ከዳጊ ጋር በአልን አሳለፍን | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian

#samtella #ethiopia #coupleprank #phoneprank ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች!!
Abel kifle subscribe
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
/ @abel-kifle
ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
instagram :-
abel_kifle_stel...
samrawitderibe?...
tiktok :- tiktok.com/@abkifel
www.tiktok.com/@sam_deribe?_t...
facebook :- stella.kifle...
.
.
.
.
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
henok wendmu,ethiopian new movie 2023 this week full,ethiopia move,amharic movies 2023,amharic music,ethiopian movie 2023 new,tiktok ethiopia,lij bini tube,ebs tv seifu show,abiy ahmed,ethiopian artist,ethiopian tiktok 2023,ethiopian tiktok videos 2023 this week,ሰይፍ በኢቢኤስ,habesha tiktok eritrean,habesha tiktok dance,habesha tiktok new,habesha tiktok 2023,habesha tiktok videos,yared negu tigrigna music,yared negu birabiro,yared negu millen hailu,yared negu zora,ያሬድ ነጉ ሙዚቃ,አይዞሽ ገለቴ ቀነኒሳ,kana tv Yeqosele Fikir,kana tv live,aser tad new,የአርቲስት ቅሌት,ኮሜዲ ፊልም 2023,ኮሜዲ ፊልም ትግርኛ,የድሮ ኮሜዲ ፊልም,አማርኛ ኮሜዲ ፊልም,teddy yo new music,teddy yo album,ethiopian comedy,ሰይፉ በኢቢኤስ,ethiopian tiktok,dallol entertainment,ale tube,seifu on ebs this week,seifu on ebs,funny tik tok,gojam music,gold digger prank ethiopia,hachalu hundessa,ethiopian drama,ethiopian movie,kassmase,lij michael new music,miko mikee prank,new amharic comedy film,nebilnur,tiktok,zetenegnaw shi 86,አዲስ አማርኛ ፊልም,ሙዚቃ አማረኛ,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,አደስ ሙዚቃ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2023 በዚህ ሳምንት,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,Ethiopian couples,fano,melat nebyou,tplf,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም,ሜላት ነብዩ, ሜላት ነብዩ ሰርግ, ሜላት ነብዩ ፊልም, ሜላት ነብዩ ልጅ,አዲስ ዘፈን,አዳዲስ የአማርኛ ዘፈኖች,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ebs tv ehuden be ebs,ebs tv kidamen keseat,ebs tv today,ebs tv worldwide,Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram,bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ebstv,tiktoker,amharicmovie2023,official,ethiopian american,ale,aletubenew,veronica,veronica adane live performance,veronica adane new music abebaye,veronica adane new music,veronica adane music,eldana,eldana bekele tiktok,eldana interview,eldana bekele,eldana tiktok,eldana bekele youtube,donkey youtube,donkey youtube ድንቅ ልጆች,ethiopia podcast,ethiopian podcast,new ethiopian podcast,ethiopian american podcast,ethiopian business podcast,best ethiopian podcast,ethiopian christian podcast,ethiopian diaspora podcast,manyazewal film,manyazewal eshetu,manyazewal eshetu podcast,manyazewal eshetu interview,manyazewal podcast,manyazewal eshetu youtube,east african music,east african daily,east african anthem,east african mix 2023,east african community,east african women,african youtuber comedy,african youtubers channels,african youtuber in india

Пікірлер: 830

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335Ай бұрын

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች ደምሩኝ❤

  • @GantaNegse

    @GantaNegse

    Ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @AdelahuShewangzawe

    @AdelahuShewangzawe

    Ай бұрын

    ይገባናል እናመሰግናለን

  • @masarat2998

    @masarat2998

    Ай бұрын

    እናመሰግናለን ብሩኬየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedeyeticha1388

    @tsedeyeticha1388

    Ай бұрын

    Q​

  • @signalsignal-dj8rn

    @signalsignal-dj8rn

    Ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098Ай бұрын

    የኢትዮጵያ ማዳሞች ተማሩ ከነዚ ቤተሰቦች ለቅመምዋ ያላቸው ክብር ዋው በማዳም ቅመሞች ሰም እናመሰግናለን ክበሩልን ሳምሪዬ እመቤቴ በሰላም ትፍታሸ ሹልክ ያለውን ሰው ያልሰማውን ምጥ ትሰጥሸ እመቤቴ

