ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::

+251911982108 ፀሀይ ዲኮር ጋ መደወል ከፈለጉ ይኸው።
• "ይቅር በሉኝ" በድምፅ ምክንያት በ...
ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያገኙታል::

Пікірлер: 818

  • @realityshow7187
    @realityshow718729 күн бұрын

    +251911982108 ፀሀይ ዲኮር ጋ መደወል ከፈለጉ ይኸው። የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6 kzread.info/dash/bejne/hoSE0LGNiNzVitI.htmlfeature=shared ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያገኙታል::

  • @user-cz3nu2mj4l

    @user-cz3nu2mj4l

    29 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ እኔ ያልገባኝ ትናንት አይቸዋለሁ ግን መቸ ነው የተቀረፀው???❤❤❤

  • @eveali6794

    @eveali6794

    29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamA-ss8wf

    @SamA-ss8wf

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምበአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምበአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamA-ss8wf

    @SamA-ss8wf

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io7dt7bv2p

    @user-io7dt7bv2p

    23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw29 күн бұрын

    ትእግስት በእውነት ከሰው ጋር ማህበራው ኑሮ መኖር ትችልበታልች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa29 күн бұрын

    ሁለት ፋሲካዎች ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉዶችየ 💓

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa781528 күн бұрын

    የኢትዮጵያ እናቶች ወሬቸውንኮ በሩ ጋ ነው እሚጨርሱት አቤት እንዴት ደስ እደምትሉ❤❤

  • @user-je2od2mh3e

    @user-je2od2mh3e

    26 күн бұрын

    😂😂😂❤

  • @destakiyaa6390

    @destakiyaa6390

    24 күн бұрын

    😂😂❤

  • @mrsworkiya7407

    @mrsworkiya7407

    17 күн бұрын

    😂😂😂😂😂🎉😂😂እዉነትነዉ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre163427 күн бұрын

    እኔ ሙሲሊምነኝ ግን ጫወታቸሁ ደስ ሲላለኝ እስከመጨረሻው አየኋችሁ ደስ ሲትሉ ያረብ የልብ ጓደኛ ስጠኝ በክፉም በደጉም የማትለየኝ 😢❤❤❤ ለካ ጓደኝነት በወጣትነት ብቻ አይደለም

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw594229 күн бұрын

    ሁለት የበአል ዶምቀቶች ስወዳችሁ ❤❤በጣም ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf731029 күн бұрын

    ወይኔ በነዚህ እንቁ እናቶች ፍቅረ ልደፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    @fiyametalovefiyametalove8690

    29 күн бұрын

    Ena rasa

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    27 күн бұрын

    ደምሩኝ እህቶቼ❤❤❤

  • @user-bf5ds5xv3l

    @user-bf5ds5xv3l

    22 күн бұрын

    befeker ledefa nw yaleshewe...eshee 😂😂😂

  • @Fire4376
    @Fire437629 күн бұрын

    ደስ ስትሉ እናቶችዬ ስደት የምረራ ያለው ሁሌ በሰው ቤት ዓምት በአል 😢😢

  • @user-ez9dy1qe3e

    @user-ez9dy1qe3e

    29 күн бұрын

    😢💔

  • @FenatKiya-kl3vn

    @FenatKiya-kl3vn

    29 күн бұрын

    Zares kefagn 7 amet ke hager kewataw uuff sedat ayinu yitefa😢😢

  • @Habtam837

    @Habtam837

    29 күн бұрын

    አይዞን ሁሉም ለበጎነው ውደ❤❤❤❤❤

  • @hiyat4386

    @hiyat4386

    29 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @mahletadugna6935

    @mahletadugna6935

    29 күн бұрын

    የዛሬ አመት በአገርሽ በቤትሽ ለማክበር ያብቃሽ❤

  • @user-cm6tt7kk5g
    @user-cm6tt7kk5g29 күн бұрын

    ለመላዉ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳቹ እኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ እና ገኒዬ በጣም ምታምሩት ምርጥ ጋደኝነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ❤❤🙏🙏🙏

