አፍላ ፍቅር 42 - School life /ስኩል ላይፍ/
Ойын-сауық
#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema
Пікірлер: 1 500
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@Fikirte-ry4mm
Ай бұрын
አሜን 💖😊
@AusGuard
Ай бұрын
አሜን ሃሌሉያ
@Yesriba-hs3gp
Ай бұрын
Amin Amin ❤
@mekabashir3978
Ай бұрын
አሚን ሀቢበቲ
@SS-vs5ux
Ай бұрын
አሚንንንን
ሶሲን እና ዴብን እደኔ የሚወዳቸው አለ ግን እነሱን ሳዬ ጥርሴ የማይከደነው ነገረስ ሶሲዬ የሳቄ ምንጭ🥰🥰👍👍👍
@ethiopianyout8354
Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ww4if2dy9l
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@diborayedingilimarayamliji
Ай бұрын
yemir leki indanee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HxjjffNchjd-fv8od
Ай бұрын
ለማስ
ፈትሕ ለአብሽ እና ለሚኪ እስቲ ይምጡልን የምትሉ በ like አሳዩን።
@newvisionconstruction431
Ай бұрын
በጣም ጠፍተዋል እንዴት እንደምወዳቸው
@user-zc5cv2jg5s
Ай бұрын
አወ ጠፉኮ በተለይ ሚኪ
@user-xm7dn4rv8q
Ай бұрын
የምርአዎ
@saratasultan6861
Ай бұрын
Awo
ኑሮን ለማሸነፍ ካገር የወጣችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አላማችን ተሳክቶ ባገራችን ተደስተን የምንኖር ያድርገን💐 🌹
@mekabashir3978
Ай бұрын
Amin aminnnnyareb
@SS-vs5ux
Ай бұрын
አሚንአሚን
@user-wn4ck7ds1x
Ай бұрын
Amen 🎉❤
@user-et8bq1bq8d
Ай бұрын
አሚን
@user-bz4lu2lx1u
Ай бұрын
አሚንንንንያረብ
ሚኪ እና አቡሻ የናፈቀው ብቻ😢😢😮
@Helen-jy2cg
Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@user-hi9fq4fj6j
Ай бұрын
እኔ ሚኪ ነው ይመቸኛል በተለይ በሚወዳት ልጅ ሲሰቃይ 😂😂😂
@user-lo4rv8et5m
Ай бұрын
እረ ሚኪን አምጡልን
@user-qz5du1gg9q
Ай бұрын
እኔም 😢😢
@user-xg4pw5ex9e
Ай бұрын
@@user-hi9fq4fj6j አሁን እማ የምን መሰቃየት እሱን ብላ የለ
በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ👍👈
@shalsuwhsjwwjw
Ай бұрын
እንኳን ሁለተየ ላደየውም ሳምቱን ባላሳለፉት
@ajman9189
Ай бұрын
እስቦንሰር የለንም ተባላቹ
@bethelihemgetachew3842
Ай бұрын
አረ አው😂🙏
@bethelihemgetachew3842
Ай бұрын
አረ አው
@user-hs9fi8hu1q
Ай бұрын
ሢያናዱ 😢
እሰከ ላይክ አረጉኚ የ2 ወረ እረጉዝ ነኚ በጣም ደሰ ብሎኛል አልሀምዲሊላ ሰት ገዜ ሰፍልገዉ የነበር ነዉ በዱአችሁ አትረሱኚ
@fethiyamohammed9441
Ай бұрын
አላህ ካንቺ ጋር ይሁን🤲
@Bontu350
Ай бұрын
Egezebehr yeskefeshe yene wudee ehet🙏🙏🙏
@user-rr1yq7cc5b
Ай бұрын
አለሕ ይርደሽ
@Mastewal12893
Ай бұрын
መብሩክ
@user-tk7lj5bj1f
Ай бұрын
አላህ ካንችጋ ይሁን❤
ማነው እንደኔ ሳምንቱ የሚረዝምበት በሳምንት 2 ጊዜ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ju2xh5wn7k
Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@RabeyiShfiy
Ай бұрын
አን
@HappyGiraffe-mj8eh
Ай бұрын
እደኔማ ቢሆን 2ቴም አይበቃኝ❤❤❤❤😂😂😂😂
@bemenetdashaw620
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ደቭ
@sawalha6666
Ай бұрын
እረ እኔም
ማነው እንደኔ ኮሜንት እያየ ፊልሙን እሚያይ😂😂😂 አፍላወች ውስጤ ናችሁ እስከምትመጡ ትናፍቁኛላችሁ❤❤🎉🎉🎉
ትወና ፊዮሪ ትተውን👍👍
@AlexYoyo-zq5yx
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የአፍላ ፍቅር ቤስት አክተር
@eldanaselam5150
Ай бұрын
እሱዋ እኮ ኤክስብሪያሱ አላት ብዙ ፊልም ሰርታለች
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙል እደኔ ድክም ያላችሁ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😢❤🎉❤
@user-yd6nq8jw5g
Ай бұрын
amiin
@sabchoHdC-xm9mt
Ай бұрын
ኣሜን
@user-iz5ri1gs2c
Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤እማዬ
ዴቭ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂የደሞዜን ቀን እራሱ እንደ እነሱ ጓጉቸ አልጠብቀውም ሠላማችሁ ይብዛልኝ ይሄን ሜሴጅ የምታነቡ ሁሉ❤❤❤❤❤
@user-mo9tq2zp6u
Ай бұрын
ክክክክ
እስክ ዝም ብሉቹ ላይክ ስጡኝ😊
@GggGg-dp9nw
Ай бұрын
ይመችሽ👍👍👍
@BilagiAmare
Ай бұрын
😂😂ሰጠሁሽ ክፈይ 😅
@rosarose2433
Ай бұрын
ባህል ቱም ስልኪ ነው ላይ ክ ያረኩሽ ❤❤
@user-pw8ly3mc7b
Ай бұрын
አብሽሪ ደሞ ለላይክ
@jgg2636
Ай бұрын
አመረሽ አርግዘሽ ነው ሰጠሁሽ
የመዳም ቀመሞች እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበ እንጅራ ይስጠን ❤❤❤🎉🎉🎉
@FetiyaAwono
Ай бұрын
አሚን የረብ
@SS-vs5ux
Ай бұрын
አሚንንን
@user-uv5io9kg8r
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaryamBebe-tt3hb
Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን🎉❤
@user-uv3fb1mz1l
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ😢
@user-oy6uk8is9b
Ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ ውዴ❤❤❤
@user-kp7pp7bj6y
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
@eyerusalem9504
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴ😢
@promeabhsr-yo1xm
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@FGD_436
Ай бұрын
እግዚብሔር በቸርነቱ ይዳብስሽ❤😢
ማነው እኔነ ለሁለት ዓመት በቻ በሎ የሀገሩ ውቶ እደምዉን በስደት የጨረሰ ማነው በላይክ አሳዩኝ
@HayatHayat-ci9pw
Ай бұрын
En❤❤
@jeetu-iy9ym
Ай бұрын
ሁላችንም ነን ዉዴ አብሽሪ
@HappyBurger-sn1km
Ай бұрын
እኔ
@zuzubintmohammed7124
Ай бұрын
እኔ
@user-gn1ry4mi9l
Ай бұрын
እኔ አለሁልሸ አብሸሪ እህት አለም
የአፍላ ፍቅር ድራማ ፍቅሩ ያዘኝ 😂😂😳🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💘💘ስወዳቸው እኮ
በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁን ይሚትሉ 👍👈
@user-ry1qt7cj3x
Ай бұрын
አመት ሆነዉ እኮ ማን ይሠማሻል
@DasashTegle
Ай бұрын
አው ይለቀቅልን
@user-tg9uu4tk8y
Ай бұрын
4
@efrahmuhmed2833
Ай бұрын
እደት ይሆናል አስቡ ስንት ደክመው እኮ ነው ቀረፃላይ
@rahmetahmed24
Ай бұрын
Ene ❤❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ😊👍🥰
@chchf459
Ай бұрын
❤❤እኔ❤
@Massssn
Ай бұрын
እኔ
@MesfinTsegaye-hz7zy
Ай бұрын
እኔ
@Molla-pe8rs
Ай бұрын
እኔ❤
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝባችን ድል ለፋኖ❤❤❤pelsss ሁላችሁም በፀሎት በዱአ እናግዛቸዉ 😢😢😢
@BaBeb-nx1yt
Ай бұрын
😂😂
@hayathayat4846
Ай бұрын
😂😂እዝህ የፖለቲካ ቦታው አይደለም ወዳ ትክቶክ ህጂ😊
@user-mo2ii1il8b
Ай бұрын
😍😍😍
@user-uv4jv4mc7l
Ай бұрын
👌👌👌👌💪💪💪💪
@BaBeb-nx1yt
Ай бұрын
Nigerati@@hayathayat4846
ውድ የመዳም ቅመሞች ይሁንልን ይሳካልን የምትሉትን ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹሁ ማሮቼ❤❤❤❤❤
@Atsede-kc2il
Ай бұрын
❤
@uaevip472
Ай бұрын
አራ አሜን ❤️❤️
@SS-vs5ux
Ай бұрын
አሚንያረብ❤❤
@user-ko1ih7io7k
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን ያሳካልኝ❤❤❤
@user-wu8vk9ru9s
Ай бұрын
አሜን ❤
አላህ ይጠብቃችሁ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ ዉዲ የሀገሬ ልጆች አገራችንንም ሠላም ያዲርግልን❤❤❤
ይህን የምት ታዩ በሙሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፍይጠብቃችሁ
@netanetamare1469
Ай бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏🙏
@SS-vs5ux
Ай бұрын
አሚንንንን
@zdwollyewa6601
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sart7050
Ай бұрын
አሜን፫❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጠሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-ts4kf8qf3q
Ай бұрын
አሚን ዉዴ
@fhtfhgggdcg174
Ай бұрын
አሜን🙏
@user-cs3vh5sk5t
Ай бұрын
አሜን
@hisjsnlkslsmsl8357
Ай бұрын
አሜን፫
አፍላ ፍቅርን ሲያይ ማነዉ school life ያሳለፈዉ ትዝ የሚለዉ 😅 ደግሞ ሰዓቱን አሳጠራቹት 😌
@user-mo2ii1il8b
Ай бұрын
እኔም😥😥
እንኳን ለአብይ ፆም 7ኛ ሳምንት አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamghosn8854
