አፍላ ፍቅር - ልዩ የበዓል (episode ) School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 1 200

  • @Ethiohacker9385
    @Ethiohacker9385Ай бұрын

    ሚኪና አቡሽን እንፈልጋለን እዚ ላይ ❤ የምትፈልጉ ላይክ እያረጋችሁ

  • @user-nx6et7dx5z

    @user-nx6et7dx5z

    Ай бұрын

    እንፈልጋለን

  • @Kadecha-qx4fr

    @Kadecha-qx4fr

    Ай бұрын

    ኧረ እንደ ኔ ለማ ያዝናናዉ በላይክ

  • @HhddHdhd-pz6zf

    @HhddHdhd-pz6zf

    Ай бұрын

    ወላሂ ናፍቀውኛል እኔም

  • @Blen12389

    @Blen12389

    Ай бұрын

    እንፈልጋለን

  • @user-hv1od6sm1x

    @user-hv1od6sm1x

    Ай бұрын

    Betam new yenafekugn ❤❤❤

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2udАй бұрын

    ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን❤❤

  • @KeriyaHussein

    @KeriyaHussein

    Ай бұрын

    አሚን

  • @SS-vs5ux

    @SS-vs5ux

    Ай бұрын

    አሚንንንን

  • @mudayshow8081

    @mudayshow8081

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeskeremHailu-sx6ob

    @MeskeremHailu-sx6ob

    Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @user-hm3rq4xn7e

    @user-hm3rq4xn7e

    Ай бұрын

    አሜን፫❤❤❤❤

  • @abduljebaroumer1481
    @abduljebaroumer1481Ай бұрын

    እርጉዝ ነኝና pls ላይክ አምሮኝ ነው😊

  • @Kalab_GG

    @Kalab_GG

    Ай бұрын

    kemr?

  • @user-qs8tv3hq7u

    @user-qs8tv3hq7u

    24 күн бұрын

    ያረግዘሽ ይሰጥሽ ማማየ😂😅

  • @abduljebaroumer1481

    @abduljebaroumer1481

    23 күн бұрын

    @@user-qs8tv3hq7u amesegnalew wude

  • @amenmulu7661
    @amenmulu7661Ай бұрын

    ለማ የሳቄ ምንጭ😂😂😂 እንደ እኔ ለማ ያዝናናው በላይክ

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Ай бұрын

    አይለማ አሁነው ነቅነቅማለት😂😂😂

  • @enssenss7228

    @enssenss7228

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂😂😂

  • @user-mo2ii1il8b

    @user-mo2ii1il8b

    Ай бұрын

    እኔ😂😂

  • @user-rr9pb5th7j

    @user-rr9pb5th7j

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂😂😂😂

  • @user-yc3qn3ui2h

    @user-yc3qn3ui2h

    Ай бұрын

    አየለማ😂😂😂🤭

  • @bereketadem8814
    @bereketadem8814Ай бұрын

    “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” ኢሳይያስ.53:5 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን !! መልካም በዓል

  • @user-ss1fl5cj5x

    @user-ss1fl5cj5x

    Ай бұрын

    Amen

  • @hayuawolHayat

    @hayuawolHayat

    Ай бұрын

    ትንቢተ ኢሳያስ 9- 6 ላይ አማኑኤል የተባለው ማን ነው ...!? የሙሥሊሙ ጥያቄና የክርስቲያኑ የመልስ እውነታ..! ሙሥሊሙ ፦ ጥያቄ አለኝ ክርስቲያኑ ፦ ጠይቅ ሙሥሊሙ ፦ ትንቢተ ኢሳ 9፥6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ይህ ጥቅስ የሚናገረው ስለ ማን ነው ? ክርስቲያኑ ፦ስለ ኢየሱስ ነዋ ። ሙሥሊሙ ፦ እርግጠኛ ነህ? ክርስቲያኑ ፦ አዎ ድንቅ መካር ኃያል አምላክ ተብሏል! ሙሥሊሙ ፦ በኢሳያስ ዘመን ኢየሱስ ተወልዶ ነበር? ክርስቲያኑ ፦ አልተወለደም ። ሙሥሊሙ፦ ታዲያ ጥቅሱ ልጅ ተወልዶልናል እያለ እንዴት ለኢየሱስ ነው አልክ? ክርስቲያኑ ፦ ታዲያ ለማን ነው? ሙሥሊሙ ፦ አንተን ልጠይቅህ ። ኢየሱስ በዛን ወቅት ካልተወለደ ለምን ትንቢቱ ላይ ተወለደ የሚለውን ትቶ ይወለዳል አላለም? ይህ ስለ ኢየሱስ አያወራም ። ክርስቲያኑ ፦ እኮ ለኢየሱስ ካልሆነ ለማን ነው? ሙሥሊሙ ፦ በዛን ወቅት ለተወለደው ህጻን ልጅ ። ክርስቲያኑ ፦ ምን መረጃ አለህ? ሙሥሊሙ ፦ መረጃ አለኝ እዛው ትንቢተ ኢሳያስ ላይ 8:3-4 ወደ ነቢይቱም ቀረብሁ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች። እግዚአብሔርም። ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን። ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ። ታዲያ ኢየሱስ አባትም ነበረው? ክርስቲያኑ ፦ የለውም ። ሙሥሊሙ ፦ ታዲያ ትንቢቱ ላይ በዛን ሰአት የተወለደው ህፃን አባት እና እናት እዳለው ይናገራል እኮ ። ክርስቲያኑ ፦ ከኢየሱስ ሌላ ኃያል አምላክ ተብሎ የተጠራ ማን አለ? ሙሥሊሙ ፦ ኢየሱስ ኃያል አምላክ በሚለው ስም መች ተጠራ ? ስሙ ኢየሱስ ነው! ሉቃስ 2 (Luke) 21፤ ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ። ሙሥሊሙ ፦ አመንክም አላመንክም ለኢየሱስ የተነበየው ይህ ነው ። እርሱም ነቢይ እንጅ አምላክ አይደለም ። ክርስቲያኑ ፦ ነቢይ ነው የሚል የት አለ? ሙሥሊሙ ፦ ዮሐንስ 8፥40 ነገር ግን አሁን ከአምላክ የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም። ዮሐንስ 8፥26 የላከኝ እውነተኛ ነው እኔም" ከእርሱ የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ አላቸው። ዮሐንስ 12፥49 እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ። ዮሐንስ 14፥24 የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም። ነቢይ ማለት ከአምላኩ የሰማውን ወደ ሰዎች የሚያስተላልፍ መልእክተኛ ነው ። ኢየሱስም ይህንን ነው ያደረገው ! ክርስቲያኑ ፦ አመሰግናለሁ ። እውነታው ይቀጥላል … ✍ ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ

  • @WudituTube

    @WudituTube

    Ай бұрын

    ምቻል ከሆነ ሽር አርግል please ❤​@@hayuawolHayat

  • @BereketKelebe-gh9mj

    @BereketKelebe-gh9mj

    Ай бұрын

    አሜንንንን

  • @JemilaSediso-ir8so

    @JemilaSediso-ir8so

    Ай бұрын

    አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @abeni-sm1ey
    @abeni-sm1eyАй бұрын

    ሚኪና አቡሻ እዚ ላይ እንፈልጋለን የምትሉ በላይክ አሳየኝ

  • @bedltube

    @bedltube

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qJWDx6eIqNK1dbA.htmlsi=DAvcaKgLTWVFCK1P

  • @Sariy177
    @Sariy177Ай бұрын

    ለመላዉ የክርስታና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ተንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-ky3vg1rg1i

    @user-ky3vg1rg1i

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-pi2pt7he6j

    @user-pi2pt7he6j

    Ай бұрын

    Amen enkuwan abro aderesen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariommariom4227

    @mariommariom4227

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @mouhamedahmed1785

    @mouhamedahmed1785

    Ай бұрын

    ሳርዬ እኔ ሙስሊም ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nanaatil8908

    @Nanaatil8908

    Ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979Ай бұрын

    ያማዳም ቅማምች አላቹ ግን እስኪ ባላይክ አላን ባሉኝ 😢😢😊🎉❤❤ስወዳቹ እኮ ያኔጃግኖች ባርቱልኝ አላህ ያግዛቹ 😢😊😊

  • @user-tt1pp3ei6q

    @user-tt1pp3ei6q

    Ай бұрын

    አለን በኩሽና

  • @user-qv2kf9vc1y

    @user-qv2kf9vc1y

    Ай бұрын

    እሁለምጋ አለሽ😂😂

  • @DjjdeuUeuee

    @DjjdeuUeuee

    Ай бұрын

    ሁሉም ኮሜት ጋ አለሽ😂😂😂

  • @user-ww1jw1mt2g

    @user-ww1jw1mt2g

    Ай бұрын

    አለን በስራ ተወጥረን😢😢

  • @user-wo8ks7de1c

    @user-wo8ks7de1c

    Ай бұрын

    አለንንንን ያለኛ ሁሉም ባዶ ነው😅😅😅💪💪💪🥰🥰🥰🥰😍አላህ ይጠብቃችሁ ቅመሞች

  • @Rediet25
    @Rediet25Ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @HyatHyat2000

    @HyatHyat2000

    Ай бұрын

    amen amen amen ❤❤❤

  • @user-ru3lt4el7n

    @user-ru3lt4el7n

    Ай бұрын

    Amanankan abroaderesen

  • @TceTce-zw3wd

    @TceTce-zw3wd

    Ай бұрын

    Amen enquan abro aderesen

  • @abeni-sm1ey

    @abeni-sm1ey

    Ай бұрын

    ሚኪ እና አቡሻ ይምጡ የምትሉ በላይክ ኢሳዩኝ

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh

    @FunnyMusicalDrum-pp6dh

    Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6yАй бұрын

    ለመላው አለም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን የትሳኤ ፋሲካ በአል አደረሳቹ መልካም በአል❤❤❤❤

  • @bedltube

    @bedltube

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qJWDx6eIqNK1dbA.htmlsi=DAvcaKgLTWVFCK1P

  • @samira7639
    @samira7639Ай бұрын

    የለማ ካራክትር በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤😂

  • @user-jw7sr5ke8k

    @user-jw7sr5ke8k

    Ай бұрын

    በጣም

  • @bedltube

    @bedltube

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qJWDx6eIqNK1dbA.htmlsi=DAvcaKgLTWVFCK1P

  • @chalturegasa

    @chalturegasa

    Ай бұрын

    አኔም በጣም በተለይ ናክነቅ ሰል ሲያስቀኝ 😂😂😂😂

  • @junedinkedir
    @junedinkedirАй бұрын

    አቡሽና ሚኪ ካልመጡ እየደበረን ነው እስኪ በላይክ አራጋግጡ

  • @MehbubaEbrahim
    @MehbubaEbrahimАй бұрын

    አማት የልጇን ባል ባቶደውኳ ወደ ጎን ታሽሟጣለችጂ በዚህ ልክ ልቅ ሆና አትናገርም ኢትዮጵያዊያን እናቶች ስርአት አላቸው የአማት ካራክተሯ ታስጠላለች

  • @user-sv9bp6pm7y

    @user-sv9bp6pm7y

    Ай бұрын

    አንዳንድ አሉ ነገር በላ ሀብትና ሀብት ቢቻ ሚታያቸዉ

  • @user-oy1eq7si2o

    @user-oy1eq7si2o

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmareАй бұрын

    አይይ ለማ 😂😂😂😂ነቅነቅ ማለት አሁን ነው😂😂😂

  • @SeadhS-xz1ms

    @SeadhS-xz1ms

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @enssenss7228

    @enssenss7228

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-rf3zk1zb4j

    @user-rf3zk1zb4j

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @halweyahalweya

    @halweyahalweya

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-uv4jv4mc7l

    @user-uv4jv4mc7l

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Emebata
    @EmebataАй бұрын

    እስኪ ተመስገን እዚህ ላደረስከን የሚል በአልን በወሬ ብቻ የሚያሳልፍ ተመስገን አንድ ቀን ከቤተሰብ ሰብሰብ እንደሚያደርገን❤

  • @bedltube

    @bedltube

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qJWDx6eIqNK1dbA.htmlsi=DAvcaKgLTWVFCK1P

  • @hshdhshegeu7907
    @hshdhshegeu7907Ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤

  • @bedltube

    @bedltube

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qJWDx6eIqNK1dbA.htmlsi=DAvcaKgLTWVFCK1P

  • @Tsedaletaye-xy
    @Tsedaletaye-xyАй бұрын

    ዞው የምትመቸው በ like

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4tАй бұрын

    እንደዚች አይነት አማት ይጠብቀን ለማ ነቅነቅ😂😂😂

  • @SeadhS-xz1ms

    @SeadhS-xz1ms

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @BilagiAmare

    @BilagiAmare

    Ай бұрын

    😂😂አሜን

  • @uueg-yv6me

    @uueg-yv6me

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @ToYBA-yv4wg

    @ToYBA-yv4wg

    Ай бұрын

    አይ ለማ እዳውን አየ😂😂😂😂😂

  • @YishakMathewos
    @YishakMathewosАй бұрын

    ወይኔ ላመ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ😂

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266Ай бұрын

    "ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም "።ሉቃስ 24፤5 ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤ በአብይ ሀይል ወስልጣን አግአዞ ለአዳም፤ አሰሮ ለሴይጣን፤ ሰላም እምይእዘሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም። እንኳን ለጌታችንለመዳሀኒታችንለኢየሱስ ክርስቶስለ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ወይኔዞቤትክስትሽመታደልነዉ

