የእኛ ቀናት

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 88

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848Ай бұрын

    ገኒዬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰብሽ መድሀኒያለም ይስጥልሽ እናተ ልጆች ግን አረፉ መኪና እየነዳች አትረብሹ አትነካኳት ካልሆነ ሹፌሯን ማነጋገር ክልክል ነው በይና ለጥፊ።

  • @yordanosberhe9635
    @yordanosberhe9635Ай бұрын

    ገኒ ለእናትሽ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ።እናቴን ናፍቅችኝ እናቴ በልሽብት ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በጣም ነው የምውድሽ ❤❤❤መልካም የእናቶች ቀን

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hdАй бұрын

    ደስ ስትሉ እኮ እናንተን ሳይ የቤተሰብ ላይፍ ትዝ ይለኛል ተባረኩ ለማዘርም እረጅም እድሜ ይስጣቹ ስወዳቹ ገኒዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847Ай бұрын

    እሰይ አልማዝዬ የኔ ስስት እንዲህ ደስ ብሎሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133Ай бұрын

    ሁፍፍፍ በሰዉ ሀገር ልቤ ስብር 💔አለላቹ እስኪ በዱኣቹ😭😭😭😭😭😭

  • @TopG-hv1bh

    @TopG-hv1bh

    Ай бұрын

    😢😢😢ምነው የኔ እህት ምን ሆንሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Rose-vw4gw

    @Rose-vw4gw

    Ай бұрын

    አይዞሽ ውዴ ያልፋል የማያልፍ ቀንየለም ያልፋል በርቺ ❤

  • @makebmakeb9987

    @makebmakeb9987

    Ай бұрын

    አይዞሽ ማሬ በርቺ ልኡል እግዚአብሔር ብርታቱን መቻያውን ያድልሽ አይዞሽ ልኡል እግዚአብሔር ከኛ ከስደተኞች ጋር ነው አይዞሽ አይዞሽ

  • @yeznMamuye

    @yeznMamuye

    Ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ😢❤❤❤

  • @hanna4751

    @hanna4751

    Ай бұрын

    እዞን እማ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    የኔ እናት ደስስስ ሲሉ እድሜና ጤናን ይስጥልሽ ገኒዬ ❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤ ናዝሬታችን❤❤

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3zАй бұрын

    ረጂም እድመ ለገኒ እናት ❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191Ай бұрын

    ማሻ አላህ እንደው ጥሎብኝ ስወዳችሁ❤❤

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon76193 күн бұрын

    እሠይ ገንዬ ከመላው ቤተሠብሽ ጋር ደሥ ብሎሽ ኑሪ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012Ай бұрын

    እማዬ እድሜ ጤና ይስጥልን ምርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cmАй бұрын

    እናቴ መኖር ሚስጥር ሺአመት ተኖረሽ ገኒዬ ከቁጥር አያ ጉላችሁ እመብርሃን ከፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ ወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @user-zz7zf6be7x
    @user-zz7zf6be7xАй бұрын

    እንኩዋን ማር ያም ማረችሽ እግዛብሔር ትልቅ ነው

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fwАй бұрын

    አርሴምዬ።ፀጋ ታልብሳቹ።ሺ እድሜ ለሁሉም እናቶች

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367Ай бұрын

    ደሰይላል እንወዳቹዋለን በርቱ

  • @Tizita341
    @Tizita341Ай бұрын

    ገኒዬ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን❤

  • @MikiyasMussie-oe4ec
    @MikiyasMussie-oe4ecАй бұрын

    geniye tsega lebesh and mama ,blessed family ,iam neba

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4meАй бұрын

    ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ገኒዬ❤❤❤❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418Ай бұрын

    Genniye, this video is a bit short. We want to see more of you and your family.

  • @ninatadele622
    @ninatadele622Ай бұрын

    Enkuan aderesachu.sheto yekebachew setmerke besema des yeleage nber❤

  • @AndyHoyam
    @AndyHoyamАй бұрын

    YOU ARE WONDERFUL❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qtАй бұрын

    እማ እናት ሽ አመት ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thewodrosmamo9633
    @thewodrosmamo9633Ай бұрын

    ወንድማዊ ምክር ከቤተስብ ጋር መዝናናት ጥሩ ነው ግን መሪ ተይዞ እየተነዳ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @user-xe6qt9be7h
    @user-xe6qt9be7hАй бұрын

    Wayne tadalash ba maryam.edme yasxalash

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እኔንም እናቴን አስደስት ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልኝ ተመስገን ነው ሁሉ በሱ ነው እውነት