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
ኧረ ሚኪ ግን በሰላም ነው ያጠፋቹብን በጣም ናፍቆናል😢😢😢
10D ክፍል በቡና ሱስ ቢዘፈቁም አስተዋይና የsmart ስብስብ ነው እንደኔ ከተመቿቹ ላይክ አድርጉ
አረ ሚኪ የት ነው የምር እንደኔ የናፈቀው ሰው አለ😢
@MmMm-qq3lv
Ай бұрын
እኔም ናፍቆኛል
10 class ያሬድ ዘላለም እና ቤዛ የናፈቁኝ ❤❤❤❤
ከክፍል አንድ ጀምሮ ላይክ ያርገ ማነው 🐅
@DasashTegle
Ай бұрын
እኔ
አሞኞል ዱዓ ፀሎት አዲርጉልኝ😢በስዳት ሀጋረ በጣም ከበዲ ነው😢
@zdwollyewa6601
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
@user-gq6nt6wv7u
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-gq6nt6wv7u
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-uf5ou8pp6u
Ай бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ😢
@SaSlam-dk9ev
Ай бұрын
እግዝብሕር ይርዳሽ
በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን ለተጨነቃችሁ 100 በ100 በረራው ስለተጀመረ እስካሁን 5 በረራወች ተደርገዋል እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@user-du1ne2hd4q
Ай бұрын
እንኳን አብሮ ደሰ አለን በጣም ደስ ብሎናል🙏🙏🙏
ልብ አንጠልጣይ ላይ አቆማችሁት ፊዮሪ በጣም ተጎድታለች ቀጣዩ ምን ይሆን የሳምንት ሰው ይበለን ሱሲ ቅናትሽን በረድ አድርጊው በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ
ማነው ፊወሪያሣዘነችው እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
ፊዮሪ ከብሩክ🫶✅ ሀንታ ከግልያድ🫶✅ገሪ የሚትሉት👍
@user-vh5xb2mq3g
Ай бұрын
ላ
@HayatHusen-bo9hw
Ай бұрын
No
@DfFf-ob9ns
Ай бұрын
yes😂❤
@AsrateTerefe-mo6sv
Ай бұрын
No giliyad raswedad new
@HdsseGech
Ай бұрын
ላ
የኔ ዉዶቼ ክፉ አይካችሁ ❤ ማነው እንዴኔ 2ዓምት ብሎ መጥቶ ብዙ ዓምት የቆየ 🥺
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009
Ай бұрын
እኔ 😢
@user-jw7sr5ke8k
Ай бұрын
ኣለሁልሽ 6 ኣመቴ
ሌላ ቆንጆ ድራማ ብትጨምሩ ቻናላችሁ ከዚህ በላይ ያድጋል እውነት በአጭር ጊዜ ብዙ ተከታይ አግንቷል❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ደፍን እናሶሲን የሚወድ❤
@HdsseGech
Ай бұрын
❤❤
በጣም ነው የምንወዳችሁ በዚህ ቀጥሉ በርቱ አብረናችሁ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዴቭ ሶሲ ትጫወተችበት ሴት የላከው ምን አይፋራም ነው የሚባለው
@yehunyalew
Ай бұрын
ጅብ አይፈራም
@user-ko1ih7io7k
Ай бұрын
😂😂😂
@SeadaAbdu-nb8jk
Ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔም ባሌን እደዚህ ነዉ የማረገዉ ሊሂድለት እች
አቡሻና ሚክ ናፍቀውኛን😢😢❤❤
አቡሻና ሚኪ ይምጡልኝ እነሡ ከሊሉ ያሥጠላኛል😢😢😢
በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁን የምትሉ ብቻ👌👍
