የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// YISHAK SEDIK // ይስሐቅ ሰድቅ//LIVE WORSHIP //2022

Музыка

• የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// ...
የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ
የኛ ደስታ ኢየሱስ ነው በጠዋት ማታ
አቤት አቤት በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያለ ደስታ
" " በፃድቅ ድንኳን ያለ እልልታ
በቤቱ ራስ በጌቶች ጌታ
በኢየሱስ ነው የፃድቅ ደስታ
በህይወት ራስ በጌቶች ጌታ
በኢየሱስ ነው የእኛ ደስታ
አለ አዕምሮን ካለፈ ሰላምና ደስታ
" መቼም የማይጨልም የህይወት ፈገግታ
" በቃል በመንፈሱ የሆነ ደስታ ሃሴት
" እንደ እንቦሳ መዝለል ኤፍታህ በፀሎት ቤት
ኢየሱስ ነውና የሰላም ማሰሪያ
ቅዱሱም መንፈስ ነው የኛ ሀሌሉያ
አለ ደስታ አለ እልልታ
አለ ሆታ አለ በጌታ
አለ አማኝ ልቡ ፀንቶ መዝገቡ ባለበት
" ምድር ብትናወጥ አለሙ ሰማይ ቤት
" ኮራ ቀና ብሎ በዘላለም ተስፋው
" ደስታው ኢየሱስ ነው ማንም ላያስከፋው
ኢየሱስ ነውና የሰላም ማሰሪያ
ቅዱሱም መንፈስ ነው የኛ ሀሌሉያ
አለ ደስታ አለ እልልታ
አለ ሆታ አለ በጌታ

Пікірлер: 111

  • @mulugetakabula9362
    @mulugetakabula936211 ай бұрын

    ዘመንህ ይበረክ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын

    ይሱዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብዛልኝ የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ 🙏🙏😍🥰💎💎💎💎

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    Жыл бұрын

    Amen n tnx my beloved brother

  • @yetbarkbekel836
    @yetbarkbekel836 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Жыл бұрын

    Amen Amen Hallelujah

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Жыл бұрын

    የኛ ደስታ ጌታ ነው ጦሃት መታ

  • @kenangebru3563
    @kenangebru3563 Жыл бұрын

    Ysyeee tbark uffffff😇☝️☝️☺️☺️

  • @kathlenecharles4595
    @kathlenecharles4595 Жыл бұрын

    Hallelujah 🙏 🙏

  • @Christiansimon.
    @Christiansimon. Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል........ የኛ ደስታ ጌታ ነው ጥዋት ማታ.......😁😁👏👏😂😍 2015 በዚህ መዝሙር እንቀበላለን 😁😁😍 👍✨✨✨ 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አለህ !

  • @tsigebiru6448
    @tsigebiru6448 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaeldaniel3897
    @natnaeldaniel3897 Жыл бұрын

    Amennnnnnn seyyyxyy Halelluja 🙏❤🙏

  • @kidistbonga6499
    @kidistbonga6499 Жыл бұрын

    ተባረክ ይሴ

  • @tedlayelega3658
    @tedlayelega36589 ай бұрын

    ይስዬ ተባክልን በዝማሬዎችህ በብዙ ተባርከናል

  • @eliastekeste1352
    @eliastekeste1352 Жыл бұрын

    ይህንን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ደሰ የሚልኝ ደሰ የሚለው 👍👍👍👍

  • @yummy_be2669
    @yummy_be2669 Жыл бұрын

    Yishak i love you and your song

  • @fikiruadisu6574
    @fikiruadisu6574 Жыл бұрын

    አዎ ደስታችን በገታ ነው

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Жыл бұрын

    አዎን በኢየሱስ ነው የኛ ደስታ ይስዬ ጨምሮብሀል ዝም ብለህ ዘምር መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Жыл бұрын

    አሜን የደስታችን ምክኒያት እየሱስ ነው።🙏🙏🙏

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas1161 Жыл бұрын

    Yegna desta eyesusi hulem 🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Жыл бұрын

