Elishaday//ኤልሻዳይ ነው//yishak sedik//ይስሐቅ ሰድቅ

ኦሪት ዘፍጥረት 17
1፤ አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና፦ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ...

Пікірлер: 418

  • @dannyt65
    @dannyt657 ай бұрын

    አምላኬማ አባቴማ አምላኬማ የኔ ኣባትማ በአመታት መሃል በዘመናት ለድንቅ ቢሆን ለታምራት አረ ማን ብሎት ዛሬም ለመስራት ብዙ አይተናል አልፎ ከመስማት ሁሉን ያደርግ ዘንድ ሁሉ የተቻለው ሃይሉን የሚቋቋም የለም የሚሳነው በድንቅ በታምራት ለጁቹን የሚያኖር ኤልሻዳይ አምላክ ነው በሰማይ በምድር ኤልሻዳይ ነው ዛሬም ይሰራል ኤልሻዳይ ነው ድንቅን ያደርጋል ኤልሻዳይ ነው አንደስሙ ድንቅ በሰራው ተልቅ

  • @Beni_200
    @Beni_2003 жыл бұрын

    እሰይ. ኤልሻዳይ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን..ባንተ ላይ ስለፈሰሰው የመስፈስ ቅዱስ ዝናብ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you so much brother🙏

  • @user-jv6tq7sr5z
    @user-jv6tq7sr5z2 ай бұрын

    2024 adisu mezmur yemigerm new tebarek gena bezu tayaleh

  • @dank8417
    @dank84173 жыл бұрын

    ይሳቅ ወንድሜ ተባረክ የኔ ጌታ ኢየሱስ ኤልሻዳይ ነው

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-nw5zw2xs9t
    @user-nw5zw2xs9t7 күн бұрын

    Elshadai Adonay amenn ❤

  • @addis.g6448
    @addis.g64483 жыл бұрын

    ሁሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ኤልሻዳይ ነው የኔ ጌታ ዛሬም ይሰራል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ይስሃቅ

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia91643 жыл бұрын

    ይስሀቅ ባንተ ላይ ያለው የጌታ ነገር ከግዜ ወደግዜ እየጨመረጨነው!!!! ዘመንህ ይባረክ👍👍👍

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @binihailu1002
    @binihailu10023 жыл бұрын

    ኧረ ማን ብሎት.....ዛሬም ለመስራት። (አራት ነጥብ) !!!! የኔጌታ ዛሬም ይሰራል። ይሱ you are so blessed.

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @redietalemu1632
    @redietalemu16323 жыл бұрын

    አረ ሀገሬ ሆይ ጥሪኝ😭🏃🏽‍♀️ ፤እንዴት ነው ምታምሩት😍, setasqenu 🔥🔥🔥 tebarku

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @kristianelshaday551
    @kristianelshaday5513 жыл бұрын

    መዝሙሮችህ ሁሉ ለልብ ቅርብ ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ!!!ተባረክልን!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen amen 🙏

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent2 жыл бұрын

    This song should be our national anthem!!!

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist51083 жыл бұрын

    አሜን ፡ይሳቅ፡ ለብዙወች፡ወጣቶች፡ምሳሌችን፡ነህ ቀሪዘመንህ፡የሚጨምር፡ይሁን ተባረክ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @almazkassa7343
    @almazkassa73433 жыл бұрын

    Wawe አመስኜ አልጠግም የባረከሀን አምላክ አንዲሁም አንተን የማያልቅበት ጌታ በየቀኑ ያሰደንቀናል ፀጋው ይብዛልህ ያንተ የሆነው መገንባት መወጣተህ ዘርማንዘዘርህ ይባረረከ የምትሰጠን አአትጣ ❤❤❤💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌

  • @heleny9594
    @heleny95943 жыл бұрын

    I can't even pick my favourite from ur album all of them are amazing. God bless u abundantly

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn n thank you so much 🙏

  • @maranatha391

    @maranatha391

    2 жыл бұрын

    Enem endanchi albumu mulu be menfes kiduse yetelawese new yebzaleh

  • @peruzasherif9963

    @peruzasherif9963

    2 жыл бұрын

    @@maranatha391 549

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Жыл бұрын

    I can’t stop listening this song one of my favourite songs ever ❤

  • @lijcaleb2775
    @lijcaleb27753 жыл бұрын

    Mn ybalal zm bleh tebarek enji wendme 🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen calisha tebarekilign antem

  • @yafetgetachew5681
    @yafetgetachew56812 жыл бұрын

    Wey yeshakiye geta yebarkeh

  • @farahcell4526
    @farahcell45263 жыл бұрын

    Amen Elshaday new zarem yisrall Elshaday new Elshadayu geta zemenhn hulu yibarkhwu Egizihaber mesematin yargh betiwulhdu hulu layy tebarhki Esu🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @kenaalex-ht8ej
    @kenaalex-ht8ej Жыл бұрын