እማይሆንን ማፈቅረ ስቃይነው እኔም ተሰቃየሁ የማይሆነኝን አፍቅሮ❤
ዛሬ ደሥ ብሎኛል ምንም አሥተያየት የለኝም ደሥ ያለኝ አንዱ ሂዊ ሦሢ ታረቁበት የትምህርት ቤት የልጅነት ለዛውን በደንብ አሥታውሦኛል አፍላነታቸውን ሣልረሣ ባደጉበት የልጅነት ቃላት ችግሮቻቸውን ፈተውታል❤❤❤❤
እንካን ደና መጣችሁ አፍላዎች እንዲሁም የመዳም ቅመሞች እንደና መጣችሁ❤ እስቲ እኔም ዛሬ ላይክ አርጉኝ ፕሊስ
በስደትላይ ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን🙏የነገዋ ኪዳነምረት የልባችሁን ታሳካላችሁ🙏
@FGD_436
Ай бұрын
አሜን
ሚኪ እና አቡሻ ጠፍተዋል አጡልን በጣም ነው ደሥየሚሉት
ፈጣሪ ያልተሰባ እንጄራ ይስጣችሁ 😊
@user-to2xi8si5b
Ай бұрын
❤❤❤❤
ፊዮሪ ስታሳዝን ግን ደግሞ ሀና 🥺ምታሳዝናለች🥺🥺☺️☺️
በመጀመሪያ ፊልሙ በጣም ነው ሚመችኝ በጣም ደስ ይላል አስተያየት መናገር መፈለገው ነገር ትንሽ የሳውንድ ችግር አለ መሃል ላይ ድምጽ ዝቅ የማለት አለና እሱ ነገር ብታስተካክሉ በተጨማሪ ብርቱ ጠንክሩ በጣም ደስ ይላል።
የድራማው ድምቀት ለማ ይመቸኛል😂😂
@sawalha6666
Ай бұрын
እኔም😂😂😂
😂😂😂አይ ዴቭ በርታ😂😂
እንኳን ከሣምት ሣምት በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን ከሀገር ውጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ሠላማችሁይብዛ
ይሄን የምታነቡ ሁሉፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀ አሞኛል እና ዱአርጉልኝ
ያአፍላ ፍቅር ታማልካች 😮 ሁሉም ሴት ነቻው ወዶች ግን 😂አላቹ 😮አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጣኝ 😂😂😊🎉
@user-re1jz1yy3r
Ай бұрын
አሉ ኮመንት አይፅፉም😂😂😂😂
@user-um4kf8jz6c
Ай бұрын
አር አለ ግን ኮሜት አይፀፍም 😅😅😅
@user-qt3xd7nt5p
Ай бұрын
Alew 😂😂😂😂
@HussinHbh-zp1df
Ай бұрын
አሉ እኔ እራሡ እሚከታተሉ ልጆች አቃለሁ😂
@user-sg5em5pl4d
Ай бұрын
ና ተዋዎቀን በል@@user-qt3xd7nt5p
41ቱንም ክፍል በ2 ቀን ጨረስኩት ላይክ አይጋባኝም? ኤራ በLike አስደስቱኝ🥰🥰🥰
@Fire4376
Ай бұрын
የት ሄደህ ነበር 😮😳🙄
ሀይ ቡና ክፍል ተመቸችሁኝ
ምክ ና አቡሻ በጣም ነፍቆኛል የሚል ቢቻ😊😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤
ማነው እዳኔ ካክፍል 1 እስካ ክፍል 42 ያየው 😂ግን 42 ባጥበቃ ላይ ነኝ 😮😂😊
@user-yc2ui7kk6q
Ай бұрын
አኔ
@user-qv2kf9vc1y
Ай бұрын
እኔ😂
አብሻ በሰላም ነው እንደዚ የጠፈአዉ
ቡረከ ከ ፍውር ጋር ይሁን እመተሉ
@DasashTegle
Ай бұрын
ላ ብሩክ የሀኒ ነው መሆን ያለበት
ሄዋን በጣም ትመቸኛለች ደንባራ😂😂😂😂❤❤❤
በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ❤
@user-to2xi8si5b
Ай бұрын
Ammen
ሰላም ናቹህ እንኳን ድናመጣቹህ ☑️⏮⏸⏯✝️🛐🛐🛐✝️❣️❣️❣️🔢🙏🙏🙏☑️
በቡና ክላስ ከተመቹኝ ተማሪዎች መሃል philosophy አንደኛ ነዉ💪💪
Kkkk ቆፍጠን ነው ማለት ያለብኝ ደስ ይላል ክክክ አይ ደቭ
ሚኪና አቡሻ ግን የት ገቡ የቤቱ አድማቂኮናቸው አምጡልን😢😢😢😢😢😢😢
Well come አምላክ ሆይ ሀገራችንን ና ህዝቦቿን አደራ❤
ደብና ሶሲን ባድ ስለመጡ ደስ ያለው ማነው❤❤❤ሶሲየ የሳቄ ምጭ 🤣🤣🤣
Bayyee baredaa dhugaa ❤❤❤❤❤
ማነው እንዴ እኔ ሰዓቱ እስክ ደርስ የቾኮለው 🙋♀️😂❤❤🎉🎉
@tehgestalmu9104
Ай бұрын
አለሁ😂😂
@user-qu1vt5df4x
Ай бұрын
ሥአቱ ገና ሁኖነው ጀዋሌ ተበላሽቶ አይታይምሣ እላለሁ ክክክክክክክክ😂😂😂
@user-ju2xh5wn7k
Ай бұрын
አለሁ እኔ❤❤❤❤
@user-si4qd6kh1z
Ай бұрын
😮እኔ አለሁ
ደሞ እደነብሠጡር ማክሠኞ እሥቲደርሥ ቀንልቁጠር ❤❤❤❤❤❤💚💚🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
አላህ ሀገራችንንሠላም ያርግልን የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማረፍውን ቀን ይወፍቀን🤲🤲🤲❤❤
እዉነትለመናገር ዛሬ ፊዪሪ አሣዘነችኝ ኡፍፍፍ በቃ ሌላ አፍቃሪ አምጡላታ ሆ ሀኒ ጊሊያድ ጋ ፊዬሪ ብሩኬ ጋ ይሁኑ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
ይሄንን ይምታናቡት ፋጥር ካክፉ ናጋር ይጠብቀች 👏👏
የኔ ሱሶች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤እናንተንና ደመወዜን በፍቅር ነው እምጠብቀው
@DasashTegle
Ай бұрын
ክክክ ደመወዝ ጋ እኩል
@user-en2oe3md1e
Ай бұрын
ለማ😂
@SeadaAbdu-nb8jk
Ай бұрын
😂😂😂😂ከደመወዜ ጋር እኩል አላወዳድረዉም
@BilagiAmare
Ай бұрын
@@SeadaAbdu-nb8jk ክክክክ
@user-en2oe3md1e
Ай бұрын
😂😂😂
በሰው አገርያለን ፈጣር ይጠብቀን ሁላችነን አይዟችሁ እህት ወድሞቸ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኩን ደስ አለሽ
በጣም ነው የምወደችሁ ታባራኩ
Erguz negin layik👍 amaregin layik arigu isiti tebareki ❤
@user-om3lr1pi4p
Ай бұрын
❤❤😊
ማክሠኞ በጣም የምናፍቀዉ ቀን እየሆነብይነዉ❤❤❤❤❤
የሀኒቾ እህት ስወዳት አሜንዬ😘❤
እስኪ ሚኪ እና አቡሻ የናፈቃችሁ😣
ሶሲና ሄዋን ታረቁ ሲባል ሩሲያና ዩክሬንም ይታረቃሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ግን ፊዮሪ በዚያ ደረጃ መሰቃየቷ በጣም ያሳዝናል ግን ባታብድና ወደ መፍትሄው ብትወስዷቶ ለማንኛውም ተመችቶኛል
@Fire4376
Ай бұрын
😂🤣🤣አዎ
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤ተባረኩ ዋው
ይሄን የምታዮ እህት ወንድሞቼ አቦ ክፋ አይንካብኝ❤❤❤😊
Well came ❤❤❤
eyesus yadinali wode geta temelisu📖📖📖📖📖📖
ወይኔ ማነው እንደኔ በዴብና በለማ ዘና ያለ ዛሬ ❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
እረ ደቭንያየ እንድህነው እስፖርት😂😂😂ደሞምንቢል ጥሩነው የተመጣጠነምግብ ብላ😂😂😂
@user-gm3pb5ec4i
Ай бұрын
😅😅😅😅
አቦ ሶሲ የምር❤ 👌ለዴቪ የምታወራው ነገሮች 😂😂
ማነው እደኔ የደብ ውሳኔ የተመቸው ዋው👍👍👍
@ConfusedOctopus-un9wd
Ай бұрын
ሁለቱም ሴቶች እስማርትናቱዉ❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
Bezawu tefachihu lemn atmetum tenafqachihal❤
የመዳም ቅመሞች የት ናቺሁ 😀😀 አለን በሉ
@DfFf-ob9ns
Ай бұрын
አለን😅😅😂❤
@user-ou7vv2hv4n
Ай бұрын
አለን
@user-ko1ih7io7k
Ай бұрын
😂😂😂😂ኣለን
yes telekek ❤❤