    Amennnn Amennn haleluyaaa yegna desta hule new begeta🙏🙏🙏🙏 yisye tebarek

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 Жыл бұрын

    isey amen amen amen isakiyee zmarewoch iko hule badmith ymayiselch yagelgiloth zmnachu yibarkh wedddd❤️❤️❤️❤️😘😘😘😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @igo1071
    @igo1071 Жыл бұрын

    EMEN 💚💛❤️🙏🏼 nice 👍 ለእግዚአብሔር መዝፈን ጥሩ ነው ውዝዋዜውም እንደዛው አሜን🙏🏼💚💛❤️🙏🏼

  • @user-cg5eh4bq7n
    @user-cg5eh4bq7n7 ай бұрын

    Bless you yishak

  • @Mintesnot_Demelash
    @Mintesnot_Demelash Жыл бұрын

    Happy to be the first person to watch🥰

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Жыл бұрын

    ሃሌሉያ የኛ ድስታ ጌታ ኢየሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamawitbalcha8741
    @selamawitbalcha8741 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ነው የዘላለም ደስታታታታታታታታታታታታታታታታታ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ደስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ

  • @Sammuelabi
    @Sammuelabi Жыл бұрын

    ሁልጊዜ ደስታችን ኢየሱስ ነው:: amen 🙏

  • @elianaashenafi9868
    @elianaashenafi9868 Жыл бұрын

    እልልልልልልል አሜን እየሱስ ደስታዬ.

  • @addisuzewudie9060
    @addisuzewudie9060 Жыл бұрын

    አሜን የእግዚአብሔር ሠላም ከአዕምሮ የሚያልፍ ሠላምና ደስታ የዘላለም ነው

  • @Salam-xg8zs
    @Salam-xg8zs Жыл бұрын

    አሜንንንን❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @danielgetachew8807
    @danielgetachew8807 Жыл бұрын

    Bless you yisuye👏👏👏🙌🙌🙌

  • @zainabzinab486
    @zainabzinab486 Жыл бұрын

    What,a amazing night holy spirit strong tonight thank you for this blessing🙏🙏🙏

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Жыл бұрын

    ሁልገዜ ደሰታችን ኢየሱስ አሜን አሜን እስይ እልልልልልልልልልልልልልል አላን ደስታ ሃልሉይ ሃልሉይ

  • @mikiyasahmed5355
    @mikiyasahmed5355 Жыл бұрын

    My beloved....wedhalehu

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Жыл бұрын

    በቤቱ እራስ በጌቶች ጌታ በኢየሱስ ነው የጻድቅ ደስታ!

  • @robelsisay7742
    @robelsisay7742 Жыл бұрын

    ❤ amen i like this mezuer

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Жыл бұрын

    አሜን እሄን መዝሙር ስሰማ በመንፈስ ቅዱስ ደስታ እሰክራለሁ ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ።

  • @je9690
    @je9690 Жыл бұрын

    ደስታችን የሆኔ፥የእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ ይባላን፦እሰይይይይይይይይይይይይይይ ሃሌሉየ 💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን💯👏👏👏አሜንንን🌺🍹አሜንንን 🌺🌺🍹አሜንንን 🍹🌺🌺🍹⚜🍹🌺💯👏👏አሜንንን.......

  • @kiyakiya3770
    @kiyakiya3770 Жыл бұрын

    Ameeeeen 🙏🏽🙏🏽 Yegna deseta hulem new begeta tebarekulegn 🙏🏽🥰🙏🏽🥰

  • @ashenafifasil1309
    @ashenafifasil1309 Жыл бұрын

    Yisiyiye ant gar eko ewunetegna amilko ale. Geta ijig ijig abizito yibarkih. Hulem bant endetebarekugn new.tebareklign ye abate lij

  • @Dagishu65
    @Dagishu65 Жыл бұрын

    Abet abet .....brk bellgni aba🙏🙏🙏

  • @semiranaod2600
    @semiranaod2600 Жыл бұрын

    Yess Amennn yena desta hulu gze new bgeta God bless you ysakor hawey ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️☝️💙🙏🙏🙏

  • @abebemarie2721
    @abebemarie2721 Жыл бұрын

    Amen blessed ❤❤

  • @eshuabera2335
    @eshuabera2335 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ደሰተችን እየሱስ ብቻ ነው አቤት ይሴ ሰትደሰት ኖረ ውንደሜ💗💗💗💗💗👌👌👌✔1⃣0⃣0⃣💖👏

  • @henokmarkos4835
    @henokmarkos4835 Жыл бұрын

    Wow yise wow choirs wow musicians 💙💙💙💙💙💙💙😍😘😘😘

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kebachimustaofficial590
    @kebachimustaofficial590 Жыл бұрын

    am happy to be the second man to comment ❤❤❤ i was waiting for this song

  • @yoyabb842
    @yoyabb842 Жыл бұрын

    🌼🌼2015 🌻🌻የኛ ነው ምርኮ ሚመለስበት አመት በማን ካላቹ በጌቶች ጌታ በእየሱስ።የሚስማማ ካለ አሜን ይበለኝ።ብሩህ ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼ክብር ለስሙ🙏🙏አሜን

  • @mihret7963
    @mihret7963 Жыл бұрын

    አሜን የኛ ደስታ እየሱስ ነው ይሴ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ በመዝሙሮችህ ጌታ ያፀናናኛል ሀዘን ላይ ሆኜ ደስታ ላይም ብሆን በሰው ሀገር ጌታን አጥብቄ እንድይዘው አድርገውኛል ቤትህ አገልግሎት ቤትህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባርክ ጌታ አንተን ሰለሰጠን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @smret.6783
    @smret.67834 ай бұрын

    Halleluuuujah Hallelujah 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼 Rejoice in the LORD always. And, again, I say rejoice!!! (Philippians 4:4) GOD bless you and keep you wherever you are brother Isaak. This song has been stuck in my head since morning. No wonder I'm feeling joyful today ❤

  • @user-to8ks7jg4b
    @user-to8ks7jg4b Жыл бұрын

    Amen amen destachen ba geta nw aymron yamiyalf selam ba Christos agegnitanal🙏🙏

  • @abrhamgenore7787
    @abrhamgenore7787 Жыл бұрын

    ስሆን/ስሳካ አድናቅ ብዙ ነው፡፡ እናም በአምልኮህ እጅግ እየተባረኩ ነው መንፈሴም ይታደሰል ብዙ መስረት ትችላለህ ባርታ ድንቅ ሥራዎችን እጠብቀላሁ፡፡

  • @yemiyemi8742
    @yemiyemi8742 Жыл бұрын

    Geta abzto ybarkachu

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Жыл бұрын

    Wooooow amazing worship 🛐 hallelujah 🙌

  • @tamiratgirma9141
    @tamiratgirma9141 Жыл бұрын

    amani on the melody nailed it besmab 😍😍😍

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ደስታችን በጌታ ነው! ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ

  • @misganawm.s7628
    @misganawm.s7628 Жыл бұрын

    የሀገሬ ልጅ በጌታ ደስ ይበልህ።

  • @user-yb4ze3ks5w
    @user-yb4ze3ks5w Жыл бұрын

    አማን

  • @baritikundesalegn5706
    @baritikundesalegn5706 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @tesfayeshimles206
    @tesfayeshimles206 Жыл бұрын

    እሰይ ኢየሱስ ! እልልልልልልል ...

  • @lidiyamulugeta3884
    @lidiyamulugeta3884 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ሀሌ ሉያ ተባረኩ ይሴ ስወድህ

  • @lordtube1022
    @lordtube1022 Жыл бұрын

    Wow wow wow yisak Geta yibarkih tebarikeyalehu🙏🙏🙏👆🏾👆🏾👆🏾

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    Yesss nothing is ze same wiz Jesus. He is above allllll

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Жыл бұрын

    አሜን አሜን።።ድንቅ እኮ ነው😍😍🥰❤!! የእኛ ዳስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ❤❤ ይህ ዳስታ እንድሆንለት የሚፈልግ ወደ ኢየሱስ የምር ፈጥኖ ይግባ።።!!

  • @Hayu_B
    @Hayu_B27 күн бұрын

    Hallelujah🥰

  • @brackethio2686
    @brackethio2686 Жыл бұрын

    yisuye 🔥🔥🔥

  • @elsak5593
    @elsak5593 Жыл бұрын

    Amen amen amen tebarki bebizu

  • @natitube6110
    @natitube6110 Жыл бұрын

    የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ 🥰

  • @gashawteklu6719
    @gashawteklu6719 Жыл бұрын

    የተባረክ ነህ!!

  • @amentilahun7691
    @amentilahun7691 Жыл бұрын

    God bless you yisake your minister

  • @hiwottadese2778
    @hiwottadese2778 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል የኛ ደስታ ጌታ ነው ጥዋት ማታ👏👏

  • @milkamebratu7943
    @milkamebratu7943 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Жыл бұрын

    Yish i love so much GOD Blesse you more and more you are blessed

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 Жыл бұрын

    የኛ ደስታ ኢየሱስ ነዉ ♥️

  • @andyjunior9315
    @andyjunior9315 Жыл бұрын

    "Amen" hallelujah_Tebarekulgn yisiye 💙🔥

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 Жыл бұрын

    More blessings to you! Your voice open the Haven Door 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @atronsketema4367
    @atronsketema4367 Жыл бұрын

    God bless you yisak you are really amzing Gospel singer Remain blessed.

  • @mekdesayele7193
    @mekdesayele7193 Жыл бұрын

    Amen amen tebareku🥰🥰🙏🇪🇹🇪🇹

  • @henuadanech9081
    @henuadanech9081 Жыл бұрын

    beka zmbleh zemr ysye😊❤ Egziabher zemenhn ybark

  • @ayunebiyu482
    @ayunebiyu482 Жыл бұрын

    Amen!! U r our blessing 🙌

  • @mesiyedellodergo8496
    @mesiyedellodergo8496 Жыл бұрын

    Amennnn

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 Жыл бұрын

    💕💕💕💕🙏👏👏👏👏

  • @JerryAdam-sq7pb
    @JerryAdam-sq7pb Жыл бұрын

    Geta yebarkeh .

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 Жыл бұрын

    Amen elelelelelel stay blessed 🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 Жыл бұрын

    yessss , u r blessed🙏

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje3982 Жыл бұрын

    Wowwww semonun yhew sisemaw

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Жыл бұрын

    የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ የኛ ደስታ ጌታ ነው ጠዋት ማታ🥰

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    He is above all and He is everything for Us.

  • @ejigayehuendu4613
    @ejigayehuendu4613 Жыл бұрын

    Amen geta yebarekachu......

  • @yeabsraterefe7183
    @yeabsraterefe7183 Жыл бұрын

    Amennnnnn yetsadik desta Eyesus bicha new Biruk hunilin yise 🙏🙏👏👏😍

  • @bethelendale937
    @bethelendale937 Жыл бұрын

    Amen amen ❤️ Tebarekulin

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын

    የኛ ደስታ ሁሌም ነው በጌታ የኛ ደስ ጌታ ነው ጠዋት ማታ AMEN NAME ደስታችን ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia Жыл бұрын

    Egzaber abzto ybarkachu

  • @sheteadomasu8599
    @sheteadomasu8599 Жыл бұрын

    Amen Amen👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yb4ze3ks5w
    @user-yb4ze3ks5w Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @gospelmusictube1693
    @gospelmusictube1693 Жыл бұрын

    Blessed 😇

  • @bontudechasa8588
    @bontudechasa8588 Жыл бұрын

    what a blessd

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 Жыл бұрын

    Amen.

  • @meselubiru4677
    @meselubiru4677 Жыл бұрын

    Elelelelelelelele Amen 🙏

  • @user-kp1hn1fk2r

    @user-kp1hn1fk2r

    Жыл бұрын

    amen🥰😍💗🤩

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    Kiibir kibir kibir yhunilet

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    Amennnnnn

Келесі