🔴ይትቤ እና ወንድሙ በአንድ መድረክ| አምልኮ ከዘማሪ ይትባረክ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Пікірлер: 115

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl80834 ай бұрын

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇 #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇 gofund.me/b00feec5 gofund.me/1e8aef46

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d4 ай бұрын

    እኔና ልጄ ከሞት ያተረፈን ጌታ ይባረክ ድንቅ ነው መትረፋ

  • @SamiAsgodom-rv4le
    @SamiAsgodom-rv4le4 ай бұрын

    ተባረክ ይትቤ ኣንተ ስትዘምር ቶሎብለ እንዳትጨርስነው ምፈራው ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr4 ай бұрын

    አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ጌታነው ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ነብይ ዘመንህ ይባርክ መልካም ሰው ይትቤ ዘመንህ ይባርክ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏👆👆📖📖🤲

  • @user-xy5tk2vt1k
    @user-xy5tk2vt1k4 ай бұрын

    ይትቤ እንወድአለን

  • @AshenafiEyasu-yl9pn
    @AshenafiEyasu-yl9pnАй бұрын

    AMEN😍🥰🥰🥰🥰

  • @Ngsti-uo4hy
    @Ngsti-uo4hy4 ай бұрын

    ያአባቴ ልጅ ይትባረክየ እግዛብሔር የሚጣፍጥ ድምፅ አደበትህ ላይ አስቀምጧል አሁንም ይጨምርብህ ተባረክ

  • @eyerusalemtewodros8764
    @eyerusalemtewodros87644 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @hewotEyob-dc6gu
    @hewotEyob-dc6gu4 ай бұрын

    እናተን የወለደች የተባረከች ናት ተባረኩ

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus74344 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ያክብርህ!!! አሜን

  • @abenezereyob1825
    @abenezereyob18254 ай бұрын

    ይሔ ልጅ ይለያል ❤❤❤❤❤ ይትቤ በጣም ነው ምወድህ❤

  • @mulujesus1289
    @mulujesus12894 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirat-xg5bl

    @tamirat-xg5bl

    3 ай бұрын

    AMEEN

  • @XjsC-bg8qb
    @XjsC-bg8qb3 ай бұрын

    Tigist❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤

  • @EliassebBizuneh-oe8li
    @EliassebBizuneh-oe8li3 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ። ግን አንድ ነገር ልበላቹ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ና እባካቹ ትኩረት ወደ እሱ ወደላይ። ለተጠራንበት ጥሪ በአግባብ ብናገለግል፤ እንድናስተካክል በአንድም በሌላ ተደጋግሞ ሲነገር ብናስተውል እላለው። ወደ እውነት ሁሉ የሚመራን ያ ህያው መንፈስ ይገለጥልን፤ ስለ ኢየሱስ አሁን ከተገለጠልን በላይ ይገለጥልን። ያኔ የእውነት እንታዘዛለን፤ ፈቃዱንም አውቀን መፈፀም እንችላለን።

  • @user-co3qu7ti5e
    @user-co3qu7ti5e4 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen ❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @TsibisoMahlo
    @TsibisoMahlo3 ай бұрын

    Wow this happiness glory for god my god bless you I'm so happy with great things

  • @masushote7690
    @masushote76904 ай бұрын

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተባሪክ ዘመንን የተባርከ ይሁን 💕💖💕💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @MeleseMamo-hr9ob
    @MeleseMamo-hr9ob4 ай бұрын

    Amen, tebareku wudi yeigizihabiher lijoch...eg/r yibarikachihu

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d4 ай бұрын

    አዝኜብህ ነበር ግን ጌታ መልካም ነዉ ሳንሞት እንሞጋገስ ተመችቶኛል ተባረክ

  • @faresopendoorministry8386

    @faresopendoorministry8386

    4 ай бұрын

    God bless you

  • @user-iu5fo1xk6n
    @user-iu5fo1xk6n4 ай бұрын

    Yitbarek Geta Yibarkh Betam Ewedhalew

  • @HenokAsfaw-hz2oz
    @HenokAsfaw-hz2oz4 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ያክብር!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @user-vz8rq2rd5f
    @user-vz8rq2rd5f4 ай бұрын