  • @nvvgbfff9032

    @nvvgbfff9032

    25 күн бұрын

    Amen Amen amen

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf731029 күн бұрын

    ቲጅየ ትክክል ሰው ዝም ብሎ አይከፍውም የሆነ ያሳለፈው ገጠመኝ ስለሚኖረ ነው😢😢😢😢👌👌👌🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine427829 күн бұрын

    ደስ ሲል ፈታ አረጋችሁን በዚሁ ቀጥሉበት 😂😂😂

  • @mekaahmed4447
    @mekaahmed444729 күн бұрын

    ሙትት ብየ ነዉ የምወዳችሁ ወላሂ ገኒና ትጅዬ እኳን አደረሳችሁ የክረስትና እምነት ተከታዮች ሀገራችንን ሰላም ያረግልን 😢❤❤❤❤

  • @thamarhassenwello8485

    @thamarhassenwello8485

    26 күн бұрын

    እኳን አደረሳችሁ አይባልም እህቴ በአላህና በመላክተኛዉ መነብዩ ሙሀመድ ነብይነት የካዱ በአላህ አንድነት የካዱን ሰዎች በበአላቸዉ እኳን አደረሳችሁ አይባልም

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u29 күн бұрын

    አይ ቲጅየ ኮመዲኮ ነሽ በወነት ደስ ስትሉ ዘናርሽን ታጥቀሽ አላለችም

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv29 күн бұрын

    ሁለት ጀግና እና የምወዳችሁ ምርጥ እናቶች እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @gsud5674

    @gsud5674

    27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f29 күн бұрын

    ምርጥ የናትነት ጥጎች ቲጅና ገኒ ምርጥ ጓዴኛ እንዴምትሆኑ አምናለሁኝ

  • @hyata-lp8vy8qc3l
    @hyata-lp8vy8qc3l29 күн бұрын

    እማየ ጎደኛዋን ሥታገኝ እደዚህ ሲያወሩ ሁሉንም ይርሳሉ 😢😍 አስታወሳችሁኝ

  • @user-vi4fz3di7c
    @user-vi4fz3di7c28 күн бұрын

    ለዳግም ትንሳኤ ሸዊት ከበደን አቅርቢልን ትንጣና ቀናችንን ፈታ ታድርግልን የኛ ፍልቅልቅ

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist696329 күн бұрын

    ማርያምን ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dn2do9cs3i
    @user-dn2do9cs3i29 күн бұрын

    ትግስትየ በጣም ነዉ የምወዳት እድሜና ጤና ይስጥሽ ገኔ አችም እድሜና ጤና

  • @Emube1
    @Emube14 күн бұрын

    የእውነት ሁለታችሁንም በጣምየምወዳችሁ ቲጂ ገኒዩ ፈጣሪ እረጅምእድሚ ይስጣችሁ እኔመቸነው እናቴጋእድህ የማሳልፈው እስደት

  • @userd42
    @userd4229 күн бұрын

    ቲጂ,በጣም,ደግና,የዋህ,የአራዳ,ልጅ,ናት,ቲጂ,ተባረኪልን,ይመችሽ,ቆንጆ ዘመን,ለኢትዮጵያ,በቅርቡ,ስለሚመጣላት,ክፉ,ጠፍቶ,ደጉ,ስለሚከሰት,ቲጂ ሬስቶራንትና,ባር,ያኔ,ብትከፍቺ,ፈጣሪያችን,ከፈቀደ,ቲጂዬ,አንቺ,ጋ,መጥተን በሥራና,በአገር,ናፍቆትትትትትት,የደከመውን,ጭንቅላታችንን,እናዝናናዋለን የዋህና,መልካም,ሰው,ስለሆንሽ,ነው,የቸከቸክነው,መልካም,ዘመን,ከፋሲካ ጋር,ከደግ,መሪ,ጋር,ለኢትዮጵያያያያያያችንንንንንንን,ናፈቀችንንንንንንንንንንን

