14. Alew በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አለው Live Concert

Музыка

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
መዝሙረ ዳዊት 27:14
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzread.info/dron/D7n.html​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Пікірлер: 327

  • @DagiPinky
    @DagiPinky28 күн бұрын

    ሙሉ ቀን ያለቀስቁብት መዝሙር ነው ጌታ ከሞት የወጣሁት እለት ነው መኪና ተገልብጦ ሰዉ ሁሉ ሞተዋል ስሉ ጌትዬ ደረሰል 🙏🙏🙏😇😇😇😇

  • @kidistgenta255

    @kidistgenta255

    27 күн бұрын

    ይሄው አለህ በምህቱ አለህ

  • @woynitube315

    @woynitube315

    27 күн бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፍ እንዴት እንደሚያድን ያውቅበታል

  • @DagiPinky

    @DagiPinky

    26 күн бұрын

    @@woynitube315 ኤረ በጣም ያድናል አየዉት በህወቴ 🙏🙏

  • @DagiPinky

    @DagiPinky

    26 күн бұрын

    @@kidistgenta255 አሜን አለሁ በሞቴ እንኳን ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ጋር ለኔ በጣም መልካም ነገር አደል 🙏🙏😇😇

  • @user-yg8mw1bu1k
    @user-yg8mw1bu1k28 күн бұрын

    እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔

  • @tsedaymulugeta3636

    @tsedaymulugeta3636

    27 күн бұрын

    ጌታ እየሱስ ይርዳህ ማስተዋሉን እና ጥበቡን ይስጥህ😊

  • @bekimedia5988

    @bekimedia5988

    26 күн бұрын

    Geta egziabher letyake hulu mels behonew megegnetu yibarkh /sh malefna mewdek hiweth/sh lay lewt eskayameta dres befkru be megegnetu yibarkh/sh yesu fekad yhunlh/sh getaa yrdah/sh❤❤❤

  • @user-kz2dw3pj1p

    @user-kz2dw3pj1p

    25 күн бұрын

    ቁስው ነገር ይዘው ትመጣሌ እንደ ለመንናውም ጌታ ይረዳህ

  • @ggwhaw1841

    @ggwhaw1841

    25 күн бұрын

    አጥና ፍርሀት ከአጋንት ነው ብትወድቅ ምንም ይመጣል መኖሪያችን የዘላለም አምላክ ነው :

  • @user-vs5gf8mn4c

    @user-vs5gf8mn4c

    24 күн бұрын

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወድሜ❤

  • @yesuusgatisaancho
    @yesuusgatisaancho28 күн бұрын

    ሞቴን ሞቶ ያደነኝ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል❤❤ ቤኪዬ ተባረክ

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion201228 күн бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሮአል አለሁ ምህረቱ ገኖአል አለሁ ህመሜን ወስዶአል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ!? የእኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። በዚህ ትውልድ መካከል ዘማሪ ቤኪን አስነስተህ የባረከን ጌታ ስምህ ይባረክ። አሁንም በእጥፍ ቅባት ቀባው። የዝማሬ ዘመን ሆነልን ሪቫይቫሊስት ቤኪዬ ተባረክ።

  • @WorshiputGodfirst
    @WorshiputGodfirst28 күн бұрын

    አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህሩቱ ገኗል አለሁ ህመምሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ እነሚካኤል እነገብሬል እነሱራፌል እነኪሩቤል በክንፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፈቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከሃጥያት ከኩነኔ ዙፋኑ የነበረው ከሰማይ ዳዊትን የረዳ ተንከታተተልኝ ኢየሱስ ከነዝሬት ይሁዳ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህሩቱ ገኗል አለሁ ህመምሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ይሁን በምትል ቃል ፍጥረትን የሰራ ጥበብ የሻተውን ጥበብን ያስወራህ አባቶች ሲጠሩት በእሳት የመለሰ እረኛው ዳዊትን ተናግሮ ያነገሰ እንደሚታረድ በግ ዝም አለ ስለኔ ኢየሱስ ፍቅርን የኖረ በተግባር የፍቅር ንጉስ ምድርን ያቆመ በቃሉ ያላንዳች ምሶሶ እሱ ግን ዝም አለ ሞተልኝ የእኔን ውርደት ለብሶ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህሩቱ ገኗል አለሁ ህመምሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ፍቅሩን ቀምሻለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ አለሁ ምህሩቱ ገኗልን አለሁ አለሁ ህመምሜን ወስዷል አለሁ አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አብ ከላይ ሆኖ ለኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንዱ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ልሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም (8) kzread.info/dash/bejne/dZ6O1pSLYaycc7w.htmlfeature=shared የዘማሪ በረከት ተስፋዬ ቁጥር አንድ አልበም ስሙ

  • @Mihretab_Birhanu
    @Mihretab_Birhanu28 күн бұрын

    አለው በምህረቱ አለው፤..ሞቴ ተሽሮ አለው እኔ ምን እሆናልው!!❤❤

  • @Bekibekelez
    @Bekibekelez23 күн бұрын

    ሞቴን ሲጠባበቁ ለነበሩ ለወዳጆቼም ለጠላቶቼም በጌታ ስም እንዲህ አልኳቸው.......................................... አለው

  • @user-ql9jq1jf4k

    @user-ql9jq1jf4k

    21 күн бұрын

    why lewedajochih

  • @Lualawi-mr5nl
    @Lualawi-mr5nl28 күн бұрын

    አንዳንዴ መኖር እራሱ ልምድ ይሆናል ለካስ በላባዎቹ ተሸፍኘ ነው እንጂ ልምድ ሆኖ አደለም ሰዎች ሁሉ ነገር ሲያስፈራቸው ሲያስደነግጣቸው እኔን ቆይ ለምንድነው እንደዛ ማይሰማኝ ብዬ ሳስብ ለካስ ክንፎቹ ሸፍነውኝ ነው ለካ ለኔ የማይታየኝ አለው አለው መኖርን ለሚጠላ ንገረው አለው አዎ አለው ውድዬ ሰላለ አለው አባቴ ሰላለ አለው

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial990727 күн бұрын

    I have a 2 years old nephew i can't explain how he loves this song ..everytime I see him he let me sing alehu and don't want me stop ever @bubye ❤❤❤❤ here you can hear this song everyday for your life time hope this song will make you seek lord everyday in your life forever till you see Jesus ❤❤❤❤❤ beki bless you

  • @endaleteklu1240
    @endaleteklu124028 күн бұрын

    ... አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ..🙏❤✝️🤗

  • @belachewlamiboro8142
    @belachewlamiboro81422 күн бұрын

    ድሬዳዋ ናና ይሄንን መዝሙር ዘምርልን ድሬ በሪቫይቫል ትሞላ

  • @SamiKebe-tm2fq
    @SamiKebe-tm2fq7 күн бұрын

    ህመሜን ወስዷል በምህረቱ አለሁ እኔ ምን ሆናለው

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz536025 күн бұрын

    የዛን ቀን ትዝ ይለኛል ፕሮግራሙ አልቆ በቃ አለቀ እያልኩ እዛው ነበር መናፈቅ እና ማዘን የጀመርኩት😊 እንደስምህ በረከታችን ነህ ብዛልን ❤

  • @tame_tube_
    @tame_tube_27 күн бұрын

    ኧረ ይሄ መንፈስ ሀዋሳ ይደገም ቤኪዬ 🙏

  • @erktube6843
    @erktube684328 күн бұрын

    እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት እንደ አዲስ ሚያቀውን መዝሙር ይሰማል!? 🙏❤

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil134628 күн бұрын

    አለሁ የመይገበኝን ሕይወት ስጥቶኝ እየኖርኩኝ ነው አለሁ አለሁ ምህራቱ በዚቶልኝ አለሁ በረከትዬ እንደ ስምህ በረከተችን ነህ እወድሀለሁ ❤️❤🥰🙏

  • @JossyZewude
    @JossyZewude27 күн бұрын

    Tsega yebzalh wondeme alhu be miheratu alhu....🙏

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or28 күн бұрын

    በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ እየሱሴ ጌታዬ መድሃንቴ ምን ልበለህ እያነባሁ አመልክሃለሁ አለሁ አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ!!!!

