አፍላ ፍቅር 44 - School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 1 900

  • @KedsteYeAbatwa
    @KedsteYeAbatwaАй бұрын

    የሰው ቤት ኑሮ ያደከመን ሁላ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ቅመሞችዬ 😢😢

  • @Rahan-vi3mi

    @Rahan-vi3mi

    Ай бұрын

    አሚን❤❤

  • @Mekuri818

    @Mekuri818

    Ай бұрын

    አሜን ፫ ❤❤❤​@@Rahan-vi3mi

  • @NasaSww

    @NasaSww

    Ай бұрын

    ኡፉ እኔም ዳክሞኛ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ln2xf3gh3h

    @user-ln2xf3gh3h

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንንየኔ

  • @user-ov6tf8zq7c

    @user-ov6tf8zq7c

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @abeni-sm1ey
    @abeni-sm1eyАй бұрын

    እስቲ ይሄን film የምታዩ በሙሉ እናታቹ ሺ ዓመት ትን ኑርላቹ አሜን

  • @muluteshome195

    @muluteshome195

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Saudi2025-hs9cm

    @Saudi2025-hs9cm

    Ай бұрын

    አሜን😢👑👑

  • @user-nt3sn5et5v

    @user-nt3sn5et5v

    Ай бұрын

    አሚን

  • @semiralagas4112

    @semiralagas4112

    Ай бұрын

    አሚንን

  • @nardi361

    @nardi361

    Ай бұрын

    Amen

  • @aleab-rx7ek
    @aleab-rx7ekАй бұрын

    ሚኪ አና አቡሻ የ ናፈቀው ላይክ ያርገኝ

  • @zahrayerga8612

    @zahrayerga8612

    Ай бұрын

    ተባሮዋል

  • @kediralitube7365
    @kediralitube7365Ай бұрын

    ወቶ ከመቅረትና አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @user-sg5em5pl4d

    @user-sg5em5pl4d

    Ай бұрын

    አሜን😢😢😢😢😢

  • @user-nl7fg3ky5i

    @user-nl7fg3ky5i

    28 күн бұрын

    አሜን

  • @tolchayoutube
    @tolchayoutubeАй бұрын

    እስቲ ዛሬ የልጄ 6 ወር ነው ላይክ👍 አድርጉልኝ

  • @SharaDha-ec1zw

    @SharaDha-ec1zw

    Ай бұрын

    ፈጣሪ ያሣድግልሺ

  • @tolchayoutube

    @tolchayoutube

    Ай бұрын

    ​@@SharaDha-ec1zw አሜን

  • @AkraamSs

    @AkraamSs

    Ай бұрын

    አላህ ያሳድግልሺ ማማዬ ክፉ ነገር አይካብሺ

  • @tolchayoutube

    @tolchayoutube

    Ай бұрын

    ​@@AkraamSsአሜን❤

  • @SeniAlemu

    @SeniAlemu

    Ай бұрын

    የኔ ደሞ 6አመቷ❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177Ай бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @AkraamSs

    @AkraamSs

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ ለሁሉም

  • @AsAw-er6iw

    @AsAw-er6iw

    Ай бұрын

    አሜን

  • @EkramAli-kr5og

    @EkramAli-kr5og

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤አሜንንና

  • @RahmetSeid-ce9sm

    @RahmetSeid-ce9sm

    Ай бұрын

    የኔ ልዩ ሣሪ ሰውድሸ

  • @kidstkidst2376

    @kidstkidst2376

    Ай бұрын

    አሜን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645Ай бұрын

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @AsiaEndrs
    @AsiaEndrsАй бұрын

    አቡሻ እና ሚኪን አምጡልን ናፍቀውናል በኔ ሀሳብ የሚስማማ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም አሱዬ ደምሪኝ❤

  • @AsiaEndrs

    @AsiaEndrs

    Ай бұрын

    @@DadaTube225 እሽ

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2udАй бұрын

    ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረትና ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤ ሚኪና አቡሽ ይምጡ የምትሉ ላይክ🎉😊

  • @user-ce8nx4gs2w

    @user-ce8nx4gs2w

    Ай бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @YmesgenMeskelu-pu4oq

    @YmesgenMeskelu-pu4oq

    Ай бұрын

    አሁንማ ጭራሽ ግራ አጋቡን

  • @user-gc4de6uu9s

    @user-gc4de6uu9s

    Ай бұрын

    አሚን❤❤

  • @madina3828

    @madina3828

    Ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @user-yr3zm7lg9h

    @user-yr3zm7lg9h

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9eАй бұрын

    የመዳም ቅመሞች በሙሉ ያሰባችሁት ሁሉ ተሳክቶላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃችሁ ሰላማቹ ይብዛልኝ😢❤❤