  • @SofiaMohammed-nj1xc
    @SofiaMohammed-nj1xc29 күн бұрын

    የእኔ እናቶች ደሥ ሥትሉ አሁንሥ እናቴ ጋር በነበርኩ ባሁኑ እድሜዬ ሥደት ብቻ ተመሥገን ቅር ቅር ሢል❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t25 күн бұрын

    በዚህ ላየ ደግሞ ሀና ጎጂየና ሼዊት ቢጨመሩ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል በርግጥም አሁንም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች ❤ ዘንድሮም በስደት ብቸ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን ፫😢

  • @user-ln9uy1fq1s
    @user-ln9uy1fq1s28 күн бұрын

    ነብያችን እብራሂም ልቻቸውን ሊሰውት ሲሉው አላህበግአቀረበበላቸው ሁሌምላረፋ በግአርደን የኔብጤወችን እያበላን ካለላይእንድናካፍል አላህአዞናል

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare704429 күн бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ።እስከዛሬ አብራችሁ አይቻችሁ አላውቅም ።በዚ ቀጥሉ ደስ ይላል አብራችሁ ብትሰሩ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube20 күн бұрын

    የዛሬ ዓመት በስደት ነበርኩ ዛሬ ደግሞ ዛሬ ደግሞ ባገሬ ላይ በቤቴ ላይ በጓዳዬ ላይ ይሄንን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5m29 күн бұрын

    በስም ስላሴ ውይይይ ደስስ ስትሉ ጸጋ በረከቱን ያብዛላቹሁ

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    27 күн бұрын

    ደምሪኝ እህቴ❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove869029 күн бұрын

    Betame betame new yemtamerute wolhi allahe ayilyachehu wodoche ❤❤❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings534729 күн бұрын

    ቲጅዬ እውነት ነው በአሉን እወደዋለሁ አህን ግን የምወደው ባሌ ስለአረፈ የመጀመሬያውን ፋሲካ ያውም በውጭ አገር ብቻየን ስለሆንኩ ነው ያዘንኩት ግን አሁን ደስ አስኛችሁኝ ጌታ ለኔ በእናንተ እንድበረታ አረጋችሁኝ አበረታችሁኝ

  • @yordanosissac9408

    @yordanosissac9408

    29 күн бұрын

    አይዞሽ እናት አምላክ አለልሽ ሁሉ ተይው

  • @Kellytelly10

    @Kellytelly10

    29 күн бұрын

    አይዞሽ በርቺ ሁሉም ወደዛ ነው

  • @user-Weynua

    @user-Weynua

    28 күн бұрын

    አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @meskeremkirubel4003

    @meskeremkirubel4003

    27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdenat

    @zewdenat

    27 күн бұрын

    Be strong sis

  • @betieshitu
    @betieshitu29 күн бұрын

    ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @FelegeAbew-op6cd
    @FelegeAbew-op6cd28 күн бұрын

    ዳዊቴን ያሳድግልሽ ልባም ልጅ ነው ያለሽ በጣም ነው የምወደው ስርዓቱ ሁሉ ነገሩ ነው ደስ የሚለኝ ባቢም ግልፅ ተጫዋች ነው መድኃኔዓለም ይባርክልሽ ቲጂን እውነት ጥሩ ወዳጅ እህት ልበ ቅን ነው ያገኝሽው መልካም በዓል ለኢትዮጵያውያን እና በዓለም ለምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ።

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk29 күн бұрын

    Era weyen sewdachuuuu ewnte tigeya geneya yga astmaerwech ewnt egzabhere knbtesbochachu ytbekachu selamon ybezalchu ewny effffuu endate endmwedachu ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera266429 күн бұрын

