ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024

Музыка

Published Apr 23/2024
"ሀብተ ሰማይ"//Habte Semay//ሀና ተክሌ//Hanna Tekle
መስከረም 20/2016
"የዘላለም ፈጣሪ" የመዝሙር በአል
Song written By Hanna Tekle
Live Recording -Kalkidan Demisew
Studio Recording-Mesfin Densa
Mixing and Mastering - Elshadai Getahun
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now / @hannatekleofficial
Copyright ©2024: #HannaTekleOfficial
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!

Пікірлер: 744

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial2 ай бұрын

    "የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና "በጉም መብራቷ ስለሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም።" ራእይ 21÷23 አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሃን ሃገር የብርሃን ቅጥር ምዕራፍ ተዘግቶ ምዕራፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ ውዴን በክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘላለም አለ የክብር ምድር *2 ጨለማ ዳግም በማይሰፍንበት ጸሃይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነው ያበራል ሃገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ በተስፋ ድንበር በፍቅር ሃገር የእምነት ጽናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘላለም ሙሉ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ለአይን ሲበቃ ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ ጽኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር ምን አለ ደስታ ምን አለ ውበት ከክርስቶስ ጋር ነግሶ እንደማየት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ ርስት ምን አለ ውበት ምን አለ ፍስሀ እንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘላለም አለ የክብር ምድር!!! “ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን። ስለዚህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን እየጠበቃችሁ ያለ ነውርና ያለ ነቀፋ ሆናችሁ በሰላም በእርሱ እንድትገኙ ትጉ፥" 2ኛ ጴጥሮስ 3÷13-14

  • @mesafintteshome1884

    @mesafintteshome1884

    2 ай бұрын

    Ameeennn

  • @wondimufikre

    @wondimufikre

    2 ай бұрын

    Egzbher amilak yibarikish babizu

  • @mromha

    @mromha

    2 ай бұрын

    Beautiful may I ask what the meaning or definition of habte semay is?

  • @adanechyirga272

    @adanechyirga272

    2 ай бұрын

    ሃንዬ ሁሌም በመገለጥ ነውና መልዕክተሸ ተባረኪልኝ!!!!

  • @HaasaaGodoo-ue4py

    @HaasaaGodoo-ue4py

    2 ай бұрын

    @@mromha it means በ ሰማይ ያለኝ ሃብቴ ማለት ነው

  • @SajinDokile
    @SajinDokile2 ай бұрын

    Am orthodox but I will come soon this church

  • @DMilk270

    @DMilk270

    Ай бұрын

    of course! there is no religion there; may he( jesus)help us grow in him and follow his teachings.

  • @amsaleyemer9042

    @amsaleyemer9042

    21 күн бұрын

    You gonna be so lucky if you spare your life leading into SALVATION prayer. Amen!! Don’t hesitate, take action before it gets darker. My prayers are with you!!

  • @Alem-pk9mg

    @Alem-pk9mg

    20 күн бұрын

    Hallelujah

  • @BenyamAmanuel

    @BenyamAmanuel

    16 күн бұрын

    Come and see jesus❤🎉

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje39822 ай бұрын

    ተስፋ ያለው ሰው መሆን ምን ያህል መታደል ነው 😢😢 ❤ መዝሙሩን ስሰማ ለ 10 ደቂቃ ምድር አልነበርኩም

  • @tsitajohn2315

    @tsitajohn2315

    2 ай бұрын

  • @mebratumengesha1627

    @mebratumengesha1627

    2 ай бұрын

    Hana tabarklen Yene ehat zemenshi yabrki ❤

  • @user-ng7yd7ow8p

    @user-ng7yd7ow8p

    2 ай бұрын

    Wow😢❤

  • @abelsemre

    @abelsemre

    2 ай бұрын

    Right men😢

  • @elroegetachew4660

    @elroegetachew4660

    Ай бұрын

    Yet neberk😳

  • @tigisttimotewos4706
    @tigisttimotewos47062 ай бұрын

    ናፈቀኝ መንግስተ ሰማይ በጉ ብርሃን በሆነበት መኖር። ፅኑ ተስፋዬ!❤❤

  • @binisadeba7176
    @binisadeba71762 ай бұрын

    የክርስትና መለኪያ ዕምነት 100% የገባሽ ስለእውነተኛ ወንጌል የምትዘምሪ የሰማዩን ምስጢር የተረዳሽ ውድ እህታችን

  • @amiko542
    @amiko5422 ай бұрын

    የክፍለ ዘመኑ ጀግና የወንጌል አርበኛ!!! በአንቺ ዘመን በመኖሬ እግዚአብሄር ይመስገን:: ሙሉ አለምን ውረሺ, አንቺን ለኛ በረከት ያደረገ ልዑል አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤ What a heart touching song😢😢😢😢

