ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Музыка

አሁንም አሁንም ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ለማየት ክብርህን ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ዛሬም መገለጥክን ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ለመጥገብ ሞገስክን ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
የአምላኬንስ ፊት መች አየዋለሁ
ወደ ክብሩስ ሙላት መች እደርሳለሁ
ስትል ድምፅ አሰማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ሃላፊው ጠፊው ልቤን ላይማርከው
ኢየሱስ አንተን ሳይ ነው የምጠግበው
ስትል ድምፅ አሰማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ነፍሴ ተጠማች ነፍሴ ተጠማች
ወደ ውሀ ምንጭ ዋላ ተጠምታ
እንደምትናፍቅ ልትረካ ሽታ
እንዲሁ ናፍቃለች አንተን ብቻ ጌታ
ነፍሴ ወዳሀለች ገና ከሩቅ አይታ
እንዲሁ ናፍቃለች እንተን ብቻ ጌታ
ነፍሴ ወዳሀለች ገና ቃልክን ሰምታ
አንተ ብቻ ታይ (3x)
በማደሪያህ ላይ
አንተ ብቻ ታይ (3x)
በእኔም ህይወት ላይ
የነፍሴ መሻት ርሀብ እና ጥማት
ክብርህን ማየት ነው ዘወትር ሳደምጣት
ፍለቅ የህይወት ውሀ ኢየሱስ ብሩክ ምንጭ
ምንም አያግኛት ነፍሴን ከክብርህ ውጪ
ፍለቅ የህይወት ውሀ ኢየሱስ ብሩክ ምንጭ
ምንም አያግኛት ነፍሴን ከክብርህ ውጪ
አንተ ጌታዬ ነህ ጌታዬ አንተ ጌታዬ ነህ
አንተ ንጉሴ ነህ ንጉሴ አንተ ንጉሴ ነህ
ልቤ ወደደህ ያከበረህ
ዛሬም ለነፍሴ ውዷ አንተ ነህ
በእምነት ትዘልቃለች ወደ ክብርህ ጓዳ
ሀይልህን ማዳንክን ልታይ ነፍሴ ወዳ
አይኖቼም ናፈቁህ መቅደስህ ገብቼ
ነፍሴ ክብርህን ትይ ልርካ አንተን አግኝቼ
አይኖቼም ናፈቁህ መቅደስህ ገብቼ
ነፍሴ ክብርህን ትይ ልርካ አንተን አግኝቼ
አንተ ጌታዬ ነህ ጌታዬ አንተ ጌታዬ ነህ
አንተ ንጉሴ ነህ ንጉሴ አንተ ንጉሴ ነህ
ልቤ ወደደህ ያከበረህ
ዛሬም ለነፍሴ ውዷ አንተ ነህ

Пікірлер: 146

  • @eskindertilahun5098
    @eskindertilahun50987 ай бұрын

    ሁል ጊዜ በሰማሁ ቁጥር የኢየሱስ ፍቅር ይጨምርብኛል ወንድሜ ስላንተ ጌታዬን አመሰግናለው።

  • @user-fg5il9vm7q
    @user-fg5il9vm7q7 ай бұрын

    ይሴ ተባረክ ሙዚቀኞች ሌላ ታሪክ የዚህ ቀን እንኳንም አልቀረሁ ዝናቡ ቢያስቸግረኝም ግን አብሬያቹ በማምለኬ ደስተኛ ነኝ

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo79727 ай бұрын

    "ልቤ ወደደህ ያከበረህ ዛሬም ለነፍሴ ውዷ አንተ ነህ" እሰይ። ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bereket734
    @Bereket7347 ай бұрын

    የቅኔው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ! ይሴ ይጨመርልህ ፀጋ ከዝማሬው ውስጥ ሌላ ቅኔ ይወጣል ተባረክ❤❤❤❤

  • @kalebtamene5165
    @kalebtamene51657 ай бұрын

    እንዴት እንደምወድህ ጌታን ነፍሴ ባንተ ላይ የሚለዉን እየሰማዉ ነዉ ጌታ ድራሽህን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitamanuel4631
    @selamawitamanuel46317 ай бұрын

    What a gorgeous and amazing song is it ጌታን ነፍስን የሚያሰጠማ ድንቅ መዝሙር ነው ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም I blessed in this song ❤❤❤ክብሩን ህልውናውን መንፈሱን ፊቱን እንድጠማ ያደረገኝ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩበት ❤❤❤ይስዬ ተባረክ ነፍስን ወደ አምላኳ የሚያስጠጋ መዝሙሮችን እንድትዘምር የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ተበረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @EurimTube
    @EurimTube7 ай бұрын