    Des ስትሉ የኔ ፍልቅልቆች ❤❤መልካም በዓል ❤

  • @tinatame-vj2ef
    @tinatame-vj2ef29 күн бұрын

    ውይ ሰው ሀገር ብሆንም በእናንተ ቤተሰቤን የአገኘው መሰለኝ ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    27 күн бұрын

    ደምሪኝ እህቴ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv29 күн бұрын

    እንካን አደረሳችው ደስ ስትሉ ኢትዮጲያ ነታች መገለጫችን እንዴህ በጨዋታ በመተጋገዝ ስናብር ለአሁን ትውልድ ተምሳሌውች እድሜ ከጤናጋ ይስጣችው

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye978129 күн бұрын

    ሲያሣዝኑ የኔ ጌታ ባላደራውን አገናኛቸው እባካችው እንኳንም ተገኙ ጨንቆኝ ነበር

  • @user-vq9jx7mr6h
    @user-vq9jx7mr6h29 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችው እኔ ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ አይለያችው ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom132729 күн бұрын

    ደስ ስትሉ ሁለት ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ🙏❤😍

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s8 күн бұрын

    እምወዳቸው ኣርቲስቶች ምርጥ እናቶች እግዚ ኣብሔር ይጠብቃችሁ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me28 күн бұрын

    ኦኦኦ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r29 күн бұрын

    እህታለም ትጅዬ በናትሽ አስታርቂልኝማ እነዚህ ሰወችኮ በጣም ነው የሚዋደዱት 🙏🏼

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan415129 күн бұрын

    ፍቅሬችው ደስ ሲል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woleyewa
    @woleyewa29 күн бұрын

    ❤❤❤የኔ ውዶች ማርያምን ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @Se_lamG
    @Se_lamG28 күн бұрын

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ያዝልቃችሁ ፍቅራችሁን የመልካምም የሀዘንም ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu361729 күн бұрын

    ዋው ዋው ደስ የሚል ፍቅር የእውነት የልብ ጓደኛ ስታምሩ በናተ ጥርሴን አልከደንኩኝም አቦ ይመቻቹ ሠላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @feventessma632
    @feventessma63229 күн бұрын

    ገብሬልን ቲጂ ትለያለሽ ስወድሽሽ❤

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia795329 күн бұрын

    የኔ እንደልቧ tg የ ስወዳት እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ መልካም በዓል

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s29 күн бұрын

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራችሁን ያብዛልኝ ቲጂየና ገኒየ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772625 күн бұрын

    ሁለት ደስ የሚሉ ምርጥ አርቲስቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነው ❤❤️እንኩዋን አደረሳችሁ ለትንሳሄ በዓል 🎊🎊

  • @amhara74
    @amhara7429 күн бұрын

    ሁለት የበዓል ድምቀቶች ስወዳች❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ ማሮቼ💚

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    27 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ደምሪኝ እህቴ🎉

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager952328 күн бұрын

    Tg really more than what I expected you are a great person ❤❤

  • @rozadessie6752
    @rozadessie675229 күн бұрын

    ቲጂ ጥሩ አገላለፅ ነው ጎበዝ ከመሠግንሻለሁ

  • @netsitube19
    @netsitube1923 күн бұрын

    tg የሰው ልክ ናት ጌታን ሁለታቹንም በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese33505 күн бұрын

    ገኒዬ እጅግ በጣም የምወድሽ ሴት ነሽ እና በጣም የምወዳትን ቲጂዬን ጓደኛሽ ስላደረግሻት እኔ እጅግ ደስስስስስ ብሎኛ የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሐይማኖቷን አክባሪ ሃገሯን ወዳድ የሚገርም ስብእና ያላት ናት በጣም አከብራቿለሁ ዋው የሚገርም ጥምረት አንቺ እራሱ ጀግኒት ጠንካራ ሴት

  • @mekdes8920
    @mekdes89209 күн бұрын

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ፋሲካዎች ሁለታችሁም ውብ ናችሁ ፈጣሪ ጠብቃችሁ

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o29 күн бұрын

    የኔ ማሮች ትግስትዬ ገኒዬ ኩፉ አይካቹ ከስው አይን ክፍት ተንኳል እማምላክ ትጠብቃቹ እውዳችዋለው ኢትዮጵያን ስመጣ ባገኛቹ ደስ ይለኝ ነበር እንዲው hug ባርጋቹ ❤❤❤❤

  • @azebnerea937
    @azebnerea93728 күн бұрын

    Geni you are encyclopedia for real life,keep it up

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen524729 күн бұрын

    ውይ ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ገኒዬም እንደዛው የምታምሩ ጓደኞች በጣም ታምራላችሁ ረጅም ኤድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰቦቻቸሁ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ

  • @user-lq1bu9yc4o
    @user-lq1bu9yc4o29 күн бұрын

    ልጆችሽን ይባርክልሽ ገኒዬ የላመት ሠው ይበላችሁ ቲጂዬ ምርጧ

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e29 күн бұрын

    ሁለት ምርጥና መልካሞች❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende29 күн бұрын

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy29 күн бұрын

    You guys look beautiful 😍 🤩

  • @genet21
    @genet2129 күн бұрын

    ሁለቱንም ስወዳቸው ውይ ደስ ስትሉ መልካአም በአል ይሁንላችሁ።

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz29 күн бұрын

    ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤👏

  • @tenad7309
    @tenad730929 күн бұрын

    ዋዉ ገኒ እና ቲጂ በጣም ባለሞያ ናችሁ:: እንክዋን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ🙏🏾ዶሮ በሸክላ ድስት በከሰል በጣም ደስ ይላል ♥️እኛም ከባህር ማዶ ሆነን እንደአቅማችን ለማክበር እየሞከርን ነው::

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk22 күн бұрын

    Des seltu gniye betam new mwedachu madenkachu enkwan aderesachu ❤❤❤❤

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z29 күн бұрын

    ጌታን ገኒዬ የእዉነት ያመመሽ መስሎኝ ተሳቅቀ ልሞት ምክንያቱም እኔም ስለምታመም ስመቱ በደንብ ይገባኛል ስቃዩን

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g28 күн бұрын

    ዉይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉መልካም በአል ይሁንልችሁ

  • @GenetWende
    @GenetWende29 күн бұрын

    ገኒ የኔ እናት ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @user-ye2ky4cf2d
    @user-ye2ky4cf2d29 күн бұрын

    ስወዳችሁ ምርጥ እናቶች ፍቅራችሁን ያብዛዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መልካም በአል ሁላችሁም❤🎉🎉🎉

  • @astertamiru3963
    @astertamiru396329 күн бұрын

    እንኳን አደረሰሽ ገኒ ከነመላው ቤተሰብሽ !ቲጅ እንኳን አደረሳችሁ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl29 күн бұрын

    አይ ቲጂዬ ሁሉን ነገር በመዋጮ አልሽ ደስ ትያለሽ ግልፅነትሽን ስወደው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው የምንወዳቹ አርቲስቶቻችን እስከዛሬም ጎደኛ አለመሆናቹ ቢገርምም አሁንም አረፈደም መልካም ጎደኝነት ወደን ተቀብለናል ፍቅር ናቹ❤❤❤🎉🎉🎉👉💚💛❤🙏እንኳን አደረሳቹ❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw29 күн бұрын

    ሁለት ፍልቅልቆች ሥወዳቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @HunachewBelayneh
    @HunachewBelayneh24 күн бұрын

    ማርያምን በጣም ነው ምታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @zhraaas8742
    @zhraaas874228 күн бұрын

    ደስ ስትሉ የኔ ማሮች የአመት ሰዉ ይበላችሁ ይበለን❤❤❤

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof570328 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ መልካም በዓል ❤️