  • @Tesfanesh
    @Tesfanesh2 ай бұрын

    አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ የዘለለም መኖርያዬ ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ Can't stop listening !!!!!!!!

  • @bituu126
    @bituu1262 ай бұрын

    ሃብተ ሰማይ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መኖሪያዬ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk29172 ай бұрын

    አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር አየዋለው ያኔ በድል በክብር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x) ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር ምናለ ደስታ ምናለ ውበት ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ እርስት ምናለ ውበት ምናለ ፍሰሃ አንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘለዓለም አለ የክብር ምድር

  • @user-ys2gh8ii8h

    @user-ys2gh8ii8h

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057

    @mekedesmezmur4057

    2 ай бұрын

    Amen amen amen God bless you 🙏🙌🙏

  • @tsigehailesellassie725

    @tsigehailesellassie725

    2 ай бұрын

    Thank you God bless you

  • @Mihret-yh5nv

    @Mihret-yh5nv

    2 ай бұрын

    ❤​@@user-ys2gh8ii8h

  • @seblebaba4458

    @seblebaba4458

    2 ай бұрын

    Bless you ehitewa❤

  • @user-ludami7
    @user-ludami72 ай бұрын

    ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ🙌

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale2 ай бұрын

    ጌታ ምስክር 2005 ጀምሮ የዘማሪት ሀና ዝማሬዎች መስማት የጀመርኩት አሁንም አላቆምኩም ማቆምም አልችልም እህት አለም አሁንም ተባረኪልኝ ብዙ እጠብቃለሁ 🙏

  • @samuelmengesha5485
    @samuelmengesha54852 ай бұрын

    'የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና በጉም መብራቷ ስለሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም። ' ራእይ 21:23 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes54772 ай бұрын

    ሀኒ በእንባ ጨረስኩት አልቻልኩም ተደበላለቀብኝ አንዴ በእንባ አንዴ በደስታ በሳቅ ቀኑን ናፈቅኩ ኢየሱስ🙌❤

  • @Mihret-yh5nv

    @Mihret-yh5nv

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-ev9rj9qk2p

    @user-ev9rj9qk2p

    17 күн бұрын

    Me too

  • @yosephworku13
    @yosephworku132 ай бұрын

    ❤❤ ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ ርስት ምን አለ ውበት ምን አለ ፍሰሃ እንደመገኘት ከዚ ክብር ጋር ❤❤❤

  • @MamushSolomon-po9yt
    @MamushSolomon-po9yt2 ай бұрын

    ሀኒቾ በተጠራሽበት ሁሉ ዘው የማትይ መድረክ መርጠሽ የምትቆም ለዘመኑ እውነተኛ አገልጋዮች በብዙ ምሳሌ ነሽ ስሐመዝሙሮችሽ ምን ማለት ይቻላል ብቻ አንቺንና ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayehuzenebe5476
    @abebayehuzenebe54762 ай бұрын

    አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sabamesele9290
    @sabamesele929016 күн бұрын

    ያቺን ቅድስት ቦታለማየት ያብቃን እንጸልይ በርታንቁ ቁሞየእግዚአብሔር ወታደሮችዘመኑ ቀርበዋል ዘመኑን ዋጁ ሃሌሉያ አሜን

  • @WoyinMamy-jr2bj
    @WoyinMamy-jr2bj2 ай бұрын

    What a voice, very well arranged, fantastically produced.. የጸጋው ባላባትና ያዘጋጁ እጆች ይባረኩ 🙏

  • @ShewitIsayas-ej8rl

    @ShewitIsayas-ej8rl

    Ай бұрын

    Yes Well Expressed .All Glory To God .

