ማን ተወኝ || በዘማሪ ይትባረክ አለሙ || ጉባኤው በመንፈስ የረሰረሰበት ድንቅ አምልኮ | LIVE WORSHIP | YITBAREK ALEMU ||

Ойын-сауық

gofund.me/97bd983e Support Us
www.gloryofgod.tv/
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 129

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu Жыл бұрын

    ኤልሻዳይ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ በኢትዮጵያ ዙሪያ እያደረገች ያለውን የወንጌል አገልግሎት በገንዘብዎ ከታች በሚታየው ጎ ፈንድ ሚ(gofund.me) ሊንክ ይደግፉ!! gofund.me/97bd983e ይሁን የወንጌል ስራ ለምትደግፉ እግዚአብሔር ዘምናችሁን ይባርክ !!

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane26586 ай бұрын

    ይትቤ የምንወድህ ተባረክልን ተባረክልን 🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @user-vy1fr2gz1j
    @user-vy1fr2gz1j3 ай бұрын

    Amen amen 🙏

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Жыл бұрын

    አንተ ይትባርክህ እውነት ይትባርክህ ነክ ❤❤❤😍😍😍😍በእየሱስ ስም እግሬ ይልቅ ዘመንክህ ይለቅ 😍😍😍ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍 ይግብሃል እየሱስ እነዝን ሞዥቅኖችሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 😍😍😍😍 እጃችሁ ይባርክሁ ይሁን 😍😍😍😍ዝመናችሁ በእየሱስ እግሬ ስራ ይልቅ ትባርልሁ ይትባርክቻሁ እልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ እስይ

  • @abiytsegaye6393
    @abiytsegaye63932 ай бұрын

    እየሱስ መፅናናት ባንተ መበርታት ባንተ ጌታ ሆይ ላንተ ብቻ በዘመናችን እንዘምራለን ።

  • @YabuYab-pd1ve
    @YabuYab-pd1ve Жыл бұрын

    Wesxe erseresa tetsnana gata yebarkeke 😭

  • @TINATO73
    @TINATO73 Жыл бұрын

    ይትባረክ ከጴንጤ ዘማሪዎች ቁጥር 1 ጀግና የሆነ ዘማሪ ነው፣ አይ ቅላጼ

  • @user-iq5bs5li6u
    @user-iq5bs5li6u Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ! አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፋልግህን ሁሉ ይሙላብህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mulatulejebo5553

    @mulatulejebo5553

    Жыл бұрын

    Wow like Disney gives you a good bust you yitbarek now

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ኡፍ ልባችንን የሚያረሰርስ ዝማሬ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤ ይትቤ ጌታ ብዙ ፀጋ ያብዛልህ በቃ መዝሙሮችህ ነፍሰን ያለመልማሉ ተባረክ ከነ ቤተሰብህ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove502811 ай бұрын

    አሜሜሜሜሜንን አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜማሜን አሜሜሜሜሜሜሜን የአንተ ፊት ተቀብሎኛል እጅህ እኔን አቅፎኛል ኢየሱስ በንተ ደስ ይለኝ ሞገስ ጌታ ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልይል ታበረክ

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ::

  • @temsgenamlak8651
    @temsgenamlak8651 Жыл бұрын

    ካቶልክ ነኝ ብዙም ባይሆን ጥቅት ግን በ መዝሙር ኣዘማመር እምያገናኝ ነገር ኣለ።እናም ከዛ የተነሳ ይሁን ኣላቅም የ ቤንጠ መዙምር ኣዘወትራለው❤ በልጁ መዝሙር ኣላቅም ውስጤ ነው ነሚነካዊ❤ሳልሰማው ውየም ኣለድር🙏🏼ፈጣሪ የኣገልግሎት ዘመን ይጨምር🙏🏼

  • @honey-gs9lh

    @honey-gs9lh

    Жыл бұрын

    Eyesus eyterah new eko wendme bchawen beki new ye egzabher abe lej eyesus christos

