አለልኝ//Alelign//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Музыка

ትንቢተ ኢሳይያስ 51:3
እግዚአብሔርም ጽዮንን...ምድረ በዳዋንም እንደ ዔደን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል::
አለልኝ!
አለልኝ ኢየሱስ የምታመነው
ሳይሰጋ ልቤ የሚያምነው
ቃሉን ነው ስሙን ነው የምተማመነው
እልሰጋም መንገዴ እውነት ነው
እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት
ሕይወቴ ሆኖ ጌታ አለ የኔ ቤት
እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት
በረከት ሆኖ ጌታ አለ የኔ ቤት
አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ
'' በሙላት '' መንፈሱ
ቤቴል የእግዚአብሔር ቤት የአማኞች መንደር
ዘሬ እህል ፍለጋ አይለቅም ሀገር
ፃድቅ እንደ አንበሳ አይፈራ አይቸገር
ይሰጣል ይዘራል እንጂ አይበደር
አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ
'' በሙላት '' መንፈሱ
የዘላለም አምላኬን መኖሪያዬ አድርጌ
ፅድቅና መንግሥቱን አስቀድሜ ፈልጌ
ይከታተለኛል በረከት ተግቶ
ምድር እንዴት ትሰስት ሰማይ ተከፍቶ
እኖራለሁ በረሃው ዔደን:እኖራለሁ ገነት ሆኖልኝ
'' ከዓለቱ ውሃ " ምንጭ ፈልቆልኝ
ተማምኘው አንዳች ነገር
" ሳልቸገር
እኔን/2x የያዘኝ እጁ ነው/ጌታ ነው
" የሚያኖረኝ ቃሉ ነው/ኪዳን ነው
ዘዳ 33:27-28/ማቴ 6:24-34/1ቆሮ 10:1-4/ኢሳ 51:3/ዘዳ 8:1-10/መዝ 23:1-6

Пікірлер: 77

  • @liduelias6627
    @liduelias66272 ай бұрын

    Haleluja አለልኘ እየሱስ ንጉሡ 🥰🥰🥰 yisuye

  • @user-ek4ro9gm4h
    @user-ek4ro9gm4h2 ай бұрын

    Amen

  • @mikiyasahmed5355
    @mikiyasahmed53552 ай бұрын

    Yisuyeeee ሰሞኑን ይሄን መዝሙር በቀን ከ10 ጊዜ በላይ ነበር ስሰማው የነበረው።ስለለቀክልን thank you ተባረክልኝ ወንድሜ ❤❤❤

  • @ItsMe75586
    @ItsMe755862 ай бұрын

    ይሴያችን እንዴት ድንቅ ነህ ዋው መሰጠት ክብሩን ኢየሱስ ይውሰድ

  • @emyliya9353
    @emyliya93532 ай бұрын

    Hallelujah Amen thank you Holy spirit 🔥👑🙌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💃

  • @ZerohunDotamo
    @ZerohunDotamo2 ай бұрын

    Yise Zamen yetabereka yihun Bayesues Sim yichamerilgn❤❤❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.52512 ай бұрын

    Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu54912 ай бұрын

    Amen LORD Jesus Christ

  • @dawitabiyot8250
    @dawitabiyot82502 ай бұрын

    amen

  • @mimitube270
    @mimitube2702 ай бұрын

    እኔ ያዘኝ እጁ ነው አሜን 🙌 ተባረክ

  • @user-rb8lv5mn4r
    @user-rb8lv5mn4rАй бұрын

    Tebarek yise be ሲዳሚንቻ masami

  • @chalanegewo8717
    @chalanegewo87172 ай бұрын

    ሃሌሉያ! እልልልልልልልልልል

  • @abebehaile2234
    @abebehaile22342 ай бұрын

    Be blessed glory to God

  • @user-vg7vo7gu6m
    @user-vg7vo7gu6m2 ай бұрын

    amazing music 😍😍😍😍

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in2 ай бұрын

    ተባረክ❤

  • @ExodusDegu
    @ExodusDegu2 ай бұрын

    Yisuya briuk nehe wedehIaho eko 🥰🥰🥰

  • @BiniKing-xs2ix
    @BiniKing-xs2ix2 ай бұрын

    Yiso tebareklin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wow......AMEN

  • @yordanosBelay-ux3vh
    @yordanosBelay-ux3vh2 ай бұрын

    Ysa yhan mazmur baxam nw mewada tabarak

  • @user-pc8xg5pc3j
    @user-pc8xg5pc3j2 ай бұрын

    እኔን የኖረኝ ክዳኑ ነው wow አሜን አሜን ተባረክልን ❤❤❤

  • @isthereakindalovethat..5798
    @isthereakindalovethat..57982 ай бұрын

    Enen yanoregn kidan nw yessss

  • @DiboraEndale-ho5yu
    @DiboraEndale-ho5yu2 ай бұрын

    Yanoregal yanoral ❤❤❤❤❤❤eseyy

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz53602 ай бұрын

    Our Blessed ❤❤

  • @besufekadkassafekade6677
    @besufekadkassafekade66772 ай бұрын

    Alelne

  • @SenbetuDemere
    @SenbetuDemere2 ай бұрын

    Yisiye biruk hun abate yibarkih betem ewodakalehugn❤❤❤

  • @lidiyabule8222
    @lidiyabule82222 ай бұрын

    Amen amen ❤

  • @selamgeresu5481
    @selamgeresu54812 ай бұрын

    Tebarkilin❤

  • @sunysuny8656
    @sunysuny86562 ай бұрын

    Alelign

  • @ermisbooks2095
    @ermisbooks20952 ай бұрын

    Geta yibarkh Yisak !!!!!

