ድንቅ የአምልኮ መንፈስ በዘማሪ ናቲ | LIVE WORSHIP | አንተው ትበቃኛለህ || አደራሹ በክብር የተሞላበት አምልኮ

Ойын-сауық

gofund.me/97bd983e Support Us
www.gloryofgod.tv/
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 88

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu Жыл бұрын

    ኤልሻዳይ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ በኢትዮጵያ ዙሪያ እያደረገች ያለውን የወንጌል አገልግሎት በገንዘብዎ ከታች በሚታየው ጎ ፈንድ ሚ(gofund.me) ሊንክ ይደግፉ!! gofund.me/97bd983e ይሁን የወንጌል ስራ ለምትደግፉ እግዚአብሔር ዘምናችሁን ይባርክ !!

  • @yonatansisay8128

    @yonatansisay8128

    Жыл бұрын

    Tish lemagn? Yidegifu minamin tilalek? Mejemeriya tikikilegna wengel asitemir kezam asiratina mebaw kemihimenu yibekahal

  • @semharasmerom7241
    @semharasmerom72412 ай бұрын

    Wow so good, Eritrea 🇪🇷 blessings to Ethiopia, 🇪🇹 GOD WILL REVIVE ETHIOPIA AND ERITREA AND HEAL US ALL.. love you all

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 Жыл бұрын

    ምን ጉድ ነው የት ነበርክ እስከዛሬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ቃል የለኝም በኢየሱስ ስም ለምልም

  • @willyou2030
    @willyou2030 Жыл бұрын

    ሃሌ ሉያ ! እግዚአብሔር ይመስገን ! ምን አይነት ግሩም ድምፅ ነው ጌታ የሰጠህ ? አምላካችን ገና በልጆቹ ያስደንቀናል ! ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ !

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Жыл бұрын

    ይህንን ነው እየተናገርኩ ያለው ማንኛውም ዘማሪ ሊያስመልክ እንጂ ሊያዘልል አልተጠራም እነሱን ጉባኤውም በትክክል አምልኮ አስመልኮ መውጣት የምለው ይህንን ነው ወንድሜ ተባረክ እንደዚህ አይነት ብዙ ብዙ መዝሙሮች አሉ እነሱን አውጥቶ እግዚአብሔር ማስመለክ የዘማሪው ስራ ነውና በርታ እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ ልናመልክ እንጂ በእውነትና በዝላይ አይደለም ተባረክ ተባረክ ተባረክ ።

  • @yonatansisay8128

    @yonatansisay8128

    Жыл бұрын

    Bizu alaweram gin ye king 🤴 David amiliko beki new anite lanesakew yemeteyik mabirariya milashu. Keza yilik zimare sayizu lelaw betekebelew mezimur zemari mebalachew yatezazibenal. Zemari kemibalu Azemari bibalu yishalachewal.

  • @yonatankassahun8360

    @yonatankassahun8360

    Жыл бұрын

    @@yonatansisay8128 le egziabher yetegeba ena yetewedede amleko sihon new des emilew enji mezmuregnaw ale tebelo bezu sehetetoch meserat yelebetem

  • @amanuelmeshesha3108

    @amanuelmeshesha3108

    Жыл бұрын

    ሊያስመልክ የሚለው ቃል ግን ተገቢ አይመስለኝም የሚያስመልከን መንፈስ ቅዱስ ነው ዘማሪው በእውነትና በመንፈስ አምልኮውን ሲመራው ህዝቡን ይዞ ወደዛ መንፈስ መግባት ይችላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠን ስለ እነዚህ በረከቶች 🙏

  • @yonatansisay8128

    @yonatansisay8128

    Жыл бұрын

    @@dawitbayu5534 anite gin bizu tasiweralek? Egna milkol kehonin anite man honek new ezih ga yemititeketikew wendu milkol neh?

  • @edenseyoum2096

    @edenseyoum2096

    Жыл бұрын

    True

  • @kinnik9747
    @kinnik9747 Жыл бұрын

    geta ybarkh natiye migerm dmtsna tsega new yaleh keep it up

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos Жыл бұрын

    ወይኔ ይህን መዝሙር ስሰማው እንባ ተናነቀኝ ።አቤት ክብር ያለው ልጅ

  • @EE-em8gg

    @EE-em8gg

    5 ай бұрын

    You mean kibir yalew Geta!!