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z29 күн бұрын

    ደስ ትላላቹ ገኒዬ ያዝልቃቹ ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ

  • @WerkeAbebe-xw2fq
    @WerkeAbebe-xw2fq29 күн бұрын

    Enkwan aderesachuu melkam bal kene betesebochachu T&G❤❤❤❤❤❤

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye29 күн бұрын

    ገኒየ የኔ ጀግና ሴት በይ ሰንበት ት/ቤት አስግቢያቸው ♥️

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE26 күн бұрын

    ስታምሩ ፍጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችው ስደተኞችንም ለዚችቀን ያብቃን ከማዳም አውቶ ከራሳችቤት በአልን ለማሳለፍ ያብቃን

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv28 күн бұрын

    የኔውዳ እግዚአብሄረ ሣቃችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @aberashturi2605
    @aberashturi260512 күн бұрын

    Betam des telalechew egzihaber hewotachen yeberk!🙏🙏🙏

  • @fikerabi9151
    @fikerabi915129 күн бұрын

    _የጎድኝነት ጥግ_ 🥰

  • @Aynalem291
    @Aynalem29127 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SamsungAs-rj9ge
    @SamsungAs-rj9ge29 күн бұрын

    ደስ ስትሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ

  • @haftomtariku
    @haftomtariku29 күн бұрын

    ገንዬ የሰው ልክ የናትነት እና የፅናት ተምሳሌት ልጆች በብአል ከቤት ባይወጡ ባይ ነኝ የቅዱስ ስፖርት መሄድ ልክ አይደለም ለዛዉም በፋሲካ ጌታችን ለኛ የከፈለው እናስብ

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie895029 күн бұрын

    በጣም ታምራላችሁእ/ርይባርካችሁ አይለያችሁ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube20 күн бұрын

    ዋ ሁለቱም አርቲስቶች በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @AyneBiruk-vb4lr
    @AyneBiruk-vb4lr29 күн бұрын

    ሁለታችንም በጣምነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳቸሁ መልካም በአል

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye29 күн бұрын

    “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ" ማርቆስ 16:6 እንኳን አደረሳችሁ!♥️🌹

  • @sabalule7915
    @sabalule791529 күн бұрын

    የገኒ ቁንጅና የቲጂ የእግር ጣት እንዴት ያምራል መልካም የትንሳኤ በዓል ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns267129 күн бұрын

    ወይኔ ደስ ስትሉ ገንዬ ሳቂታ ስወድሽ

  • @user-dv7tc8oc7l
    @user-dv7tc8oc7l29 күн бұрын

    ሁለታቹም እውነተኝ እናት ሰወዳቹሁ ቲጂዬ የኔ ልዩ❤ ገኒዬ❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin24 күн бұрын

    ኡፍ ገኒየ ከምር ያመመሺ መስሎኝ ደግጨ ነበር ወላሂ ያነን የፈተና ጊዜ ትዝ አለኝ አላህ ይጠብቅሺ

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x29 күн бұрын

    ደስ ስትሉ ሁሌም አብራችዉ ብሰሩልን ደስ ይለኛል አትጠገቡም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mmekonnen1
    @mmekonnen129 күн бұрын

    Excellent show!

  • @aishamohammed7874
    @aishamohammed787428 күн бұрын

    Geniye aymemish tenashin yabezalesh❤

  • @trunigussie7471
    @trunigussie747129 күн бұрын

    ቲጂዬ የኔ ባለሙያ በጣም ነው ምኮራብሽ

  • @BethelihemTilahun
    @BethelihemTilahun29 күн бұрын

    በቀን አንድ ቪዲዮ 4 ልይ ወይኔ ቤቲ ❤😂😂 ደስ ትላላችሁ በጣም 🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ev5wq4jk5x
    @user-ev5wq4jk5x6 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ ደሥ ትላላችሁ ሁሌም ሣቁልን ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі