ጊዜው ሳይጨልም - Gizew Saychelem || Adonay Mekonnen || New Music Video 2022 Official

Музыка

በየጊዜው የሚለቀቁ ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ

Пікірлер: 387

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🎸🎷🎼🎹💎💎💎

  • @tumitube2549

    @tumitube2549

    Жыл бұрын

    suraye ante eko teleyaleh

  • @zemaaddis4320

    @zemaaddis4320

    Жыл бұрын

    Suraye tebarek enwedehalen ❤❤❤

  • @Adonaymekonnen

    @Adonaymekonnen

    Жыл бұрын

    Amen my brother 🙏🙏

  • @ne-ba1991

    @ne-ba1991

    Жыл бұрын

    @@Adonaymekonnen ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ በጌታ ስሰማውሚነዝረኝ ሰምቼ እማልጠግቡ ሆሆ ወንድሜ ተባረክ i can't stop lesion 🙏💚

  • @zerihuntutushmikysimamo1637

    @zerihuntutushmikysimamo1637

    Жыл бұрын

    Surea antem tebarek 🙏

  • @taregetu5952
    @taregetu59525 ай бұрын

    ይሄን የመሰለ ዝማሬ በብዙ ሚሊየን ሊታይ ሲገባ ሊሰማ ሲገባ ብቻ ጌታ ይታረቀን የሚረባንን ሳይሆን ጆሮዋችንን የሚያኩልን ከምድር ጋር የሚያጣብቁንን ባዶ ጩኸቶችን እየሰማን መጨፈር ሆኖዋል ግብራችን እንጂማ ይሄን የመሰለ ድንቅ ዝማሬ በብዙ በተደመጠ ነበር። የተወደድክ ዘማሪ እባክህን ጨምረህ አሁንም ደግመህ ዘምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @vincentsirino

    @vincentsirino

    4 ай бұрын

    በጠባቡ መንገድ የሚሄዱት በጣም ጥቂት እነደሆኑ በቃሉ ተፅፏል። ሚሊየኖች ቢለየኖች ለዚህ አልታደሉም።

  • @abatewende9287
    @abatewende9287 Жыл бұрын

    ለምድነው ስሰማው የማለቅሰው እግዚአብሄር ለሱ ብቻ ሆነን የምንኖርበትን ፀጋ ያብዛልን ምንአይነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው በጌታ ስም😘😘😘😘

  • @zemaaddis4320

    @zemaaddis4320

    Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa Жыл бұрын

    እንዴት አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጌታ! አዶናይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @Adonaymekonnen

    @Adonaymekonnen

    Жыл бұрын

    Stay blessed my brother🙏🙏🙏

  • @mahiaba1287

    @mahiaba1287

    Жыл бұрын

    ጽንኤል መዝሙሩን ስሰማው የአንተ ነበር የመሰለኝ ድምጻችሁ ይመሳሰላል

  • @kidistaklilu8564
    @kidistaklilu8564 Жыл бұрын

    የእምነቱ ተከታይ አይደለውም ግን ስንቴ ደጋግሜ እየሰማውት እንዳለ ውስጥ ሚነካ ነገር አለው 🥺😢

  • @aynalemzeleke
    @aynalemzeleke Жыл бұрын

    ምን ላድርግልህ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አልቻልኩም ስሰማው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bekijonitube7586

    @bekijonitube7586

    8 күн бұрын

    ወደሚወድህ ጌታ ና እና ያኔ ነው የሱም የፈጠረክም ደስታ❤❤

  • @user-qz4it3lo8j
    @user-qz4it3lo8j5 ай бұрын

    ይህን መዝሙር የሰማውት እንደ አጋጣሚ ቲክቶክ ላይ ነበር ሙሉ መዝሙሩን አግኝቼ እየሰማው ደስ የሚል መንፈስ ወደ ውስጤ መጣ ተነካው ተባረክ

