ሁሌ ጌታን አብዝቼ እንድወደው ያደርገኛል ይብዛልህ

  • @welkitumawele538
    @welkitumawele538 Жыл бұрын

    Woww geta yibarek betam tebarkebetalehu ufaaaa yisak tebarek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tedroskase6882
    @tedroskase6882 Жыл бұрын

    Wow andga bande mozekawe deretewetale

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Жыл бұрын

    ይሴ ወንድሜ ዝም ብለህ ዘምር ውውውውው 😘😘😘 ሙዚቀኞች ደሞ ከሽነውታል 🎹🎷🎺🎸🎻🎶🎵🎤

  • @mihertdebebe6751
    @mihertdebebe6751 Жыл бұрын

    Andegna new

  • @eliastekeste1352
    @eliastekeste1352 Жыл бұрын

    አሜን! እግዚአብሔር አባቴ ነው

  • @henboy3451
    @henboy3451 Жыл бұрын

    Ma beloved little bro u r bleesed

  • @mamiteke8644
    @mamiteke8644 Жыл бұрын

    what an amazing song yisu blessed

  • @mulugetedefere182
    @mulugetedefere182 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @alazaralemu7903
    @alazaralemu7903 Жыл бұрын

    አባቴ ከፍ በልልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @WW-xk1qn
    @WW-xk1qn Жыл бұрын

    Amen

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Жыл бұрын

    ይለያል የምር

  • @kidymengistu424
    @kidymengistu424 Жыл бұрын

    እኔስ አባት አለኝ አባት አለኝ(×2) እግዚአብሔር አባቴ ነው ❤🙏 እኔም የእርሱ ልጅ ነኝ🙌🙌እልልልልልል👏👏👏 Yisuyeee tebarekln🤗

  • @wegene.f1655
    @wegene.f1655 Жыл бұрын

    ur blessed yiso❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @zablonadane2536
    @zablonadane2536 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ብሩክ ሁን ይሴአችን❤❤❤

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Жыл бұрын

    ይሶዬ ተባረክልኝ ።

  • @amenribka3162
    @amenribka3162 Жыл бұрын

    yetebarek nh

  • @lekneh_key
    @lekneh_key Жыл бұрын

    Yishak temareklign🙏🙏❤️❤️

  • @eshuabera2335
    @eshuabera2335 Жыл бұрын

    wow yise teberki zemenki hulu yiberki 💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @fikruwondafrash4300
    @fikruwondafrash4300 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ ነዉ።❤❤❤

  • @AshuBubu
    @AshuBubu Жыл бұрын

    Our blessing Yise😍😍😍❤❤❤❤Keep shinning brother!!!Tsega yibizaleh❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetamanuel6470
    @netsanetamanuel6470 Жыл бұрын

    God bless you yesu i am so blessed in this song

  • @samuelmiteku2979
    @samuelmiteku2979 Жыл бұрын

    Yiseeeeee tebarek wendime geta kezim belay alew bante enkexlalen weyi demo enkexlalen

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Жыл бұрын

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @wasedegemu1543
    @wasedegemu1543 Жыл бұрын

    Ysye tebareklgn

  • @AmanuelLemmaOfficial
    @AmanuelLemmaOfficial Жыл бұрын

    Mightly worship egzabher abate new!! May God bless you more yisye🙌

  • @abcreative8384
    @abcreative8384 Жыл бұрын

    አቦ ጌታ ይባርክክ "ድብልቅልቅ ያለ ጩኸት"😁

  • @olly.k
    @olly.k Жыл бұрын

    Can't stop Listening❤😍🔥

  • @tzeetatzeeta6300
    @tzeetatzeeta6300 Жыл бұрын

    Amen en amen amen Amen 🥰🥰🛐🛐🛐🛐🛐📖📖📖📖📖💞💞💞👏tabarebki Taberakii wowww👏👏👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ebisatech2880
    @ebisatech2880 Жыл бұрын

    Wow amazing song!!God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Жыл бұрын

    Amennnnnn haleluyaaa,egziyabher abate new enem yesu lij negn🙏🙏🙏🙏 kefff bel abate yisye tebarek