  • @reemg8200

    @reemg8200

    Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከፔንጤ መዝሙር ውጪ ሌላ አለዳምጥም....ሁሉም መዝምሮች የእየሱስን ህልውናን ይሰብካሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Wintagrmayphonetastic3006

    @Wintagrmayphonetastic3006

    4 ай бұрын

    ​@@reemg8200እንወድሻለን

  • @user-gc3li9gx2g

    @user-gc3li9gx2g

    2 ай бұрын

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ከፕሮቴስታት መዝሙር ውጭ ደስ አይለኝም

  • @nazrettewelde2889
    @nazrettewelde2889 Жыл бұрын

    Tebarek yeegzabher sew tebarek göjta abzito yibarikih

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንለት!!! ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane26585 ай бұрын

    አሜን አሜን ብሰማ ብሰማ የማይሰለቸኝ ድንቅ ክብር ያለበት ዝማሬ በረከታችን ተባረክ እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf10 ай бұрын

    ውይ ቃላት ያጥረኛል ስለ እንተ ድምፅና ምስጋና ብቻ እኔ የምለው you are chosen

  • @RuthZebenu-mv6mo
    @RuthZebenu-mv6mo Жыл бұрын

    ማን ተወኝ ማን ተቀየረ ውይይይ ❤

  • @user-om9sg6xl5m
    @user-om9sg6xl5m6 ай бұрын

    so blessed man

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg7 ай бұрын

    በጣም እኮ ምወድህ ተባረክ ወንድሜ የተሰጠህ ፀጋ እወደዋለው ሰው ብዙ ሊል ይችላል አንተ ግን ቀጥል ቀጥል

  • @AsnakechTafesse
    @AsnakechTafesse Жыл бұрын

    Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @selamgechi1327
    @selamgechi1327 Жыл бұрын

    amen amen egzabeir tagyine yabizali bro tabirk

  • @user-xf7te6eu2v
    @user-xf7te6eu2v6 ай бұрын

    ይትባረክ እውነት ነው ጌታ ዘመንክን ያብዛልክ ያንትን መዝሙር ሳዳምጥ ውስጤን ደስታ ይሰማኛል አሁንም ጨምሮ ይባርክክ

  • @fraoldegefu5107
    @fraoldegefu5107 Жыл бұрын

    Hule endebarekegn new mezmureh yitbe geta yibarkih.... jesus is lord

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf10 ай бұрын

    ቃላት የለኝም ስላንተ ድምፅና ለጌታ ያለህ ምስጋና እግዚአብሔር ይባርህ

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf10 ай бұрын

    ቃላት ያጥረኛል ስላንተ ድምፆና ለእግዚአብሔር ያለህ ምስጋና

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 Жыл бұрын

    ይትብዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን

  • @betidiriba2867
    @betidiriba28676 ай бұрын

    Praise the Lord hallelujah 🙌

  • @YabuYab-pd1ve
    @YabuYab-pd1ve Жыл бұрын

    Wesxe erseresa tetsnana gata yebarkeke 😭😭

  • @genetshibeshi4386
    @genetshibeshi4386 Жыл бұрын

    Yitbe God Bless You! Keep worshiping God! His grace is upon you!!!

  • @horsetubedagi
    @horsetubedagi5 ай бұрын

    What a great singer! God bless you!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namaftola8695
    @namaftola869510 ай бұрын

    Mogesene Geta mogose. God bless you bro!

  • @richoshimels4593
    @richoshimels4593 Жыл бұрын

    Yitbe brk bel ewnet geta kantegar new ewdhalew ❤️❤️❤️

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane26586 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus Жыл бұрын

    ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አምልኮና ስግደት ይገባሃል:: Brother you are blessed🙏🏾

  • @Josseyman
    @JosseymanАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-cz3rh6xy6f
    @user-cz3rh6xy6f3 ай бұрын

    Ameen ameen tebrekkkkk 😂😂❤

  • @Elohi205
    @Elohi205 Жыл бұрын

    Arono what to say......Bcha tebarek,Yichemrlih.Demo betam wodhalew wondme!!!

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar6897 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx3qu4el7x
    @user-tx3qu4el7x10 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሪ ተባረክ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane26586 ай бұрын

    ተባረክ

  • @yesahakabraham7343
    @yesahakabraham7343 Жыл бұрын

    Amazing worship 🙏🙏🙏

  • @musedegefe5906
    @musedegefe590610 ай бұрын

    God bless you, dear brother!

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf7 ай бұрын

    Wow you are getting you have amazing voice thank you

  • @tub7312
    @tub7312 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen hallelujah kebir le Eysuse yehoun prophet tebark be bezu 🙏🙏🙏💙❤️

  • @user-om9sg6xl5m
    @user-om9sg6xl5m Жыл бұрын

    what a worship am so surprised also blessed God bless you so much

  • @RahilOthman
    @RahilOthman3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibrommebratu444
    @kibrommebratu444 Жыл бұрын

    ኢየሱስ የኔ ጌታ❤❤❤

  • @goaffconstructions2252
    @goaffconstructions2252 Жыл бұрын

    Bless your heart, god gave you special voice to praise him, Glory to God.

  • @magdadessu969
    @magdadessu969 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለአባዬ ብቻ ይሁን ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤😘😘🙏🙏❤❤❤❤

  • @simabelew
    @simabelew Жыл бұрын

    I feel the presence of God when I hear any of your songs. Let God bless you more.

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Жыл бұрын

    Hallelujah amen 🙏 amen 🙏

  • @A01Core-hg1kv
    @A01Core-hg1kv Жыл бұрын

    Ameeeeeeeen ameeeeeeeeen❤❤😢😢

  • @jagooodaniii2274
    @jagooodaniii2274 Жыл бұрын

    amen tebarek yitbe koo ewnetegnaw amlk yibarkh

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Жыл бұрын

    yelijnet amilak neh yelijinet manim sayinor gone yegebah bete🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌abaaaaa kef bel Eyesuse

  • @dr.bahirudeg5980
    @dr.bahirudeg5980 Жыл бұрын

    you are our blessing Yitibe,stay blessed!

  • @laithshwagfeh571
    @laithshwagfeh5715 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @faisalnewlife1305
    @faisalnewlife1305 Жыл бұрын

    GBU BRO Z. Ytebe😍

  • @user-zx5mr5ds1b
    @user-zx5mr5ds1b6 ай бұрын

    Ameen Ameen❤❤❤

  • @user-gc3li9gx2g
    @user-gc3li9gx2g2 ай бұрын

    እሜን አሜን አሜን

  • @zed7110
    @zed7110 Жыл бұрын

    አሜንንንን ክብር ለአምላካችን ይሁን ታበራክ

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 Жыл бұрын

    I wish you sing all the time like this brother. It is very smooth and spirit filled without any chaos. You got a very unique gift. Thank you and Bless you !

  • @sifaangetaacho4079
    @sifaangetaacho4079 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-zo4if8zf4o
    @user-zo4if8zf4o11 ай бұрын

    God has blessed you with an amazing voice thank you for using it to bless Him and bless us as well.

  • @netsanetwazumo6603
    @netsanetwazumo6603 Жыл бұрын

    ይህ ፀጋ አይወሰድብህ

  • @sarag6740
    @sarag6740 Жыл бұрын

    You are blessed brother you sing like an Angel❤🙏

  • @amenyeunlni9930
    @amenyeunlni9930 Жыл бұрын

    ክብር ለልሁል እግዚአብሔር ይሁን ይትቤ ጌታ ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 Жыл бұрын

    ይትቤ ምውድክ በምክንያትነት ነው አተ ውስጥ ያለው ጸጋ ካተ አልፎ ሰው ዘንድ ሰርፆ ይገባል ብቻ ምን ልበል ተባረክ ይሄ መንፈስ አይወሰድብክ ወድሜ

  • @nafibekele4957
    @nafibekele4957 Жыл бұрын

    amen halelujah may god bless you more

  • @shalom5765
    @shalom5765 Жыл бұрын

    May God bless you.

