አፍላ ፍቅር 43 - School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 2 000

  • @seidseid2312
    @seidseid231217 күн бұрын

    አረ አቡሻና ሚኪ ይምጡልን ይምጡ እምትሉ ላይክክክክክ

  • @AaAa-ku3bg

    @AaAa-ku3bg

    17 күн бұрын

    ይምጡልን❤❤❤❤

  • @BilagiAmare

    @BilagiAmare

    17 күн бұрын

    ይምጡልን በእውነት ዘና ነው እሚያደርጉን እኮ

  • @HeavenSamuel

    @HeavenSamuel

    17 күн бұрын

    Eko❤❤❤❤

  • @user-uv4jv4mc7l

    @user-uv4jv4mc7l

    17 күн бұрын

    አወ ይምጡልን

  • @AdaneshAnja

    @AdaneshAnja

    17 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dn9su1rf4z
    @user-dn9su1rf4z17 күн бұрын

    እስኪ ወንድሜ ሞቶብኛል አላህ ይርሀምክ በሉልኝ የናቴ ልጂ አሏህ ይርሀምክ የኔ ወንድም

  • @JamillaNasir

    @JamillaNasir

    17 күн бұрын

    አላህ ይርሀማው ጀነተል ፊርደውሥ ይወፍቀው

  • @user-io2vj4bf4v

    @user-io2vj4bf4v

    17 күн бұрын

    😭😭😭 አላህ ይራህመው ያረብ

  • @semirayimam9976

    @semirayimam9976

    17 күн бұрын

    አላህ ይራህመው አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያቀማጥልልሽ ውዴ ለቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @user-it6cd6cy4b

    @user-it6cd6cy4b

    17 күн бұрын

    የኔም ሞተብኝ😢😢😢😮

  • @user-qw5zs3fz8r

    @user-qw5zs3fz8r

    17 күн бұрын

    አላህ ይራሀመው አላህ ማረፊያው ጀነተ ፌርዶስ ያድርገው

  • @amutube2400
    @amutube240017 күн бұрын

    እስቲ የለማ አደናቅዎች like አድርጉኝ😂😂😂

  • @hawa5330

    @hawa5330

    16 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ለማ አይ ለማ

  • @Woldemaat

    @Woldemaat

    14 күн бұрын

    Hi ❤

  • @KrmAl-gp1qe

    @KrmAl-gp1qe

    13 күн бұрын

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd901217 күн бұрын

    የምወዳት የሚሳሳላት የማከብራት እህቴም ጓደኛዬም መካሪየም ሁሉ ነገሬ የምላት እህቴ ተኮራርፈን ነበር እና ሁሉም ነገር ትተን ታርቀናልና #የደስታ ላይክ ስጡኝ 😊😊

  • @user-tv2bk4jw6r

    @user-tv2bk4jw6r

    17 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @ekram1860

    @ekram1860

    16 күн бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @zemzem5714

    @zemzem5714

    16 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmetahmed24

    @rahmetahmed24

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-je3xh8bg3r

    @user-je3xh8bg3r

    15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy17717 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @mesekramsulloro5919

    @mesekramsulloro5919

    17 күн бұрын

    Amen sariye🙏🙏

  • @gigisiyoum9086

    @gigisiyoum9086

    17 күн бұрын

    አሚን ሳሪ

  • @MohammedZewude

    @MohammedZewude

    17 күн бұрын

    Ameeeeennnn hale luya

  • @kidistendres8542

    @kidistendres8542

    17 күн бұрын

    Sariye betsm nw yemwedsh getan tebareke

  • @user-wg7xr5md1m

    @user-wg7xr5md1m

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z17 күн бұрын

    ከክፍል 1 (አንድ) ጀምሮ እስከ ክፍል 43(አርባ ሦስት) ያዬ ብቻ ላይክ ያድርግ👍👍👍❤❤❤

  • @Artcrave33

    @Artcrave33

    17 күн бұрын

    Ene ❤

  • @Rahan-vi3mi

    @Rahan-vi3mi

    17 күн бұрын

    እኔአለሁሺ😂😂

  • @RimKo-ze6tb

    @RimKo-ze6tb

    17 күн бұрын

    Kakifil 1 Jamiro kalayan kifil 43 lay min insaralan sitasibiw?? 🙁🙄

  • @almazalmaz-xj8ok

    @almazalmaz-xj8ok

    17 күн бұрын

    በረቱ

  • @user-uv4jv4mc7l

    @user-uv4jv4mc7l

    17 күн бұрын

    እኔ ከ0 ነው 😂😂😂😂

  • @millionbesene3983
    @millionbesene398317 күн бұрын

    አቡሽና ሚኪ ይምጡ የምትሉ እስቲ ❤️

  • @user-po1kz6fo4t
    @user-po1kz6fo4t17 күн бұрын

    ማነው የዴቭ ጩኸት ያሳቀው 🙈😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-to4et5ls6u