  • @mahitabeke
    @mahitabeke7 күн бұрын

    አለው ሞቴ ተሽሯል አለው ህመሜን ወስዶአል አለው❤

  • @ChristianWandimu
    @ChristianWandimu28 күн бұрын

    ኢየሱስ ብቻ የነገሰበት ኮንሰርት ❤️❤️

  • @joelgech2240
    @joelgech224028 күн бұрын

    ፍቅር እንደ እየሱስ የለም❤️

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    28 күн бұрын

    💕💕💕✝️🙌👍

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse589920 күн бұрын

    Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonatanmesele19
    @yonatanmesele199 күн бұрын

    halaluya alhu menoran kesekeskebgh aluhu alhu mota tesherowal ena men ehonalhu halaluya halaluya

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g27 күн бұрын

    አለው ሞቴ ተሸሯል ❤❤አለው ሞቴ ተሸሯ 💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan321428 күн бұрын

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Bereket Tesfaye I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አሉሁ Alew Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @EyerusalemKefyalew-de9qi
    @EyerusalemKefyalew-de9qi28 күн бұрын

    ፍቅርርርር እንደ ኢየሱስ የለም ❤❤❤

  • @user-bj9ws2ve2d
    @user-bj9ws2ve2d28 күн бұрын

    መቼም ማይረሳ ቀን ቤኪ እንወድሀለን ግን ይደገም❤❤❤❤❤❤

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh162028 күн бұрын

    የዘመናት መዝሙር ሁሌም የማይሻር አለሁ ስንል በምህረቱ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pt8tr6wl8l
    @user-pt8tr6wl8l24 күн бұрын

    አለው ኢየሱስ ሞቴን ሞቶልኝ❤❤❤

  • @DerbabitBargicho
    @DerbabitBargicho19 күн бұрын

    ያዳነኝ ኢየሱስ ነው።

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye267728 күн бұрын

    በህይወቴ ከማልፀፀተው ጉዳይ ሁለተኛው ሌሎች ፕሮግራሞች ትቼ እዚህ የተገኘው ቀን ቤክሻሻሻሻ

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe838124 күн бұрын

    Geta eyesus yadnal kibir hulu lesumu yihun❤❤❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh28 күн бұрын

    አለው ሞቴ ተሽሯል ይሄን መዝሙር ስሳማ😭😭😭😭

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin279126 күн бұрын

    ጸጋውን በብዙ እጥፍ ያብዛልህ🙏

  • @AdimAbate
    @AdimAbate27 күн бұрын

    Alew endet dink mezmur new God bless you beki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binibig2552
    @binibig255224 күн бұрын

    "ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሣ ነው" አለን!!!

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse589920 күн бұрын

    Halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mouawecell3097
    @mouawecell309717 күн бұрын

    ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታዬ ሞትን ሞት አድንኝ ክብር ምስጋና ለዘላልም ይሁንልት ብክዬ ትባርክህ ሙዝቅኝችም ይልምልሞ ይባረክሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd8wd1sp1c
    @user-vd8wd1sp1c17 күн бұрын

    አለን ክብር ይሁንለት

  • @reasonalemayehu761
    @reasonalemayehu76125 күн бұрын

    God blessings to you all ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @LiduEfita
    @LiduEfita27 күн бұрын

    ኣለውው tebareklnnn ❤❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret577626 күн бұрын

    አለው ሞቴ ተሽሮል አለው ምህረቱገናል አለው ህመሜን ወስዶል አለው እኔ ምን ሆናለው❤❤❤

  • @eyosiyasjosiah-qt1hj
    @eyosiyasjosiah-qt1hj28 күн бұрын

    ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖‍♂ ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌 ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏

  • @misganayadesa

    @misganayadesa

    28 күн бұрын

    Tebarek beki❤

  • @wannos12
    @wannos1228 күн бұрын

    እውነት live ግን የሆነ ደስ የሚል ንዝረት አለው❤❤❤ የማውቀውን መዝሙር እንዳዲስ 👂👂

  • @israelzewude3795
    @israelzewude379516 күн бұрын

    beki God bless you more, more, more !!!!!💌💌💌💌💌💌

  • @Marcy-77999
    @Marcy-7799917 күн бұрын

    ❤ሃሌ ሉያ!🙌🙌🙌🥰

  • @GeletaBedadaDibaba
    @GeletaBedadaDibaba27 күн бұрын

    ማራናታ ባይቀር ምናለ😢

  • @ebeniezergemede-ww6ym
    @ebeniezergemede-ww6ym27 күн бұрын

    ፍቅር እንደ ኢየሱሰ የለም፡፡

  • @nathanaelyonas
    @nathanaelyonas27 күн бұрын

    Amen alew mota teshroal

  • @Madiba1561
    @Madiba156128 күн бұрын

    Beki sew endet ende miwodk eyayek nw gn ❤❤❤❤

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew794728 күн бұрын

    wowowowwoww. ያለ ነገር አልቆየም!!😁 bless U bekisha- i love all songs

  • @mesafintteshome6844
    @mesafintteshome684428 күн бұрын

    አለው በምህረቱ አለው በይቅርታ አለው አለው ፍቅሩን ቀምሻለሁ እኔ ምን ሆናለሁ❤❤❤❤

  • @meheretabbekele8325
    @meheretabbekele832527 күн бұрын

    yehagere sewoch selam ena fiker

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin279126 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emabetmele6642
    @emabetmele664228 күн бұрын

    አስለቀሰኝ ይህ መዝሙር ቤኪ

  • @saraworkneh1620

    @saraworkneh1620

    28 күн бұрын

    በጌታ እኔም

  • @godlovesme9327
    @godlovesme932728 күн бұрын

    እልልልልልል ….አለሁ በምህረቱ አለሁ ሟቴ ተሽሮል አለሁ ወድዬ ካለ ምን እሆናለሁ

  • @user-jc9dy3tt5z
    @user-jc9dy3tt5z23 күн бұрын

    Tebarek bekiye

  • @liusilas4308
    @liusilas430827 күн бұрын

    እየማረኝ አለሁ😭🙌🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera131728 күн бұрын

    ሁሌም አዲስ የሆነውን ምህረቱን ሁሌም እንደአዲስ በሚደመጥ መዝሙር ። ምን አይነት መንፈስ ነው በጌታ ቃል የለኝም🙏

  • @ZekariyasHaddis
    @ZekariyasHaddis28 күн бұрын

    መጣ እየሱስ የታለ እባክክ በረከትዬ

  • @kameth423
    @kameth42328 күн бұрын

    ዋው ወጣቱ😍😍😍😍😍😍

  • @faya.m2034
    @faya.m203424 күн бұрын

    Fekerrrrr ende eyasuse yelammm😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @elsagebre5418
    @elsagebre541828 күн бұрын

    ቤኪዪ በቃ ተባረክ በስስት ከማያቸው ዘማሪዎች አንዱ ነህ

  • @beztes3807
    @beztes380726 күн бұрын

    Enem alehu! Mote teshero

  • @EreftuDesta
    @EreftuDesta28 күн бұрын

    Wow tebarek bekiye❤❤

  • @yimenashuwendimgizaw6589
    @yimenashuwendimgizaw658928 күн бұрын

    ተባረክ አሁንም እንደሰምህ ለበረከት ሁን

  • @kgmanethiopia514
    @kgmanethiopia51421 күн бұрын

    አለው!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tesfayegemechu5165
    @tesfayegemechu516527 күн бұрын

    ተበርክ አባ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome133321 күн бұрын

    Amen praise the lord.

  • @user-kx4jr1xy5q
    @user-kx4jr1xy5q23 күн бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @BarnabasYosef
    @BarnabasYosef26 күн бұрын

    አለሁ ❤💯‼️

  • @harnetyemane6360
    @harnetyemane636028 күн бұрын

    እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @dawitsahle7106
    @dawitsahle710628 күн бұрын

    ቤኪ የኔ አንደኛ!! ተባረክ!!

  • @ChalobaCaleba
    @ChalobaCaleba28 күн бұрын

    አለው እያኖርከኝ 😢

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore129728 күн бұрын

    "Amen."!! God bless you all abundantly. Singer Beki.💓👈 You are blessed.

  • @nahomishiferaw8999
    @nahomishiferaw89998 күн бұрын

    How i love this song! Alehuuuu

  • @Line_world_1
    @Line_world_128 күн бұрын

    አለው ሞቴ ተሽሮ ❤❤ ድንቅ መዝሙር ነው ለኔ 😍

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta824628 күн бұрын

    አሜንንን ዋዉዉ🥰ቤኪዬ ብሩክ ነህ

  • @SegwSheren
    @SegwSheren27 күн бұрын

    Biruk Hun beki ❤

  • @AbigiyaDesalegn-oc8lj
    @AbigiyaDesalegn-oc8lj27 күн бұрын

    egziaber bebzu etif yibarkh

  • @lidiyaadelo7426
    @lidiyaadelo742628 күн бұрын

    Bekiwa blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku364426 күн бұрын

    Tebarek ❤❤

  • @ebisatech2880
    @ebisatech288028 күн бұрын

    Wow amazing song God bless you beki ❤❤❤❤❤❤ Jesus is Lord

  • @user-hy8us5zu6s
    @user-hy8us5zu6s28 күн бұрын

    አሜን አለው ህማሜን ወስዶሃል አለው

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv26 күн бұрын

    አሜንንን

  • @maranatageta36
    @maranatageta3628 күн бұрын

    Our legend ❤❤❤❤❤

  • @lali4168
    @lali416828 күн бұрын

    ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም❤

  • @SammyGetachew
    @SammyGetachew28 күн бұрын

    Bereket❤

  • @AbinetAyalew-zk5yg
    @AbinetAyalew-zk5yg14 күн бұрын

    Tebareki beki

  • @jesussaves1474
    @jesussaves147428 күн бұрын

    አለሁ ! አለሁ። በምህረቱ አለሁ። የተባረክ ቤኪ ዘመንህ ይባረክ። ለምልም።

  • @Merhawi213
    @Merhawi21328 күн бұрын

    I wish I went to this amazing worshiping of god!

  • @yohannisgetaye5356
    @yohannisgetaye535628 күн бұрын

    Bereketachin amen bilen barkotihn tekeblenal geta yesetehn moges ena meweded yichemirlih

  • @Firacil
    @Firacil27 күн бұрын

    Abet eyesus 🤩🥰

  • @TIGABU-pz2eh6ro8t
    @TIGABU-pz2eh6ro8t28 күн бұрын

    amazing worship ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @Riiiriia
    @Riiiriia28 күн бұрын

    eyesus slalegn alehu ❤

  • @abi_simeon
    @abi_simeon28 күн бұрын

    Beki, please create a playlist for the new releases. ❤

  • @ayeleadmasu7653
    @ayeleadmasu765327 күн бұрын

    blessed Beky!

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o28 күн бұрын

    Alehu geta yibarek!!!

  • @mikiyasadane4834
    @mikiyasadane483428 күн бұрын

    አለው❤❤❤

  • @JeremyMark-nk1ye
    @JeremyMark-nk1ye28 күн бұрын

    Tebarek beki❤❤❤

Келесі