    GOD bless you

  • @jayylin9891
    @jayylin98913 жыл бұрын

    - Yisuye, you’re a blessing🙏🏾

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you Jerye

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma60903 жыл бұрын

    Ma God is greater Hallelujah Yisu ፀጋና ሰላም ይብዛልህ እወድሀለው•••

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    🙏

  • @rahielkibreab5699
    @rahielkibreab56992 жыл бұрын

    Betam betam semche yemaltegbewu mezmur new.yes Elshiday new zariem yseral.god blessed abundantly... yes ende smu dnk

  • @yeabsiradawit365
    @yeabsiradawit3653 жыл бұрын

    ሌላ ቪድዮ እስከሚለቅ ጓጉቼ ነበር እየጠበኩ የነበርኩት ይሄን ቪዲዮ ሳይ ደስ እያለኝ ነው የከፈትኩት ይሴ ጌታ ይባርክክ በመቀጠል ደግሞ ''አዳንከኝ'' እና ''የህይወት ቃል'' ቢለቀቁ ደስታዬን አልችለውም God bless you more yise 🙏❤❤🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Will be soon 🤔

  • @fritajesus5569
    @fritajesus55693 жыл бұрын

    አሜንንንንንን ተባረክ ኢሱ ፀጋውን ያብዛልህ👏

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta29382 жыл бұрын

    Geta yesus ybarkh yishak, kbr leyesus yhun

  • @saratamirat3995
    @saratamirat39953 жыл бұрын

    "ሁሉን ያደርግ ዘንድ ሁሉ የተቻለው ኃይሉን የሚቋቋም የለምሚሳነው......"amen amen ....God bless you more

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @lomborogatiso3211

    @lomborogatiso3211

    Жыл бұрын

    Amen Tabrk

  • @lailagatahun4251
    @lailagatahun42513 жыл бұрын

    aman aman aman aman aman ellllllllllllllll halalhuyaaa abatama amelakama bazmanate mahale bamatate ledeneke behon latamerate zarm yesare aleshadaye naw!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!aman aman zamaneke zalalameke yebaraki tagawe yebezalehi hulachihum bagata beysus sem tabarakhegn 🎤🎧🎺🙏🙌🎷🎻🎹🎺🙏🙌🎷🎻🎹🎸🙌👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @elilidawit4386
    @elilidawit43862 жыл бұрын

    Egzer yibarkeh

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace30142 жыл бұрын

    It's so touching! ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @diresteshome3091
    @diresteshome30912 жыл бұрын

    ብዙ አይተናል አልፎ ከመስማት wooow blessed

  • @bend4302
    @bend4302 Жыл бұрын

    Eleleleleeeee El Shadai new Eyesus!

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph56593 жыл бұрын

    አምላኬማ - - - ኤልሻዳይ ነው! ዛሬም ይሰራል ኤልሻዳይ ነው! ዛሬም ይሰራል ድንቅን ያደርጋል እንደስሙ ድንቅ አሜን!!! 🙏🙏🙏 ተባርከሃል ወንድሜ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @saratadele9928
    @saratadele99283 жыл бұрын

    Betam semichaw semichaw yaltegebkut zimar 1amet molagn lemlimulign ysa ate sitotachin biruk nh enwodihalen tebarki

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @sinthayeuatinafu7085
    @sinthayeuatinafu70853 жыл бұрын

    ELSHADAY NEW 🔥🔥🔥ELSHADAY 🔥🔥🔥HALLELUJAH 🙏🙏🙏🙏OUR BLESSING 🙌🙌YISEYE LOVE U❤ ❤

  • @saratadele9928

    @saratadele9928

    3 жыл бұрын

    situyeee

  • @sinthayeuatinafu7085

    @sinthayeuatinafu7085

    3 жыл бұрын

    @@saratadele9928 🥰🥰

  • @zdebelle12
    @zdebelle123 жыл бұрын

    I’m the first one to watch it 💯

  • @filominafkr2795

    @filominafkr2795

    3 жыл бұрын

    Me to really

  • @allthings6189

    @allthings6189

    3 жыл бұрын

    Am 603th to watch yaa

  • @allthings6189

    @allthings6189

    3 жыл бұрын

    And the 2nd to dislike it 😁😁 i am joking

  • @prophetefremaltaye1661
    @prophetefremaltaye1661 Жыл бұрын

    አመን ዛሬም ይሰራም ተባረክ ይስቅዬ

  • @kisufish
    @kisufishАй бұрын

    Zarem yseral,,❤❤

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 Жыл бұрын

    አሜን ተባረክ

  • @Hemila__
    @Hemila__3 жыл бұрын

    Yisye tebarek bereketi yebesayihun

  • @zufanbrhana6799
    @zufanbrhana67993 жыл бұрын

    ይስዩ ጌታ ከዚህ በላይ መንፈሱን ያፍስስብህ ለትውልድ በረከት ያርግህ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @filominafkr2795
    @filominafkr27953 жыл бұрын