  • @ElduutMama
    @ElduutMama Жыл бұрын

    Abaaa sam yibark

  • @sifogirmatolesa8333
    @sifogirmatolesa8333 Жыл бұрын

    ያንተ ፊት ተቀብሎኛ ክንድክ ደግፎኛል እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @israelgersam8774
    @israelgersam8774 Жыл бұрын

    God bless you all, but this is a comment section and I will write down my comment on Music Band, they are not playing as a team spirit but as individual spirt.

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Жыл бұрын

    እልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው በነፃ ያዳነኝ ጌታ ይባረክ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH 🙌 U are blessed brother

  • @user-oe6cx3mi6y
    @user-oe6cx3mi6y5 ай бұрын

    Yitben yayachu sewoch benatachu bedenb samulign kum ngr keld aydelem ye ewunetenew ebakachu tebaberugn ene fit lefit bagegnew mn endemaderg alawukim bicha ene enja..........!!!!!!!!!

  • @etprogrammingandrobotics3320
    @etprogrammingandrobotics3320 Жыл бұрын

    I have not heard such amazing voice in my life. God bless you bro.

  • @mekedes5865
    @mekedes5865 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭

  • @laylal-ie8cp
    @laylal-ie8cp Жыл бұрын

    Amen Amen 🤲🤲🤲🤲💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @ephremdeseaofficial163
    @ephremdeseaofficial163 Жыл бұрын

    Ameen eebbifami

  • @MarvelousLightMedia
    @MarvelousLightMedia Жыл бұрын

    You are a blessing my Brother!

  • @selamawitbirhanu4490
    @selamawitbirhanu4490 Жыл бұрын

    tebarek yetbe

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Жыл бұрын

    አሜሜሜሜሜንንንን❤❤

  • @bethelemoromititti1517
    @bethelemoromititti1517 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Eebbifamaa

  • @israeltesema7015
    @israeltesema7015 Жыл бұрын

    wowww tsega yibzalachu .....

  • @wakokumela7288
    @wakokumela7288 Жыл бұрын

    GOD bless you brother yitb🙏

  • @habtawelda9962
    @habtawelda9962 Жыл бұрын

    Amen Amen!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @beinghumanbeing5862
    @beinghumanbeing5862 Жыл бұрын

    stay blessed

  • @AbenezerAbebe-xo8fx
    @AbenezerAbebe-xo8fx Жыл бұрын

    🙏🙏🎤🎶🎹 Amen

  • @abdatabekele8553
    @abdatabekele8553 Жыл бұрын

    ameen!!!

  • @2008millena
    @2008millena Жыл бұрын

    Stay blessed brother, very connecting with the Holly ghost ❤ s

  • @yorsalemmsgna7611
    @yorsalemmsgna7611 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏 🤲🤲🤲

  • @Layla-sv8wz
    @Layla-sv8wz Жыл бұрын

    Amen AMEN AMEN AMEN 📖📖📖📖♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲

  • @nathnaelgudie1766
    @nathnaelgudie1766 Жыл бұрын

    Wøw yitbe gød bless yøu

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 Жыл бұрын

    አምላክ ይባርክህ

  • @meseretmeskele8740
    @meseretmeskele8740 Жыл бұрын

    Blessed Yitbe!!

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Жыл бұрын

    Ameeeen👏👏👏👏👍👍🙏🙏❤❤❤❤AmeeenAmeeen😭❤️❤️

  • @jo_vani7
    @jo_vani7 Жыл бұрын

    Gat zamenhen ybarkaw wedu wendema aywsdbh melkamu menfas.

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 Жыл бұрын

    As usual spirit filled worship 🙏 GBU Yitbarek

  • @fanoshabtehulka1793
    @fanoshabtehulka1793 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @tig302
    @tig302 Жыл бұрын

    አሜን!

Келесі