  • @miret.motamanigashi4009
    @miret.motamanigashi4009 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን በጌታ ስም ተባረክ 🎤🎻አሜንንን

  • @tenayegebrewold3181
    @tenayegebrewold3181 Жыл бұрын

    Mene Lebele tebarekelegne!!!🙏🙏🙏

  • @user-qq5zn3sn4p
    @user-qq5zn3sn4p10 ай бұрын

    ተባረክ

  • @tig302
    @tig302 Жыл бұрын

    ተባረክ! እግዚያብሄር አለልኝ ለኔ አንተ ትበቃኛለህ ለኔ ፍቅሩን ሳስብ ይገርመኛል

  • @bisratgetenet4100
    @bisratgetenet4100 Жыл бұрын

    ሚገርም ዘማሪ ዋዉ ተባረክ

  • @DaniWerke-gy4px
    @DaniWerke-gy4px9 ай бұрын

    Zemenh yibarek geta yichemerbeh

  • @Mellodycommision111
    @Mellodycommision111 Жыл бұрын

    ድንቅ የእግ /ር ልጅ ሲያገለግል

  • @mulualembezabih6060
    @mulualembezabih6060 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው ሁሉንም ይችላል ❤

  • @alexmeberatu6835
    @alexmeberatu6835 Жыл бұрын

    Natiyee tebarek

  • @catherinedillon8156
    @catherinedillon8156 Жыл бұрын

    Hallelujah, Gory be to God. Amen amen praised the lord.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokgetahun5004
    @henokgetahun5004 Жыл бұрын

    This is Henok Getahun Zewdie Photographer Is Jesus Christ superstar God love's you and your family

  • @abebealemuanshebo2207
    @abebealemuanshebo2207 Жыл бұрын

    God may bless you abundantly!!! What a wonderful worshiping,,, ""With Presence of Holy Ghost"""

  • @selam4610
    @selam4610 Жыл бұрын

    Tebarekln

  • @singertateklegesse5939
    @singertateklegesse5939 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ናቲዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Жыл бұрын

    I'm speechless what amezied worship...bro God bless you more .also I love your gorgeous voice. Keep it up .

  • @tig302
    @tig302 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር መንፈስ እርዳኝ።

  • @berekettekle941
    @berekettekle941 Жыл бұрын

    Wawwwwww betam des ylal abiet dmx Halleluja

  • @ethiopia7162
    @ethiopia7162 Жыл бұрын

    Amennn ሁሉ ሰላም ነዉ ከእየሱስ ጋር

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንለት ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @Taredan77
    @Taredan77 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @binizwarrior1909
    @binizwarrior1909 Жыл бұрын

    Mn aynet vocal new so blessed

  • @hosnimubarik7236
    @hosnimubarik7236 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ ወንድሜ ናቲሻ

  • @huseenhu5303
    @huseenhu5303 Жыл бұрын

    ናቲ ተባረክ ይጨምርብህ

  • @by6794
    @by6794 Жыл бұрын

    Amazing worship you are blessed

  • @kkww644
    @kkww644 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ይገባዋል ምስጋና

  • @efremtesfaye867
    @efremtesfaye867 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @bonnygetachew
    @bonnygetachew Жыл бұрын

    what an amazed vocal and grace go the head bro

  • @bluesproduction8873
    @bluesproduction8873 Жыл бұрын

    glory to God.....Keep shine bro

  • @ashenafimuluneh131
    @ashenafimuluneh131 Жыл бұрын

    Natisha! Am so blessed glory to the Almighty God!! I can see you shining with holy spirit ✨️ 💛

  • @yaredtelhuen2233.
    @yaredtelhuen2233. Жыл бұрын

    Amazing...keep the ...glory bro

  • @elsabetpahulis5046
    @elsabetpahulis5046 Жыл бұрын

    Natiy God bless you so much!!!

  • @tarekegnalemu6711
    @tarekegnalemu6711 Жыл бұрын

    wow amazing song Much grace upon you

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Жыл бұрын

    Amen.Amen💔🔥🔥🔥❤✋✋

  • @TINATO73
    @TINATO73 Жыл бұрын

    Great voice .

  • @tarikualemuofficial4616
    @tarikualemuofficial4616 Жыл бұрын

    Amazing performing❤️

  • @saraworkneh1620

    @saraworkneh1620

    Жыл бұрын

    ፐርፎርማንስ አይባልም አገልግሎት ነው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Жыл бұрын

    Thank you jesus my father love you 😭💕🙏

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 Жыл бұрын

    እስከ ዘሬ የት ናበርክ ወንድሜ? በጠም ናዉ የተበረኩት ቡሩክ ነህ 👍👍🙏

  • @dawutibekele5114
    @dawutibekele5114 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen tebareki

  • @biruktilahun339
    @biruktilahun339 Жыл бұрын

    Tebarek egzyabher yebarkh migerm tsega nw

  • @genetgashaw5606
    @genetgashaw5606 Жыл бұрын

    God bless you more 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💯💯💯

  • @dawutibekele5114
    @dawutibekele5114 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hananhanan9282

    @hananhanan9282

    Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን ጌታ ይባረክ

  • @Feben353
    @Feben353 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ የግልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አብዛልኝ እንድዚህ በላይ የብሄር ይረዳሉ

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Жыл бұрын

    Fantastic worship ❤but we need your own work so we can be blessed by it. in our kingdom there is plenty to be shared with the world !! Because our God name is Elshadai. Hallelujah 😍🥰😘 I have secret wisdom that no one knows Nor enter in those who are tin world that I keep it secret for those I love says the Lord, -pray and fast for Holy Spirit to give you a new song in your heart absolutely angel voice one love Brother mine.

  • @israeltechanebediye8823

    @israeltechanebediye8823

    Жыл бұрын

    😊😊😊

  • @zaitunamaisapi183
    @zaitunamaisapi183 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @wid3569
    @wid3569 Жыл бұрын

    Drumistuu.......meta meta argw ejii atifrawwww......... pianistuu1ኛ

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Жыл бұрын

    tebareki wondime

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 Жыл бұрын

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @fitsumewmedhin5010
    @fitsumewmedhin5010 Жыл бұрын

    Minayinet dink chilota newu? Betam newu yegeremegn. dinget kefichewu mezgat aqategn

  • @sifaangetaacho4079
    @sifaangetaacho4079 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @teshelelirenso6607
    @teshelelirenso6607 Жыл бұрын

    Amen Amen ❤️

  • @ReachHarvestETH
    @ReachHarvestETH Жыл бұрын

    Sooo Lit!

  • @yorsalemmsgna7611
    @yorsalemmsgna7611 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Жыл бұрын

    እስይ !እሰይ!እሰይ!🙏🙏🙏🙏

  • @nanajoud5976
    @nanajoud5976 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @elreemelreem6692
    @elreemelreem6692 Жыл бұрын

    Ameen3

  • @abdetatesgera9514
    @abdetatesgera9514 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @danielgebremariam9791
    @danielgebremariam9791 Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤

  • @mezimur
    @mezimur Жыл бұрын

    Amen

  • @mazaretgold7468
    @mazaretgold7468 Жыл бұрын

    Ameeeen Ameeeen.Ameeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @sojoo6909
    @sojoo6909 Жыл бұрын

    እየሱስጌታነው

  • @guratimarta9681
    @guratimarta9681 Жыл бұрын

    Stega yibzhali

  • @Layla-sv8wz
    @Layla-sv8wz Жыл бұрын

    Amen ♥️ myJesus 💒💒💒📖📖📖📗📗📚📚📚📚

  • @christyvincent2628
    @christyvincent2628 Жыл бұрын

    Hearing. Loss. Please. Prayer

  • @solomonzeleke7975
    @solomonzeleke7975 Жыл бұрын

    ገራሚ ዘማሪ ነህ ዝማሬህን ሰምቶ አለመነካት አይቻልም ፓ

  • @sgvcsxxfb8697
    @sgvcsxxfb8697 Жыл бұрын

    Hi Salam yibza atilafiny baget tsaliliny chigir wist nany Arabia hagar nanyi zabder ibalalew baxam wadahaliw zamani yibrak ke chalik ba telegram lidawilik

  • @rehobothnahom3707

    @rehobothnahom3707

    Жыл бұрын

    Be eyesus sim negerish yistekakel..

  • @solisame9465
    @solisame9465 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tiruworkad
    @tiruworkad Жыл бұрын

    Amen amen amen

Келесі