  • @yofu3042
    @yofu30422 ай бұрын

    Ohh endet endemwedh bless u 😘😘😘

  • @user-ug9pr2tb2z
    @user-ug9pr2tb2z2 ай бұрын

    Yisu❤❤❤❤❤ Tebarekilign

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp2 ай бұрын

    Woooow geta yibarkh❤❤❤❤❤❤

  • @YeabtsegaZegeye
    @YeabtsegaZegeyeАй бұрын

    Yisu tebarekilini tebarkenibetal❤❤

  • @mhreteab8974
    @mhreteab89742 ай бұрын

    Wow! Amazing bye kemamlek wchi mn madreg alchalkum.. thanks all of u guys

  • @rita_25ruta
    @rita_25ruta2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ God bless you

  • @asefamelka221
    @asefamelka221Ай бұрын

    Ene minaoregi kidan nw 🔥

  • @user-kf3zu1md7c
    @user-kf3zu1md7c2 ай бұрын

    Ababi ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesganaHailu-qb4wy
    @MesganaHailu-qb4wyАй бұрын

    እባክህን የቀሩትን መዝሙሮች አንድ ላይ (ቶሎ ቶሎ) ልቀቅልን please

  • @ayad6564
    @ayad65642 ай бұрын

    ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @bereketfantahun7861
    @bereketfantahun78612 ай бұрын

    Alelgn oo

  • @fendeka_111
    @fendeka_111Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1zАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @moekafikadu1149
    @moekafikadu11492 ай бұрын

    Tebarek ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HenokDesalegn-qo4jk
    @HenokDesalegn-qo4jkАй бұрын

  • @ebisatech2880
    @ebisatech28802 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yishakhailu
    @yishakhailu2 ай бұрын

    ይሱ ሞክሼ ለምልምልኝ❤❤❤

  • @ethiodaybreak1183
    @ethiodaybreak11832 ай бұрын

    💚💛❤

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse15512 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @RobimusicandVlogs
    @RobimusicandVlogs2 ай бұрын

    Sweet!❤

  • @ebenezersolomon9181
    @ebenezersolomon91812 ай бұрын

    My Isu❤

  • @nahom67
    @nahom672 ай бұрын

    wow❤❤

  • @user-hm7hp1dj9b
    @user-hm7hp1dj9b2 ай бұрын

    Be blessed my brother 🙏🙏❤️

  • @bethelihemhaile5473
    @bethelihemhaile54732 ай бұрын

    What a song, thank you 😊🥰 Can you put thy lyrics, please?

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    2 ай бұрын

    description wust ale

  • @bethelihemhaile5473

    @bethelihemhaile5473

    Ай бұрын

    Thank you😊

  • @nahomdad563
    @nahomdad5632 ай бұрын

    I am the first

  • @user-ek4ro9gm4h
    @user-ek4ro9gm4h2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ene ene Enoralawu enoralawu tmaghaghawu😂😂 Tamamghwu ena ena

  • @wesma-ki
    @wesma-ki24 күн бұрын

    ፃዲቅ ሲጣል ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም .....

  • @MENGISTUUSAM
    @MENGISTUUSAM2 ай бұрын

    ከዘፈን ኮርጀህ አመጣህ ደግሞ 😢😢😢 መቼ ይሁን ትክክለኛ መዝሙር የምንሰማው 😭😭😭

  • @amanuelmeshesha3108

    @amanuelmeshesha3108

    2 ай бұрын

    ከየትኛው ዘፈን ነው የተኮረጀው ??? ደግሞስ የተኮረጀው ምኑ ነው?

  • @MENGISTUUSAM

    @MENGISTUUSAM

    2 ай бұрын

    @@amanuelmeshesha3108 ዘፈን ስማልሰማ ከየትኛው እንደመጣ እሱ ያቃል 😭😭 በራሱ አፍ እኮ ነው ዘፈን ሰመለዉ ያለው 👎👎

  • @user-ek4ro9gm4h

    @user-ek4ro9gm4h

    2 ай бұрын

    Alalagh takatal mn akatalhi alalagh Alaaaaàlgh alaaalagh alaalagh 😅😅😅😅

  • @MENGISTUUSAM

    @MENGISTUUSAM

    2 ай бұрын

    @@user-ek4ro9gm4h መጀመሪያም እኮ ተከታይ ነኝ 😂😂

  • @NafarraSA

    @NafarraSA

    2 ай бұрын

    እስቲ አንተ ስራና አሳየን! ቁጭ ብሎ ሚተች፣ አንዳች ማይሰራ አስተያየት ሰጪ/commentator/. ነገሩ ሶፋ ላይ ተቀምጦ Ronaldo-ን ሚተች ስንቱ ነው። አንተም ይሄኔ አንድ መስመር አትፅፍ ምላስ መዘርጋት ብቻ

  • @firaolfreedom4838
    @firaolfreedom48382 ай бұрын

    ❤️❤️

  • @nahom67
    @nahom672 ай бұрын

    wow❤❤

  • @nahom67
    @nahom672 ай бұрын

    wow❤❤

Келесі