    Yitibe fetsar abizito yibarikih

  • @user-jb8ic9rg3o
    @user-jb8ic9rg3o2 ай бұрын

    ተባርክ ይትቤ አሜን

  • @Shalom875
    @Shalom8753 ай бұрын

    ሙዚቃ ተጫዋቹ ልጅ እወድሃለሁ እንደ እህቶች በጅህ የተደረደር ቀለበትህን ብታወልቀው ጥሩ ነው ተባረክ!!

  • @grmayfkadu3308

    @grmayfkadu3308

    3 ай бұрын

    Mnagebah zm bleh getahn atamelkhm mn yemil kal ltametaket neh

  • @saharalshammri308
    @saharalshammri3084 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንን

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele12654 ай бұрын

    ተመሥገን ኦ አምላክ አምላከ ኢሥራኤል ንገኒን ለክ ኢየሲስ ክርስቶስ ሄኒ ቅባቴ ስፋ

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen73163 ай бұрын

    Tebarek bebezu 🙏 🙌👏👏👏

  • @user-ku8ip3im9f
    @user-ku8ip3im9f3 ай бұрын

    ይትቤ እንወድአለን ተባርክ ተባርክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ነው መዳኔ ❤❤❤❤

  • @user-bw9vw9ts1m
    @user-bw9vw9ts1m3 ай бұрын

    dek new meterefa❤❤❤❤

  • @user-yw3hx7qk7o
    @user-yw3hx7qk7o2 ай бұрын

    Geta Yibarek

  • @dastaberanudastaberanu9952
    @dastaberanudastaberanu99524 ай бұрын

    Ameni ameni ameni taberki amilake ❤❤❤❤

  • @Gera-wg8wx
    @Gera-wg8wxАй бұрын

    Amen 🙏🙏

  • @user-wh4ee6ss7p
    @user-wh4ee6ss7p3 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤❤❤amen❤❤❤❤❤❤

  • @EsyasFeola-sx5wh
    @EsyasFeola-sx5wh4 ай бұрын

    ❤tebarek yitbe tsegawu yibizaliki 🎉

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye16824 ай бұрын

    Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel yabate beruke leberket hune dinke zema nw ♥️ lemlem

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38004 ай бұрын

    Amen,Yeteme tebareku lezelealeme

  • @lomiedushe874
    @lomiedushe8744 ай бұрын

    Ameeeeeeeeen❤❤

  • @user-eo6nj6sp3b
    @user-eo6nj6sp3b4 ай бұрын

    God bles you

  • @user-dt4ob1fb1j
    @user-dt4ob1fb1j3 ай бұрын

    አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @betlhmaschlwe-gz5oj
    @betlhmaschlwe-gz5oj4 ай бұрын

    Wow

  • @DagimKasahun-mf7hy
    @DagimKasahun-mf7hy4 ай бұрын

    Tebarek ❤❤❤❤❤

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz4 ай бұрын

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WaseAdimasu
    @WaseAdimasu3 ай бұрын

    amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc2yu5no7h
    @user-mc2yu5no7h4 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-zo6nx6hw1m
    @user-zo6nx6hw1m4 ай бұрын

    Elelellelelelelelel

  • @user-qf4io7fd6h
    @user-qf4io7fd6h3 ай бұрын

    Yitbe tebarek manem begebawu lek getan yamelek ❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5074 ай бұрын

    Asetawashe lebelh asetawashe eyesuse❤

  • @hiruthirut6637
    @hiruthirut66373 ай бұрын

    AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc1yw5vr4s
    @user-uc1yw5vr4s4 ай бұрын

    አሜን አሜን...........