    Esyi elelellelelelelle💋♥️❤️🙏🏽

  • @isaakman
    @isaakman Жыл бұрын

    wwwwwwwwwwwwwwwwwwwww tebarek

  • @mullersisay6425
    @mullersisay64253 жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንንንን ይሴ የተባረክ እኮ ነህ ከዚህ በላይ ስፋ ❤❤❤🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tewodrosmajor3253
    @tewodrosmajor32533 жыл бұрын

    Yise endet endemwedek betawk ohhhhhhh ...geta kezih be 1000 etef kibatun yichemerlk

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen biyalehu thank you 🙏

  • @rolihlahla29
    @rolihlahla293 жыл бұрын

    ይሴ👍👍👍 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanwe1170
    @eyesusgetanwe11703 жыл бұрын

    Wendeme ke ayemro belay nwe ante satehon bantelay telku geta nwe mitaywe ahunem mogesun etef etef etef etef etef yechemerelk bebezu tebarekelen beyesusem amen

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @yosephlechebo2379
    @yosephlechebo23793 жыл бұрын

    abo tebarklge lemlme bez ...

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @selameyob8177
    @selameyob81773 жыл бұрын

    Amennn awo abtie ELSHADAY new, zariem yiserral.

  • @fitsumshiferaw4027
    @fitsumshiferaw40272 жыл бұрын

    ኤልሻዳይ ነዉ ዛሬም ይሰራል ኤልሻዳይ ነው ዛሬም ይሰራል አሜን አሜን

  • @negashbirrmeji6679
    @negashbirrmeji66792 жыл бұрын

    ይስሀቀዬ ይሄ መዘሙር የሚስቴን የመውለጃ የጭንቁን ጊዜ ያሳለፍኩበት ነው። ሚስቴም በሰላም ተገላገለች ልጄም ስማ Kakuu ነው በአፋን ኦሮሞ ቃል ኪዳን ማለት ነው። ተባረክ መልክተኛው 😇😇

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    2 жыл бұрын

    Amen biyalehu kibru legetachin yihun🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93663 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌተ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንወድሀለን

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @yorsalemberhe8717
    @yorsalemberhe8717 Жыл бұрын

    Tebarek esak buruk

  • @yakobmillionofficial3646
    @yakobmillionofficial36463 жыл бұрын

    Yekedemegn yelem eshi 😂❤️❤️❤️ clipun day comment sladerekum enji

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Yihuna 🤩

  • @hermelaasmamaw5476

    @hermelaasmamaw5476

    3 жыл бұрын

    eshi

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint3 жыл бұрын

    ጌታን ስላንተ አመሰግናለው

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Ondime wedhalehu

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita81183 жыл бұрын

    አሜንንን፡ተባረክ፡ኤልሻዳይ፡ነዉ፡የኛ፡አባት

  • @amanueldegefe5638
    @amanueldegefe563810 ай бұрын

    Semaw semaw zarem geta nw esu yabatochachn amlak eysus

  • @edenalemayehu1003
    @edenalemayehu10033 жыл бұрын

    Yishak tebarekelennnnn... Melektum, Vocalum, Muzikawem gerami nw... yetasetefachehu hulu Geta yebarkachehu

  • @magiyil1918
    @magiyil19182 жыл бұрын

    Yeshako sewdh begeta bantlay yalew tsega yegrmgnal denkun bant geltew ahunm zemnh bebetu yelemlem

  • @user-zf2sc8cc6i
    @user-zf2sc8cc6i3 жыл бұрын

    ተባረክ ይሴ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80463 жыл бұрын

    አሜን እውነት ይሳረል እርሱም ሁሌም ይሳረል ተባረክ የተበረክ ሰው

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @saletadesse4082
    @saletadesse4082 Жыл бұрын

    ይስሀቅበጣምነውምወድህ

  • @habekamengistu
    @habekamengistu3 жыл бұрын

    I always thank God for giving such a talented singer for us...big up brother!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you bro

  • @iyesusgetanawu6000
    @iyesusgetanawu60003 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Ame.tebarekii

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia91643 жыл бұрын

    አሜን አምላካችን ኤልሻዳይ 👍👍👍 .....

  • @lilybekele3857
    @lilybekele38573 жыл бұрын

    My favourite song yisuye God bless you 👏🏼👏🏼🙏🏿🙏🏿

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @timnitesak5301
    @timnitesak53013 жыл бұрын

    Yibzalh wendme yishak

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ermiasbekele2732
    @ermiasbekele27323 жыл бұрын

    El Shaddai -በምንም ያልተገደበ ባለ ብዙ ኃይል ባለ ብዙ ምንጭ ባለ ብዙ ጡት ባለ ብዙ ጥበብ....... Thank you Isaak !!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    🙏

  • @belayayele4618
    @belayayele46183 жыл бұрын

    ዛሬም ይሰራል አሜን

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @abeni61
    @abeni613 жыл бұрын

    awo amene ameleka ELSHADAY new, zariem yiserral teberklene

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka34933 жыл бұрын

    አሜን ዛሬም ይሰራል ተባረኩ በብዙ

  • @almazshumnega9692
    @almazshumnega96923 жыл бұрын

    TEBAREKE

  • @gospelsingermarkosadule2308
    @gospelsingermarkosadule23083 жыл бұрын

    Hulun yaderg zend hulu yetechalew.amen.

  • @faskabogale9286
    @faskabogale92863 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50283 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእጥፍ ፀጋና ቅበት ይበርከው

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 жыл бұрын

    Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙋🏽‍♀️

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @brukeyegatalijeysusemelkam8734
    @brukeyegatalijeysusemelkam87343 жыл бұрын

    Ara amen amen amen tebarakuuuu

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn 🙏

  • @henon_kb
    @henon_kb3 жыл бұрын

    OMG ... That's so graceful😍😍 I love it!! Blessed Blessed Blessed

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you kbye 🙏

  • @fenan2712
    @fenan27123 жыл бұрын

    Geta yibarkih yiseeee er lelam concertun likekilin....

  • @selam484
    @selam4843 жыл бұрын

    Yes, Amen hallelujah !! Be blessed!!!!

  • @FirewBahiruOFFICIAL
    @FirewBahiruOFFICIAL3 жыл бұрын

    Blessed ❤❤❤

  • @sovereigntyofgod1774
    @sovereigntyofgod17743 жыл бұрын

    Yesssss I love this song thanks

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @alemshimels7346
    @alemshimels73463 жыл бұрын

    Yisu You Are So blessed Sitate Getan Amesegnalew Ybzaleh Be Eyesus Sim

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen thank you 🙏

  • @israeltojesus6881
    @israeltojesus68813 жыл бұрын

    My God bless you love you so much nice glorification

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen biyalehu n thank you 🙏

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew3003 жыл бұрын

    Yes. Amen 🙏 More blessings!!!

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50283 жыл бұрын

    አሜሜሜሜን ዛሬም ይሳራል እሳይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልል

  • @abenezer83
    @abenezer833 жыл бұрын

    Beautiful Worship 💯💯 Elishaday New!!! 💯

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you

  • @abeni7680
    @abeni7680 Жыл бұрын

    Amen awo

  • @HassenKelil-wp7oz
    @HassenKelil-wp7ozАй бұрын

    Tebarek

  • @addismelaku1429
    @addismelaku14293 жыл бұрын

    God bless you 🙏🙏🙏🙏amen

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @helenfantu9999
    @helenfantu99993 жыл бұрын

    wuuuu Yisyeeee my favored wuuuuu what beloved song

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @tinsubireda8687
    @tinsubireda86873 жыл бұрын

    Amen...God bless you🙏🙏🙏💙💙💙

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @etsegenetgetachew1659
    @etsegenetgetachew16593 жыл бұрын

    i am high school student many of my friends love your song thank you

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @jerryb.9518
    @jerryb.95183 жыл бұрын

    Yesiye God Bless U🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-ih7yz8po3k
    @user-ih7yz8po3k3 жыл бұрын

    Amen Amen! tebarekuuuu

  • @user-ev4je9yn6d
    @user-ev4je9yn6d3 жыл бұрын

    ይስሀቅ ዘመን ይለምልም በረከታችን ነህ እንወድሃለን ❤❤🙏🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse11453 жыл бұрын

    Amen geta eleshadaye new zarem yeserale denken yaderegale eseyyyyyyy elililililililililililililil geta yemesegen yesake tebarek bebezu thegawe yebezalke🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Жыл бұрын

    ዛሬም ይሰራል🙏🙏🙏🙏

  • @user-gj7tl7ip9o
    @user-gj7tl7ip9o Жыл бұрын

    አሜንንን ጸጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @mintesnotmilkyasoffical4255
    @mintesnotmilkyasoffical42553 жыл бұрын

    amazing live worship keep shine and blessed for ever belssing of heavenly god come up on you....

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

Келесі