  • @mikiaddisu9186
    @mikiaddisu9186 Жыл бұрын

    አሁን ላይ እንደወጣትነታችን የ ቡዙዎቻችን ፀሎት ነው ብዬ አስባለሁ :: ተባረክ

  • @teddyteshome2393
    @teddyteshome2393 Жыл бұрын

    እንደዝ አይነት መልእክት ያለ ዝማሬ ሚዛምር ሰው በእኛ ትውልድ ስለገኘው ጌታ ይመስገን

  • @dawittariku8598
    @dawittariku8598 Жыл бұрын

    ፀሎት የወለደው መዝሙር በቃ እየፀለይክ እያለክ ምታንጎራጉረው መዝሙር እንደሆነ ያስታውቃል,ወዳጄ በነገርህ ላይ ሙዚቃውን የሰራውን ሰው ሳላደንቅ አላልፍም በደንብ አርጎ ምስጠጡን አጊንቶታል. አንተ ግን ልክ እንደ ዘመርከው መዝሙር ፀጥና ረጋ እንድትኖር ፀጋ ይብዛልክ

  • @Adonaymekonnen

    @Adonaymekonnen

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 and the musician Daniel Girma ! may God bless him by his fullness!

  • @yodaheseyoum5754
    @yodaheseyoum5754 Жыл бұрын

    ጊዜው ሳይጨልም 🌑 በሩም ሳይዘጋ 🚪🔒 የፀሎት ሰው አርገኝ 🤲 ቢያስከፍልም ዋጋ🧎‍♂️ የሀሜት ሰው ሆንኩኝ😏🤭መሰዊያዬ ፈርሶ😭 ሁሌ ምጮህበት🧎 ስፍራ ተደምስሶ 🚶‍♂️ ሁሌ ምጮህበት ቦታ ተቀይሮ 😔😞

  • @paulosnega9985

    @paulosnega9985

    Жыл бұрын

    emoji 🤣🤣

  • @yodaheseyoum5754
    @yodaheseyoum5754 Жыл бұрын

    ግራ ሚያጋባ ነው 🤔 የዘመኑ ክፋት 🌎 እባክህ አቅም ሁነኝ 🙏💪 ጠፍቼ እንዳልታይ🥼👀 ወስኜ ልራመድ 🧑‍⚖️ 🛤 ድካሜ ይወገድ 🌒🚫 ጊዜው ሳይጨልም 🌑 በሩም ሳይዘጋ 🚪🔒 የፀሎት ሰው አርገኝ 🤲 ቢያስከፍልም ዋጋ🧎‍♂️ የአለም ሰው ሆንኩኝ🌎 ከጉያህ ራኩኝ😞😭 ፊትህ ምቆምበት🚶‍♂️ድፍረትን አጣሁ 🧎 የአለም እንጉርጉሮ ሊቀር መና ሁኖ እንዲ መባከኔ ኧረ ያዋጣል ወይ እንዲ መባዘኔ ኧረ ይሻላል ዎይ ? ጊዜው እንዳይጨልም ። በሩ እንዳይዘጋ ።

  • @truthful9311

    @truthful9311

    3 ай бұрын

    Thank you!

  • @yodaheseyoum5754
    @yodaheseyoum5754 Жыл бұрын

    ምናምንቴውን ትቼ ላንሳ ከአለም አይኔን በቃ ይቅርብኝ ይቅር 💚። ህይወቴን ላስገዛልህ።❤

  • @user-ci9xd1np8z
    @user-ci9xd1np8z5 ай бұрын

    “የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” - መክብብ 12፥1።።።።አሜን እግ/ር ፀጋውን ይጨምርልን❤❤❤

  • @dagimsamuel9133
    @dagimsamuel9133 Жыл бұрын

    ኧረ ምን አይነት መዝሙር ነው🥺🥺🥺 መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ይባርክህ👐👐👐

  • @bonturetta1971
    @bonturetta1971 Жыл бұрын

    Am not protest but i heard 10 times in a day am touched by this song ,,🙏 thanks my brother