  • @user-nh7ug5qo4b
    @user-nh7ug5qo4b4 ай бұрын

    amen amen amen

  • @user-zo6nx6hw1m
    @user-zo6nx6hw1m4 ай бұрын

    Elelelelelelellelelelelele

  • @HarunAdam-lj3is
    @HarunAdam-lj3is4 ай бұрын

    Yitbeyeeeeeee blessed abbaa koo

  • @user-gp3ub5yh9u
    @user-gp3ub5yh9u4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AshenafiWerku-pi4pd
    @AshenafiWerku-pi4pd3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo3 ай бұрын

    ❤❤Aman Aman Aman Aman ❤❤

  • @ayat9275
    @ayat92754 ай бұрын

    ameeeen zemenik yibarek❤❤✊🙌🙏

  • @samuelbelangobaba5558
    @samuelbelangobaba55584 ай бұрын

    ❤❤tebarek yitbe

  • @user-us9iv8fx6u
    @user-us9iv8fx6u3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo3 ай бұрын

    Elelelelelelelel

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexdavohabte612
    @alexdavohabte6124 ай бұрын

    Elelelelelele Halleluja Halleluja keber Le Geta yihun tebareku

  • @EliasAsfaw-gh1im
    @EliasAsfaw-gh1im4 ай бұрын

    ተባረኩ እንወዳቹ አለን

  • @Oli112-ic9gh
    @Oli112-ic9gh4 ай бұрын

    ሀሌሉያ❤❤❤

  • @user-bb1kh7og7z
    @user-bb1kh7og7z4 ай бұрын

    ተባረክ ወድማችን

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa96284 ай бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ሀሌሉያ፡እግዚአብሔር ፡ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @YOU_LIGHT_ENTERTAINMENT
    @YOU_LIGHT_ENTERTAINMENT4 ай бұрын

    Amen the man of God 🎉❤😢

  • @user-zm4xq1cb9n
    @user-zm4xq1cb9n4 ай бұрын

    Uuuufff God love love you😭😢😥😢😭🥰😍😍😍🤩😍🥰😘🥰😘

  • @saharalshammri308
    @saharalshammri3084 ай бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @aduadaneche9743
    @aduadaneche97433 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @Mebiratutesfaye154
    @Mebiratutesfaye1542 ай бұрын

    God bless you bro

  • @eyerusalemtewodros8764
    @eyerusalemtewodros87644 ай бұрын

    ሀሌሉያ

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38004 ай бұрын

    Oh my God , Goyta shekure

  • @WORLDWIDEchannel-cq6dd
    @WORLDWIDEchannel-cq6dd4 ай бұрын

    አሚን ይክበር ጎይታ ❤️🙏😘

  • @amanishkaleefa2505
    @amanishkaleefa25053 ай бұрын

    AmenamenamenAmenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanukebede1672
    @birhanukebede16724 ай бұрын

    JPS.is.,LOV.YOU.AMIZIG.WIRSHP.TIMS.TANK.YOU.LORD❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bs6tr8mq6k
    @user-bs6tr8mq6k4 ай бұрын

    nuriln berkitiln yitbeee

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo3 ай бұрын

    Aman

  • @faresopendoorministry8386
    @faresopendoorministry83864 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @LerameLefebo
    @LerameLefebo3 ай бұрын

    Aman Aman Aman Aman

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera88614 ай бұрын

    እንደው ምነው ናይት ክለብ የሚመስለውን ላይት ብትቀንሰው ሔኖኬ እባካችሁ አገልግሎታችን ለሰው አይምሮ ካልተመቸ ምን ይሰራል????

  • @user-lz8mp4dy8b

    @user-lz8mp4dy8b

    4 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር ይመቸው እንጂ ሆሆ 🤔

  • @ayelechmekuria1451

    @ayelechmekuria1451

    3 ай бұрын

    ለሰውሳይሆንለንጉሱለእየሱስነው

  • @user-dg4nx5cd5p
    @user-dg4nx5cd5p4 ай бұрын

    Saron samuel ❤

  • @user-wo5fq8io9v
    @user-wo5fq8io9v4 ай бұрын

    Yes haleluya i am not gana finish his mercy by money

  • @RABIRAASRAAT
    @RABIRAASRAAT4 ай бұрын

    I LOVE YOU PROPHET AND SAMI

  • @shegatube4084
    @shegatube40844 ай бұрын

    Yehe leje migerem tsega nw yalebete

  • @ermikeyman
    @ermikeyman4 ай бұрын

    weyene yemer endet endenezerge

  • @uae123bnm-gl1pu
    @uae123bnm-gl1pu4 ай бұрын

    Wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😊

  • @abrehamwolde8590
    @abrehamwolde85904 ай бұрын

    Keybrdestu Eju lay yalew kalabet yameshax new??