  • @hayuawolHayat

    @hayuawolHayat

    Ай бұрын

    ትንቢተ ኢሳያስ 9- 6 ላይ አማኑኤል የተባለው ማን ነው ...!? የሙሥሊሙ ጥያቄና የክርስቲያኑ የመልስ እውነታ..! ሙሥሊሙ ፦ ጥያቄ አለኝ ክርስቲያኑ ፦ ጠይቅ ሙሥሊሙ ፦ ትንቢተ ኢሳ 9፥6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ይህ ጥቅስ የሚናገረው ስለ ማን ነው ? ክርስቲያኑ ፦ስለ ኢየሱስ ነዋ ። ሙሥሊሙ ፦ እርግጠኛ ነህ? ክርስቲያኑ ፦ አዎ ድንቅ መካር ኃያል አምላክ ተብሏል! ሙሥሊሙ ፦ በኢሳያስ ዘመን ኢየሱስ ተወልዶ ነበር? ክርስቲያኑ ፦ አልተወለደም ። ሙሥሊሙ፦ ታዲያ ጥቅሱ ልጅ ተወልዶልናል እያለ እንዴት ለኢየሱስ ነው አልክ? ክርስቲያኑ ፦ ታዲያ ለማን ነው? ሙሥሊሙ ፦ አንተን ልጠይቅህ ። ኢየሱስ በዛን ወቅት ካልተወለደ ለምን ትንቢቱ ላይ ተወለደ የሚለውን ትቶ ይወለዳል አላለም? ይህ ስለ ኢየሱስ አያወራም ። ክርስቲያኑ ፦ እኮ ለኢየሱስ ካልሆነ ለማን ነው? ሙሥሊሙ ፦ በዛን ወቅት ለተወለደው ህጻን ልጅ ። ክርስቲያኑ ፦ ምን መረጃ አለህ? ሙሥሊሙ ፦ መረጃ አለኝ እዛው ትንቢተ ኢሳያስ ላይ 8:3-4 ወደ ነቢይቱም ቀረብሁ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች። እግዚአብሔርም። ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን። ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ። ታዲያ ኢየሱስ አባትም ነበረው? ክርስቲያኑ ፦ የለውም ። ሙሥሊሙ ፦ ታዲያ ትንቢቱ ላይ በዛን ሰአት የተወለደው ህፃን አባት እና እናት እዳለው ይናገራል እኮ ። ክርስቲያኑ ፦ ከኢየሱስ ሌላ ኃያል አምላክ ተብሎ የተጠራ ማን አለ? ሙሥሊሙ ፦ ኢየሱስ ኃያል አምላክ በሚለው ስም መች ተጠራ ? ስሙ ኢየሱስ ነው! ሉቃስ 2 (Luke) 21፤ ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ። ሙሥሊሙ ፦ አመንክም አላመንክም ለኢየሱስ የተነበየው ይህ ነው ። እርሱም ነቢይ እንጅ አምላክ አይደለም ። ክርስቲያኑ ፦ ነቢይ ነው የሚል የት አለ? ሙሥሊሙ ፦ ዮሐንስ 8፥40 ነገር ግን አሁን ከአምላክ የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም። ዮሐንስ 8፥26 የላከኝ እውነተኛ ነው እኔም" ከእርሱ የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ አላቸው። ዮሐንስ 12፥49 እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ። ዮሐንስ 14፥24 የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም። ነቢይ ማለት ከአምላኩ የሰማውን ወደ ሰዎች የሚያስተላልፍ መልእክተኛ ነው ። ኢየሱስም ይህንን ነው ያደረገው ! ክርስቲያኑ ፦ አመሰግናለሁ ። እውነታው ይቀጥላል … ✍ ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ

  • @AlemMamo-rv7ee

    @AlemMamo-rv7ee

    Ай бұрын

    ​@@hayuawolHayatውጭ☹️☹️😏👎

  • @yoditb5198

    @yoditb5198

    Ай бұрын

    ​@@hayuawolHayatdonkoro korartesh.awrtesh moteshal.

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tnАй бұрын

    ድህነት ምን ያክል ሠው እንደሚያስንቅ ከፊልሙ ተማሩ። ፈጣሪ ሁላችንንም ሀብታም ያድርገን

  • @user-oy1eq7si2o

    @user-oy1eq7si2o

    Ай бұрын

    አሚን

  • @ahazamahaza5712

    @ahazamahaza5712

    Ай бұрын

    አሜን

  • @Jameela1122-di9pg

    @Jameela1122-di9pg

    Ай бұрын

    አሚን

  • @MahletGiday
    @MahletGidayАй бұрын

    ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል

  • @user-br9yu7tc9x

    @user-br9yu7tc9x

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @user-ko7iy4tb9i
    @user-ko7iy4tb9iАй бұрын

    የእምዬ ተዋህዶ የናቴ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላምና በጤና አዸረሳቹ ለእርገቱ ያድርሰን መድኃ ኒ ዓለም ❤

  • @TytfGyyg-yr9km

    @TytfGyyg-yr9km

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🌹🌷🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Kirubalteshagre
    @KirubalteshagreАй бұрын

    ማርያምን በጣም ነው የተዝናናሁበት እግዚአብሔር ለከርሞዎ በሰላም ያድርሳቹህ ያድርሰን

  • @user-nx6et7dx5z
    @user-nx6et7dx5zАй бұрын

    ለማን አስቀኝ ለማንኘወም ቀጣይ ሚኪ እና አቡሻ ይቅረቡልን

  • @MEDINA-em1io
    @MEDINA-em1ioАй бұрын

    አፍላ ፍቅርን የሚወድ በላይክ አሳዪኝ

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9vАй бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤እውይ ለማ ነፍስ ማጥፋት ጀግነት ነው እንዴ አላለም😂😂😂😅

  • @user-ud4en3dk1k

    @user-ud4en3dk1k

    Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @user-wk2nd4km1q
    @user-wk2nd4km1qАй бұрын

    ተባረኩ በሳምንት ሁለቴ አደረጋቹት🎉 ለማዬ የሳቄ ሚንጭ በሳቅ ልታፈነዳኝ ነው ኣ😅😅😅😅

  • @gdamdan
    @gdamdanАй бұрын

    ዉድ የኦሮቶዶክስ ልጅች እኳን ለተሳይ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TytfGyyg-yr9km

    @TytfGyyg-yr9km

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰነ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BossBoss-nd2fv
    @BossBoss-nd2fvАй бұрын

    ዉድ ኦርቶዶክሳዊያ እኳን ለጌታቺንና ለመድሀኒታቺን ለመዳሃኒታቺን ለእእየሡሥ ክርስ ቶሥ ለትሳኤ በአል አደረሳቺሁ አደረሠን❤❤❤

  • @user-ze5yb2bw5i

    @user-ze5yb2bw5i

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-uv4jv4mc7l

    @user-uv4jv4mc7l

    Ай бұрын

    አሜን እኳንአብሮአደረሠን❤❤❤❤

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5heАй бұрын

    ወድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ♥️

  • @TytfGyyg-yr9km

    @TytfGyyg-yr9km

    Ай бұрын

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7iАй бұрын

    አይ ለማ ደብሮኝ ነበር ፍታ አደረከኝ 😂😂😂😂😂 እንካን አደረሳቹው

  • @FoziyaEndris-lx5hc
    @FoziyaEndris-lx5hcАй бұрын

    የማዳም ቅመሞችዬ ሰላማቺሁ ባላቺሁበት ብዝት ይበልልኝ🥰🥰 እና ሰራ ፈትቼ 😥😥ልጨልል ነዉ ፀልዪልኝ🙏🙏🙏

  • @evacell7817

    @evacell7817

    Ай бұрын

    Ayizosh ehite geta yalwu ayekerim atekafi😥😘

  • @ferhanyoutube2804

    @ferhanyoutube2804

    Ай бұрын

    አብሽሪ ዉደ አላህ መልካም ስራ ይስጥሽ

  • @user-po1kz6fo4t

    @user-po1kz6fo4t

    Ай бұрын

    አይዞሽ እማ የት ነው ያለሽው ❓🥰😥

  • @FoziyaEndris-lx5hc

    @FoziyaEndris-lx5hc

    Ай бұрын

    @@user-po1kz6fo4t saudi jida

  • @MeskeremHailu-sx6ob

    @MeskeremHailu-sx6ob

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube2Ай бұрын

    ለማ ዛሬ በሳቅ😂😂

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xkАй бұрын

    እንኳን አደረሣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤

  • @user-rt2vk1nm5i
    @user-rt2vk1nm5iАй бұрын

    *_ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበረ እስኪ ዛሬ ልፃፍ ማነው ለማ እና ዘዊ ያሳቃችሁ ወይኔ ሶስይ ዶሮ ሆኑ አላለም ለማ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 እቤት አማት አማት ብሎ ዝም እዴየ እደዚህ መናገር አለ እዴየየየ እረ በለው አጥባ አሰጣችው እኮ ወይኔ ለማየ አሳዘንከኝ ወይኔ ወይኔየየየ_*

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4jАй бұрын

    በመላዉ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነተከታዮች እኮለፋሲጋዉ ባአል አደረሳቸሁ🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144Ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያድነት ያርግልን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-iq2fp4ul7m
    @user-iq2fp4ul7mАй бұрын

    ለማ የሚዝናናው❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሑ መልካም በአል😢ይሑንላችሑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ስደተኞች😢

  • @user-dx5fm9hc9z

    @user-dx5fm9hc9z

    Ай бұрын

    አሜን ውድ እህቴ 💝💝💝

  • @Tig2127

    @Tig2127

    Ай бұрын

    አሜን😢

  • @GFg-zq7dk

    @GFg-zq7dk

    Ай бұрын

    አሚን ሀቢበቲ

  • @user-uv4jv4mc7l

    @user-uv4jv4mc7l

    Ай бұрын

    አሜንእህታችን❤❤❤❤❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2iАй бұрын

    እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ተሳኤ በሰላምአደረሳችሁ የተዋህዶልጆች❤️❤️❤️

  • @TytfGyyg-yr9km

    @TytfGyyg-yr9km

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🌹🌷🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pnАй бұрын

    ዘወይ እና ለማ በጣም ነው ያሳቁኝ❤❤❤❤

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780Ай бұрын

    በጣም አዝናኝ ድራማ ተባራኩ ላማቾው 🥇ብቻ ጎባዞች መልካም በዓል

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647Ай бұрын

    ወይ ለማ 😂😂😂😂😂 አንተ ብቻ ተጫወት😂😂😂😂😂

  • @Zutube_21
    @Zutube_21Ай бұрын

    አሜን እንደኔ የሚወዳት like ግጯት❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596Ай бұрын

    የዘሬው ይለያል ከምር በጠም አዝነኝ ነው😂😂😂 ሰ ሱ

  • @user-wo9ey9si1k
    @user-wo9ey9si1kАй бұрын

    ወላሂ የዛሬዉ በጣምይለያል እረሆዴፈነዳ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 ሹሀዳ ቴላለይ ሸፋዳ አለይኝ

  • @MahirUsman-eb9ly
    @MahirUsman-eb9lyАй бұрын

    አላህ ከለማ አይነት አማት ይሰዉራችሁ 🤲😏

  • @MulualemTesfawu
    @MulualemTesfawuАй бұрын

    ወይኔ ለማ ፈታነዉየሚያረገዉ አፍላፍቅር ቤተሰቦች እኳን አደረሳችሁ

  • @user-qu1vt5df4x
    @user-qu1vt5df4xАй бұрын

    ለማ የዛሬው ይለያል በርግጫ አላለም ክክክኮ😅😂😂

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mzАй бұрын

    ዋዉ. የዘሬዉ በጣም ልዩ ነዉ ዋው ተመችቶኛል

  • @fayzatesfay
    @fayzatesfayАй бұрын

    😂😂😅😅😅😅በሆነ ነገር ሰዎቼ አናደውኝ ነበር በጣም ነው ያሳቃቹኝ አይ ማማ ሹ ሀዳ ሸፋዳ አሪፍ ነው መልካም ባሀል ይሁንላቹ❤

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ❤እንኳንም ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሰን🙏❤በኣሉ የሰላም የይቅርታ ያድርግልን🙏❤

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9kАй бұрын

    ይለቀቅልና❤

  • @HeDud-bf1vv
    @HeDud-bf1vvАй бұрын

    አለን

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1rАй бұрын

    ውድ ምዕመናን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @csi1023
    @csi1023Ай бұрын

    ዞቢ እና ለማ ራሬ በጣም ነው ያሳቁኝ😂😂😂😂 እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤

  • @TytfGyyg-yr9km

    @TytfGyyg-yr9km

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9woАй бұрын

    ለማዬ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hyАй бұрын

    አሜንየ💯✅♥

  • @sadamohamed-rw7un
    @sadamohamed-rw7unАй бұрын

    ወይኔ የለማ አማት አቃጠለችው አማቲቱንስ ሰቶኝነበር ባሉግን💔😢

  • @Hanimengs-zs9ot
    @Hanimengs-zs9otАй бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤

  • @ethiokal8927
    @ethiokal8927Ай бұрын

    ይህቺ ስክሪፕት መቀጠል አለባት። ሀቢብቲ ተመችታናለች😊😊😊

  • @YenusMudesir-is1rl
    @YenusMudesir-is1rlАй бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ ይመቻቹ

  • @user-oy1eq7si2o
    @user-oy1eq7si2oАй бұрын

    ዋው ይለያል ግን አሳጠራችሁት እስኪ ማነው ለማ እደኔ ፈታ ያረገው የሳቄ ምጮች በሳቅ ጨረስኩት

  • @user-pl3ye3fn5e
    @user-pl3ye3fn5eАй бұрын

    አማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈረሳል😂😂😂😂አለይ እናቴ

  • @user-cw1si8vt4n
    @user-cw1si8vt4nАй бұрын

    Miki kalmeta aynefam be beal ken neknek 😉

  • @nashanA-wk4wt
    @nashanA-wk4wtАй бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤ Ehitachin❤❤❤❤

  • @Adane_Girma.
    @Adane_Girma.Ай бұрын

    በድራማው እራሱ መች እንዲህ ፈታ አለን ኧረ ይመቻችሁ ተመችቶናል ❤❤🎉

  • @HeDud-bf1vv
    @HeDud-bf1vvАй бұрын

    የአፍላ ፍቅር ተዋና ኙች አንኳን አደረሳችሑ አወዳችሑ አለሑ

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6vАй бұрын

    አየ ለማ እፍራለሁ አላለም😂

  • @user-sd3qo9yf3w
    @user-sd3qo9yf3wАй бұрын

    ዋው ደስሲል ተለቀቀ ተመስገን

  • @BurtukanBurtukan-qc1dx
    @BurtukanBurtukan-qc1dxАй бұрын

    Wow👌🏻👌🏻yes

  • @SelamTegegne
    @SelamTegegneАй бұрын

    በጣምበጣምደስይላል

  • @user-ly6rz6em3s
    @user-ly6rz6em3sАй бұрын

    የመዳም ቅሞሞች ባህል እዴት ነው። እንኮን አደረሳቹሁ❤❤❤❤

  • @negeregnawa
    @negeregnawaАй бұрын

    201k ኮንግራ አፍላ ፍቅር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lc3hy7nt1n
    @user-lc3hy7nt1nАй бұрын

    ሚስኪን፡😂ለማየ፡ ወይኔ😅

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459Ай бұрын

    ሰሞኑን ካሜራ አማኑን የአስነኩት ነገር አለ ዛሬ እኮ እሁድ ነው 🙄😂😂😘😍

  • @aseed792

    @aseed792

    Ай бұрын

    ካውዳመቱጋ አድ እዲሆን ነውኮ ሳምትለትም ሰኞ የለቀቁት ዛሬ ደሞ አዎዳመት ነው

  • @gatogatometka30

    @gatogatometka30

    Ай бұрын

    በሳምት ሁለተየሆኖልእኮ

  • @aseed792

    @aseed792

    Ай бұрын

    @@gatogatometka30 ከመቸ ወዲህ

  • @gatogatometka30

    @gatogatometka30

    Ай бұрын

    @@aseed792 ከዛሬጀምሮነው አሉ

  • @user-ef5dm5ns6y

    @user-ef5dm5ns6y

    Ай бұрын

    ከካሜራ ጀርባ ዘሬ እንዴ ምለቀቅ ተነጌሮል

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1wАй бұрын

    ለማን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤

  • @user-vk7lu5gn9x
    @user-vk7lu5gn9xАй бұрын

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ft5ld2jp7p
    @user-ft5ld2jp7pАй бұрын

    ለማ የሳቄ ምንጭ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestmekonen
    @tigestmekonenАй бұрын

    አይለማ ነቅነቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesafintTadesse
    @MesafintTadesseАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቅመሞቼ

  • @user-ig2le4ib5e
    @user-ig2le4ib5eАй бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kefeletesemakefeletesema
    @kefeletesemakefeletesemaАй бұрын

    OMG WOW 👌 👏

  • @AbebaMucheye
    @AbebaMucheyeАй бұрын

    አይለማ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zoАй бұрын

    አይ ለማ አማትቤትሄዶ መዋረድ ከባድነዉ ነቅነቅ ማለት ሂሄነዬነዉ አይ ዘዉይ ናትሚስቱ😂😂😂😂😂😂

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223Ай бұрын

    እር ሆዴ ቆሰለ ማርያም እደ ዛሬ ሰቄ አላዉቅም በተለይ በመጨርሻዉ ላይ ክክክክ በሰ እሰኩቴ እሰኩቴ አላለችም አይ የመዳም ቅመም

  • @Sarah-dz1pp
    @Sarah-dz1ppАй бұрын

    እወነትህነው ለማዬ ❤ ዋናው ፍቅር ነው😢❤❤❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmareАй бұрын

    በመዳም ቤት ሁኘ ድብር ብሎኝ ነበር ለማ ዘና አደረግከኝ 😢😢ጌታ ሆይ ለሀገራችን አብቃን እኛን ስደተኞችን

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dhАй бұрын

    መድሃንት ለማይገኝበት ባሽታ ለዘም ለሞት ማድኃንት የሆነው ኢየሱስ ጌታ ክርስቶስ ነው መንም እርሱን እማኑነ ከዛለላም ሞት አምልጡ መጽሐፍ ቅዱስ ስነገር 👉👉 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16

  • @hayuawolHayat

    @hayuawolHayat

    Ай бұрын

    ለእየሱስ ባሪያዎች! ~ የመሲህ ባሮች ሆይ - አንድ ጥያቄ አለን የተረዳው ካለ - መልሱን እንሻለን ጌታ ግፍ አቅቶት - ሰዎች ከገደሉት አለቀ አከተመ - የታል አምላክነት?! ሰዎች የሰሩትን - በሱ ላይ ሲያደርሱ ጌታ ግብራቸውን - ፈቅዶ ነው በራሱ? እንዲያ ከሆነማ - ምንኛ ታደሉ?! ፍቅሩን ይቸራሉ - ፈቃዱን ሲሞሉ። ባደረሱት ሁሉ - አልፎ ከተከፋ እንግዲህ ምን ይባል? ሀይሉ ከኮሰሰ - ሀይላቸው ከሰፋ?! ግን እንጠይቃለን - ለመልስ አትንፈጉ ማለባበስ ይቅር - ይመለስ በወጉ ፈጣሪዋን አጥታ - ዐለም ስትዋትት ሰው ወደ ማን ነበር - የሚያስበው ፀሎት? ፍጡር ፈጣሪውን - ካፈር ሲያደባየው ሰባቱን ሰማያት - ማነበር ያቆየው? ምስማር ተቸንክሮ - ሲያሸልብ ፈጣሪ ዓለም ቀርታ ነበር - ያለ አስተናባሪ? የሰማይ መላእክት - ምንኛ ለገሙ?! እጁ ተቸንክሮ - ዋይታውን ሲሰሙ? እንጨቱም ታምር ነው - አቅሙ መቋቋሙ አምላክ ያክል ነገር - ችሎ መሸከሙ ስለቱስ ጭቃኔው - ብረቱ ምስማሩ አካሉን ሰንጥቆ - ስቃይ ማሳደሩ ጉድ በሉ እሄን ጌታ - በአይሁድ የሚረታ ማጅራቱን ታንቆ - ታስሮ የሚመታ ኋላስ ራሱ ነቃ - ከሞት አንሰራራ ወይስ ጌታ አገኘ - ህይወት የሚዘራ?! ጉድ በሉ ለቀብር - ጌታ አቅፎ ለያዘ የባሰም ሆድ አለ - አምላክ ያረገዘ ዘጠኝ ወር ታሽጎ - ሲኖር በጨለማ ሐይድ እየተጋተ - ደም እየተጠማ ብልት ቀዶ ወጣ - አቡሻ ህፃኑ አፉን ለጡት ከፍቶ - አቤት ማሳዘኑ! አስቡ እሄን አምላክ - ሲጠጣ ሲበላ ከዚያም ያስገባውን - ሲያስወጣ በሌላ ጌታዬ ከፍ አለ - ከነሳራ ቅጥፈት ሁሉም ይጠየቃል - ለቀባጠረበት የመስቀል ባሮች ሆይ! - ግራ ገባኝ እኔ ያሽቀነጠረው ሰው - ፅድቅ ነው ኩነኔ ማቃጠል ሰባብሮ - ፈቃጁን ጨምሮ ህሊና ከዚህ ውጭ - ይፈርዳል አምርሮ? አምላክ አቅም አንሶት - ለተጠፈረበት ሰብሮ እንደማቃጠል - ጭራሹን አምሎኮት?! እውነትም እርጉም ነው - ለምንስ ይዘንጋ? በመሳለም ሳይሆን - በእግር ይሰጥ ዋጋ! ለተዋረደበት - ጌታህ ከነነፍሱ አንተ ካመለክከው - የሱ ነህ የነሱ? ‘ጌታን ስላዘለ’ - ከሆነ አክብሮቱ አስተዋሽ ቅርፃቅርፅ - ቢሆን እንጂ እንጨቱ መስቀሉ ከጠፋ - ሺ ስንት አመታቱ?! እንዲያ ከሆነማ - ሂሳቡ ቀመሩ ለመስገድ አትቦዝን - ለየመቃብሩ ያስታውሳልና - ነገረ ስርኣቱ "ጌታህ" ካፈር በታች - ለነበረበቱ። የመሲህ ባሪያ ሆይ! - ንቃ ተረጋጋ ይሄ ነው እውነታው - ካ'ልፋ እስከ ኦሜጋ፡፡

  • @beruktsega1409
    @beruktsega1409Ай бұрын

    ዋው ደስ ይላል ❤❤❤

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2eАй бұрын

    ክክክክክክክክክክክ የዛሬ ው ይለያል እንኳን አደረሳቺሁ

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804Ай бұрын

    የመዳም ቅመሞቼየ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ደምሩኝ የስደት እህታችሁ ነኝ ❤❤

  • @YerasawaFano
    @YerasawaFanoАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uuАй бұрын

    ማነው እንደኔ የለማ ጨዋታ የሚያዝናናው

  • @user-wf6sc6cb3i
    @user-wf6sc6cb3iАй бұрын

    ይለቀቅ

  • @Saeda263
    @Saeda263Ай бұрын

    ሳ 😂😂😂😂ሱ ወየው በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-mi2bx3xd8q
    @user-mi2bx3xd8qАй бұрын

    እኔ መዳሜጋ ብጣላ በናተ የተነሣ ከምሠሩት ደመወዝ ተካፋይ እደሆኩ አትርሡ😂😂😂😂 ኦ ኤምጂ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ እባክሽ❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135Ай бұрын

    ወይኔ የዛሬው ይለያል ዘና ፈታ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fathimasara2903
    @fathimasara2903Ай бұрын

    ዎይኔ አምልክ ላም 😂😂😂😂😂😂ግን ኡንካን ለጌታችን ላእየሱስ ትንስይ ማትሳብይ ባል ባሳላም አዳራሳች የማዳም ቂማሞች ባላቹባት ሳላም ፍቅር ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉ማልካም ፋስክ ባል 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YesemaetwaLij-ml9so

    @YesemaetwaLij-ml9so

    Ай бұрын

    fidelun asitekakilew ytsafu

Келесі