  • @user-gu5tb8nn9m

    @user-gu5tb8nn9m

    Ай бұрын

    Amennnnn

  • @user-pp8nn8ej4s

    @user-pp8nn8ej4s

    Ай бұрын

    አሚን❤❤

  • @SARAHPalin-rl2vi

    @SARAHPalin-rl2vi

    Ай бұрын

    አሜን{3}

  • @user-iu1hu9iu3o

    @user-iu1hu9iu3o

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-np7gg5ru9w

    @user-np7gg5ru9w

    Ай бұрын

    አሚን

  • @user-cc9im9ob5k
    @user-cc9im9ob5kАй бұрын

    ሀንቾና ብሩኬ አድላይ ፍቅር የሚሆንበት ጊዜ ናፈቀኝ😢😢😢

  • @radicheru2236

    @radicheru2236

    Ай бұрын

    በጣም

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    Ай бұрын

    በጣም ከምር እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልቤተሰበረ

  • @GFycs-pd8my

    @GFycs-pd8my

    Ай бұрын

    በጣም ማሪያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haregm3259

    @haregm3259

    Ай бұрын

    Ene kegilead gar enditihon new mifeligew

  • @semutiseid836

    @semutiseid836

    Ай бұрын

    ቢለያዩ ይሻላል ሁሌ መከራ ጥሩ ወስናለች ግን አክተር ስለሆኑ አይለያዩም ምክንያት ይፈጠርና ይገናኛሉ😢

  • @turunbulletube3108
    @turunbulletube3108Ай бұрын

    aflaa fiqiriin fiqiriin nufixe ijoollen oro meeqa keessanttu jira yoo jiraattan jirra jedha like godhaa mee😊😊😊

  • @ghgdfgu
    @ghgdfguАй бұрын

    ይኸን የምታዩ ሁሉ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Tsgehaylay-ns8pv

    @Tsgehaylay-ns8pv

    Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @marta-yy6qi

    @marta-yy6qi

    Ай бұрын

    Amen AMEN

  • @Fakieh345-qu9sy

    @Fakieh345-qu9sy

    Ай бұрын

    አሚን❤❤❤❤

  • @user-yx1wg8wh4c

    @user-yx1wg8wh4c

    Ай бұрын

    አሚን

  • @user-le3xc4fr4n

    @user-le3xc4fr4n

    Ай бұрын

    አሚንንን❤❤❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979Ай бұрын

    ባህግ አምላክ ሰሀታችን ይካባርልን 😂ያምትሉ ላይክ 😢😢😮😊😂❤

  • @DreamNest-ou9le

    @DreamNest-ou9le

    Ай бұрын

    የምርአበዙት😢😢😢

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Ай бұрын

    በየሄድኩበት ያንች ኮሜንት ከመጀመሪያ ነው 😂❤

  • @user-bi3fl8se9c

    @user-bi3fl8se9c

    Ай бұрын

    ለመሆኑ ህግ አለደ

  • @user-en6um2cv4s

    @user-en6um2cv4s

    Ай бұрын

    አዳድየም ለኛም ልቀቂልን ሁልዬ ከፊት ተሰልፈሽ😂😂😂

  • @kidistkidy1914

    @kidistkidy1914

    Ай бұрын

    ዋናው መለቀቁ ነው ውዴ😂😂😂😂

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4lАй бұрын

    10 D ደግሞ ይበልጥ አደመቁት ዋው በቃ ሱስ እንደሆነብኝ ልቀጥል ነው 😄👌😍😍😍👌😊

  • @rtrt-gq2jq
    @rtrt-gq2jqАй бұрын

    ኧረ አቡሽና ሚኪ የት ናቹ በፈጣሪ እስቲ እንደኔ የናፈቁአቹ ላይክ አርጉ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9tАй бұрын

    በሳምንት ሁለት ግዜ ስለሆነ ማነው እንደኔ ደስ ያለው ድምፃችን ተስምቷል👍😍😍😍😍

  • @HamdyaAbdella

    @HamdyaAbdella

    Ай бұрын

    Hone ende?

  • @user-pc5xv1ij3p

    @user-pc5xv1ij3p

    Ай бұрын

    መቼና መቼ😮😊

  • @mazatasefay4101

    @mazatasefay4101

    Ай бұрын

    መቼ እና መቼ በሰምንት ቅማሟ😂

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    Ай бұрын

    @@mazatasefay4101 እሁድ

  • @Yogu-zx7zo

    @Yogu-zx7zo

    Ай бұрын

    ደምሪኝ​@@mazatasefay4101

  • @SemiraGasihaw
    @SemiraGasihawАй бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ እሲ ደስ እድለኝ ላይክ አረጉኝ አይከፈልበትም

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy

    @SmilingBlackKitten-ow9zy

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-hd6lw1tu1v

    @user-hd6lw1tu1v

    Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @kadijahusenhusen6606
    @kadijahusenhusen6606Ай бұрын

    እስቲ የሰዉ ቤት ኑሮ ከማረረቹ ላይክ ያርግ❤❤❤😢😢😢😢

  • @abrhammesele1308

    @abrhammesele1308

    18 күн бұрын

    እንነሣ

  • @shukranasra

    @shukranasra

    17 күн бұрын

  • @enkumedia1954
    @enkumedia1954Ай бұрын

    “ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡” “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛን ተፈወስን።” - ኢሳይያስ 53፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፣ አደረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያ ጽኑ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤ ምህርት አብ ገንዘቤ

  • @HeluuSeee

    @HeluuSeee

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4qАй бұрын

    እኳን ደህና መጣቹህ በመላው አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት የሁናቹህ እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችኝ ለየሱስ ክረስቶስ የትሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን መልካም በአል እደኔ በአረብ ሀገራት በስደት የምትኖሩ ሁላቹህም ኢትዮጵያዊያን ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር ሆነን በደስታ እድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን የማዳም ቅመሞች ጠክሩልኝ ❤🥰

  • @user-pv8wg3ve8z

    @user-pv8wg3ve8z

    Ай бұрын

    እሜን እሜን እሜን

  • @user-tp2jz3bs4j

    @user-tp2jz3bs4j

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7nАй бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-qg2wm3op3d

    @user-qg2wm3op3d

    Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @MoHammed-qs5mh

    @MoHammed-qs5mh

    Ай бұрын

    Aman

  • @user-vs1oy1ci4w
    @user-vs1oy1ci4wАй бұрын

    መሬት ከፍ ሰመይ ዝቅቢል ሀኒቾ ከብሩኬ ጋ ብቸነዉ መሆን የለበት😭😭😭😭😭😭

  • @user-tj8jd6pt1q

    @user-tj8jd6pt1q

    Ай бұрын

    አዎ💔😢

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209Ай бұрын

    ኮሜንቴን የምታነቡ በሙሉ የፈጣር ጥበቃ ይብዛለችሁ።❤️

  • @TarikuAmanuel-rc1gz
    @TarikuAmanuel-rc1gzАй бұрын

    እስቲ ሶሲን እና ዴቭን የሚወዳቸው ላይክ ያርግ

  • @user-qz6yo4yb8e

    @user-qz6yo4yb8e

    Ай бұрын

    🎉

  • @user-tq7mm2ox3m

    @user-tq7mm2ox3m

    Ай бұрын

    እኔ በጣም❤❤❤❤

  • @user-hi9fq4fj6j

    @user-hi9fq4fj6j

    Ай бұрын

    እነሱን ብቻ ልማት ነው. የምገባው ሌላው ኮተት😂😂😂

  • @user-bc3md1mm8o

    @user-bc3md1mm8o

    Ай бұрын

    😢😂

  • @ethiopianyout8354

    @ethiopianyout8354

    Ай бұрын

    እነሱን ለማየት ነው የምገባው ሀኒቾንም ይጨምራል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hv8ei6wr5o
    @user-hv8ei6wr5oАй бұрын

    ሀና ልክ አድለችም 🙏🙏❤❤

  • @emeliaa612

    @emeliaa612

    Ай бұрын

    ለሱ እና ለፍዮሪ አስባ ነዉ እንዳይሰቃዩ

  • @user-ve8xk2jl4c

    @user-ve8xk2jl4c

    Ай бұрын

    ዛሬ ሀና የኔን የዛሬ 2 አመት በፊት ያረኩትን ነው ያረገችው ስሙን ፊልም ሆነ እንጂ የዛሬውን የሀናን ባርቲ የኔ አሳልፌዋለሁ ብቻ ከባዲነው

  • @user-tp2jz3bs4j

    @user-tp2jz3bs4j

    Ай бұрын

    የትምህርት ቤት ፍቅር ትዝታ ብቻ ነዉ

  • @FghFghj-zh2cp

    @FghFghj-zh2cp

    Ай бұрын

    ሀኔወላሂጥሩአደርግሻል❤❤ምክንያቱምአቺንእያለከሚሠቃይ💔💔💔💔💔💔💔💔ያወቢከብድምይሸላል💔💔💔💔❤❤❤❤👈

  • @EmuHanan261

    @EmuHanan261

    Ай бұрын

    ጭራሽ ለድራማ በአላህ ስም መማል ድርብ ጥፋት

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1qАй бұрын

    የመዳም ቅመሞች አሏህ ላገራችነ አብቅቶን የእረፍት እጀራ ይስጠን😢🎉❤

  • @fitsumkassa1567
    @fitsumkassa1567Ай бұрын

    ደሥ የሚል ቆይታ እንደ ሀሣብ የሀና ውሣኔ ትክክል ነው ምክንያቱም ከጌሊያድ ይልቅ እሡን እንደምትወደው በተግባር ልታሣየው እንደሆነ ይዛው ሄደች ጌሊያድ ደግሞ ቀረ እሧ ቅር አላለችውም ብሩኬ ደግሞ ከዛ ሠአት ጀምሮ ከሀና ጋር ሥለምንም ነገር ቀርቦ ማውራት ደሥተኛ መሆን አልቻለም ውሥጡ ላይ ባለው ጥርጣሬ ፊዮሪ እራሧን ልታጠፋ ነው ሢባል ደግሞ ሌላ ፈተና ሆነባት ኢሄ ሀና የወሠነችው ውሣኔ ለፍቅር ከሚከፈሉ ዋጋዎች አንዱ ነው ሥለዚ ትክክል ናት ካልደፈረሠ አይጠራም ( ጠርቶም ፈጣሪ ካልፈቀደው ቢጠጣም በሽታ ነው ) አፍላ ፍቅር ነው ጉዳዩ

  • @SaoudAldhaheri

    @SaoudAldhaheri

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @tigistgudisa3644

    @tigistgudisa3644

    Ай бұрын

    Enem bezi asab ismamalew lemiwedut sew desta sibal yerasun fikir masowat mareg gid new Hana giliad ke biruke belayi weda say hon lesu desita sitil new inji

  • @tery4716

    @tery4716

    Ай бұрын

    ቢሩኬ አየሠዚነቹም

  • @FfgGgg-kn4tu

    @FfgGgg-kn4tu

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @semutiseid836

    @semutiseid836

    Ай бұрын

    ትክክል እኔም እንደዛው ነው ሀሳቤ ግን የፍቅር አምላክ ያገናኛቸዋል

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5rАй бұрын

    ሀኒቾ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው😂

  • @IdrishAhmad-wr6qs

    @IdrishAhmad-wr6qs

    Ай бұрын

  • @haregm3259

    @haregm3259

    Ай бұрын

    I agree with you

  • @AtseduMamush-ux1wd
    @AtseduMamush-ux1wdАй бұрын

    ሀኒቾ ዛሬ የብሩኬንም ልብ ሳይሆን የኔንም ነው የሰበርሽው💔💔😭

  • @Saadaseafa-kb4bb

    @Saadaseafa-kb4bb

    Ай бұрын

    በእዉነት እኔ ዛሬ ሀና አስለቀሰቺኚ

  • @HeyUru-jc5ji

    @HeyUru-jc5ji

    Ай бұрын

    የምር እውነት ነው

  • @MiktsMi

    @MiktsMi

    Ай бұрын

    ወንድ ልጅ እያለቀሰ ማየት ከበድ ነው😢❤❤❤❤

  • @user-ww9rm7vz2e

    @user-ww9rm7vz2e

    Ай бұрын

    ሀኒቶና ቡሩክ አሥለቀሡኝ ኦፈ😢😢😢

  • @BbcJjf-bv3sm

    @BbcJjf-bv3sm

    Ай бұрын

    እኮ

  • @MiktsMi
    @MiktsMiАй бұрын

    ኧረ ብሩኬ እና ሀንቾ አሳዛኑን 😮ሀናም ለፍቅር ብለ ነው ይህን ሁሉ ያራገችው የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012Ай бұрын

    የስደቷ እህቴ አግንቼ መሳሚ እፈልጋለሁኝ እና እግዚአብሔር በፍጥነት ያገነኛቹ በሉን 😊 በላይክ አሳዩኝ😊

  • @user-sg5em5pl4d

    @user-sg5em5pl4d

    Ай бұрын

    በሰላም ያገናኛችሁ ሁቢ

  • @Firata2721
    @Firata2721Ай бұрын

    ዳንታሞ ደሞ ሌላ ታሪክ 😂 እዚ ቤት ፍቅር ሲጀምሩ እንጂ እሚጨርሱ አለየንም 😮

  • @user-bc7zj1ft3h

    @user-bc7zj1ft3h

    Ай бұрын

    ወትሮስ የተማሪ ፍቅር መች ያልቃል😂😂😂

  • @SemiraAlemu-ff4kp

    @SemiraAlemu-ff4kp

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @SemiraAlemu-ff4kp

    @SemiraAlemu-ff4kp

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @aminathassen6428

    @aminathassen6428

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @fekreDegemu
    @fekreDegemuАй бұрын

    አመዴና ጉጤ የናፈቃቹ እደኔ

  • @ErEr-wk3pw

    @ErEr-wk3pw

    Ай бұрын

    እኔ😂

  • @user-yv2xo8mk5j

    @user-yv2xo8mk5j

    Ай бұрын

    እኔ

  • @HhfFug-vq7lp

    @HhfFug-vq7lp

    Ай бұрын

    እኔ😢

  • @user-ii5ib3ml6x

    @user-ii5ib3ml6x

    Ай бұрын

    እኔም

  • @EdlawetKekeba

    @EdlawetKekeba

    Ай бұрын

    የአመዴ እነት ሙተው ይሆናል ጉጤ ደሞ ያው እያሰተዛዘነ መሆን አለበት😂😂😂😂😂😂

  • @user-wz5yo7up5u
    @user-wz5yo7up5uАй бұрын

    ውዴ የተዋህዶ ልጆች ውዴ ኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ ብርሃኑ አደረሳችሁ

  • @Vhrdgg-nx2ox

    @Vhrdgg-nx2ox

    Ай бұрын

    አሜን

  • @KidestFikaddu

    @KidestFikaddu

    Ай бұрын

    Amen

  • @temaratube
    @temaratubeАй бұрын

    ሙኪና አቡሽ የት ገቡ ያለነሱ አያምርም ለቀጣይ ያለነሱ አትምጡ ናፍቀውናል ❤❤❤❤ማን ነው እንደኔ ሶሲን ሲያ በሳቅ ሚሞተው😂😂😂😂😂😂

  • @utgh815
    @utgh815Ай бұрын

    ደራሲው እራሱ በብሩኬ እና በሀና ፍቅር የቀና ይመስለኛል ሰላም ሲሆኑ የሆነችግር ይፈጥራል

  • @BananaKola

    @BananaKola

    Ай бұрын

    😅😅

  • @user-hk2rs4qn4b

    @user-hk2rs4qn4b

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rasyaethiopia3845

    @rasyaethiopia3845

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂እኮ

  • @BananaKola

    @BananaKola

    Ай бұрын

    እረ ወይኔ 😅😅😅😅

  • @HASNAAHMED-km1kr

    @HASNAAHMED-km1kr

    Ай бұрын

    😂😂እኮ

  • @MahletGiday
    @MahletGidayАй бұрын

    ሱሲ ቅናትሽን ቀነስ አድርጊ ዴቨን አሰቃየሺው ሀና ውሳኔሽ ጥሩ ነው ብሩኬ ፍዮሪን በከዳህው አፍህ ይቅርታህን ጠይቀህ ፊዮሪን አፍቅር ተው ተው አብሼን እና ሚኪን አምጡልን ማሚዬም ናፍቃናለች

  • @rfhguou-ft1cb

    @rfhguou-ft1cb

    Ай бұрын

    እረ ፌወሪ እና ጊሊያድ ነች ጦሶኞቹ

  • @user-hm7ng7fx3u

    @user-hm7ng7fx3u

    Ай бұрын

    😢

  • @GetnetBekalu
    @GetnetBekaluАй бұрын

    ብሩክ እና ሀና የፍቅር ትስስራቸው አንድ መሆን ወይም አብረው በፍቅር መኖር ካልቻሉ ና ከጊልያድ ጋ ፍቅሯን የምትቀጥል ከሆነ ማርያምን ፊልሙ አያምርም አስተምሮው እና መልክቱ በጣም የተለያየ ነው አሚሆነው

  • @haymanotgatabalaw

    @haymanotgatabalaw

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-bl7un2dn7f
    @user-bl7un2dn7fАй бұрын

    ቡርኬና ሀኒቾ ካድላይ ካልሆኑ ያስጠላንን😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @radicheru2236

    @radicheru2236

    Ай бұрын

    አወ በጣም ያስጠላል

  • @KonjoKonjo-fo1li

    @KonjoKonjo-fo1li

    Ай бұрын

    አኔ ደሞ ከፊዮሪ ቢሆኑ ደሥ ይለኛል❤❤❤

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    Ай бұрын

    አረ በጠም የስጠለል😥😥😥

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Ай бұрын

    በጣም

  • @Samera156

    @Samera156

    Ай бұрын

    እሚያረውምፋወሪጋነው የከፈለችውመፅዋትስ❤​@@KonjoKonjo-fo1li

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9tАй бұрын

    ማነው በሀኒ ውሳኔ የተከፋው ጊሊያድ መረጠች ከብሩክ መለየቱዋ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም የሆድ ቤተሰብ ሒ❤

  • @madina3828

    @madina3828

    Ай бұрын

    ደንታ የሚባለው ልጅ እንዴኔ ያሳቀው ክልክል

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Ай бұрын

    እኔ ስታስጠላ

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    Ай бұрын

    እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haregm3259

    @haregm3259

    Ай бұрын

    Hani wusanewa lik new ende ene

  • @user-te2yv8tu5y
    @user-te2yv8tu5yАй бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ እችን እምትከታተሉ በሙሉ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃቹ🙏🏾💓🕊️

  • @GufVjci

    @GufVjci

    Ай бұрын

    አሜን🙏🙏

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223Ай бұрын

    ሀኒቾና ብሩኬ አድላይ ይሁኑ የምትሉ❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dkАй бұрын

    ብሩኬና ሀናአንድላይ ካልሆኑ በቃኝ🌹🌹🌹🌹

  • @kibrushewaye

    @kibrushewaye

    Ай бұрын

    ewnetshnew enem bekagn

  • @user-cs8wq3wy5r

    @user-cs8wq3wy5r

    Ай бұрын

    😂😂

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    Ай бұрын

    እውነት ቀን ነው😢😢😢😢😢

  • @user-xm6bs1mf7z
    @user-xm6bs1mf7zАй бұрын

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት ጠብቆ የማያቸዉ 🎉🎉🎉

  • @user-pn3ti3lb2m
    @user-pn3ti3lb2mАй бұрын

    ቅመሞችየ በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንንሠላም ያርግልን❤❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤

  • @samira7639
    @samira7639Ай бұрын

    አረ ዛሬ ለማ ይለም ዶሮቾቹ እንዴት አረካቸዉ አረ የለ ለማ አይሆንም በጣም ነው ዘና የሚያረገን ለማን አምጡልን ነቅነቅ😂😂💞

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ሰሙዬ ደምሪኝ❤

  • @user-pn8ui9uz4u
    @user-pn8ui9uz4uАй бұрын

    አርይፋ ነዉ በዚይዉ ይቀጥሉ አላህ 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 ይጠብቃት አሚን ያረበናአለሚን 🌹🌹🌹

  • @samirabisamirabintesuru2485

    @samirabisamirabintesuru2485

    Ай бұрын

    amin

  • @user-xe8dg1rs2g
    @user-xe8dg1rs2gАй бұрын

    ሀኒቾ እና ብሩኬ በዚህ ተቀጠሉ ቻው አፍላ ፍቅር😭

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ዘቡዬ ደምሪኝ🎉

  • @bilen-rz6dk

    @bilen-rz6dk

    Ай бұрын

    ቻዉ 🤭🤭

  • @user-ic3yi3mg6m

    @user-ic3yi3mg6m

    Ай бұрын

    ቻው

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    Ай бұрын

    የምር አዎ አየምርም😥

  • @user-un8ju1wh4l

    @user-un8ju1wh4l

    Ай бұрын

    እኔም አላይ

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1hАй бұрын

    ማነው እንደኔ በሀኒቾ ና በቡሩክ ሁኔታ የካፈው እስኪ ላይክ አሰዩኝ

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    Ай бұрын

    ወለሂ ኢኔም ኢንደቺ

  • @radicheru2236

    @radicheru2236

    Ай бұрын

    እኔም በጣም

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    Ай бұрын

    አረ በጠም😥😥😥

  • @BbcJjf-bv3sm

    @BbcJjf-bv3sm

    Ай бұрын

    እኔ ራሱ ከፋኝ እህ

  • @FatumaMustefa

    @FatumaMustefa

    Ай бұрын

    ወላሂ ፊልም ለይ ምን አመጠው አረ ተው አላህ ልብ ይስጣችሁ​@@FetiyaFatiya1

  • @Samuelmsganaw
    @SamuelmsganawАй бұрын

    ጌታ ሆይ ...ተናጋሪ በዝቶ ሰሚ ለጠፋበት ለዚህ ውሽት አለም አዳማጭ ልቦና ጆሮ ፍጠርለት አሜን..መሰል ግጥሞችን በ ሳtube family

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4meАй бұрын

    አይይይይ ምነው ህፃኑን እረዘም አርጉት ደሞ ሚኪንና አብሻ❤❤❤❤❤

  • @TeTe-hx6vi
    @TeTe-hx6viАй бұрын

    ብሩኬ ምርጫ ውስጥ የተቀመጠ ፍቅር ፍቅር ብለህ ፊዮሪን ጎዳሃት

  • @user-mb6ty3gx2d

    @user-mb6ty3gx2d

    Ай бұрын

    Minem mercha weste alketetchewm berkine tewdewalch lesu bela le fiory ena lenatu bela new

  • @tube-nk8mj
    @tube-nk8mjАй бұрын

    እስኪ የኔ ውዶች እኔስ እህታችሁ አይደለሁ ደምሩኝ አይከፈልበት ❤❤ 😁😁

  • @Tmesgne

    @Tmesgne

    Ай бұрын

    እሺ

  • @user-se7nn8ml4k
    @user-se7nn8ml4kАй бұрын

    ዳሪክተር ስርሀት ብትይዝልን ደስ ይለናል ለሶሲ መጥፎ ካራክተር እየሰጣችዋት ነው አስቡበት

  • @nesmanesma5980

    @nesmanesma5980

    Ай бұрын

    አው መጥፎኛ እየቀበጠችነው

  • @Learn-oi9jb
    @Learn-oi9jbАй бұрын

    በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከክፍል 1 - 43 አይቼ ጨረስኩት። በጣም ደስ ይላል።

  • @AbduMohammed-ss8hj
    @AbduMohammed-ss8hjАй бұрын

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት በየሳምንቱ የሚጠባበቅ ❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh

    @HappyGiraffe-mj8eh

    Ай бұрын

    እኔ እኔ በሣምት 2 ሁለቴ አረግነዉ ብለዋል ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @MediMohammed-nn6ce
    @MediMohammed-nn6ceАй бұрын

    ከክፍል አንድ ጀምሬ እስካሁን ድረስ አይቸዋለሁኝ ግን ከዚህ ቡሀላ ሀኒቾና ብሩኬ አንድ ላይ ካልሆኑ ይህን ፊልም ከዚህ ቡሀላ አላየዉም ደና ሁኑ

  • @Mulu-nw4dx
    @Mulu-nw4dxАй бұрын

    ሀናአሳዘነችኝ ለፊዮሪብላነው እንጅ ትወደዋለይ መጨረሻላይግን አንድላይ ቢሆኑ ሀሪፍነው

  • @MossMoss-kz4dp
    @MossMoss-kz4dpАй бұрын

    አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @user-mk7og6dr4g
    @user-mk7og6dr4gАй бұрын

    ማነው እደኔ ሀናን እሚወዳት🎉🎉

  • @FFatima-mc9eq

    @FFatima-mc9eq

    Ай бұрын

    አሁንአስጠላችኝ

  • @Mulu-nw4dx

    @Mulu-nw4dx

    Ай бұрын

    እኔበጣምነውእምወዳትእሷከለለይአላይም እንደኔፊዮሪእና ጊሊያድ ይውጡ ከዛ ወደፍቅራቸው ይመለሱ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-mk7og6dr4g

    @user-mk7og6dr4g

    Ай бұрын

    @@DadaTube225 ወአለይኩም ሰላም ሀያቲ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193Ай бұрын

    ድራማማ ቢሆን በጣም ይደብራል የሀናና የብሩኬ😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ሐይውዴደምሪኝ🎉

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7qАй бұрын

    ቆይ ዴራሲው በነብሩኬ እና ሀና ፍቅር ይቀናል ልበል ምን አለበት ለትንሽ ጊዜኳን ሰላም ቢሰጣቸው ሁሌ አልቅሱ ሲላቸው አዴብረውም ቆይ ግን እባቸው ከየት ነው የሚመጣው 😂😂😂

  • @ZenabAhmed-kl4uf

    @ZenabAhmed-kl4uf

    Ай бұрын

    ክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @Soso-mi5uw

    @Soso-mi5uw

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ የምር ያስብላል😅😅😅

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3eАй бұрын

    ይች ፊወሪግን ሁሌ በደካማ ጎንመግባት አይሠለቻትምዴ ስታበሺቅ

  • @Zutube_21
    @Zutube_21Ай бұрын

    እረ አቡሻና ሚኪ 🙏

  • @user-ln2xf3gh3h

    @user-ln2xf3gh3h

    Ай бұрын

    እኔራሱአጣኋቸው

  • @kingman-ch5ir
    @kingman-ch5irАй бұрын

    እረ ምኒሸ ላይክ ባዶ ነኝ 🙏🙏

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1Ай бұрын

    ለመነኘውም ሀኒቾ ለቀጠይ ሲትመጡ ቀልሽን ቀይረሽ መየት እንፈልገለን ብሩኬን ኢንደትጎጂው ከዚበለይ ይበቀሸል ለንቺ ሲል እኮነው ፊዮሪን ትቶ የመጠል ትንሽ አሲቢ ስትወሲኚ ኢሺ ሀኒቾ

  • @AlquaAlqua-uc5zd

    @AlquaAlqua-uc5zd

    Ай бұрын

    ኸረ፣ድራማ፣እኮ፣ነዉ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤

  • @jemilyhusin4232

    @jemilyhusin4232

    Ай бұрын

    ​@@DadaTube225ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    @@jemilyhusin4232 ደምሪኝ ውዴ

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    Ай бұрын

    አይዋ ከምር ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @user-qb4zw1kn2o
    @user-qb4zw1kn2oАй бұрын

    እጭ ሀና አበዛሽው አሁንስ ለምን ብሩኬን አልመረጥሽም ውይ መቃጠል😢😢

  • @tariffardous4480

    @tariffardous4480

    Ай бұрын

    ለምን ትቃጠያለሸ እማ ፊልም እኮ ነው😂😂🙈🙈

  • @madina3828

    @madina3828

    Ай бұрын

    ብሩክ አሳዘነኝ እሶም ወዳ አይደለም

  • @user-qb4zw1kn2o

    @user-qb4zw1kn2o

    Ай бұрын

    @@tariffardous4480 እሱማ ነው ውዴ ግን ያናድዳል ስራዋ😂😂😂😂

  • @user-qb4zw1kn2o

    @user-qb4zw1kn2o

    Ай бұрын

    @@madina3828 በጣም ሆይ ከመዳም የተረፈች ትንሽዬ ጨጎራ ነበረች እሶ ጨረሠቻት 😂😂😂😂😂😂

  • @EyasuMelese-vd5hp
    @EyasuMelese-vd5hpАй бұрын

    የምር ትለያላችሁ ህይወትን የምገልፁበት መንገድ ይለያል በርቱ ሁላችው በርቱ ❤❤❤

  • @AqesiAquwa
    @AqesiAquwaАй бұрын

    ሐና ዛሬ ትክክለኛ ዉሳኔ ወሰነች ትክክል ነው በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ve8xk2jl4c

    @user-ve8xk2jl4c

    Ай бұрын

    ወላሂ የዛሬውን የሀናን ፓርቲ እኔ ተዛሬ2አመት በፊት አሳልፌዋለሁ በርግጥ እሄ ፊልምነው የኔግን ተክክለኛ ህይወት ነው እና ተክክለኛ ወሳኔ አይዴለም

  • @MedinaEbrahim-ql9vs

    @MedinaEbrahim-ql9vs

    28 күн бұрын

    ትክክለኛውሳኔአልወሰነችምተሳስታለች

  • @user-nx6et7dx5z
    @user-nx6et7dx5zАй бұрын

    ሀና ቀጣይ ስትመጪ ቃልሽን ቀይረሽ ማይት እፈልጋለዉ ቡርኬን ከዚ በላይ አትጉጂዉ

  • @user-vs1oy1ci4w

    @user-vs1oy1ci4w

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-im2ll5gw1d
    @user-im2ll5gw1dАй бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤

  • @user-oo1gf3vc1u

    @user-oo1gf3vc1u

    Ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @SamrawitAlemneh-nz4ru
    @SamrawitAlemneh-nz4ruАй бұрын

    ብሩኬ እና ሀኒቼ የሚያሳዝኖቹ እና የምትወዶቸዉ Like እያረጋችዉ እለፉ. ♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vf6sn4rf7b
    @user-vf6sn4rf7bАй бұрын

    ሀኒቾና ዴቭ ትመቹኛላቹ

  • @mihrettadese2101
    @mihrettadese2101Ай бұрын

    የሶሲን ነገር ግን አበዛቹት አረጋጉት እንጂ የወጣቶች ሂወት አይመስለኝም

  • @user-sc9dz9fc8t
    @user-sc9dz9fc8tАй бұрын

    የምወዳት ጓደኛየ የመን ሞተችብኝ እስቲ ሞት መጀመሪያ ነው የመሠልኝ የአላህ ብዙኅ ዘመድ ብዙኅ ሰው ሙቶብኛል ግን እደጓደኛየ ልቤን የነካው የለም አላህ ለጀነት ይበልልኝ

  • @user-ou3zf3qj8g

    @user-ou3zf3qj8g

    Ай бұрын

    😢አላህ ይዘንላት አንችንምአላህይሶብርሽ

  • @user-yd6nq8jw5g

    @user-yd6nq8jw5g

    Ай бұрын

    yalah yerahmat

  • @user-eq6hk9rv1e

    @user-eq6hk9rv1e

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @MoHammed-qs5mh

    @MoHammed-qs5mh

    Ай бұрын

    Aman

  • @cutepink1706
    @cutepink1706Ай бұрын

    የሰው ቤት ኑሮ ያደከመን የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በሉ

  • @Tmesgne

    @Tmesgne

    Ай бұрын

    አሜን

  • @tamerat-pm3yc
    @tamerat-pm3ycАй бұрын

    Gene abusha na tebareru❤mayete❤asetelagi❤auon

  • @assfakassa9493
    @assfakassa9493Ай бұрын

    Exactly professor

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3fАй бұрын

    ከአሁን በኋላ ብሩኬ ጠንካራ ሁኖ ሁሉንም ትቶ እንደ ድሮው ለእናቱ መለካም ልጅ መሆን አለበት ሀኒቾንም ፊዮሪንም መተው አለበት በቃ ቆራጥ መሆን አለበት

  • @EdlawetKekeba

    @EdlawetKekeba

    Ай бұрын

    ኧረ ፍቅር አውር ነው እኮ ለውሳኔ ቢሆን በተለይ የአፍላ ፍቅር እንድታገናዝቢ ጊዜ አይሰጥሽም

  • @hanihanit727
    @hanihanit727Ай бұрын

    የእትዮጵያ ህዝብ ስሙኝ እኛ የማዳሚ ቅመሞች ናን ሰፖስክርይፒ እና ላይክ የምናደርጋቸው እኛ ሁላችንም ተሰብስበን ሀገር ቢንገበስ ምን ትሆናላችሁ KZreadች በሙሉ 🙄

  • @FFatima-mc9eq

    @FFatima-mc9eq

    Ай бұрын

    ክክክክክእውነት😂😂😂

  • @AdisuGerma-eq5wu

    @AdisuGerma-eq5wu

    Ай бұрын

    Qadadaaa

  • @sadaasadaa6185

    @sadaasadaa6185

    Ай бұрын

    ችግሩ እኛ ስነድ ሌሎች ይተካሉ 😅😅

  • @madinashaker4471

    @madinashaker4471

    Ай бұрын

    😅😅😅

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfghАй бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅቹህ 👏👏👏👏

  • @Mulu-nw4dx
    @Mulu-nw4dxАй бұрын

    ሶሲእና ዴቭ ከመፈቀራችሁ ቶለመጣላታችሁ ኧረትንሽ ፍቅር ፍቅር ተጫወቱ አትጣሉ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364Ай бұрын

    አረ ሚኪ አና አቡሽን ነፍቆነል

  • @user-gr3wm7ik4c
    @user-gr3wm7ik4cАй бұрын

    Uuff kezii buhala alaikatatelim mknyatum hanicho ina buruk silee telayayuu lenesuu neber

  • @BlenBlen-ob7id
    @BlenBlen-ob7idАй бұрын

    Arif new gn yene bruke betam leb yegodal gn menem mareg aychalem .. bayhon yene abusha ena miki bachcheru ye hewane hiwot betasaun arif new

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3kАй бұрын

    ሜኪ እና አቡሻን አምጡልኝ❤❤❤❤ ፈላስፋው ተመቸኝ😅😅😅😅

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9tАй бұрын

    ዛሬም አቡሻና ሚኪ የሉም ኧረ አምጡልን ድምቀቶች

  • @AffectionateGamingHeadse-mw5sn
    @AffectionateGamingHeadse-mw5snАй бұрын

    ካሜራው ጥራት ቢኖረው እናም ድምፁን ማስተካከል ቢቻል ❤

  • @tofikTof-ut6jw
    @tofikTof-ut6jwАй бұрын

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ግን ጥራት ይጎለዋል

  • @user-ur7vj2yf2c
    @user-ur7vj2yf2cАй бұрын

    Tebaraku ebifaama

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dhАй бұрын

    ለምን ግን ሰው ከሚወደው ጋ ለመኖር ፈተና ይበዛበታል 😢

  • @TenayeDemeke

    @TenayeDemeke

    Ай бұрын

    😢😢

  • @Yekoselewulbe
    @YekoselewulbeАй бұрын

    ኸይር ሰአታችን የማይከበረው

  • @Kal-lp6hv9cp4i
    @Kal-lp6hv9cp4iАй бұрын

    ግን ሀንቾ ደስ ምትለኝ ሜካብ አትቀባባም በተሰጣት የኔ እንቁ 😇😇

  • @fvv1680
    @fvv1680Ай бұрын

    የሶሲ ቅናት😅😅 ልክ አጣ❤❤ዴቭ ሁላችሁም በጣም ትቻላላቹሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aseed792
    @aseed792Ай бұрын

    ኧረ ተው ያለልማዳችን አስለምዳችሁ ብሀላ ብታቋሩጡ ግን ያወይሊ😂😂

  • @sadaajemal1630

    @sadaajemal1630

    Ай бұрын

    በየቦታዉ ስኮምት ማገኝህነገርስ😂😂😂😂

  • @sawalha6666
    @sawalha6666Ай бұрын

    እየጠብቅን ነዉ😢

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    እንኳን ደሕና መጣችሑ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dq7vp2ip3j
    @user-dq7vp2ip3jАй бұрын

    ሀሪፍ ነው ይበልጥ ደሞ ባለቁት የበለጠ ሀሪፍ ነበር

  • @temuarsenal4399
    @temuarsenal4399Ай бұрын

    ትዳር ፈላጊ ነኝ ላይክ አርጉልኝ😂 እርዱኝ እርዱኝ በቃ እኔ ወንድማችሁ አይደለሁም እንደ እርዱኝ 😊

  • @sadhsaad7843

    @sadhsaad7843

    Ай бұрын

    😂😂😂

Келесі