  • @amanuelbekele9338

    @amanuelbekele9338

    Жыл бұрын

    እየሱስ ይወድሻል❤

  • @hanaabraham3148
    @hanaabraham3148 Жыл бұрын

    አንዳንድ ዝማሬ ህይወት ውስጥ ህይወት ይዘራል እግዚአብሔር ይባርክህ❤ I have been waiting for this song for a long time

  • @KirubelMesfin-kf5ce
    @KirubelMesfin-kf5ceАй бұрын

    ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ግን ዘመንህን ሁሉ ተገዛዉ ይህንን ድንቅ ጌታ❤

  • @DagiAsefa
    @DagiAsefaАй бұрын

    የ መዝሙር Top 10 ቢኖር መካተት የሚችል ❤❤❤

  • @girumwondimu5625
    @girumwondimu5625 Жыл бұрын

    ወይኔ ጌታ እየሱስ ...ምን አይነት መንፈስ የሞላበት ዝማሬ እንደሆነ አይነገርም !! ለፀሎት ያበረታል ብቻም አይደለም የማሚባለው...በውነት

  • @dunamise3216
    @dunamise3216 Жыл бұрын

    በዘመኑ መጨረሻ ልንሰማው ልንነቃ ልናነቃቃ የሚገባንን መልክት ስለዘመርክ ጌታ ይባርክህ we need more ፀጋ ይብዛልህ።

  • @gutubirhanu4199
    @gutubirhanu4199 Жыл бұрын

    በጌታ መዝሙሩ ይጣፍጣል uuf አይጠገቡም😍😍😍😍😍ተባረክ

  • @esayastotobaofficial8660
    @esayastotobaofficial8660 Жыл бұрын

    Rega aregegn mezmuru ....erasen ademetku ....menfes yemolabet dink melikt yalew mezmur new Geta zemenhn ymulaw ...tebarek

  • @robenasmulugeta6490
    @robenasmulugeta6490 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ybarkek wendeme Yehanen music yesrakew lej begta beyesusem ተገለጥ egzabhere ejken aymroken ybarkew ብየሱሰም.

  • @abenezersimon4318
    @abenezersimon4318 Жыл бұрын

    ወስኜ ልራመድ: ድካሜ ይወገድ😭😭😭😭😭😭 ይሄ መዝሙር የእኔ ታሪክ ነው😭😭

  • @abeneazerts8226
    @abeneazerts8226 Жыл бұрын

    ደጋገመኩት... ደጋገመኩት... ደጋገመኩት.. ምንም አለጠገበኩትም

  • @gediongebre
    @gediongebre Жыл бұрын

    የዓለም ሰው ሆንኩኝ ከጉያህ ራኩኝ ፊትህ ምቆምበት ድፍረትን አጣሁኝ .... ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @netsimantela9326
    @netsimantela9326 Жыл бұрын

    Eweeyyy getan beka kal yelegnm lezi mezmur aba tebarek ewenet kezi belay ye melaekt zemare yiseteh lemelem🥰🥰🥰🥰

  • @yabisraadmassu3853
    @yabisraadmassu3853 Жыл бұрын

    ኧረ ይሄ ዘማሪ ማነው ኧረ በምንድነው ያስነካህኝ ወንድሜ ምን አይነት መረዳት ምን አይነት አዘማማረ ነው አቤት በመንፈስ እና በጥበበ የተቃኘ ዝማሬነው የእውነትነው እንደሰማው አስደንግጦኛል ዝብ አስብሎኛል ወይኔ ጌታ ሆይ እንዲ የሚዘምር ሰው ስላለ ስም ይባረክ ወንድሜ ላአገኝ ፈልግ ብፈልግ አጣው ምን አልባት ይሄንን ካየ ፦ ይቺን ፀጋ አስጠብቀ እስከመጨረሻው ተጋደል ይሄን ዝማሬ መስማት ከጀመርኩ 4ተኛ ቀኔ ፀጋ ይብዛል ተባረክ

  • @Adonaymekonnen

    @Adonaymekonnen

    Жыл бұрын

    🙏🙏Amen Let God take all the Glory’s !! Stay blessed on it🙏

  • @singerhilinatafese9138
    @singerhilinatafese9138 Жыл бұрын

    God blesss you brother it’s heart touching song I can’t stop listening😢😢😢😢😢😢

  • @lecitina3086
    @lecitina3086 Жыл бұрын

    What a song! It reminded me of what our priority should be which in our relationship with God. Adoniye be blessed!!

  • @Adonaymekonnen

    @Adonaymekonnen

    Жыл бұрын

    Fev🙏🙏

  • @tgenanatty
    @tgenanatty Жыл бұрын

    Can't leave the house tomorrow ....hours of listening to this song in tears 😢...

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Жыл бұрын

    WOW JUST WOW... ውብብብብብብብብ ነው በጣም። ምን አይነት የዜማ ጥበብ፤ ምን አይነት ውበት እና የሚጋባ ስሜት እንደሆነ ልነግርልህ አልችልም❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopian_movie_new
    @ethiopian_movie_new Жыл бұрын

    i can't stop listening to this music bro this is directly Gods voice for me and this time Youth be blessed wow

  • @Henok-cz7uv
    @Henok-cz7uv5 ай бұрын

    ምንም ማለት አለልችልም 👌ተባሪክ 🙏

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 Жыл бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው🎤🎤🎸🎹🎼 ተባረክ ወንድማችን ራሴን እንዳይበት ነው ያረከኝ ተባረክ

  • @azariyaskifle5464
    @azariyaskifle5464 Жыл бұрын

    በጣም የሚባርክ መልእክት ያለው የተረጋጋ መዝሙር ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @adventureofall5839
    @adventureofall5839 Жыл бұрын

    Am still listening 👂..😢😢what my soul always went to speak to Jesus …bless 🥲 u

  • @zackapp26
    @zackapp265 ай бұрын

    የኔ ህይወት መባዘን ማታ ወደ ጌታ ማልቀስ የሰለቸ ህይወት አንድም ጠብ የማይል ህይወት

  • @Abyoung1422

    @Abyoung1422

    4 ай бұрын

    አይዞህ ብሮ

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles Жыл бұрын

    ልቤ ውስጥ የቀረ መዝሙር🙏🙏🙏

  • @RehobothSamuel-gm2dq
    @RehobothSamuel-gm2dq5 ай бұрын

    Ye tselot sew argegn biyaskeflm waga , begeta mn aynet mezmur nw mesmat makom alchalkum truly

  • @goodday-nf3tc
    @goodday-nf3tc Жыл бұрын

    I don't understand why this song is underrated. እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።

  • @birhansimno3109
    @birhansimno310911 күн бұрын

    ምን አይነት ድንቅ መልክት ነዉ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ

  • @LegnaMotivation
    @LegnaMotivation Жыл бұрын

    በዚህ ክፉ በሆነበት ዘመን እንዲህ አይነት መዝሙር መኖሩ ይገርማል..ተባረክ ወንድሜ❤❤

  • @FirewBahiruOFFICIAL
    @FirewBahiruOFFICIAL Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @alazarasmamaw1920
    @alazarasmamaw1920 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! የተጠማኀውን ይስጥህ

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial Жыл бұрын

    What a song! adoni my bro you are amezing 🙏

  • @user-jw8oz1yo5w
    @user-jw8oz1yo5w Жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ!!! እግዜር ይስጥልን!

  • @nuniyedani5223
    @nuniyedani5223 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭🙆🙆🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Ebakihn Geta Hoyi Akimn Sitegn😭😭😭😭😭😢😢😢😢😭😭😭

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Жыл бұрын

    ብሩክ ነህ🥰 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብ ወንድሜ ተባረክ✝️📖❤️😌🙏🙏

  • @mezmureyohannes3707
    @mezmureyohannes37079 ай бұрын

    wede erase enday yemiyaregej zemare nw...yaregagal beka tebarek adoni.

  • @amanuelbekele9338
    @amanuelbekele9338 Жыл бұрын

    ህይወታችንን እናስገዛለት

  • @betselotkebede3956
    @betselotkebede3956 Жыл бұрын

    Everything ❤..ዘመንህ ይባረክ። እሰይ 😍

  • @amanmadebo673
    @amanmadebo673 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ !

  • @kalkidanss763
    @kalkidanss763 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሄር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @lidiyatarekegn533
    @lidiyatarekegn533 Жыл бұрын

    😭😭😭 የፀሎት ሰው አድርገን ቢያስከፋም ዋጋ !

  • @user-jh2mp2my5g
    @user-jh2mp2my5g10 ай бұрын

    Mn ayinat Menfes yalebet mezimur nw hulem sisemawu embaye nw memetawu🥺🥺

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz Жыл бұрын

    tebarek😍😍😍😍

  • @onetouch8912
    @onetouch8912 Жыл бұрын

    ❤ተባረክ እንደዚ ያሉ መዝሙሮች ይብዛልን

  • @obliqte
    @obliqte4 ай бұрын

    i feel something with this .... you remind my died brother

  • @Devman4575
    @Devman45754 ай бұрын

    መዝሙርህ ልብን የሚነካ እና የሚያነቃን ነው። ጸጋዉ ይብዛልህ

  • @melalgebreyesus5363
    @melalgebreyesus5363 Жыл бұрын

    its unique by music composition power full word amezing voice keresawm chmr may God bless you adoni

  • @eskindiryohannes2473
    @eskindiryohannes24735 ай бұрын

    ከእግዚአብሔር የሚሰማ ልጅ ተወለደ

  • @abrahamtadele7718
    @abrahamtadele7718 Жыл бұрын

    ቃል የለኝም ያምራል ❤️❤️❤️❤️

  • @biruktawityibelu5182
    @biruktawityibelu518211 ай бұрын

    Bezi mezmur Menfeskdusn feel adergewalw❤

  • @tgt5742
    @tgt574211 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ዝማሬህ መልክት ነዉ

  • @linoramohammed2395
    @linoramohammed2395 Жыл бұрын

    May God bless you 🙏

  • @user-hz8hj4bx6v
    @user-hz8hj4bx6v5 ай бұрын

    አረ ምን አይነት መዝሙር ነው ወንድሜ ማቆ አቃተኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ😍

  • @sabi4735
    @sabi47357 ай бұрын

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ህይወት ያለበት የማንቂያ መልእክት መዝሙርነው ይብዛልህ

  • @kaleabseyoum7208
    @kaleabseyoum7208 Жыл бұрын

    የፀሎት ሰው አርገኝ 🙏🙏

  • @olananigatu720
    @olananigatu720 Жыл бұрын

    ዉድ ወንድሜ ፀጋ ይጨምርልህ ፈቀቅ አትበል በመልዕክቶችህ 🙏🏽

  • @befikergebremedhin5877
    @befikergebremedhin5877 Жыл бұрын

    Mn aynet yetebarek sew neh ....💙God kezi belay meredat yecemerelh💛💛💛🙏☁️

  • @oroliyanaoroliyana6421
    @oroliyanaoroliyana6421 Жыл бұрын

    Ke tiktolk nw yagegnewut Waqayyo si ha ebbisu🙏🏽

  • @user-oh1vr8hx9g
    @user-oh1vr8hx9g4 ай бұрын

    ወንድሜ እራሴን እንዳገኝ አርገሀል ተባረክ ✞✞✞✞🙏🙏🙏

  • @brukg6371
    @brukg6371 Жыл бұрын

    What a song! I can't stop listening geta Eyesus abezeto yebarekehe wendeme

  • @abenezertademe2924
    @abenezertademe2924 Жыл бұрын

    I can’t stop listening ❤ Great song

  • @sewyewyew4005
    @sewyewyew4005 Жыл бұрын

    ጌታ የመከረዉ ከመንፈሱ የቀዳ ዛሬም ከፊቱ መቆምን በእቅፋ መሆንን ይወዳል ከዓለም ጉያ ተላቆ ወንድሜ አዶናይ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ዘመን ይባርከዉ በእዉነት ዉስጥን የሚፈትሽ የመዝሙር ሽታ ቃና አለዉ ጌታ ኢየሱስ አንተንና ከጀርባ ሙዚቃ የሰሩትን ወንድሞች ይባርካችሁ።