  • @user-oy1ww4kw3k
    @user-oy1ww4kw3k2 ай бұрын

    ሀብተ ሰማይ! ምን ዓይነት መዝሙር ነው! እግዚአብሔር ያክብርሽ ጸጋውንም ያብዛልሽ:: ይህን መዝሙር በሰማው ቁጥር የዚህን ዓለም ቁሸት እረዳለው! አምላኬንም እናፍቃለው! ኢየሱስን ላየው እናፍቃለው! ሀኒ ለእኔም ጽኑ ተስፋዬ ኢየሱስ ነው:: ተባረኪ

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute64342 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ hanichoye የምድራችን በረከት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ 🙏❤❤❤❤ ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገ

  • @tsegabrehanzerihun6896
    @tsegabrehanzerihun68962 ай бұрын

    ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መኖርያዬ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ

  • @user-iw7ls5ef7h
    @user-iw7ls5ef7h2 ай бұрын

    እግዚሐብሄር ይባርክሽ ቅዱሳን ሁላችንም ልንዘምረው የሚገባ የጊዜው ዝማሬ

  • @Kaleb1988
    @Kaleb19882 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ልጆች ርስት በሰማይ ነው:: ዘላለማዊ የፀጋ ርስት!! የአዲስ ኪዳን የምህረት ስጦታ!! እህታችን ሃና... ተባረኪ!!

  • @hopeethiopia3766
    @hopeethiopia37662 ай бұрын

    ሃብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ የዘለዓለም መኖሪያዬ ሃብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከኢየሱስ ጋር ለዘለዓለም መንገሻዬ

  • @Emblba
    @EmblbaАй бұрын

    ሃገር በክርስቶስ ይደምቃል , ይባረካል ይህ ቃል ሃገሬ ላይ ይፈፀም

  • @moltottesfaye7957
    @moltottesfaye79572 ай бұрын

    መዝሙሩ የተቀዳበትን ሀገር ያስናፍቃል!! ተባረኪ❤❤❤

  • @SamsonTassew
    @SamsonTassew2 ай бұрын

    አረ ሌላ ክብር ደግሞ እንደገና አቤት ጌታ ሆይ ምንኛ መታደል ነው በዚህ ክብር ውስጥ መጠቅለል፤ እንኳንም ጌታን አወቅሁ፤ ሃኒዬ አንቺ የእሳት ትንታግ ሆይ፥ ደግሞ እንደገና እርሱን የሰማይ ቤታችንን እንድናፍቅ፥ ሌላ አዲስ የቅድስናን ሕይወት እንድንለማመድ መንገድ ጠራጊ ስላደረግሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። አፍሽን ስትከፍቺ አንደበትሽ አሁንም ከዚህ በላይ እርሱን ብቻ ይናገር፤ እርሱን ብቻ እንደተናገርሽ እንዲሁ ዘመንሽ ይለቅ። አንቺነትሽን ደብቆ እርሱነቱን በሕይወትሽ ላይ እየገለጠ ያለው ቅዱሰ‍ኡ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ፥ ዳርቻሽን አሁንም ያስፋልሽ።

  • @turkatoturto4871
    @turkatoturto4871Ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ታላቅነት በአግባቡ የምታሳይ ግሩም የእግዚአብሔር አገልጋይ ነሽ። ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!! ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ5389 күн бұрын

    መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ። ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። ራእይ 22፥17-20 አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ና!🙏🙇 ሃኒ ተባረክ❤

  • @AshenafiGrima-cn7hk
    @AshenafiGrima-cn7hkАй бұрын

    በመንፈስ ተሞለሁ ምን ያህል ተስፈ ምሰጥ መዝሙር ነዉ ❤ ደጋግሜ ብሰማም አጠገብኩም

  • @hirutendera5181
    @hirutendera51812 ай бұрын

    ሀኒዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ዘመንሽ የለመለመ ይሁን በረከታችን ነሽ❤❤❤❤

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis64212 ай бұрын

    ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy203Сағат бұрын

    እንዴት የተባረክሽ እህት ነሽ የሱስን ማየት ናፈቀኝ

  • @UmerKedir-j7h
    @UmerKedir-j7h2 күн бұрын

    መጻአፍ ስንገር የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ጊታ ይባርክሽ ❤❤

  • @birtukangmeskel3370
    @birtukangmeskel337018 күн бұрын

    ሃኒዬ ቃል የለኝም በዚህ ፀጋ የባረከሽ ጌታ ይባረክ።አንቺም ታዘሽ ፀጋን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ!!!

  • @kidameentertainmenthd8789
    @kidameentertainmenthd87892 ай бұрын

    ይሔንን መዝሙር ከራሴ ጋር ፀጥ ብዬ እስክሰማው አቤት ጉጉቴ አልቻልኩም 🥰❤ ሀናናናናናናና🙏

  • @alexo9476
    @alexo94762 ай бұрын

    ያንቺን ዝማሬ ሰምቶ አለመሳካት በጣም በጣም ይከብዳል ጌታ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ!!

  • @elroegetachew4660

    @elroegetachew4660

    Ай бұрын

    Ena sisakalih endi nek 😳

  • @user-yc7dc8bp5v
    @user-yc7dc8bp5v2 ай бұрын

    When we let Holy spirit do everything this happen...,Hanna you are blessed

  • @engediy
    @engediy2 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ የኔ ጌታ።ሀንዬ ተባረኪ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ።

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v2 ай бұрын

    በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ🙏🙏😭🙌 Hanicho tebarekilign 🙏

  • @betsinunu
    @betsinunu2 ай бұрын

    ንጉስ ሆይ የክብር ተስፋችን ኢየሱስ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vs4fk9sy6v
    @user-vs4fk9sy6v2 ай бұрын

    ድንቅ መዝሙር ነው ከነብሴ የምወደው ዉስጤን በተስፋ የሚሞላ ድንቅ መልክት ያለው መዝሙር ነው ተባረኪ ሃኒ የ አለማቺን ቁጥር 1 ዘማሪ ነሽ ለኔ ከነብሴ አጅግ ነው ምወድሽ ማከብሪሽ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልሽ... ሀብት ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ......

  • @robiijesus8562
    @robiijesus85622 ай бұрын

    በህይወቴ ከተገኘሁበት የመዝሙር ኮንሰርት በጣም የተባረኩበት ተባረኪ ሀኒ❤❤

  • @AbrehamYohannes-zn4oo

    @AbrehamYohannes-zn4oo

    2 ай бұрын

    Edilegna neh I wish one day

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy11 күн бұрын

    ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ በኀጢአት መኖርንና ዓለማዊ ምኞትን ክደን፣ በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛት በጽድቅ፣ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤ ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤ እርሱም ከክፋት ሊቤዠን መልካም የሆነውን ለማድረግ የሚተጋውን የእርሱ የሆነውን ሕዝብ ለራሱ ያነጻ ዘንድ ራሱን ስለ እኛ ሰጥቶአል። ቲቶ 2:11-14 አሜን አሜን አሜን የተባረከ ተስፋችን የእግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክሺ ለትወልድ በረከት ታላቅ ሴት ሀና

  • @KalebBereket-wn7rg
    @KalebBereket-wn7rgАй бұрын

    በዚ ጉባኤ የተገኙ ምነኛ ታደሉ😢

  • @meseret5776
    @meseret57762 ай бұрын

    ጨለማው ደግም በማይሰፍንበት ፀሐይም ጨረቃ በሌሉበት በጉ ብርሃ ነው የበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፀኑ ተስፋዬ የዘላለም መኖሪያ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከእየሱስ ጋር ለዘላለም መገሻዬ🥰🙏🙏🙏🙏

  • @samitube7948
    @samitube79482 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል..

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u2 ай бұрын

    ውይ ሃኒቾዬ ስወድሽ እኮ ይሄን መዝሙር ሰሞኑን በጣም እየሰማሁት 1ቀን መድረክ ላይ እዘምረዋለው ብዬ አሰብኩ❤አንቺ እኮ ብሩክ ነሽ የኢየሱስ ቆንጆና የተወደድሽ ይብዛልሽ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያትረፍርፍልሽ እኖድሻለን💕🙏

  • @biniyamfeleke9084
    @biniyamfeleke90842 ай бұрын

    A wonderful song that plucked us from the earth in a moment and inters us in to the the sky ....we are blessed Hanicho...may the blesses you...!

  • @adanegirma476
    @adanegirma4762 ай бұрын

    ሐና አንቺ የተባረክሽ ነሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @feaaef5243
    @feaaef52432 ай бұрын

    ሀናዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ በዝማሬ ይሙሌሽ ከዚህ አለም ኮተት የሚያላቅቅ ሰማይን እሚያስናፍቅ እውነተኛ ዝማሬ እወድሻለሁ ጌታ አንችና ቤተሰቦችሽን በደሙ ይሸፍን ይባርክ❤❤❤

  • @user-qx9eo6qc1k
    @user-qx9eo6qc1kАй бұрын

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 እንዴት እንደናፈቀኝ የኔ ጌታ ❤❤❤ ምንኛ መታደል ነው ግን ለዘላለም ከእየሱስ ጋር መኖር !!!!! አንቺ ድንቅ ሴት ዘመንሽ እንዲው ጌታችንን እያስናፈቅሽን ዘመንሽ ይልቅ ፣ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer90422 ай бұрын

    GOD anointed you to sing the GLORY of His Kingdom. Continue to sing what you’re called to sing which leads all Christians to bow down on our knees for prayer. I would like to Bless also those who participated in conducting the music and ALL who accompanied in composing the music. AMEN ❤AND AMEN HALLELUJAH!!!

  • @MangeeGuye
    @MangeeGuyeАй бұрын

    Ameneee ameneee my God bless you

  • @saramokonin5966
    @saramokonin59668 күн бұрын

    ሰማይ ሰማይ የሚሸት መዝሙር ሀገሬ ናፈቀኝ። ኢየሱስ ቶሎ ና።

  • @fw9fikir
    @fw9fikir2 ай бұрын

    ❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @amanuelnagessa2085
    @amanuelnagessa20852 ай бұрын

    እናተኮ ነሽ ሀንቾ🥰 እነ በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥ ተወልጄ ባድግም ጥልቀት ያለውን የክርስቶስ እውቀት ያገኘውት 3ኛ አልበምሽ ላይ ነው🙏 ፀጋ ይብዛልሽ🥰🥰

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye84422 ай бұрын

    በረከታችን ነሽ:: እግዚአብሔር የምትዘምሪበትን ዘመን ያብዛልሽ! ፀጋው በጥበብና በአዕምሮ ይብዛልሽ!

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele29892 ай бұрын

    ፅኑ ተስፋች እየሱስ ❤❤❤ ሀንቾ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-xt6jy2uv2w
    @user-xt6jy2uv2w2 ай бұрын

    Such a beautiful and powerful song!! You can truly feel the presence of God in it. God bless you abundantly for sharing it!!

  • @YiseJ
    @YiseJАй бұрын

    ለአንዳንዶች የምዘገይ እንደምመስላቸው ጌታ ኢየሱስ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም በእርግጥ ይመጣል❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ያድናል

  • @user-gn3ws3cd4n
    @user-gn3ws3cd4n2 ай бұрын

    ተባረኪ በጣም ነው ዝማሬሽ መነፈስን የሚያድሰው ዘመንሽ ይባረክ ደግሞ ረጋ ብለሽነው ምዘምሪው

  • @GedionTesfaye-gk3er
    @GedionTesfaye-gk3er2 ай бұрын

    ሀኒዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤

  • @emuTsegaye-xw1ku
    @emuTsegaye-xw1kuАй бұрын

    እግዚአብሄር በዚህ መዝሙር ክብር ይበል ደስ ይበለው በኢየሱስ ስም ሀኒዬ አንቺም ነቤተ ሠወችሽ ተባረኪ

  • @Habtz-ty9zd
    @Habtz-ty9zd2 ай бұрын

    ጽኑ ተስፋ አለኝ አሜን አሜን .....እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh13922 ай бұрын

    ሲያበቃ ይሄኛው ምድር ዘላለም አለ የክብር ምድር! Wow thank you for reminding us that there is everlasting Glory with Jesus! God bless you sister you’re always a blessing to us!

  • @tsitajohn2315

    @tsitajohn2315

    2 ай бұрын

  • @afcmicah1572
    @afcmicah15722 ай бұрын

    I've been enjoying your music on Spotify, whether I'm driving, working, or winding down before bed. Here in youtube your music videos featuring your band and choirs are truly amazing. The messages you convey through your lyrics are truly inspiring. You are doing an incredible job and it's no surprise that you are very popular right now. Keep up the great work sister, and know that you are loved and appreciated by many!

  • @bekatolosawakjira
    @bekatolosawakjira2 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን ናፍቀህናል😭

  • @user-cd5rl1ky4q
    @user-cd5rl1ky4q6 күн бұрын

    ዘመንሽ ብርክ ይበል! እወድሻለሁ

  • @Abinetgeletu
    @AbinetgeletuАй бұрын

    መዝሙሩን እየሰማው ውስጤን እንደ ኤሌክትሪክ ሀይል ይነዝረኝ ነበር አቤት ተስፍፍችን ሀሌሉያ ምን ይባላል።

  • @hopehope7475
    @hopehope74752 ай бұрын

    በየዘመኑ ታማኝ የእግዚአብሔር ሰዎች አሉ። ለገንዘብ በየቦታው የማያሸረግዱ

  • @user-ol6cf9nh6u
    @user-ol6cf9nh6uАй бұрын

    geta yibarkish ye anchin mazimur ka 12 amet samichalow mazimurishin zamanesh yibark

  • @tamagnsew1506
    @tamagnsew15062 ай бұрын

    Beautiful song የሚጣፍጥ ጌታን ብቻ እንድናስብ የሚያደርግ ግሳንግስ የሌለበት። ተባረኪ። Thank you .More blesaing.

  • @newjobsinethiopia1175
    @newjobsinethiopia1175Ай бұрын

    ሰማይን ያስናፍቃል ፣ መንፈስን ያበረታል፣ ድካምን ያስጥላል ጌታ ሆይ ተባረኪ ተባረኪ

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o2 ай бұрын

    ሀኒቾ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ ዝማሬወችሽ ሁሉ ወደ አግዚአብሔር ህልዉና ወደ መገኘቱ ሲያስገቡ ሰከንድ አይፈጅባቸውም ተባረኪ በጌታ የተወደድሽ እህቴ ❤️❤️❤️❤️

  • @saraaemedin1457
    @saraaemedin14572 ай бұрын

    አሜን ለዘላለ ከጌታ እየሱስ ጋር እኖራለን

  • @mulumkenabate1620
    @mulumkenabate1620Ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ከመሆኑ በላይ መልዕክቱ ለሚገባው ግጥሙ በመለኮት የተፃፈ ዜማውም በርሱ የተሰራ እንደሆነ ያረጋግጣል። እውነት ዝማሬው ነፍስን የሚያለመልም።

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro14762 ай бұрын

    ዘማሪዎች እባካችሁ እንደዚህ ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬዎችን ዘምሩልን ዘመንሽ ይባረክ ሀኒዬ ከምድር ግራቪቲ ከፍ እንድንል ስላደረግሽን ❤❤❤ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ “ለከተማይቱም የእግዚአብሔር ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር።” - ራእይ 21፥23

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas11612 ай бұрын

    ሀብተ ሰማይ!!!❤ ፅኑ ተስፋዬ!!!❤ ሃንዬ በብዙ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934Ай бұрын

    "ዐይን ያላየሁ ጆሮም ያልሰማው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው " መንግስተ ሰማይ

  • @ABBOY41
    @ABBOY412 ай бұрын

    She reminded me the purpose of my life hannye God bless you ❤

  • @TigistTigist-ue8kx
    @TigistTigist-ue8kx15 күн бұрын

    አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን

  • @AmanuelGirma-md8of
    @AmanuelGirma-md8ofАй бұрын

    ሀኒቾዬ ኧረ በጌታ consertun አዲስአበባ ላይ ሰፋ ባለ አዳራሽ ውስጥ ድገሚዉ ያኔ በቦታ ጥበት ምከንያት ብዙ ሰው እድል አላገኘም።

  • @AndualemHayulu-xr4ht
    @AndualemHayulu-xr4ht2 ай бұрын

    ሀአንቾ ጥቂት ክርስትና ከማያሳዩን ቅዱሳን አንዷ ነሽ አንደ አንቺ ቅሬታዎች ስላሉን ጌታን እንድናይ ከተያዝንበት እንድንላቀቅ ያደርገናል ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ፧❤