    ብዙ የሚያጽናና እና የሚባርክ አንደበት እንዴት አድርጎ ነው ያኖረብህ ይሳ እጅግ አድርጌ ምወድህ በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ነህ ❤❤

  • @awutaruwudinehaw7154
    @awutaruwudinehaw715413 күн бұрын

    ይሱዬ እንወድሃለን አንተን ለእኛ የሰጠው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስከን

  • @user-dh3md6bw8h
    @user-dh3md6bw8h7 ай бұрын

    ከመዝሙሩ በተጨማሪ የመሰንቆውና የክራሩ ድምፅ ውህደት እራሱ እንዴት እንደሚባርክ😍 ተባረክልኝ ይሱዬ🙏😂

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka68157 ай бұрын

    አንተ ብቻህ ታየ ኢየሱስ 😢😢😊😊

  • @Miliyon-kebede
    @Miliyon-kebede7 ай бұрын

    ይሱ ድንቅ ዘማሪ ጌታ አምላክ አብዝቶ በዜማና ቅኔ ይባርክ ጸጋው ያይልብህ ተባረክ!!

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye69087 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ፍልቅ ፍልቅ ፍልቅ የህይወት ዉሃ ምንጭ ኢየሱስ 👏👏👏👏👏👏

  • @PETERMiCHAEL-lk4ny
    @PETERMiCHAEL-lk4ny7 ай бұрын

    ኣሜን!!! ጌታን ንፍሴ ባንተ ብቻ ተጠማቺ!!!! ጌታ ይባርካቹሁ ይስሐቄ🙏🙏እወድሻለሁ ከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷brother go on!!!!!

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu72777 ай бұрын

    አንተ ብቻ ታይ ጌታ ሆይ በህይወቴ በቤቴ ይስዬ ተባረክ::

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu51047 ай бұрын

    እሳይ አሜን አሜን በጣም የምወደው መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ተባርክ ፀጋው ያብዛልህ አልፈ ህድ አት ቁምምምምምምምምም

  • @ameletio3425
    @ameletio34257 ай бұрын

    ነብሴ ተጠማች 🙏🙏አሜን አሜን

  • @user-vx1vo5cc3e
    @user-vx1vo5cc3e6 ай бұрын

    የተባረክ ወንድም በመዝሙሮችህ ውስጤ በደስታ ተረስርሷል በረታልን ጌታ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn7 ай бұрын

    ይስዬ ተባረክ እልፍ ሁን ...እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ስሙ ይባረክ

  • @malkeade
    @malkeade7 ай бұрын

    በዝ ምድር ላይ ሁሉ ነገር ያልፈል ነገር ግን የሁሉን ልብ❤ የምገዘ ፋቅር አያሁት እየሱስ እወድአለው

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz7 ай бұрын

    Wowww ዪሲዬ ተባረክልኝ ወንድሜ አንተ ጌታዬነህ አንተ ኑጉሴ ነህ ሃሌሉያ አሜሜሜንንን

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo98577 ай бұрын

    አሜን ዘመንህ ይለምልም

  • @FraolWorku
    @FraolWorku7 ай бұрын

    ምን እላለው ይሴ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ውይ ደሞ ሙዚቀኞችንም፣ካሚራማን፣ ኤዲተር ሁላቹም ተባረኩ ነፍስን ሚያረካ መዝሙር

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy97997 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሴ ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤አሜንንን እየሱስ ዛሬም ለነብሴ ውዶ አንተ ነህ አሜንንን አሜንንን ❤❤❤

  • @theodorames5498
    @theodorames54987 ай бұрын

    ልቤ የወደደህ ያከበረህ ዛሬም ለነፍሴ ውዷ አንተ ነህ አሜን አሜን

  • @geni4074
    @geni40746 ай бұрын

    አንተ ጌታ ነህ አንተ ንጉሴ ነህ👑💯ልቤ ወደደህ ያከበረህ ዛሬም ለነፍሴ ውዱ አንተ ነህ ኢየሱስ❤💯🙏😢

  • @Ethiopia726
    @Ethiopia7267 ай бұрын

    እየሱስ ይመጣል

  • @joshakina
    @joshakina7 ай бұрын

    wudu wendme zemenih yibarek chemr biza sifa wures atnes bewuha dar indetetekelech zaf hun

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80467 ай бұрын

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ

  • @danieldawit3087
    @danieldawit30877 ай бұрын

    ሌላው ምን እላለሁ ፡ይሰ ተባረክልኝ።I am blessed.