  • @tinawa56
    @tinawa56Ай бұрын

    ዳጊዬ ታይተሽ የማትጠገቢ አደበትሽ ክፎ የማይወጣሽ ሰው አክባሪ ፈጣሪ አድሎሻል የኔ ወርቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @zerifineshphilto-ve1yu
    @zerifineshphilto-ve1yuАй бұрын

    የዛሬ አመት ቤተክርስትያን አድራችሁ አሰቀድሳችሁ ነበረ እኔ በውስጤ የዛሬ አመት ሶስት ሆናችሁ ለማክበረ ያብቃችሁ ብዬ ነበር ያው የማይሳነው አምላክ አደረገ ተመስገን😊😊😊🙏🙏🙏

  • @shewitfsahaye6492

    @shewitfsahaye6492

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤I love you guys. I am from Scotland, ❤❤❤❤❤❤UK

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159Ай бұрын

    ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ አላህ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @busyline8182

    @busyline8182

    Ай бұрын

    አሚንንንንንን ያረብ

  • @fatmah6936

    @fatmah6936

    Ай бұрын

    አሚን ስደት ግማሹን እዲሜ ወጣትነትን በላዉ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fj7un5yx3m

    @user-fj7un5yx3m

    Ай бұрын

    አሚንንንንን.ያረብ

  • @muniramohammed3070

    @muniramohammed3070

    Ай бұрын

    Amine

  • @seadhussen507
    @seadhussen507Ай бұрын

    ለሰራተኛ ያላችሁ ክብር በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @Bzu632

    @Bzu632

    Ай бұрын

    በጣም👍😍

  • @user-vc5vq1ut7h
    @user-vc5vq1ut7hАй бұрын

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የአጥር ወፍ ሳትሰማ ቀዱስ ሩፋኤል በተሰጠው ፀጋ ከጎንሽ ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bzu632
    @Bzu632Ай бұрын

    አብረችሁ ያለችዉ ልጅ እቤት ወሰጥ ሰራ የመታገዛት ናት አብራችሁ ፏ ብትን አላችሁ እግዚ አብሔር ይባርከችሁ😍😍👍👍ተባረኩ

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2uАй бұрын

    የሳምሪ አለባበስና እርጋተዋ የሚያስደስተዉ እንደ እኔ የሴት ልክ ስወዳት ዉይ ስርዓት ❤

  • @user-uq3cy4pn1k
    @user-uq3cy4pn1kАй бұрын

    አቦ ደሰ ሰትሉ ላጋዣቺሁ ያላቺሁ ክብር ይለያል እድሜ ከጤና ይሰጣቺሁ ትለያላቺሁ በማሪያም ፀባያቺሁ አይቀየር እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ

  • @Eurimmedia
    @EurimmediaАй бұрын

    ሁለቱም በጣም ትሁት ናቸው የዳጊ ክላስ ላይ የሳምሪ ፈገግታ አይረሳኝም ወንድማችን ደግሞ ቅን ነው እግዚአብሔር ቤታችሁን ለዘለዓለም ይባርክ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700Ай бұрын

    በስመአም ደስ የሚል ስረአት የቤት አገልጋይ አከባበራችሁ የራሳችንን ማንነት ማክበር ማስተማር መንከባከብ ግድ ይላል በአመት አመት ዉለዱ ዘራችን ይብዛ አሰስቱ ዝም ብላችሁ ዉለዱ

  • @asteranley2555

    @asteranley2555

    Ай бұрын

    አሜን

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3kiАй бұрын

    ያንቺ ቤተሰብ ምነው አይታዩም ሐገር ውስጥ አየደሉም ሁሌ ባልሽ የባልሽ ቤተሰብ ምነው ዳግማ ተንሳይን ቤተሰብሽ ጋር እንጠብቃለን!!!

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    Ай бұрын

    ባለፈው ታይተዋል።አብረውነበሩ

  • @user-lr4tz4kz7w

    @user-lr4tz4kz7w

    Ай бұрын

    ያልበላችሁን ማከክስቶዱመቸም

  • @taybahtaybah4536

    @taybahtaybah4536

    Ай бұрын

    ሁሉም ሠው የሚዳ ሠው አይደለም ስለዚህ መታየት ስለማይፈልጉ ይሆናል

  • @bezu918

    @bezu918

    Ай бұрын

    ውይ እናተ ሰዎች ምንም የማይወክላችሁን ማውራት ስትወዱ ቤተሰብ የሌለው ብታገኙ ሆድ ለማባባት አንደኛ ናችሁ እስቲ የማያገባችሁን አታውሩ እንዴ😮

  • @kasahunmamo4584

    @kasahunmamo4584

    Ай бұрын

    ምነው፡ኩሽና፡ካልገባሁ፡አልሽሳ፡አጋሰስ😂

  • @etenesh8056
    @etenesh8056Ай бұрын

    ሳማሬዬ ቆንጆ ስርአትሽ ሁሌም እንዳከብርሽ ያደርገኛል እመቤቴ ማርያም ካንች ጋር ትሁን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr2qr2vz3j
    @user-yr2qr2vz3jАй бұрын

    ድሮ በጣም እወዳችሁ ነበር ዛሬ ግን የበለጠ አከበርኳችሁ ለቤት አጋዣችሁ ያላችሁን ሰውኛ ፍቅር በጣም ነው ያደነኩት አላህ ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሳቃችሁን ያሳየን

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    Ай бұрын

    Amen.yarb 🤲

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4lАй бұрын

    ቤዚ ታድላሽ እነዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተስቦች ጋር መቀካቀል በራሱ መታደል ነው የኔ ውድ ኪዳነምህረት ትቅረብሽ

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2ebАй бұрын

    ውይ በጣም ነው ምታምሩት በተለይ ስትዘምሩ።በተለይ ስትዘምሩ አቤሎ ከምትዘፍኑ ይልቅ ስትዘምር እጅግ ድምፅክ በጣም ያምራል ከዘፈን ይልቅ የሳምሪም፡በእውነት ክርስቶስ እኮ ውበታችን ነው፡ህይወታችን ነው።ዘፈኑ ቀርቶብህ ብተዘምር ከዚ በላይ ምትደሰት ይመስለኛል ፡እህትነቴን ነው በጣም ለመዝሙር ድምፅህ ያምራል።

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983Ай бұрын

    ወላሂ እኔ በጣም ነው ምወዳችሁ ከባህርዳር ነገር ግን 7:13 በዚህ ቪዲዮ ላይ የዳጊን ቤት ከግቢ ውጭ ቁልጭ አድርገህ ማሳየት አልነበረብህም ለጠላት አሪፍ እይታ ነው ብየ ስላሰብሁ ነው ከቻልህ ቆርጠህ አጥፋው ።

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    Ай бұрын

    ባይሆን ጥሩ ነበር። ቢሆንም "የጀርመን ሸፐርድ " ውሾች ያልተፈቀደለት አይደለም ዘልቆ መግባት ጊቢውን ጠበቅ አድርጎ ቢያንኳኳ ከአይን ማርገብገብ ይቀድማሉ። 😅😉

  • @samri9272
    @samri9272Ай бұрын

    ድሮም እወዳቹኋለሁ ይበልጥ ወደድኮቹሁ ለሰው ልጅ ያለቸሁ ክብር ሲጎራረሱ እዴት ደሰ እዳለኘ ሳምርየ እመብራሀን ትቅረብሸ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanlove412
    @hanlove412Ай бұрын

    ምን አይነት መታደል ነው በድንግል ማርያምን እውነት ምድር ሀላፊ ጠፊ ነው የሰማይ አምላክ የሰማይ ቤታቹን ያሳምረው በሰራተኛዋ ተደሰትኩ እረ እግዚአብሔር ይስጣቹ እኩል ስላሳመራቹሀት በሰላም ተገላገይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከክፉ ሁሉሉሉሉ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gz7vb9vz9i
    @user-gz7vb9vz9iАй бұрын

    ተባረኩ እህታችን ናት የትልቅ ሰው መገለጫዎች ናቹ ሁሉም እንዲ ቢሆን እቤት ለሚያግዙን እህቶቻችን ብለን ብንጠራቸው ምናቹ አይቀንስም ይበልጥ ትከብራላቹ እንደሆነ እንጂ ሳምሪ ከነባለቤትሽ ዳጊየ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹ ሳምሪየ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ ደስ ትላላቹ ዳጊ ለወንድሟ ለቤተሰብዋ ያላት ክብር የሚገርም ነው❤❤❤❤❤

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4eАй бұрын

    የኔ ደርባባ እመብርሀን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ 😊😊😊 ለአጋዣቹ የሰጣቹት ክብር ደግሞ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራቹ በፍቅር አብራቹ አርጁ ❤❤❤