  • @EtsegenetAyalew-yh3ij
    @EtsegenetAyalew-yh3ijАй бұрын

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ያንቺን መዝሙር መስማት ከጀመርኩ ማቆም አልችልም ሁሉን ረስቼ ልቤ ሀሴት ያደርጋል ይጨምርልሽ እህቴ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40572 ай бұрын

    ሀብተ ስማይ ጸኑ ተስፋዬ የዘላለም መኖሬዬ ከክርስቶስ ጋራ ለዘላለ መንገሻዬ አሜን 🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ይህንን ታላቅ ሥራ በእኛ ላይ ፈጽሞልና 🙌 🙏 ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙌 🙏 🙌

  • @wosensweet7466
    @wosensweet74665 күн бұрын

    ጌታ ይባርክሽ መንፈሴ እዴት እደታደ❤❤❤❤❤❤

  • @noahpaul8390
    @noahpaul83902 ай бұрын

    ሀኒዬ ፀጋው ይብዛልሽ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ

  • @metsnanatsamuel5821
    @metsnanatsamuel58212 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽኮ እፎይ ልቤ ረሰረሰ … ሰማይ የገባሁ መሰለኝ!! እንደዚሁ ሰማይን እንዳስናፈቅሽን እዛሁ እንገናኝ!!

  • @hanamulugeta-go9ps
    @hanamulugeta-go9psАй бұрын

    ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @Cherry-ww6ze
    @Cherry-ww6ze2 ай бұрын

    ☁️ሀብተ ሰማይ

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh16202 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰማይ ሀብታችን ስለሆነ ተስፋችን ትልቅ ነው

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHEАй бұрын

    Hana Tekile lemidrachi keIGZABHER zend yetesexehin bereketachn nesh sileanch yeIGZIABHER Simi yetebareke yihun. Amen.

  • @MesayAga
    @MesayAga23 күн бұрын

    Ohh menifes kidus tebarek 🙏🙏🙏hani zemenish yibarek❤❤❤❤

  • @feaaef5243
    @feaaef52432 ай бұрын

    ማቆም አቃተኝ እኮ አንች በረከታችን ነሽ❤

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise63952 ай бұрын

    ሀንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁልጊዜ መዝሙርሽ በሂወቴ ላይ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ሆነሽ በመዝሙርሽ ያፅናናኛል !! ይመክረኛል !! ያድሰኛል !!ተስፋዬን እንዳይና እንድቀጥል ጉልበት ይሰጠኛል አብሮኝ እዛ ያለኝ ቦታ ሲያደርሰኝ አይቼበታለሁ ተባረኪ የአባቴ ዕቃ ሆነሽ ስለተገኘሽ!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes72402 ай бұрын

    አሜን የዘላለም ተስፋችን ኢየሱስ ሀኒዬ አባባ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤

  • @yosef_Atnafu
    @yosef_Atnafu2 ай бұрын

    ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ . . ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ😭💓

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg14 күн бұрын

    Thank you haniya dink ehtachen tebarki

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil13462 ай бұрын

    ሃንቹዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ከዚህ በባለጠ ሀይሉ ይጠቃምብሽ በጣም ነው ምውድሽ ጌታን እንድውደው እንደመልከው ከጌታ ቀጥሎ ምሳሌ ነሽ እወድሻለሁ ❤️❤️🙏 ሀብተ ሰመይ ፅኖ ተስፍዬ የዘለለም መኖርየያ።ሀብተ ስማይ ፅኖ ተስፍዬ ከእየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሽዬ። ፅኖ ተስፍዬን እለት እለት እነፍቀውነውን ከእየሱስ ጋር ለመሆን ከእርሱ ጋር ለመኖር እጕጉለውኝ ✝️🛐🔥🔥🙌🙌😍🙏 ሀብተ ሰመይ ፅኖ ተስፍዬ ሁልግዚ ሲስመው ስመይን የምየስነፍቅ ነው ተስፍችንን የምየድስ ጌታን እንድንነፍቅ የምጕተጉተን መዝሙርሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይባርክ ✝️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🙏

Келесі