  • @AbhabeshawitAb
    @AbhabeshawitAb9 күн бұрын

    በጣም ደስ ትላላቹ❤

  • @jamela123-sr8yc
    @jamela123-sr8ycАй бұрын

    Taska nalechuw❤

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sgАй бұрын

    ማዘር ስቀው ሳያቸው እዴት እደሚሉ

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865Ай бұрын

    ፀጋ ልበሺ ገኒዬ ❤

  • @user-nc6md7uk5g
    @user-nc6md7uk5gАй бұрын

    የእኔ ናት ደስ ሲሉ

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3lАй бұрын

    እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @HanaBeyene-qc1rq
    @HanaBeyene-qc1rqАй бұрын

    Yene Enat ሺamet Nuru

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337Ай бұрын

    Lenetshi edmene tene genye stamru❤❤❤❤

  • @TewbistaAssefa-qm3yf
    @TewbistaAssefa-qm3yfАй бұрын

    GEniye endet endemiwedachu iko

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270Ай бұрын

    መክሊት ዉዴ እዳትወፊሪ ተጠቀ ቂ ቡሀላ መመለሻዉ ከባድ ነዉ

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lbАй бұрын

    ረጅም እድመና ጠና ለናቶች❤❤❤

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3lАй бұрын

    Please makina wust sithonu tatankaku cawat babet yihun atenshin yisarkal

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2grАй бұрын

    10:02 ❤❤❤❤

  • @user-zt2us8ed1w
    @user-zt2us8ed1wАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jfgmhi
    @jfgmhiАй бұрын

    ❤❤❤

  • @lopesohadiso
    @lopesohadisoАй бұрын

    አራ ገኒ ተይ ተይ ወንጂ አባታችሁ የተወለደቤት አገር ነው ብለሸ ለልጆችሸ ነገረችሁ እንጂ

  • @hanlove412

    @hanlove412

    Ай бұрын

    ቪዲዮ ባያወሩስ ማወቃቸው አይቀር

  • @haregmak1519
    @haregmak1519Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zf9us2jd9m
    @user-zf9us2jd9mАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ELSABETHTHAILU
    @ELSABETHTHAILUАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @demekechadimasu9774
    @demekechadimasu9774Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217Ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @btbt4487
    @btbt4487Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qtАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @wubitmamo8481
    @wubitmamo8481Ай бұрын

    መኪና እየነዳች አይደለም እንዴ ለምን ተበላጠቻለሽ

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919Ай бұрын

    ቅዱስ ምን በጡንቻው ያካብዱል

  • @reditaye2327

    @reditaye2327

    Ай бұрын

    It's Adama muket new.....plus tezefizifo alametawm port serto engi

  • @reditaye2327

    @reditaye2327

    Ай бұрын

    *Sport

  • @HabeshaKidust
    @HabeshaKidustАй бұрын

    እረ እኔ ልጅሽን እየወደደኳት ነው ገኒ ምን ተሻለኝ😊

  • @wazircell4191

    @wazircell4191

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @layan9260

    @layan9260

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @HabeshaKidust

    @HabeshaKidust

    Ай бұрын

    መክሊፍት ፍቅር ልታሲዘኝ ነው መስለኝ ተዉ አትሳቁ ምከሩኝ

  • @yeshyhall6997

    @yeshyhall6997

    Ай бұрын

    😂😂😂😂እግዲህ

  • @HabeshaKidust

    @HabeshaKidust

    Ай бұрын

    ​@@yeshyhall6997ንገሩልኝ ግን

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbrehamАй бұрын

    ገንዬ በጣም ነው የማዳንቅ ሽ gen ጋጣሚ ሆኖ ከናትሽ ቤት ስትወጪ gen አድንቆን ልምገልጽ ፈልጌ ፈራውሽ ለርሴ ገርምገኝ ለምን አድፈራው በቻ አውድሻለው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘::

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2grАй бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂

  • @mesaymoola
    @mesaymoolaАй бұрын

    Menw megebun batekertsut sent yetrabe sew ale gizawen yetbek bihon teru naw sentu berhab eyaleke

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @atinafe5880
    @atinafe5880Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfgv9953
    @gfgv9953Ай бұрын

    ግን አለባበስ አስተካክሉ ሴቲቱ እና ትልቁ ወዱ ሁሌ እራቁተ እስቦርተኛ መሆኑን እናቃል አይጃጃሉ

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5fАй бұрын

    ስታስቀኑ

  • @HanaBeyene-qc1rq
    @HanaBeyene-qc1rqАй бұрын

    rega bey deha work aygeza kegeza aybeza

  • @LamrotGetachew-yt1iw
    @LamrotGetachew-yt1iwАй бұрын

    እወዳቹዋለው❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461Ай бұрын

    የፖንዳ አባት ስሙ ማነው😂😂😂 ካልሆነ አስድሩት 😂😂😂

  • @InnocentBambooForest-vy2oh
    @InnocentBambooForest-vy2ohАй бұрын

    መሪ ስትይዢ ስለመንገድሽ ብቻ

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cnАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zn8lg2pt2n
    @user-zn8lg2pt2nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym1ni9wy1h
    @user-ym1ni9wy1hАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі