ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Музыка

2ኛ ቆሮንቶስ 4:3
ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።

Пікірлер: 325

  • @lidyamkt
    @lidyamkt2 ай бұрын

    🙌🏽ወንጌል!! 🌟 ነብያት በጉጉት ሊያዩት የተመኙት “አይን ያላየው ብለው የተነበዩለት" ድንቅ የእግዚአብሔር እኛን የማዳን ስራ በክርስቶስ ተገለጠ 🙌🏽 ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙌🏽

  • @RackebChristian
    @RackebChristianАй бұрын

    ይህን ሚስጥር ለገለጠልን ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን❤❤❤

  • @tamratweldegebreal3460
    @tamratweldegebreal346022 күн бұрын

    መዝሙር እንዲህ ወንጌል ሲሆን ልብን ያረሰርሳል ተባረክ ወንድማችን።

  • @BETHELIHEMBiru-ir4tq
    @BETHELIHEMBiru-ir4tq2 ай бұрын

    ኢየሱስ እንዲ በመዝሙር ሲሰበክ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ

  • @Smashville3
    @Smashville32 ай бұрын

    ኢየሱስ❤ ኢየሱስ❤ ድንቅ መካር ሀያል ❤ የሰላም አለቃ❤ የዘላለም አባት❤ አማላጅ ጠበቃ❤ እየሱስ ብቻ ነው ❤ ለፅድቅ የሚያበቃ❤ ጌታ ክርስቶስ ነው ለድህነት የሚበቃ❤

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu2 ай бұрын

    ወንጌል በዜማ ❤❤❤

  • @martatilahun6326

    @martatilahun6326

    Ай бұрын

    እውነትም ወንጌልን በዜማ

  • @user-gv4px8pv1z
    @user-gv4px8pv1z2 ай бұрын

    ብቻውን 100 መዝሙር ነው

  • @kwmstudio

    @kwmstudio

    2 ай бұрын

    Egziabher yimesgen

  • @tamiratmamire7436
    @tamiratmamire7436Ай бұрын

    ወንጌል ሰለ ልጅ ኢየሱስ ነው አሜን ተባርክ

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g2 ай бұрын

    #ከሁሉ_ላቀ_ዝማሬ_ምክንያቱም_ዋናዉ_ጥቅስን_መሠረት_አድርጎ_ሁሉም_በዓለም_ላይ_ያለ_ዘማሪ_ይህንን_ፈለግ_ይከተል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴ ተዘመረ ለዘላለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አሜንንንንንንንንንንንን ብቻ ነው ይስሐቅ ለምልም ከነ የመዘምራን ሕብረት ጋር አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን...........!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!.............ምን ዓይነት ዝማሬ ነው ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንንንንንንንን......ለቀራንዮ ንጉሥ አሜንንንን......

  • @aynikinfe3503
    @aynikinfe35032 ай бұрын

    ኢየሱስ ብቻ ነው ለ ፅድቅ የሚያበቃ!🥰🥰

  • @kidustekle8506
    @kidustekle85062 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ወንጌል ተኮር ክርስቶስ ተኮር መዝሙር ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን። ካቦድ በእርግጥም ካቦድ!!!!

  • @kwmstudio

    @kwmstudio

    2 ай бұрын

    Kiduse wendme 🔥

  • @user-vd8wd1sp1c
    @user-vd8wd1sp1c2 ай бұрын

    ምእን አይነት ነገር ነው በጌታ እየሱሰ ብቻነው ለፅድቅ የሚያበቃ ❤❤

  • @Jonahgebre
    @Jonahgebre23 күн бұрын

    Amen you’re blessed

  • @mintesnotshigute9083
    @mintesnotshigute90832 ай бұрын

    ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ❤❤❤❤

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g2 ай бұрын

    “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4

  • @Jesusy777
    @Jesusy7772 ай бұрын

    ኡኡኡኡ ልብ አድርስ መዝሙር🙏❤❤❤❤❤

  • @betelhemyonas-nv1xb
    @betelhemyonas-nv1xbАй бұрын

    Ufeyi yene geta 😭😭😭😭😭😭😭😭tsega Yibizalachi ❤❤❤❤❤

  • @KASSECHYESHITILA-bq1bd
    @KASSECHYESHITILA-bq1bd8 күн бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ ይህ ሚስጢር ከተገለጠላቸው ወገን ስላረከኝ ስምህ ብሩክ ይሁን!

  • @hannanegussie8220
    @hannanegussie82202 ай бұрын

    በእኛ ሊነበብ የወደደ ታላቅ አምላክ ብርሀናችን ,እንቋችን,ውዱ ሀብታችን........የሚገርም ነው ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ......አሰይ ጌታ ይባረክ

  • @melatendrias6037
    @melatendrias60372 ай бұрын

    ሁል ጊዜ አምላኬን በመንፈስ እና በእውነት ማምለክ ምኞቴ ነው ደሞ ይሆናል አምናለሁ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይህን መንፈስ አይወሰድባችሁ በህብረት ማገልገል ከባድ ነው ግን በርቱ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለትውልዱ በረከት አድርጋችሁ

  • @danieldawit3087
    @danieldawit308723 күн бұрын

    ዘመንህ ይባረክ.

  • @misganaeyob647
    @misganaeyob64720 күн бұрын

    ኢየሱስ ኢየሱሴ አንተ ባትወደኝ ኖሮ ምን እሆን ነበር አመሰግንሃለሁ

  • @LovelyFireDragon-rc1wh
    @LovelyFireDragon-rc1whАй бұрын

    ተባረክ በጣም ነው የወደድኩት❤

  • @REBIRA-mv2oc
    @REBIRA-mv2oc23 күн бұрын

    GOD BLESS YOU!!!!

  • @menbiseyum4575
    @menbiseyum45752 ай бұрын

    ውይ ውይ... ነፍስን የሚባርክ እውነት ወንጌል ተባረኩ።ዘመናችሁ ይባረክ ! ይህ ዝማሬ ከሰማይ ነው🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @DAGI_PICTURES
    @DAGI_PICTURESАй бұрын

    ኢየሱስ ብቻ ነዉ ለ ፅድቅ የሚያበቃ ! ❤❤❤❤

  • @tegeneyimer3566
    @tegeneyimer35662 ай бұрын

    WOW! I found this song: Theologically Rich! That Glorified The Almighty God! Jesus Christ Centered! Acknowledged the role of the Holy Spirit! Highly Reflected the way to Salvation ! Mission Focus! Profound in-terms of Message & Theme! Timely! Wonderful Team Work! More Blessings!

  • @kwmstudio

    @kwmstudio

    2 ай бұрын

    Thank you so much n all glory to be our almighty God 🙏

  • @FreeeyniTekea
    @FreeeyniTekeaАй бұрын

    ❤❤❤❤ምን ማልት አልችልም ለምን በቃ እሱ ነው ጌታ እይሱስ ይባርክ ተባርክ እንዲ እንዲ እያልን እስከ ውዲይኛው love u ይሴ ከኤርትራ ነኝ በአካል እስከምንገናኛ በጌታ ፍቅር ሰላም በሉልኝ

  • @user-uw4ng6of6t
    @user-uw4ng6of6tКүн бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የሰመሁት አይጠገቤ ነዉ ፀጋ ይብዛልህ ይሴ ❤እንደገና እግዝአብሔር እንደዝህ አይነት የወንጌል ምስጥር የገባቸው ዘማሪዎች ያስነሳልን😊

  • @yenayenu3590
    @yenayenu35902 ай бұрын

    ከዚህ በላይ መዘመርና ወንጌልን መስበክ እንዴት ነው ቃል የለኝም ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ተባረኩ ❤️🙏🙌

  • @Berisa-11
    @Berisa-112 ай бұрын

    እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው 🙏🙏

  • @FitsumBerhanu-wv2qs
    @FitsumBerhanu-wv2qs2 ай бұрын

    የእኛ የህይወት መንገድ አብን ያየንብህ ያለህና የምትኖር ልትወስደን በክብር የምትመጣ የይሁዳ አንበሳ አንተ ብቻ ነህ የሰላም አለቃ በአንተ አምነናል ዘላለም ይጠብቀናል ይሴ ለምልሙ🙌❤

  • @biniyambeyeneoffical9852
    @biniyambeyeneoffical98522 ай бұрын

    አንተን ዘማሪ ያደረገው እግዚአብሔር ይባረክ ❤ #ካቦድ🙏

  • @samuelkebebe1504
    @samuelkebebe150419 күн бұрын

    አሜን🙏😍😍😍

  • @samuelmohamed4004
    @samuelmohamed40042 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል በዜማ መዝሙር ሲገለጥ አየሁት ጌታ ይባርክ »»»»»»መዕሐፍ ቅዱሴን እንደገና እወድ አርከኝ።

  • @dilujohn
    @dilujohn23 күн бұрын

    የወንጌል መዝሙር ብየዋለሁ

  • @MeleseDerilo
    @MeleseDeriloАй бұрын

    አየሱሰ ጌታ ነዉ።በእውነት ልብ የሚኔካ መዝሙር ❤❤❤❤

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519Ай бұрын

    ይሴ ጌታ ይባረክህ

  • @bemntbemnt6969

    @bemntbemnt6969

    Ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @lidya8299
    @lidya8299Ай бұрын

    ❤❤❤ እየሱስን እሚሰብክ መዝሙር ጌታ ይባረክ

  • @elsaasfaw9822
    @elsaasfaw982229 күн бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry85952 ай бұрын

    እየሱስ ብቻ ነው ለጽድቅ የሚያበቃ❤ አሜን አሜን

  • @hailushame2929
    @hailushame29292 ай бұрын

    ትውልድ ሁሉ ለእየሱስ ተባረኩ !!

  • @ZelalemTesfaye-xv5pt
    @ZelalemTesfaye-xv5pt2 ай бұрын

    እውነተኛ ወንጌል በዝሜሬ!!! የተቀኘህለት ጌታ ይባርክህ!!

  • @Etsege-net
    @Etsege-net2 ай бұрын

    ትክክል ኢየሱስ በመንፈስ ቅድስ የተገለጠ የእግዚአብር ምስጢር ነው።

  • @misikirtsegaye1773
    @misikirtsegaye17732 ай бұрын

    ወንጌል ስለ ኢየሱስ ስለ እግዚአብሔር ልጅ ነው። መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏😍😍

  • @user-ib8jp2dp9m

    @user-ib8jp2dp9m

    2 ай бұрын

    Ysuye egzhabhar gebah belay ygbah

  • @mululambamo3095
    @mululambamo30952 ай бұрын

    በክርስቶስ ያሉ የተቀመጡበት ኩነኔ የለባቸውም ነው የዘላለም ህይወት እልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክል

  • @user-zs9qt7pf6f
    @user-zs9qt7pf6fАй бұрын

    @Amen amen 😊

  • @richardaboujaoude
    @richardaboujaoude2 ай бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታ❤አቦ ተባረኩልኝ

  • @mos_taye
    @mos_tayeАй бұрын

    god is good all the time

  • @originalcell3483
    @originalcell34832 ай бұрын

    ዋውውውው መዳን በኢየሱስ ነው🎵🎵🎵🎤🎤🎤✅✅✅✅

  • @BrhaneGudissaabdi
    @BrhaneGudissaabdiАй бұрын

    ውይይይ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ብርክ ይበል ኢየሱሴ ስሙ ይክበር እልልልልል

  • @ruthyosef1457
    @ruthyosef1457Ай бұрын

    ሀሌሉያ እልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @embebabayru2163
    @embebabayru21632 күн бұрын

    እየሱስ እየሱስ የኔ ጌታ

  • @tadifeyera5739
    @tadifeyera5739Ай бұрын

    ወንጌል ሲዘመር❤❤

  • @user-rw6zn2jy8j
    @user-rw6zn2jy8j2 күн бұрын

    ሀሌ ሀሌ ሉያ በ ኢየሱስ ያለ ኩነኔ የለበትም ጌታ ይባርክህ

  • @sinankiyaakiyaa4715
    @sinankiyaakiyaa47152 ай бұрын

    ከ ተሉቀቀ ቀን ጀምሮ ይህን መዝሙር ብቻ ነው ምሰማው❤Blessings 🥰

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918Ай бұрын

    Amennnn haleluyaa wengelin bemezmur tsega yibzalachihu yise

  • @tewodrosnigus9460
    @tewodrosnigus94602 ай бұрын

    ይሳቅ የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ብዝት ይበልላችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ እወዳችሗለሁ

  • @selammelese5266
    @selammelese52662 ай бұрын

    Leftiret sew ye egizihabher menfese mognnete new legna gne geta mawek tibeb new ameeeeeeee❤❤❤❤❤❤

  • @transformationbyknowledge
    @transformationbyknowledge2 ай бұрын

    ሰማይን የሚያስናፍቅ ድንቅ ዝማሬ።ተባረኩ!!!

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733Ай бұрын

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenmarkos6896
    @mulukenmarkos689625 күн бұрын

    What asong just wow

  • @sonoftheking9238
    @sonoftheking92382 күн бұрын

    I couldn't stop listening, how blessing song is it

  • @SamuelTamene-dl3yj
    @SamuelTamene-dl3yj2 ай бұрын

    ኢየሱስ ድንቅ መካር ሀያል የሰላም አለቃ የዘላለም አባት አማላጅ ጠበቃ ኢየሱስ ብቻ ነው ለፅድቅ የሚያበቃ ጌታ ክርስቶስ ነው ለድነት የሚበቃ ❤❤❤ ኦኦኦኦኦ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen28662 ай бұрын

    እዉነተኛዉ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @israeltesema
    @israeltesema2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን በክርስቶስ ላሉ ለተጠመቁት ኩነኔ የለባቸውም

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i21 сағат бұрын

    amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @user-jy3us5qb8w
    @user-jy3us5qb8w18 күн бұрын

    God bless you man you are my favorite singer,❤❤

  • @BetelhemTamirat
    @BetelhemTamirat7 күн бұрын

    Bewnet geta kezi belaye tsegawen yechmerebhe hewte yesthe

  • @bontubersisa-ly5ng
    @bontubersisa-ly5ng2 ай бұрын

    Geta eyesus yibarkachu

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew35232 ай бұрын

    እሰይ እሰይ ሃሌሉያ ሁሌም ህልውናውን ሚሸቱ ዝማሬህኮ አይሰለቹም ይስዬ ክበርልኝ ሁላቹም ተባረኩልኝ 🙏👏👏❤❤❤

  • @zerituweyna2043
    @zerituweyna2043Ай бұрын

    Endet endewededkut Egeziabeher yibarkeh.

  • @TaguTagu-iy3ir
    @TaguTagu-iy3ir2 күн бұрын

    አሜን ይሳቅ ተባረክ

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun9802 ай бұрын

    የሰማዩ ሚስጥር በክርስቶስ ተገለጠ !!! ይሴ ተባረክ ሁሌ በዝማሬ ትባርከናለህ ለምልም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @Binidady
    @BinidadyАй бұрын

    ❤️❤️❤️ዎንጌል ስለ አየሱስ ነው 🥰🥰❤️❤️ካቧድ

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i2 ай бұрын

    በክርስቶስ ያሉ የተቀመጠበት ኩነኔ የለባቸው ነው የዘላለም ሕይወት ሀሌሉያያያያያ. ኢየሱሴ አባ ብዬ ተባረክልኝ ወገኖቼ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ዘመናችሁ ይለምልም ብርክ በሉ አሜንንንንንን ሰማይ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ኢየሱስ ብቻ ነውውውውውውውው አሜንንንንንንን

  • @kwmstudio

    @kwmstudio

    2 ай бұрын

    በክርስቶስ ያሉ የተጠመቁበት...

  • @wondyiradyaekob100
    @wondyiradyaekob1002 ай бұрын

    ክብር ክብር እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @geditumisso6735
    @geditumisso6735Ай бұрын

    What a song!!Pure Gospel❤❤❤

  • @buzaibro2554
    @buzaibro25542 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል 😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒🍒

  • @meserethariso8132
    @meserethariso81322 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ተባረኩ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @tsijosh7718
    @tsijosh7718Ай бұрын

    Glory to God, Thank you Jesus, God bless you all Amen Amen Amen❤❤❤

  • @FanoseTolesa
    @FanoseTolesaАй бұрын

    Ye selam aleka ye zelalem abat❤❤❤❤

  • @HelenHelen-zz6sw
    @HelenHelen-zz6swАй бұрын

    Amen

  • @GETACHEWWMARIAM
    @GETACHEWWMARIAM2 ай бұрын

    ወንጌል ነው። እውነት ነው። ተባረኩ

  • @misganawmekonnen4021
    @misganawmekonnen40212 ай бұрын

    Substantial and Mature Song. The difference is visible. Keep elevation with the Holy Spirit. Be enveloped by the blood of Jesus christ.

  • @erdawpetros7150
    @erdawpetros7150Ай бұрын

    ተባረክ ምርጥ ስንቅ ነው ይሴ ጌታ ፀጋ ያብዛል በሌላ ኢየሱስን እየዘመርክ እንደምትመጣ ጠብቃለው ፀጋ ይብዛልህ

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh2 ай бұрын

    perfect,just perfect . እነዳጠገብከን እንዲሁ እግዚአብሔር ያአንተንም ይሙላልህ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew45999 күн бұрын

    እልልልልልልልአሜን እየሱሰ መጥቶ ይወሰደናል።

  • @Yekalenwetettemegnu1.
    @Yekalenwetettemegnu1.2 ай бұрын

    አሜን ህያው ቃሉን በዜማ ! ጸጋ ይብዛላችሁ 😇

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458Ай бұрын

    geta abezeto yebarkhe tegawen yabzalhe yegzaber sawe

  • @TesemaErisado-is4vw
    @TesemaErisado-is4vw2 ай бұрын

    Abo zelalamih yebaraki Hulem 1gna neh ❤

  • @chernetfikadu
    @chernetfikadu2 ай бұрын

    ዝማሬው ቤት ሳይሆነ የመታው መንፈስ ነው የመታው!!!!!! ወንጌል ብቻውን በዝማሬ እንዴት ውብ ነው!!!!

  • @mulatuyohanis1637
    @mulatuyohanis16372 ай бұрын

    Wow Amazing 🎉 My dear God bless you guys🙏

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe39642 ай бұрын

    አሜን አሜን እግዛብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን

  • @user-hc4ym8ok2h
    @user-hc4ym8ok2h2 ай бұрын

    bekirstos tebariku zemenachu yilemlimi 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @MeleseDerilo
    @MeleseDeriloАй бұрын

    ውይይይ ❤❤❤❤❤❤❤ Jesus powerfull amen amen God blessed you🙏🙏🙏🙏

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial609711 күн бұрын

    🎤🎹🥁🎸🎻🎷😍በክርስቶስ ያሉ ኩኔነ የለባቸውም ።ሀሌ ሉያ

  • @Haile-yq4rt
    @Haile-yq4rt2 күн бұрын

    Praise the lord

  • @shalishewange
    @shalishewange2 ай бұрын

    Oooooo May the almighty Lord bless you no words to say ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigiyaesayas1629
    @abigiyaesayas1629Ай бұрын

    Yisuye tebarekulegn❤❤❤