  • @AdiDeriba
    @AdiDeribaАй бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኩዋን አደረሳችሁ ! ሲቀጥል እህቱን ዳጊዬን ለምትናገሩ እህቱ እኮ ነው ያሳደገችው አስተምራ ድራ ኩላ ለዚህ ክብር ያበቃችው ዳጊዬ የኔ ሙሉ ሴት ቤተሰብሽን ባንቺ ደግነት አስተዋይነት ቀርፀሽ ስላቆየሽ ክብር ይገባሻል እኖድሻለን የኔ ደርባባ የወሎዋ የደጋጎጎቹ ሀገር ንግስት ❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    Ай бұрын

    ጤነኛአይመስሎኝም

  • @user-on8wi9uw7y

    @user-on8wi9uw7y

    Ай бұрын

    Betam yesoa ariya mehoni meselegi tananashochoan edihi melikam yaderegachihu kinati akatiloachew new misadebu sewechi degimob tanega sew ayisadebim egizabihar yimarachihew ena betam new miwedachew dagi lebateseboa yikirina lebizu sew degi ena melikam sati nati azaginetoa❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg3wh7fy5d
    @user-eg3wh7fy5dАй бұрын

    እየነዳክ ስልክ አታውራ ሳምሩም አትፍቀጅለት Safety first ”

  • @makdesyoutube7722
    @makdesyoutube7722Ай бұрын

    ሰራተኛሸ። ከሆናች በእውናት እግዚአብሔር ይባረክሸ። የአበሻ አሰሬ ብዚ ግዜ ከሰት አይለዩም ጥብሰ ናው የሚረጉት ጭራሸ ንቀታቸው አረባች እደዚህ ናው ሸክ የሚረጉን በባህላቸው ግዜ

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401Ай бұрын

    ያአላህ ወንድሜ አላህ የሚያከብርክን ልጅ ይስጥክ እንዴት ነው ሰውን የምታከብርው ለነገሩ ሚስቱን ያከበር ወንድ ሌሎችንም ማክበር ይችላል ሁላችንም ለሰራተኞቻችን ክብር ይኑርን አሜን ሁላችንም ከቁጥር አያጉለን 🥰❤️🌹

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384Ай бұрын

    ሰራተኘዋ ታድላ የምር🎉❤

  • @user-zy5sw5ut1c

    @user-zy5sw5ut1c

    Ай бұрын

    እዉኀት ሰራተኛቸዉናት❤😢😢 ታድላ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lomineSh3384

    @lomineSh3384

    Ай бұрын

    @@user-zy5sw5ut1c ወላሂ ወሎየወች ሰውን ማንም ይሁን ማን እኩል ነው የሚያዩት በዛላየ የዋህናቸው ወሎቤት ሰራተኛ የገባ የታደለ ነው እኔ አብሬ ኑሬአለሁ 😥❤😍

  • @Yekoselewulbe

    @Yekoselewulbe

    Ай бұрын

    ​@lomineSh3አይ እናተ ሁሉ ኬኛ😂😂384

  • @user-gl8fb3uy5z

    @user-gl8fb3uy5z

    Ай бұрын

    ወሎዬ እራሱ የቤት ሰራተኛና ዘበኛ ነው የሚሆኑት ወሎዬ ከመቼ ጀምሮ ነው ቀጣሪ የሆነው ግፋ ቢል የአረቄ ቤት ባለቤት ወይም አሻሻጭ ነው የሚሆኑት ለትዳር ስለማይሆኑ

  • @melakneshgerbaw7000

    @melakneshgerbaw7000

    Ай бұрын

    ስለማታቂ ቀጣሪ ወሎ ነው ከፍቅር ጋር

  • @misraktessfaye8975
    @misraktessfaye8975Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ደስ ብሎኝ ነው የማያቹሁ ዳጊ መልካም ነትሽ ከፊትሽ መረዳት ይቻላል ተባረኩልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ጸጋውን ያብዛላቹ ዳጊን በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤ ለቤተሰቦቿ ያላት ፍቅር በስስት ነው የምታያቸው በፍቅር ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ሳምቴላ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያመትሰው ይበለን የዛሬ አመት ልጃችሁ ጋ እመመጡ ያድርጋችሁ ሀገራችነ ን ሰላሟን ይመልስልን😢

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5uАй бұрын

    የዳጊ ወድም መሆን መታደል ነዉ ዛሬ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል የደሰዋ እንሰት