  • @girmakebede8156
    @girmakebede81567 ай бұрын

    አንተን ነው የምጠማው መንፈስ ቅድስ❤❤

  • @edensolomon3004
    @edensolomon30047 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ መዝሙር❤❤

  • @AbinteTeshome
    @AbinteTeshome7 ай бұрын

    ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @zerituzemach4357
    @zerituzemach43577 ай бұрын

    የኔ ወንድም ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልኝ አሁንም ተባረክልኝ uffff beka tebarek ባንተ ስላለው ፀጋ አባቴን አከብረዋለሁ ነፍሴ ተጠማች

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka68157 ай бұрын

    ኡፍፍፍ 😢😢

  • @AlazarALemushalom-hz4gq
    @AlazarALemushalom-hz4gq7 ай бұрын

    ይስየ ብሩክ ነህ❤❤🙏

  • @user-wv7cr2cj7c
    @user-wv7cr2cj7cАй бұрын

    ይስዬ ወንድሜ ተባረክ፡፡

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore12977 ай бұрын

    "አሜን::"!!❤👈 "ነፍሴ.ተጠማች::" "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርካችሁ::" "ተባረኩ::"❤❤❤👍 "ዘማሪ.ይስሐቅ."❤👈 "የተባረክ.ነህ::"❤❤❤👍 "እንወድሃለን::"❤👈

  • @leulmesfin5902
    @leulmesfin59027 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ መዝሙር

  • @ekballolaborers
    @ekballolaborers7 ай бұрын

    Weyine😭😭😭😭😭😭Ameeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnn!!!

  • @jerusalemassefa6663
    @jerusalemassefa66637 ай бұрын

    ልቤ የወደደ ያከበረ ዛሬም ለነፍሴ ውዱ አንተ ነህ!

  • @temubekele8505
    @temubekele85057 ай бұрын

    ነብሴ ተጠማች......

  • @nahomabebe7281
    @nahomabebe72817 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ይሱነት 🙏🏼🙏🏼በቃ እየረሰረስኩ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi34867 ай бұрын

    I can’t stop listening to this Spirit touching and blessing worship!!❤️❤️

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93667 ай бұрын

    ኢስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @teferitekle7250
    @teferitekle72504 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በብዙ ይለፍብህ::

  • @f_aynalem2068
    @f_aynalem20687 ай бұрын

    Yise! may almighty God continue to bless you and your choir with heavenly anointing. 😇🙏 አፌን ምስጋና ሙላ፡ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ። መዝ 71፥8 💥💫

  • @Ruhama2
    @Ruhama26 ай бұрын

    ነፍሴ ሆይ ኢየሱስን እንደዚህ ማጥማትሽን ❤

  • @ashagrieayalew6597
    @ashagrieayalew65977 ай бұрын

    1. ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ነው፡፡ ተባረክልን ይሴ!!

  • @martatilahun6326
    @martatilahun63267 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ይሳ ወድካለሁ

  • @blengetachew9796
    @blengetachew97967 ай бұрын

    Efoy ❤

  • @Binidady
    @Binidady7 ай бұрын

    ❤❤❤ your Blessings of this generation sweat voice and graceful singer love your

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel78517 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘማናችሁን ይበርክ❤❤

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede58332 ай бұрын

    ኢየሱስ😢😢😢😢❤❤

  • @tesfayesolomon3651
    @tesfayesolomon36517 ай бұрын

    ብሩክ ነህ ወንድማችን ስፋልን በርክትልን ብዛልን

  • @tinsueaster2279
    @tinsueaster22797 ай бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏ነብሴ ተጠማች.... 'አንተ ብቻ ታይ......በእኔም ህይወት ላይ' ኡፍ ለፀሎት የሚጋብዝ መዝሙር, ወዱ ወንድሜ ይስዬ ተባረክልን አቦ,ደስስ የሚል አዘማመር ተባረኩ😍😍😍🙏

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam67642 ай бұрын

    Amen, yes my soul hungry for my Lord Jesus Christ. God bless you. I keep asking my Lord only Him nothing else. I love you Jesus 🙏🏾🙏🏾🙏🏾. Jesus is the Lord 🙏🏾

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede58337 ай бұрын

    ነፍሴ ተጠማች❤❤❤

  • @danielworku8991
    @danielworku89915 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ ድንቅ መዝሙር ተባረክ ወንድሜ

  • @tamesgenwolde2699
    @tamesgenwolde26997 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለዘለለም ተበረክ❤❤❤

  • @user-sb8fe6nf4k
    @user-sb8fe6nf4k7 ай бұрын

    yesake temechenalhe

  • @sthabisomphakamiseni
    @sthabisomphakamiseni7 ай бұрын

    አሜን አንት ብእቻ ተይ

  • @mahelatbekele2866
    @mahelatbekele28666 ай бұрын

    Yishakya god bless you taberkaleg

  • @user-rc4vw8xm2w
    @user-rc4vw8xm2w7 ай бұрын

    birkkk belilin tebareku God bless you .

  • @abrhambk9467
    @abrhambk94672 ай бұрын

    What Cheering song what a beautiful composition may God bless u for putting this together zarem geta miageleglut wd ljoch alut!!!!

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw93087 ай бұрын

    Yesoyee Blessing 🙌

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato99367 ай бұрын

    Yisiye betam inwodihalen zemenih yibarek!!

  • @MIHIRETAbayine
    @MIHIRETAbayine7 ай бұрын

    Tebarek yise❤

  • @user-my3ci4iv6v
    @user-my3ci4iv6v6 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarakiii geta fatsimo cariso yibariki tabarakiiii ❤❤❤❤

  • @selamlema1195
    @selamlema11957 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw73087 ай бұрын

    Remain Blessed 🙏🏾

  • @user-nd1ng1qm6h
    @user-nd1ng1qm6h7 ай бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99187 ай бұрын

    Amennnnnn widuwa anite bicha tay yene abat keff bel🙏🙏🙏 yisye tebarek

  • @martatilahun6326
    @martatilahun63267 ай бұрын

    አንተ ብቻ ታይ ደጋግሜ ሰማሁት እንዴት ነብስን ደስ ያሰኛል ተባረርኩ

  • @eyobtadesse9278
    @eyobtadesse92787 ай бұрын

    ❤❤❤tabarakiligni

  • @mercygetachew3820
    @mercygetachew38207 ай бұрын

    Amen nefese tetemacheh Hallelujah

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye26777 ай бұрын

    Yisye tebarkehal denk new

  • @user-mt6fo9qf3k
    @user-mt6fo9qf3k4 ай бұрын

    ኦ ይስዬ እንዴትኮ እንደምትባርከኝ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ለምልም❤❤❤❤

  • @esayastotobaofficial8660
    @esayastotobaofficial86607 ай бұрын

    Ye nefsachn Tmat Eyesuus❤❤❤😊

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu53257 ай бұрын

    what a song

  • @user-rn4mc4gt1w
    @user-rn4mc4gt1wАй бұрын

    God bless you

  • @emuabuchu9497
    @emuabuchu94977 ай бұрын

    God bless all of you

  • @matiey9620
    @matiey96207 ай бұрын

    የመጀመርያ ALBUMህን ስወደው እኮ❤

  • @berhanmengistu1591
    @berhanmengistu15917 ай бұрын

    Bexam das yeml mezmur geta yebrk

  • @binyamtesema5651
    @binyamtesema56517 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረኩ

  • @ashenafikassa8661
    @ashenafikassa86612 ай бұрын

    God bless you for evee

  • @sintayehukebede8783
    @sintayehukebede87837 ай бұрын

    ምን አይነት አይጠገቤ መዝሙር ነው ይሱዋ ተባረክ

  • @alexandermerhawi8511
    @alexandermerhawi85114 ай бұрын

    Ysak wendmie ewedhalewu ❤❤❤ beteley legeta yalehn fqr des ylegnal

  • @workaferawaweke6467
    @workaferawaweke64677 ай бұрын

    bless you

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40577 ай бұрын

    Amen amen 🙏 🙌 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you all. Jesus is our lord, and He is our king 🤴 🙏 🙌

  • @surafelseifu467
    @surafelseifu4677 ай бұрын

    Blessed

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash83677 ай бұрын

    This is just amazing❤

  • @keriitamene1768
    @keriitamene17687 ай бұрын

    Ante geta ye neh iyesuse😢😢😢

  • @mikyasdesalgn3119
    @mikyasdesalgn31197 ай бұрын

    What wonderful song Stay blessed beloved singer

  • @enoughtube
    @enoughtube7 ай бұрын

    Wow❤❤❤❤

  • @Gifa356
    @Gifa3567 ай бұрын

    Mezmurochih kegeta gar yalehin kirbet yasayalu. Tebarek Yisu!

  • @user-ey7pq3ms7g
    @user-ey7pq3ms7g6 ай бұрын

    Tebark bebezu

  • @user-ru7cc8vr3z
    @user-ru7cc8vr3z7 ай бұрын

    Abo tebarkl ewnt zemnn endiw esun bcha bemagelgl ylkbh

  • @mihretabtagesse9278
    @mihretabtagesse92787 ай бұрын

    ልቤ የወደደህ ያከበረህ ዛሬም ለነፍሴ ውዷ አንተነህ😢

  • @YouTubeNati
    @YouTubeNati7 ай бұрын

    ❤❤ God bless you !!! ❤❤❤

  • @emebitaraya885
    @emebitaraya8857 ай бұрын

    Yise it was my birthday this day so i didnt come but my sister and brother did it is a big memory to me your song are blessed thank GOD

Келесі