  • @user-fd9yk1of9r
    @user-fd9yk1of9r4 ай бұрын

    ውይ ይህ መዝሙር ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው😢

  • @metsnanatsamuel5821
    @metsnanatsamuel5821 Жыл бұрын

    Prayer + Music eko new... Bless u

  • @mintesinotyohannes5724
    @mintesinotyohannes5724 Жыл бұрын

    What a song God! Egzabeher generation alew..❤❤❤👌 love everything abt the song.. keep your good job. God bless you bro.

  • @wubialeling5324
    @wubialeling5324 Жыл бұрын

    መልሰኝ ወደቤቴ 😭

  • @avi5469
    @avi5469 Жыл бұрын

    Tebark 🙏I can’t stop listening this song 🥺😭😭

  • @abenase542
    @abenase542 Жыл бұрын

    ልቤንም ሕይወቴንም የነካ ተባረክ ወንድሜ🙏👍

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 Жыл бұрын

    What amazing song!!! GODbless. I love the video around education ministry build

  • @user-rr4ut2wc1f
    @user-rr4ut2wc1f4 ай бұрын

    ቲቶ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ወንድሜ ገና ህፃን ነው። ነገር ግን ጸጋው ያስችለዋል።

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Жыл бұрын

    ወንድሜ ተባረክልኝ ሰለወደድኩት ነው መሰለኝ ቶሎ እልቅ አለብኝ

  • @Atina786e
    @Atina786e4 ай бұрын

    በዚህ መዝሙር ተባርኬያለው ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏

  • @mhireteabmathewos8055
    @mhireteabmathewos8055 Жыл бұрын

    Meliktu, gitimu, zemaw, muzikaw hulum neger betam des yilal ena yimarkal.... Wow! Geta yibarekih wendime!

  • @woinshetberbo7525
    @woinshetberbo752511 ай бұрын

    ቃላት የለኝም በእውነት😢😢 ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከእግሩ ስር አትጥፋ

  • @selam6570
    @selam6570 Жыл бұрын

    leb mineka mezmur geta yebarkh

  • @AlemsegedGetachew
    @AlemsegedGetachew3 ай бұрын

    mecha yehune lebe❤eshi melgne metecha yewseten negerawe malekeswe

  • @selina-jh1lc
    @selina-jh1lc Жыл бұрын

    Wayena men ayenat denq mezemur new geta zemanen yebarkew❤🙏

  • @tagaygetu7904
    @tagaygetu7904 Жыл бұрын

    I can't stop crying 😭😭😭

  • @Daniel-mn1kp
    @Daniel-mn1kp Жыл бұрын

    ድንቅ መዝሙር brother

  • @LidiyaTesfaye-ke6bv
    @LidiyaTesfaye-ke6bv5 ай бұрын

    ወንድሜ የምር ለጊዜው የሚሆን ነው God blessed you❤❤❤

  • @Tinaanimationandsong1
    @Tinaanimationandsong1 Жыл бұрын

    Geta yibarkh wendme tariken ayehut bezi zmare abzto yatrefrfk

  • @marshetmohamed8512
    @marshetmohamed8512 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም ጌታ ይሸፍንክ፣ ጌታ ይባርክክ

  • @amyjc222
    @amyjc222 Жыл бұрын

    በጣም ነው የነካኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @user-vx2ok2qh8d
    @user-vx2ok2qh8d10 ай бұрын

    dem ser wist hula nw migebaw mezemuru tebareklin wendeme😍🥰😍😍😍

  • @yohannessolomon1622
    @yohannessolomon1622 Жыл бұрын

    Geta hiwoteh endezemerkew yargeleh esu yebarkeh🙏🙏🙏

Келесі