  • @asreswonberga7490
    @asreswonberga7490 Жыл бұрын

    Yiso GOD Bless you 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 🙌

  • @mulugetedefere182
    @mulugetedefere182 Жыл бұрын

    Eyesusnw wide

  • @mihretdawit291
    @mihretdawit291 Жыл бұрын

    Ameeeen Ameeeen Egziabher Abate new enem yesu lij negn💕🙏💕 God bless you

  • @messaygech5443
    @messaygech5443 Жыл бұрын

    Yesu geta yibarkih

  • @eebetguade7422
    @eebetguade7422 Жыл бұрын

    Keep shinning ...enodhalen tebarekelen 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ephremdanel4972
    @ephremdanel4972 Жыл бұрын

    wow love my song

  • @natuzer415
    @natuzer415 Жыл бұрын

    Bless you brow

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Жыл бұрын

    yisiyeee our blessing.......sewodeh ikooo

  • @eliltaelil33
    @eliltaelil33 Жыл бұрын

    God bless you Yisak,, Amazing worship 🙏😍😇😇😇❤️❤️❤️

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Жыл бұрын

    አሜን

  • @abiybizuneh4807
    @abiybizuneh4807 Жыл бұрын

    tebarek

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Жыл бұрын

    You are such a blessing and gift of Heaven!! More grace Esuuuu!!

  • @fw9fikir
    @fw9fikir Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokmarkos4835
    @henokmarkos4835 Жыл бұрын

    Wow yise wow choirs wow musicians 💙💙💙💙😘😍😘😍 you were blessed

  • @hannawondemu4167
    @hannawondemu4167 Жыл бұрын

    May God Bless You !!

  • @ermisbooks2095
    @ermisbooks2095 Жыл бұрын

    Egizabher Tigermaleh sweet!!!

  • @Zenab3
    @Zenab3 Жыл бұрын

    ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetedefere182
    @mulugetedefere182 Жыл бұрын

    Can't stop listening it❤

  • @mekdimaki7966
    @mekdimaki7966 Жыл бұрын

    Amen tebarke yesa🥰🥰

  • @tigist.gejatigist4626
    @tigist.gejatigist4626 Жыл бұрын

    Ameeeen Ameeeen Tebarekii Tebarekii ❤❤❤🎹🎹🎹🎹🎤🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🔥🔥📖📖🏥🏥🕊💒🙏🙏❤❤

  • @fabenasfaw2890
    @fabenasfaw2890 Жыл бұрын

    Amen amen this is boom🔥🔥 tebarek yise may God add his blessings 🙌🙏🏿 love u bro 🥰❤

  • @lidiabekele7766
    @lidiabekele7766 Жыл бұрын

    Amazing worship. Blessed

  • @seblewengelgeleta8030
    @seblewengelgeleta8030 Жыл бұрын

    Yesusyee blessed 🙌

  • @officialsingerbenihonasege9263
    @officialsingerbenihonasege9263 Жыл бұрын

    God bless you yisye ❤🙏🙏

  • @ababodebele835
    @ababodebele835 Жыл бұрын

    God bless you

  • @afrke7157
    @afrke7157 Жыл бұрын

    tbarku💖💖💖

  • @frehiwotsahile3577
    @frehiwotsahile3577 Жыл бұрын

    Well done yisu

  • @minasesolomon2549
    @minasesolomon2549 Жыл бұрын

    Stay blessed yiso we love you😍😍

  • @yopicturesethio8936
    @yopicturesethio8936 Жыл бұрын

    Wow amazing worship

  • @Sammywandeofficial
    @Sammywandeofficial Жыл бұрын

    Yise our blessing🥰

  • @durezerihun3725
    @durezerihun3725 Жыл бұрын

    God bless you bro

  • @kebachimustaofficial590
    @kebachimustaofficial590 Жыл бұрын

    Andegnaye 😍😍😍

  • @serkmu3336
    @serkmu3336 Жыл бұрын

    God bless you.

  • @sahihchristian5799
    @sahihchristian5799 Жыл бұрын

    priceless, masterpiece, ....

  • @pilot_sammic
    @pilot_sammic Жыл бұрын

    Blessed up bro 🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌

Келесі