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4bАй бұрын

    የድሴዉ መኮንንት ዳጊ የደሴዋ ንግስት ቆጆ ንፁህ እርጋታሺ እዉቀትሺ ደርባባነትሺን ስወድልሺ ሳምሪ እርግዝና ያምርብሻል

  • @MadinaAdem-fu7bx

    @MadinaAdem-fu7bx

    Ай бұрын

    ሳምሪ ወሎየናት እንዴ

  • @Sare-wc7sc

    @Sare-wc7sc

    Ай бұрын

    ​@MadinaAdem-fuሳምሪ ያዲሳበባ ልጂናት7bx

  • @MadinaAdem-fu7bx

    @MadinaAdem-fu7bx

    Ай бұрын

    @@Sare-wc7sc እሺ ውዷ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258Ай бұрын

    ወይኔ አቤል በዚህ ደምፅህ በትዘምርበት እንደት ደሰሰሰሰሰሰ እንደሚል ውይይይይ ❤❤❤❤❤❤ሳሚሪ ራሱ ድምፅሽ ለመዝሙር ዋው ❤❤❤ በስመአብ መዝሙር በእግዚአብሔር ፈቃድ የተወሰነ ነው ግን ብትዘምሩ እንደት ደስስስስስስ እንደምትሉ ሳምሪ እመቤቴ ማርያም አትለይሽ ❤❤❤❤በሰላም ታገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7vАй бұрын

    ዳጊየ የኔ ጀግና እስከ መላዉ ቤተሰቦችሽ እኳን አደረሰሽ ዉዴ የተባረከ ቤተሰብ

  • @user-nm8qk2qy2g
    @user-nm8qk2qy2gАй бұрын

    እመብርሃን በሰላም በጤና 1ሁለት ታርግሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146Ай бұрын

    እህታችን ዋውውውው ሰራተኛ አለማለት የተባረከ ቤተሰብ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautyntАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁ ለሁላችንም ምሳሌ ነው ጌታ ይጠብቃችሁ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210Ай бұрын

    ወይኔ ደስ ስትሉ እኔ በስደት ነው ያለሁት አስቀናችሁኝ ሳምርዬ እመብርሃን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ❤❤❤❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotubeАй бұрын

    ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ መላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እነዚህ ልጆች ደግሞ ትህትናቸው በጣም ደስ ይላል ተባረኩልን

  • @hghhbghhj5960
    @hghhbghhj5960Ай бұрын

    ለቤታቹ አዲስ ነኝ እርጉዝዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እመብርሀን ትቅርብሽ ሰዉ መሆን እንደዚህ ነዉ እስቲ ስቶቻችን ነን ላጋዣችን የዚን ያህል ክብር ያለን በእዉነት ቃል አጣሁላቹ ትለያላቹ ❤❤❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa56Ай бұрын

    ዳጊዬ የኔ ወርቅ ከነ ቤተሰብሽ በጣም ነው የማከብርሽ ብዙ ተምሬያለሁ ካንቺ❤❤❤❤

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3qАй бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቺሁ ለሰዉ ክብር አላቺሁ

  • @GenteSofe
    @GenteSofeАй бұрын

    እርጉዝየ እመብርሐን በሰላም ትቅረብሽ ❤ ዳጊ ቆጆ ስላአየሁሽ ደሰ ብሎኛል ሁላችንም የአመት ሰዉ ይበለን❤

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190Ай бұрын

    ይሄ ቤት ስወደው ፍቅር አንድነት መዋደድ መከባበር ያለበት ቤት ነው አምላኬሆይ አተ ጠብቃቸው ልጅሽንም በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1lАй бұрын

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ ባገራችን አባባል ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሺ የሰፈሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qgАй бұрын

    ❤❤❤❤❤ዲጊ የምትሰድቧት ሰውች ግን በሁሉም ነገረ ስለምበልጣችሁ ቅና ነው ዳጊ ያገረ ልጂ ከፍ ከፍ በይልኝ❤❤❤

  • @user-xi5ul9yd9z
    @user-xi5ul9yd9zАй бұрын

    ሳምሌታየ እውነት ቃላት አጣሁልሽ ስርአት ዋውውውው ደስ ስትሉ ስራተኛዋ ናትደ አቤት እደስራተኛ አሎያትም አብርው ጫውታቸው አመጋገባችሁ ዋውውውውው❤❤❤❤❤

