አለልኝ - ይስሐቅ ሰድቅ // Alelegn - Yishak Sedik (New Music Video 2022) Original song from #1 album

አለልኝ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Alelegn - Yishak Sedik (Music Video)
አለልኝ!
አለልኝ ኢየሱስ የምታመነው
ሳይሰጋ ልቤ የሚያምነው
ቃሉን ነው ስሙን ነው የምተማመነው
እልሰጋም መንገዴ እውነት ነው
እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት
ሕይወቴ ሆኖ ጌታ አለ የኔ ቤት
እኖራለሁ በእምነት በኪዳኑ ረድዔት
በረከት ሆኖ ጌታ አለ የኔ ቤት
አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ
'' በሙላት '' መንፈሱ
ቤቴል የእግዚአብሔር ቤት የአማኞች መንደር
ዘሬ እህል ፍለጋ አይለቅም ሀገር
ፃድቅ እንደ አንበሳ አይፈራ አይቸገር
ይሰጣል ይዘራል እንጂ አይበደር
አለልኝ ኢየሱስ:አለልኝ ንጉሱ
'' በሙላት '' መንፈሱ
የዘላለም አምላኬን መኖሪያዬ አድርጌ
ፅድቅና መንግሥቱን አስቀድሜ ፈልጌ
ይከታተለኛል በረከት ተግቶ
ምድር እንዴት ትሰስት ሰማይ ተከፍቶ
እኖራለሁ በረሃው ዔደን:እኖራለሁ ገነት ሆኖልኝ
'' ከዓለቱ ውሃ " ምንጭ ፈልቆልኝ
ተማምኘው አንዳች ነገር
" ሳልቸገር
እኔን/2x የያዘኝ እጁ ነው/ጌታ ነው
" የሚያኖረኝ ቃሉ ነው/ኪዳን ነው
ዘዳ 33:27-28/ማቴ 6:24-34/1ቆሮ 10:1-4/ኢሳ 51:3/ዘዳ 8:1-10/መዝ 23:1-6

Пікірлер: 159

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67282 жыл бұрын

    ይሱዬ ዝም ብለህ ዘምርልን አንተ ብሩክ ነህ እኮ ተባረክልኝ እልፍ ሁንልኝ 🙏🙏🥰🥰💎💎❤🎸🎷🎼🎺🎤🥁🎻🎹🎬🙌🙌

  • @isaackingdom4529
    @isaackingdom45292 жыл бұрын

    ይሰሐቅ ጌታ ይባርክህ

  • @rahelyoutube6776
    @rahelyoutube67762 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን ታባራክ ❤🙏

  • @emebetguade206
    @emebetguade2062 жыл бұрын

    Setamru ......yabata brukan......God bless u

  • @salousalamsalamsalou888
    @salousalamsalamsalou8882 жыл бұрын

    Waw WaW

  • @hiwottadesselozatadesse6343
    @hiwottadesselozatadesse63432 жыл бұрын

    Brkkkkkkkkkkkkk baliln tsaga yibizalih

  • @brukfarenjbrukfarenji8896
    @brukfarenjbrukfarenji88962 жыл бұрын

    አንተን መቸ ይሁን በአካል ማገኝክ?

  • @user-ke9jb2wm7y
    @user-ke9jb2wm7y2 жыл бұрын

    በኢየሱስ መሆን እረሱ ትልቅ ውበት ሰላም ደስታ 😮 መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official88562 жыл бұрын

    ይሴ ድንቅ ሰው የሚገርም ስራ ነው 🥰❤

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖

  • @evanafam3453
    @evanafam34532 жыл бұрын

    Tebarekulign

  • @aklileshimels6947
    @aklileshimels69472 жыл бұрын

    የተወደድክ ወንድሜ ተባረክልኝ አንተ በረከታችን ነህ

  • @rahelabraha3450
    @rahelabraha34502 жыл бұрын

    Btaamy Zbrkkk Mezmur YshKeyyyyy Tebareklnnnn🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @lemlematklit7174
    @lemlematklit71742 жыл бұрын

    Betam tebarek eminet chemirolignal

  • @amarchdejene4795
    @amarchdejene47952 жыл бұрын

    Amenn wwwooww wawawsbybareuii💞💞💞😍

  • @barsuhabtamu8586
    @barsuhabtamu85862 жыл бұрын

    yisuye migerm mezmur geta abzito yibarkh

  • @s.daniwatube4686
    @s.daniwatube46862 жыл бұрын

    Tebarek yiseye Yihen gibi gn awkewalew wd Kore akebabi yen amare biro mnamn gibi

  • @yabetsbelayneh9140
    @yabetsbelayneh91402 жыл бұрын

    Awo awo awo awo awo

  • @yemi341
    @yemi3412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ። ቃል የለኝም በጣም ልብ ሚነካ መዝሙር ነው ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @ebluhelina4981
    @ebluhelina49812 жыл бұрын

    አንተ ይስዬ ምርጥ ነው ነህ እንዳትቀንስ ይልቁንም ጨምሮ የጨምርልህ 😘😘😘🎼🎤

Келесі