    @user-to4et5ls6u

    17 күн бұрын

    😂😂😂😅

  • @TemerTemer-cs2og

    @TemerTemer-cs2og

    17 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-lk2hv7gq1n

    @user-lk2hv7gq1n

    17 күн бұрын

    😂😂😂

  • @MesfinAshenafi-jz9pj

    @MesfinAshenafi-jz9pj

    17 күн бұрын

    እኔኔ

  • @user-oc2rl9og6n

    @user-oc2rl9og6n

    17 күн бұрын

    እኔ በጣም ነዉ የሳኩት😅😂😂😂😂

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi597917 күн бұрын

    ሚኪ አቡሽ ማሚ ያቡርክ አባት አምጡልን ያምትሉ ላይክ

  • @FerdosRedi-tg4xq

    @FerdosRedi-tg4xq

    16 күн бұрын

    Aw

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b17 күн бұрын

    ሚኪየ አምጡልን በናታቹ ናፈቀን❤ ላይክ አርጉ ሚኪ የምትፈልጉ❤

  • @user-ce9me3cf2t
    @user-ce9me3cf2t17 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳቹህ

  • @user-rv3up7ei3s

    @user-rv3up7ei3s

    16 күн бұрын

    አሜን

  • @user-io2mb6rf7n
    @user-io2mb6rf7n17 күн бұрын

    ሀንቾ እና አሜን ደስ ሲሉ እህትነት❤

  • @hawatube7169
    @hawatube716917 күн бұрын

    ማነው እስቲ በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁን የምትሉ 👍❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላአሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ

  • @hawatube7169

    @hawatube7169

    17 күн бұрын

    @@DadaTube225 እሽ

  • @AbdusemadAhmed-pz6te

    @AbdusemadAhmed-pz6te

    3 күн бұрын

    Enem

  • @zyenbaahimedzyenbaaimed3009
    @zyenbaahimedzyenbaaimed300917 күн бұрын

    የመዳም ቀመሞች በገራቹህ ላይ የተመቻች ሂወት አላህ ይስጣችሁ ዉዶቻ ❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም የኔእሕት ደምሪኝእባክሽ😢

  • @saadaa6222

    @saadaa6222

    17 күн бұрын

    አሚን❤❤❤❤

  • @zyenbaahimedzyenbaaimed3009

    @zyenbaahimedzyenbaaimed3009

    17 күн бұрын

    @@DadaTube225 እንዴት ነው እምደመረው

  • @user-mt1jz6oz1o

    @user-mt1jz6oz1o

    17 күн бұрын

    አሚን❤

  • @user-ce3cu2pz4e

    @user-ce3cu2pz4e

    17 күн бұрын

    አሜን😢😢😢

  • @ashenafihaksedo
    @ashenafihaksedo17 күн бұрын

    አረ አቡሻና ሚኪ ይምጡልን የምትሉት ብቻ ላይክ ግጭቱ 😊

  • @user-qv1of5hu8l
    @user-qv1of5hu8l17 күн бұрын

    ማነው እደኔ አፍላወችን በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤❤ ስደትስ የመረረው 9 አመት በስደት😢😢😢😢😢😢

  • @user-gx8nd1pw8m

    @user-gx8nd1pw8m

    15 күн бұрын

    አብሽሪ ማማዬ ሁላችንም መሮናል 😢😢😢

  • @Mubetube2
    @Mubetube217 күн бұрын

    ፊዮሪየ❤👍ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን🙏

  • @amireyamirey9992
    @amireyamirey999217 күн бұрын

    ዘሬ እኮ ሰኞ ነዉ😂ከሜራ መኑ አምልጦት ነዉ መሰለኝ😂😂

  • @user-gj2ep5cp9c

    @user-gj2ep5cp9c

    17 күн бұрын

    😂😂😂😂እኔምብያለሁ

  • @gig8gj

    @gig8gj

    17 күн бұрын

    አኮ ግራገባኝ😂😂😂

  • @user-vl4le6dx3z

    @user-vl4le6dx3z

    17 күн бұрын

    ዛሬእንደትተለቀቀ😢😢

  • @user-bi3fl8se9c

    @user-bi3fl8se9c

    17 күн бұрын

    ትክክል አሳቅሺኚ እሺ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም የኔእሕትእባክሽ ደምሪኝ❤

  • @rtrt-gq2jq
    @rtrt-gq2jq17 күн бұрын

    ኧረ ሚኪ እና አቡሽ ናፍቀዉናል እስቲ እንደኔ የናፈቋቹ

  • @tsehayayenew8232
    @tsehayayenew823217 күн бұрын

    የአሜን እና የሀና እህትነት ደስ ሲል ❤❤አገሬ ገብቸ ከእህቴጋ እንዲህ የምንሆንበት ቀን ናፈቀኝ😢

  • @user-ed2te8pr1s

    @user-ed2te8pr1s

    16 күн бұрын

    አይይይይ እኔ ኢትዩ እያለሁ እህቴ አሥር አመት ሙሉ ተቀምጣ ስመጣልኝ ግዜ ልክ እደነሡ ነበርን ግን ግዜ ለያዬን መልሦ😢😢😢😢

  • @workesisay6973
    @workesisay697317 күн бұрын

    ደብን እና ሶሲን ማነው በጉጉት የሚጠብቃቸው እደኔ በላይክ አርኩልኝ የማዳም ቅመሞች❤❤❤

  • @hiwilove7809
    @hiwilove780917 күн бұрын

    ደብሮኝ ነበር surprise አደረጋችሁኝ😊

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg918317 күн бұрын

    እንኳን ለ ሆሳእና በሰላም ኣደረሰን ሕማማትን ምህረት ና ይቅርታ ይላክልን ልኡል እግዚኣብሄር 🙏❤

  • @Mamiw1375

    @Mamiw1375

    17 күн бұрын

    አሜን (3)🙏⛪️እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-rv3up7ei3s

    @user-rv3up7ei3s

    16 күн бұрын

    አሜን

  • @HdC-xm9mt

    @HdC-xm9mt

    13 күн бұрын

    ​ኣሜን

  • @FikrFikr-qz9ri
    @FikrFikr-qz9ri17 күн бұрын

    ደቭን እና ፊወናን እንደኔ የሚወዳቸዉ አለ 😘😍😊

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo17 күн бұрын

    ማነዉ እደኔ የተምታታበት ሰኞነዉ ወላ ማክሰኞ ብሎ የጠየቀ😂😂😂😂😂😂

  • @seadilove9971

    @seadilove9971

    17 күн бұрын

    ወላሂ እኔ🤣🤣🤣

  • @tibatiba2633

    @tibatiba2633

    17 күн бұрын

    እኔ ማክሰኞ መስሎኝ ነበር 😂😂😂

  • @Yogu-zx7zo

    @Yogu-zx7zo

    17 күн бұрын

    @@tibatiba2633 የሚገርሙናቸ ጭራሽ አሳበዱንእኮክክክክ

  • @user-dr5dv2gq8h

    @user-dr5dv2gq8h

    17 күн бұрын

    እኔም ጠይቃለሁ ወረቢ😂😂😂😂

  • @MMA-yv7or

    @MMA-yv7or

    17 күн бұрын

    እኔእራሱጃዋሌንአየሁ

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo17 күн бұрын

    የሀንቾና የብሩኬ ፍቅርነዉ ድምቀት የሚሰጠዉ ከደገና ፍቅራቸዉ ይጨምር የምትሉ ነገንም እዳያልፈን ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤ ሀንቾ አበሳ እኮናት

  • @AbebeBayew

    @AbebeBayew

    16 күн бұрын

    no idont like hana

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m17 күн бұрын

    ፊዋሪ የቡሩክ ብትሆን በጠም ደሰ ይለኝ ነበር❤❤❤

  • @TUBE-rv9zs

    @TUBE-rv9zs

    16 күн бұрын

    እኔም

  • @user-ml3wv1sp3v

    @user-ml3wv1sp3v

    16 күн бұрын

    እኔም

  • @almazeabeje-sm5go
    @almazeabeje-sm5go17 күн бұрын

    እደለማ ዘና የሚአረገኝ የለም የምር ምርጥ ካራክተር እያሳሳቀ የሁላችንም ላይፍ የሚነግረን

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq17 күн бұрын

    ተመሠገን ዛሬ አደኛነኝ እልልልልል😂😂😂😂😂😂 ሠላምየአፈላ ፍቅር ተከታታየች የመዳምቅመሞች አሏህ ያልታሠበእረዚቅ ይሥጣቸሁጉሉአሚን😢😢😢😂

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ተዉ ደምሩኝ ሙስሊምእሕታቹነኝ😢

  • @user-qz5du1gg9q

    @user-qz5du1gg9q

    17 күн бұрын

    አሚን 🙏🙏

  • @seadaalisissay1290

    @seadaalisissay1290

    17 күн бұрын

    አሚንንንንንንንን

  • @SofyatadeseTadese-qq7mk

    @SofyatadeseTadese-qq7mk

    17 күн бұрын

    አሚን ዉዴ 😘😘

  • @Aminat379

    @Aminat379

    17 күн бұрын

    አሚን

  • @user-uv4jv4mc7l
    @user-uv4jv4mc7l17 күн бұрын

    ይችንኮሜት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሠበ የማታእጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @user-tq7mm2ox3m