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384Ай бұрын

    ወሎየወች ሰው አክባሪ ናችሁ ድንቅ ህዝብ ናችሁ

  • @Yekoselewulbe

    @Yekoselewulbe

    Ай бұрын

    ለካሜራ ይሁን ሲቀጥል ቤተሰብም ልቶን ትችላለች አይይ

  • @lomineSh3384

    @lomineSh3384

    Ай бұрын

    @@Yekoselewulbe አረ በየሄድኩበት አትከተይኝ ምቀኛ ወሎየወች ማስመሰል አይችሉም ሁላችንም እናቃለን አለም ሁሉ ቢሰለጥን ወሎየን ይመስላል ተመስክሮለታል ወሎ ሲባል እሳት በውስጣችሁ ይነዳል ቱ ጅሎች

  • @user-sq2fe2lh2b

    @user-sq2fe2lh2b

    Ай бұрын

    Ke wollo gore​@@lomineSh3384

  • @SmrroAa-ig4pn

    @SmrroAa-ig4pn

    Ай бұрын

    ወየው እናንተ ልጆች አትላቀቁምዴ በየሔዳቹሁበት አትታገሉ😅😅😅😅😅😅😅😊

  • @Yekoselewulbe

    @Yekoselewulbe

    Ай бұрын

    @@lomineSh3384 መግማማት ነዋ የምታቁት በዛ ነው ታዋቂነታችሁ ሙስሊም ክርስቲያ አትሉ ስመጡኳን መንገድ አታፍሩምኮ ቱ

  • @user-zy5sw5ut1c
    @user-zy5sw5ut1cАй бұрын

    እመቤቴ ማራም በፍትሸ ያለዉን በሀላሸ ታርግልሸ ሰታምሩ ሰራተኛችዉ ከበር ያላችዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሳምርዬም ባሰላም ተገላገይ የአጥር ወፍ አትስማሽ ዳጊ ድምፅሽን ስለሰማው ደስ ብሎኛል በቅርቡ ከች ትያለሽ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dkАй бұрын

    ኡፍፍፍ ደስ የምትሉ የምታምሩ ቤተሰቦች ብዙ ተባዙ ዳጊ ማር ውበቱን ፍስስ እድርጎብሻል ማሻአላህ ውብ እኮነሽ

  • @user-mu9yg8js7i
    @user-mu9yg8js7iАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እመቤቴ በሰላም በጤና ትገላግልሽ ስታምሩ ሁለታችሁም መከባበራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ታምራላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933Ай бұрын

    አሜን (3)እንኳን አብሮ አደረሰን የእኛ ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 😘🌷😘😘😘❤❤❤❤❤🌹❤🌹❤🌹🌹🌹🌷🌷😘🌷🌷😘❤🌹❤🌹🌹🌹❤🌹🌹

  • @yonatank2354
    @yonatank2354Ай бұрын

    እህታለም እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ለከርሞ ደሞ ልጃችሁን አቅፋችሁ ለማክበር ያብቃችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833Ай бұрын

    እሰይ ደስ የምትሉ እህትና ወንድም ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል : ዳግዬ ደግሞ የተባረከ: እንዳንቺ ቅን ልብ ያለው እንደእንቁላል የሚንከባከብ ባል ይስጥሽ !

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904Ай бұрын

    የውሻው ድምጽ ደስ ይላል❤❤❤ውሻ በጣም ወዳለው

  • @fetsumwondeya7394
    @fetsumwondeya7394Ай бұрын

    ውድድድድድድድድ ሁላችሁንም ዳጊዬ የኔ ልእልት የኔ መልካም ኑሪልኝ

  • @tube6676
    @tube6676Ай бұрын

    ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አመት ያድርሳችሁ ከክፉ ጠብቆ ከቁጥር ሳትጎሉ ልእልቷም አላህ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ #በቃ እወዳችኃለሁ😍

  • @GhdhufhJfjfjhjh
    @GhdhufhJfjfjhjhАй бұрын

    አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሳምሩየ

  • @user-sc2no8ir7y
    @user-sc2no8ir7yАй бұрын

    እግዚአብሔር በምህርቱ ጠብቆ የሆድሽን በእጀሽ ያደርገው የእኔ መልካሞች ለስራተኛዋ የስጣቹሁት ፍቅር ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤መልካም በአል የከረሞ ስው ይበለን

  • @helenb8411
    @helenb8411Ай бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን 👏👏👏ለራሳቹ ያላቹ ክብር በጣም ደስ ይላል አመት በአል ከቤቴ ሳላከብር በፍጹም አልወጣም በጣም ነው ደስ ያላቹኝ በሆድሽ ያለ በጀርባሽ ያርግልሽ እመብርሃን ትቅረብሽ 👏👏👏

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305Ай бұрын

    ዋውውው እዴት ደሰ ይላሉ አብራቹህ ያለቸው ልጅ ልክ እደቤተሠብ አደረገችህ ሰላቀረባችዋት 👏

  • @sarahabashawi5115
    @sarahabashawi5115Ай бұрын

    የኔ ወሎየዎች ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369Ай бұрын

    የወሎ ፊርጤች ስራተናዋ ታድላለች ቡጣም ምርጥ ስው ናችሁ ማሻአላህ በጣም ነውእምውዳችሁ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567Ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ሳምሪዬ 🥰🥰የዛሬ አመት ከእግዳቹ ጋ ድክ ድክ እያሉ 🥰ያብቃን ቤዚ ሳምሪን በደንብ ተንከባከቢልን አርሺልን🥰 ጥሩ እህት ደስ የሚል ቅርበት ተባረኩ ዳጊ ደሞ ውሻቹ ትልቅ ሲያስፈራ 😁😁 ውሻ ቤት ሲንጎራደድ አሎድም ድመት ይሻለኛል 🥰

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209Ай бұрын

    የፍቅር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችው የኔናት እመብርሀን ትቅረብሽ ❤❤❤

  • @salmeyoutube
    @salmeyoutubeАй бұрын

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሺ ለሰራተኛቹህ ያላቹህ ክብር ይለያል ፈጣሪ ያክበብራቹህ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ሳምርዬ ከነባቤትሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ መልካም በዓል ይሁንላችሁ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እማ❤️

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o12 күн бұрын

    ፍረሀተ እግዚአብሔር ያለዉ ሠዉ እደዚህ ነዉ ነገሩ ዲጊጋ በልታቸሁ ምን ክፉ ሊወጣቸሁ ዲጊየ ሠወዲቸሁ በምን ቃላት ልግለፀቸሁ በእዉነት ❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392Ай бұрын

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የተንሳኤ በዓል

  • @betitube1576
    @betitube1576Ай бұрын

    ለሰራተኛ ያላችሁ ክብር በጣም ደስ ይላል ክበሩልን ሳምሪየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እወዳችኋለሁ ❤🥰

  • @user-om7jk4fp3w
    @user-om7jk4fp3wАй бұрын

    ልዩ የሆነ ቤተሰብ እነኳን አደረሳችሁ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871Ай бұрын

    የአዲስ አለሟ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ🙏

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር ያክብርልን በስደት ላለን እህቶቻችሁ መልካም ምኞታችሁን ሥለገለጻችሁልን ክብር ይስጥልን እመቤቴ ትቅርብሽ እህታችን

  • @user-bg6fz3ek8c
    @user-bg6fz3ek8cАй бұрын

    Beautiful Family Enkuan Aedrschew ❤❤

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam6680Ай бұрын

    ሳምርየ ቆንጆ ሙሉ ሴት ሰዉድሽ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19Ай бұрын

    እናንተ የምታምሩ ቤተሰቦች እንኮን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ዳጊ በቅርብ አመጣለሁ ብለሽናል በጋጉጉት እንጠብቅሻለን የኔ ጽጌረዳ ቤቢንም ለማቁፍ ያብቃችሁ

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8kАй бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መሸአላህ ፍቅር የሄነ ቤተስብ ታምራላችሁ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ማማየ 🎉❤❤እነወዳችሁለን

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1hАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አቤላ ሳምሪ ዳጊ እንኳን አደርሳችሁ እኛ በስደት ያለነው እሚከፋን በአል ሲመጣ ነው😢😢😢😢በጣም ያስጠላል በአልን ከቤተሰብ ማዳም ኩሽና ሲያለቅሱ መዋል 😢😢😢😢

  • @milonmilon6338

    @milonmilon6338

    Ай бұрын

    አይዛቹ በርግጥ ይከፋል ግን ከህሉም በላይ አምላካችን መድሃኒአለም እናታችን እመቤታችን ድንግል ማይም ይዘን ምንም አይለን አገራችን እምንገባበት ከቤተሰባችን እንገናኝበት ቀን ሩቅ አይደለም በርቱ እንበርታ ❤❤❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia207017 күн бұрын

    ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ውሻውንም ጨምሮ ክብር ይገባችኋል ሳምሪም በሰላም ውለጅ ተገላገይ እናመሰግናለን ❤ 🥰🙏👍

  • @hanahana1960
    @hanahana1960Ай бұрын

    ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች ደስ ስትሉ እመቤቴ በሳላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ጤነኛ ልጅ ታሳቅፋቹ 😍😍😍ወልዳችሁ ሰሙት

  • @maregasgedon2478
    @maregasgedon2478Ай бұрын

    Beautiful family including your dog God bless ❤❤❤

  • @saralove8099
    @saralove8099Ай бұрын

    ደስ ስትሉ ❤️እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሳምሪ ከርሞ ፋሲካ ደግሞ ልጃችሁን አቅፋችሁ ያሳየን 🙏💞

  • @tersitmekonen3209
    @tersitmekonen3209Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ🙏🙏🙏🥰💗❤️😍 እኔ የሴትም የወንድም ልጆች እናት ነኝ ሁል ጊዜ ጥያቄ የሚፈጥርብኝን ነገር ለሳምሪ ላቅርብ በአመት በሃል ያንቺ ቤተሰቦች ቤት ስትሄዱ አይቼ አላውቅም ስላላጋጠመኝ ነው ወይስ? እንደ ወንድ ልጅ እናት የእስቱዬ ቤተሰብ they are blessing to have him on their life because he’s kind,and he have unconditional love for his family.But I’m not meant to that Sammrey din’t have that, maybe behind the camera but I never see. That’s why I love you both.God bless you guys and entire family. I pray God give you Healthy child 🧒 🧒 🙏🙏👏👏👏💖😍🥰 please don’t take it personal maybe I didn’t notice 🥰😍💖💗🩷

  • @user-cb4jb1yv4r
    @user-cb4jb1yv4r7 күн бұрын

    ስራተኛችሁን ስላከበራችሁ አላህ ያክብራችሁ መቸም እኛ ወሎየዎች የዋህ ነን ሰውን በፍቅር ነው የምንወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadram2885
    @hadram2885Ай бұрын

    I really respect this family. You are an example for a happy and successful family. God bless you all.

  • @21MarYam
    @21MarYamАй бұрын

    ዳጊዬ ሳምቴላዎች ከነ ቤተሰቦቻቻሁ ማርያምን ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ክፉ ነገርን ሁሉ እግዚአብሔር ከመንገዳችሁ ያስወግድላችሁ መልካም በዓል በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pbАй бұрын

    እፍፍፍ ስወዳቹህኮ የኔዉዶችእመቡዙሀኔ ትዳራቹህን ትባርክላቹህ በሽልም ከሁለት ታድርግሽ ሳምሪየ አጋዣሽ ታድላ ሰዉ ስታከብሩ ብቻ ቃል የለኝም ክፉአይካቹህ ከአመት አመት ያድርሳቹህ ያድርሰን ዳጊየ ግን እምነቷ ምንድነዉ እምነት የግልነዉ ለማወቅ ይሀልነዉ

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963Ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሳምቴላ ቆንጆዎች ❤❤❤

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rlАй бұрын

    እኳን አደረሳችሁ በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ቢደወ ነዉ አለቁትም ብየ ልናደድባችሁ ነበር መብታችነዉ እዳትሉኝ 😂😂😂😂😂😂ግን ስለምወዳችሁ ነዉ እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954Ай бұрын

    በጣም ታምራላችሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @leya3286
    @leya3286Ай бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ በጣም የምውዳችሁ እግዚአብሔር ይጠቃችሁ❤❤

  • @user-tz7yd5nv9p
    @user-tz7yd5nv9pАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችው

  • @roudha440
    @roudha440Ай бұрын

    ስወዳቹ አላህ ልጃቹን ያሳቅፋቹ ውድድድነው ማረጋቹ

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1evАй бұрын

    የኔ ወሎየዎች❤ውድድድ እንኳን አደረሳችሁ 🎉❤❤❤

  • @wudenane6364
    @wudenane6364Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደስስስስ ስትሉ🎉🎉🎉

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2buАй бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ሳምሪ እመብርሀን ትቅረብሽ ዳጊዬ የኔ ፉቅር ስወድሽ❤❤❤🎉🎉

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328Ай бұрын

    መልካም በዓል ይሁንላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ዳጊ የእውነት ግን ጠፍተሻል፡፡

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582Ай бұрын

    አንካን አደረሳቹ አመብርሃን ትቅረብሸ አህታችን ለኛ ለመዳም ቀመሞች ከቤተሰብ የምንውልቤት ግዜ ያምጣልን ጋልራያ አየ ❤❤

  • @NejQatar
    @NejQatarАй бұрын

    ዋውውው ሲያምሩ በጣር አገራችን ሰላም ያርገው የኔ ውዶቼ

Келесі