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba22784 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜንእግዛብሔርአምላክይባርክቹ❤❤❤💖💖💖

  • @Hanzi1223
    @Hanzi12233 ай бұрын

    Chesu mendenew??

  • @israeladinew9509
    @israeladinew95094 ай бұрын

    አለምን የመምሰል እቅድ ካለው በጭለማ ላይት ጭስ ከሆነ እግዚአብሔር ሳይሆን ሚከብረው ስሜታቻንን ነው ምናዳምጠው መጠጥም እንዳይዞር እፈራለው !!!

  • @HappyBaseballStadium-zt2ku
    @HappyBaseballStadium-zt2ku4 ай бұрын

    ሙሉውንጌልን አትንካ ደሞ አይ ባልም ምንም ቢሁን ኢየሱስ ይወራበቲል ግን ውድሀለው አስተካክል

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage4 ай бұрын

    You have to respect the elders

  • @yordate7629
    @yordate76292 ай бұрын

    የጭፈሪ በት አስመሰላቹት አረ ተው የእግዚአብሄር ህልውናው በቂነው እሱ ዲኮር አይፈልግም እባካቹ ላስታውሳቹ ብየ ነው አስቡበት

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage4 ай бұрын

    የትላንቱን ሙሉወንጌል እንዲህ ካቀለልክ ነገ ደግሞ jpsን እንድው ታቀለዋለህ። ያሳደገችህን ቤተ ክርስቲያን አክብራት!!! ብዙ ዋጋ ከፍላለች።

  • @tarikuadesta2072
    @tarikuadesta20723 ай бұрын

    እኔ ምለው የቀደሞ ቤተክርስቲያን አገልጋዬችን ሳያንቋሽሹ መዘመር አይቻልም? መነሻውን የሚረሳ ሰው መውደቂያው ቅርብ ነው ወንድሜ በትእቢት አትወጠር.......በአፍህ ከየት እንዳነሰኝ እያልክ.....በዛው አፋህ ሙሉ ወንጌል ሸፍፍ....ቀዳዳ ጫማ ካልከው ጋር አይጋጭም? ለሞቅታ ሳይሆን ህይወትህን ዘምር!!

  • @YehualashetHeramo
    @YehualashetHeramo4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera88614 ай бұрын

    እንደው ምነው ናይት ክለብ የሚመስለውን ላይት ብትቀንሰው ሔኖኬ እባካችሁ አገልግሎታችን ለሰው አይምሮ ካልተመቸ ምን ይሰራል????

  • @nayeabreham7392

    @nayeabreham7392

    4 ай бұрын

    Kezi belay maget alebet endawum

  • @Dagi-for-Jesus

    @Dagi-for-Jesus

    4 ай бұрын

    አገልግሎት ለእግ/ር እንጂህ ለሰው አእምሮ አደለም night ክለብ ላይቱ በዝት እግ/ር ቤት ከዛ ብበልጥ ምን ችግር አለሁ

  • @ethiopahagera8861

    @ethiopahagera8861

    4 ай бұрын

    @@Dagi-for-Jesus አገልግሎታችሂ ለሰው አይምሮ የሚመች ይሁን የሚለውን አላነበብክም??

  • @dagimabera848

    @dagimabera848

    4 ай бұрын

    You just need to worship it not to look around

  • @user-yv6se1vo1j

    @user-yv6se1vo1j

    4 ай бұрын

    ምናለ የሚታየውን ትታችሁ መንፈስ ቅዱስን ብታሰላስሉ የአይን መጨፈን ጥቅም

Келесі