    @user-tq7mm2ox3m

    16 күн бұрын

    Aminnn❤❤

  • @user-cn1sz3ph8x
    @user-cn1sz3ph8x17 күн бұрын

    ፊዮሪ ምርጥ አፍቃሪ ስለ እውነተኛ ፍቅር ስታስብ ፊዮሪ ላይ ታያለህ

  • @AmanAdane-yi8pq

    @AmanAdane-yi8pq

    16 күн бұрын

    በትክክል

  • @nunu2259
    @nunu225917 күн бұрын

    አብሽ እና ሚኪ ናፍቀዉኛል የምር የድራማው ድምቀት እኮ ናቸው

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi597917 күн бұрын

    እኔ ካክፍል 1 እስክ ክፍል 43 . አይቼዋልው 😂😂እነታስ ባላይክ አሳዩኝ 😊🎉❤😂😂🎉

  • @AdouabdoukadirAbdoukadir

    @AdouabdoukadirAbdoukadir

    17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fasika_16

    @Fasika_16

    17 күн бұрын

    Aytenewal😊❤🎉

  • @SelamSelam-pz1zr

    @SelamSelam-pz1zr

    17 күн бұрын

    ደግሜም አይቸዋለሁ ሳምንቱ አልደርስ ሲለኝ😂

  • @user-qh5qr9qr7f

    @user-qh5qr9qr7f

    17 күн бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ እባክሽ😢

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube528017 күн бұрын

    መጨረሻ ላይ ዙፋኔና ፊወሪ ይጣመራሉ የምትሉ በላይክ❤

  • @user-hy7jw4hy8e

    @user-hy7jw4hy8e

    16 күн бұрын

    Ayxamirmie

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e17 күн бұрын

    ሀኒየ የኔ ውድ ስተመቺኝ እኮ የምትመቻችሁ ላይክ❤❤❤❤❤

  • @user-qc8yd7mj2d
    @user-qc8yd7mj2d17 күн бұрын

    ነገም ድገሙልን የምትሉ በላይክ😂❤❤❤❤

  • @user-et9vg4cs4n

    @user-et9vg4cs4n

    17 күн бұрын

    ባክሸ ዛሬ በሰተትኖው 😂

  • @Smerah-cn9ww

    @Smerah-cn9ww

    17 күн бұрын

    አወ ይልቀቁልን 😂😂😂

  • @Amani-lz5xq

    @Amani-lz5xq

    16 күн бұрын

    😅

  • @taibah1116

    @taibah1116

    16 күн бұрын

    🙆😂በሴተትኖ መሰል የህም

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e17 күн бұрын

    ከአስረኛ D ክፍል የሶሲ ጩኸት ያሳቀው ብቻ 😂😂😂😂 👍👍👍👍

  • @edenworku1172
    @edenworku117217 күн бұрын

    እስቲ እንደኔ 10D የሚወዳቸው❤❤❤❤

  • @Azm622
    @Azm62217 күн бұрын

    ብሩኬ እና ፊዮር ከታረቁ ደስ ይለኛል❤

  • @KhalidKhaludi

    @KhalidKhaludi

    17 күн бұрын

    Mnfelgew fiyori &bruke ❤❤

  • @Yogu-zx7zo

    @Yogu-zx7zo

    16 күн бұрын

    ይታረቁ ግን የሀንቾብቻና ብቻነዉ ብሩኬ

  • @semutiseid836

    @semutiseid836

    16 күн бұрын

    መች ተጣሉ አክተር መሆን ያለባቸው ሁለቱ ብቻ ናቸው

  • @user-vt6mu4rw6l

    @user-vt6mu4rw6l

    15 күн бұрын

    አይ

  • @HaymanotSintayue

    @HaymanotSintayue

    11 күн бұрын

    አይ መታረቅ የለባቸውም

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki17 күн бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤ድለተገፍው ወገኔ😢😢😢

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr17 күн бұрын

    የሶሲ ፍቅር ሊደፋኝ ነው❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    12 күн бұрын

    🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772617 күн бұрын

    ኤረ አሜንንን ከቴዲ ፍቅር ገብቶላታል ከእነሊጥዋ 😂😂😂 ፍዮሪ የኔ ቆንጆ ትወናሽ እኮ አንደኛ ነው በዛ ላይ ዉበትሽ ድምፅሽ ዋው ነው👌❤በዛ ላይ እንባሽ እራሱ እንዴት ነው የሚወርደው የእኔም እንባ ከአንቺ ጋር መውረዱስ 😢

  • @MedhinGebru
    @MedhinGebru14 күн бұрын

    I love the 10 D class students 😂😂

  • @cutepink1706
    @cutepink170617 күн бұрын

    ይሄን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-xs5yd4rh9w

    @user-xs5yd4rh9w

    17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏⛪🌿

  • @chth9545

    @chth9545

    16 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @AaSs-nj2kr

    @AaSs-nj2kr

    16 күн бұрын

    አሚን

  • @user-qz6yo4yb8e

    @user-qz6yo4yb8e

    16 күн бұрын

    አሚን

  • @user-qq5tr1mr8w

    @user-qq5tr1mr8w

    14 күн бұрын

    አሚን

  • @fedilaawel6304
    @fedilaawel630417 күн бұрын

    እስክ ዘሬ ላይክ ግጩኝ ያጋጫቹና😂 ዬመዳም ቅማሞችዬ እንዴ ምን ከረማቹ ❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    17 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤

  • @nasranasra611
    @nasranasra61117 күн бұрын

    በሳምንት ሁለቴ ሆነ እንዴ አቡሽ እና ሚኪ ይምጡ እቴቴም ጋሻውም ይምጡ❤ የምትሉ በlike 👍👍👍👍

  • @MalekamuPetros
    @MalekamuPetros17 күн бұрын

    አራ አቡሽ እና ምክ ይግቡ የምል ብቻ ለይክ👍👍

  • @nafesaann
    @nafesaann17 күн бұрын

    ዘሬ ሰኞ አይደለም እዴ🙄🙄🙄ወይስ ታሰስቼ ነው🤔🤔

  • @amireyamirey9992

    @amireyamirey9992

    17 күн бұрын

    እኔ ረሱ ግረ ገበኝ😂😂

  • @user-nc2yt9uz9y

    @user-nc2yt9uz9y

    17 күн бұрын

    እኔም እያልኩ ነበር 🤔

  • @NaM-ju4qn

    @NaM-ju4qn

    17 күн бұрын

    እኔም ግራተመጋባቴየተነሳ ስተየእዳየሁስልክን አትሻብኝአለ

  • @mekaahmed4447

    @mekaahmed4447

    17 күн бұрын

    እኔ እራሱ 🙄

  • @AiushaMuhammed

    @AiushaMuhammed

    17 күн бұрын

    awo ename endza nbire masbwe😂😂😂😂

  • @tube3419
    @tube341917 күн бұрын

    የማዳም ቅመሞች እስኪ ዱኣ አድርጉልኝ ወንድሜ እስር ቤት ነዉ

  • @user-jv4sm3xp8i

    @user-jv4sm3xp8i

    17 күн бұрын

    አይዞን የኔውድ እናረጋለን

  • @MotiurRahman-gi8tf

    @MotiurRahman-gi8tf

    17 күн бұрын

    አላህ ያሥፈታው

  • @user-zd6qd3tp5y

    @user-zd6qd3tp5y

    17 күн бұрын

    የትእሥርቤት

  • @Kemila-ji2sg

    @Kemila-ji2sg

    17 күн бұрын

    አላህ ይድረስላቸወ የኔም ወድም 5ወሩ😢

  • @GHs-bs7oj

    @GHs-bs7oj

    17 күн бұрын

    አላህ ይድረሥላቸዉ

  • @hailushambel1698
    @hailushambel169817 күн бұрын

    እረ የ10ኛD class ላይፌን የደገሙት ❤❤❤❤

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4v17 күн бұрын

    ፊወሪ የኔ ስስት😢😢

  • @sameiraf2450
    @sameiraf245017 күн бұрын

    ማነው እደኔ በፍቅር የተጎዳ😢

  • @birtukanalachew7044

    @birtukanalachew7044

    17 күн бұрын

    እኔ

  • @abelhailu6912

    @abelhailu6912

    17 күн бұрын

    እኔ

  • @user-sg2st4vl6g

    @user-sg2st4vl6g

    17 күн бұрын

    ፍቅር አለ😢😢😢😢😢

  • @MohammedZewude

    @MohammedZewude

    17 күн бұрын

    Dbn bel

  • @user-jv4sm3xp8i

    @user-jv4sm3xp8i

    17 күн бұрын

    እኔ😢😢😢

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z17 күн бұрын

    ፊዊሪ እወነተኛ አፈቃሪ ነቸ😢 ፍቅር የታደለ እጂ የታገለ አያገኝውም💔💔💔😢😢😢😪

  • @user-ed2te8pr1s

    @user-ed2te8pr1s

    16 күн бұрын

    ኢ ወላ ኡነተኛ አፍቃሪ ነች በጣም ታሳዝነኛለች😢😢😢

  • @Helen-jy2cg
    @Helen-jy2cg17 күн бұрын

    የእረዴቭ😂😂😂😂😂ያሳቃው

  • @csi1023
    @csi102317 күн бұрын

    ዛሬ እኮ ሰኞ ነው አምልጡዋቹ ነው ለማኑም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-bd1pz7hv6s
    @user-bd1pz7hv6s17 күн бұрын

    10ኛ D ክላስ የተመቿህ lik

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare17 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰሞነ ህማማት በሰላም አደረሳችሁ ከብርሀነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን

  • @user-it6cd6cy4b

    @user-it6cd6cy4b

    17 күн бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እኔ ተጾምኩኝ 5አመት ሞላኝ😢😢😢😢😢😢

  • @BilagiAmare

    @BilagiAmare

    17 күн бұрын

    ​አይዞሽ እህቴ በሰው ሀገር ላይ ከባድ ነው 😢😢

  • @SwefiehMobile123

    @SwefiehMobile123

    17 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢​@@user-it6cd6cy4b

  • @AishaMakahleh

    @AishaMakahleh

    17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @NestiDes
    @NestiDes17 күн бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ፊዬሪ እና ብሩክ አብረዉ ቢሆኑ ደስ የሚለኝ

  • @AshenafiAddise-sc6qf

    @AshenafiAddise-sc6qf

    16 күн бұрын

    እኔም

  • @SeniyaSultan-lj3ls

    @SeniyaSultan-lj3ls

    15 күн бұрын

    Ere enem alew

  • @user-vz6oo6my6j

    @user-vz6oo6my6j

    14 күн бұрын

    እኔም

  • @rosakejela1459

    @rosakejela1459

    14 күн бұрын

    Awon befitsum biruke ye haniye bicha new

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome147017 күн бұрын

    ወይኔ ዴቭ ጩኸቱ እንደዛሬ አስቆኝ አያቅም። ሶሴ እወድሻለው አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    17 күн бұрын

    የባስ አች አሳቅሽኝ ክክክክ

  • @user-ed2te8pr1s

    @user-ed2te8pr1s

    16 күн бұрын

    እኔ እሰውየየ ፊት ነው ፊር ያልኩት ወላሂ ይታዘበኝ ይሆን አይታዘበኝ😅😅😅😅😅😅

  • @getahunteshome1470

    @getahunteshome1470

    16 күн бұрын

    ከልጁ የበለጠ አንቺ አሳቅሽኝ ደግሞ

  • @UmamAbdu-pc9tt

    @UmamAbdu-pc9tt

    15 күн бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @MEDINA-em1io
    @MEDINA-em1io17 күн бұрын

    አይ ሶሲ ቀውስ ደቪን አሰቃየችው ደቪ ሲጮጮህ የሳቅ

  • @user-hi6dc5vh2p
    @user-hi6dc5vh2p17 күн бұрын

    ካሜራ ማኑ አምልጦት መሰለኝ🙄🙄🙄🤔😂🥰🙈

  • @user-si7cz3ex9t

    @user-si7cz3ex9t

    17 күн бұрын

    ማለት😂😂😂😂😂

  • @hewehewe-ng3jz
    @hewehewe-ng3jz15 күн бұрын

    ታውቃላቹ የምሬን ነው የምላቹ እህታማማሞቹ ሊያሳብዱኝ ነው የ ሀና እና አሜን እንዴ ምን ልበላቹ ሲያለቅሱ አብሬያቸው ሳለቅስ ሲስቁ አብሬ ስስቅ ሲናደዱ አብሬ ስናደድ ይሀው ዛሬ ደሞ እነሱን አይቼ ደስ ብልኝ ዋልኩ

  • @TameAmare-vh2ts
    @TameAmare-vh2ts17 күн бұрын

    አቦሻ እና ሚኪ ዬምጦልን

  • @AffectionateGamingHeadse-mw5sn
    @AffectionateGamingHeadse-mw5sn14 күн бұрын

    ካሜራው መወዝወዝ ይበዛበታል ። ድምፁንም ጥራት ቢኖረውም መልካም ነው ። ከአደይ ድራማ ልምድ ውሰዱ

  • @user-we8kd3wh6e
    @user-we8kd3wh6e16 күн бұрын

    አይለማ ማነው አፍቅር ያለኝ አላለም😂😂 አድቀን ግን ትፋሽህ ፀጥ እዳይል ዋ😅

  • @user-lr5qu7es4o
    @user-lr5qu7es4o17 күн бұрын

    ወየው 😂😂😂 እደዛሬስቀአላቀም ወላሂ አይደቨ ሶሲዬ እወደሸለሁ ብሎ አለደበረነቀውም 😂😂😂😂

  • @user-ck2ii6zp2m

    @user-ck2ii6zp2m

    17 күн бұрын

    እኔስ ብትዬ😂😂😂

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    12 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-rb9rm5yl6r

    @user-rb9rm5yl6r

    6 күн бұрын

    እኮ😂😂😂😂አይ ፍቅር

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy16 күн бұрын

    ሚኪ የምቱሉ ላይከ ያሰቀምጡ 😅😅😂😂❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t17 күн бұрын

    ስላም ለናተ ይሁን የአፍላ ፍቅር ተከታታዮች ❤

  • @Rahan-vi3mi

    @Rahan-vi3mi

    17 күн бұрын

    ሠላምሉአንቺምውድ

  • @user-zt2si3mo9b
    @user-zt2si3mo9b17 күн бұрын

    የዛሬው ደመቅ እደሚል ተስፋ አለኝ የባለፍው አልተመቸኝም እነ ሚኪ ይምጡ

  • @Asdf-jf3py
    @Asdf-jf3py16 күн бұрын

    አረ ወላ እደው የሀና እና የህቷ ፍቅር ሊያሣብደኝ ነው እኔም እህቴ ናፍቃኛለች😘😘😘😘😘

  • @demanasa911
    @demanasa91117 күн бұрын

    ሚኪ ና አቡሻ እንዴ እኔ የነፈቃው አሉ

  • @user-cn1sz3ph8x
    @user-cn1sz3ph8x17 күн бұрын

    ስለ ፍቅር ሲያስብ ልቡ የሚሞቅ ሰው ማነው እደኔ ደሞ አገሬ ልገባ ነው በሰላም ግባ በሉኝ

  • @seadilove9971

    @seadilove9971

    17 күн бұрын

    ሰላም ግቢ ማማዪ🥰🥰🥰

  • @tube-nk8mj

    @tube-nk8mj

    17 күн бұрын

    በሰላም ግባ

  • @user-ed2te8pr1s

    @user-ed2te8pr1s

    16 күн бұрын

    በሰላም ግባ

  • @tg.kefelw

    @tg.kefelw

    16 күн бұрын

    በሰላምገቢ

  • @tg.kefelw

    @tg.kefelw

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox17 күн бұрын

    ፊዮሪ ሚኪና አቡሽ ደንባሪትና ዴቭ ሁሉም አንደኛ ናቸው

  • @SaadaSaada-qr4bm

    @SaadaSaada-qr4bm

    16 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-el6xb2in7q
    @user-el6xb2in7q17 күн бұрын

    ዛሬ ተሰስተዉ መሆን አለበት ሰኞ አደለዴ😅😅😅

  • @Yogu-zx7zo

    @Yogu-zx7zo

    17 күн бұрын

    ሳህ😅😅😅

  • @SadaA-nu2hv

    @SadaA-nu2hv

    17 күн бұрын

    የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @user-ug9xs1zg6s

    @user-ug9xs1zg6s

    16 күн бұрын

    እኔ ትናንት አይቸው የባለፈነው ብዬ ትቸ ላሽ አልኩኝ ዛሬ ደሞ ብገባ ተለቆደሁብዬ ያነው ወይኔ ...እረስተውት ነው ሠኞ መሆኑን 😂😂😂

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s17 күн бұрын

    አረ ሁሁሁ አቡሻ ና ሚኪ ናፈቁኝ እስኪ እደኔ የናፈቀው በላይክ አሳዩኝ ስወዳቹ ❤❤❤

  • @user-lg9kt7ut1w
    @user-lg9kt7ut1w17 күн бұрын

    ሶሲ የራስሽ ፀጉር ነዉ ሚያምርብሽ

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe16 күн бұрын

    ማነዉ እንደኔ የዴቭ ጩህት ያሳቀዉ👍👍😂😂😂😆😂😂

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq17 күн бұрын

    አቡሻ ሚኪ ጊሊያድ ይምጡልን እኔ የምላችሁ ሰኞ ማታ ሆነ የሚለቀቀዉ ❤❤❤ደስ ይላል የኔ ወቹ ማር

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z17 күн бұрын

    ሶሰየ እወዲሻልሁ😂😂😂😂😂😂

  • @Endris-fu9bp
    @Endris-fu9bp17 күн бұрын

    የብሩክና የሀና ፍቅር ካልቀጠለ እመኑኝ ፊልሙን ማየት እሚያቆመው ብዙ ነው እኔን ጨምሮ

  • @Selamabate-ds6uw

    @Selamabate-ds6uw

    17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhalidKhaludi

    @KhalidKhaludi

    17 күн бұрын

    Er ezaw balh fiyori nat wanewa ye dramew ko kokb neche hana 😤😤

  • @HayatHayatmuhamedd

    @HayatHayatmuhamedd

    17 күн бұрын

    የምር እኔም አላይ😂😂😂😂😂

  • @user-bd2qq7ro9z

    @user-bd2qq7ro9z

    17 күн бұрын

    አወ የምር❤

  • @Temre-ye3ic

    @Temre-ye3ic

    17 күн бұрын

    እኔም እምይ

  • @MossMoss-kz4dp
    @MossMoss-kz4dp17 күн бұрын

    እምብርሀን ለሀገራች ሰላም ከልጂሺ ለምኝልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd7rq6em5w

    @user-hd7rq6em5w

    17 күн бұрын

    አሚን አሚን አሚን 🙏💘🙏🙏

  • @keld_begna
    @keld_begna17 күн бұрын

    አረ አቡሽና ሚኪ ናፍቀውኛል🥺🥺🥺

  • @hananseid4116
    @hananseid411615 күн бұрын

    እምትወደውን ስትከተል እምትወድህን እንዳታጣ ይባላል ብሩኬ ለሀና ይሄን ያህን አቋም እና ፍቅር ካለው ፊዮሪ ከዚህ ቡሀላ በሱ መጎዳቷን ማቆም አለባት ጥሩ መካሻ እሚወዳትን ማግኘት አለባት እርግጥ የመጀመሪያ ፍቅር ባይረሳም ግን ደግሞ ህይወት ይቀጥላል አንዳንዴ አብረውን ሲሆኑ ዋጋቸው ከይገባንም ከኛ ሲለዩ እና ህይወት ሲቀጥሉ የዛኔ ዋጋቸው ይገባናል እንደዛ ሲሆን ያምራል

  • @Sara-iy6px
    @Sara-iy6px17 күн бұрын

    የዴብ አፍቃሪዎች እስኪ ኡ እንተዋወቅ🤝👈😅😂👍

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q16 күн бұрын

    እረ እነሚኪን እና አቡሻን የት አሉ ሰላማዊ ሰልፍ አታስመስሉብን ሰው ቀንሱ አቡሽና ሚኪን መልሱልን

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt17 күн бұрын

    እረ እደኔ ደቭ ያሳቀው ወላሂ ሆደን እሳታመኝ ነውየሳኩ እደት እደጩሆ 😂😂

  • @user-en7gw5kl8w
    @user-en7gw5kl8w17 күн бұрын

    የለማን አካሄድ አልወደድኩትም ፊዮሪ ወደቀልቧ በመመለሷ ደስ ብሎኛል ፍቅር የማይለውጠው ነገር የለም አሜን በዚህ ደረጃ ስልክ ሲደወልላት............??የፊዮሪ የባዶነት አገላለፅ ተመችቶኛል

  • @user-dq7vp2ip3j
    @user-dq7vp2ip3j16 күн бұрын

    ሚኪንና አቡሻን ካልመጣችሁ አትልቀቁ ይደብራል

  • @user-ls1dh5op1k
    @user-ls1dh5op1k17 күн бұрын

    አቡሽና ሚክን አምጡልን😂😂😂😂😂

  • @Kiermhuss
    @Kiermhuss14 күн бұрын

    የሀኒቾ እና የብሩኬ ፍቅር ይመለሥ በናታችሁ❤

  • @user-ef5ot5vz2r
    @user-ef5ot5vz2r17 күн бұрын

    እኔምለው ዛሬ ግን ሰኞ አይደለም እንዴ 😂😂😂😂እስኪ ማነው እደኔ ግራ የተጋባ😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉ለማንኛውም ደስ ብሎኛል😅😅

  • @EmebetEmebet-rr1hz
    @EmebetEmebet-rr1hz17 күн бұрын

    ቤዛ የምትባለው ልጅ ግን ከ አርቲስት እፀህይወት ጋር ያላት ዝምድና ይጣራልን የምትሉ like❤ በጣም ትመስላታለች😢

  • @user-my5hy4vt8j

    @user-my5hy4vt8j

    17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @kalzedselam4179

    @kalzedselam4179

    16 күн бұрын

    አረ ኡኡኡኡ ውዴ መነፅርሽን እረስተሽው መሆን አለበት እንጂ በምንም አይመሳሰሉም ወይም የሚመሳሰሉ ሰዎችን አታቂም ማለት ነው የምር ከልብ በደብ እያቸው የኔ ማር

  • @beedan865-zs3yw

    @beedan865-zs3yw

    16 күн бұрын

    አዎ ትመሳሰላለች አብሶ አይናቸው

  • @DnndbZjh

    @DnndbZjh

    16 күн бұрын

    Awo ena eraseu sel nabare kamer

  • @user-et7ci9qx1g

    @user-et7ci9qx1g

    12 күн бұрын

    ከእፀ ህይወት ጋ ሣይሆን ከመታሠቢያ ታደሠ ጋ ነው የሚመሣሠሉት

  • @ZenebaMohammad
    @ZenebaMohammad17 күн бұрын

    አቡሻና ሚክ ይሚጡልን❤❤❤❤❤

  • @user-jd7tj5tq5t
    @user-jd7tj5tq5t16 күн бұрын

    ዴቭ እና ሶሲ በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌አቦ ትለያላችሁ❤❤❤

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
    @HdhdhBsbdbd-kt6kw16 күн бұрын

    ውይ ሀኒታ እህቷጋ ደስስስስ ስትሉ😢😢❤❤❤🎉❤

  • @user-og3zg9mr9k
    @user-og3zg9mr9k17 күн бұрын

    እረ ሀንቾ ናፍቀናሌች❤❤

  • @shsh1715

    @shsh1715

    16 күн бұрын

    የትኛዋ ሀኒቾ😅😅😅😂😂አለችኮ😅😅

  • @user-be2vs5kf7l
    @user-be2vs5kf7l17 күн бұрын

    ወይኔ ደቭ በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @abeni-sm1ey
    @abeni-sm1ey15 күн бұрын

    የቡሩኬ እናት ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-yk1wk8ej1x
    @user-yk1wk8ej1x17 күн бұрын

    😂😂❤ሶሲ እና ዴፍ በሳቅ ክክክክ😂😂😂😂

  • @user-cb7iw7dc8r

    @user-cb7iw7dc8r

    17 күн бұрын

    በጣም😂😂😂😂😂

  • @user-qz5du1gg9q
    @user-qz5du1gg9q17 күн бұрын

    አይ ዴቭ 😂😂😂😂😂 ሶሲየ እወዲሻለሁሁሁሁሁሁ 😂😂😂😂

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    17 күн бұрын

    እኔራሡ በሳቅ አየ ደቭ የዋህ እኮነው

  • @zeyenbuzeyenb1591

    @zeyenbuzeyenb1591

    16 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

Келесі