ውለታህን + አጥታ ጎሎባታል + እንዳትረሳኝ + ኦ እንዳንተ ያለ

Watch "Zemarit Zemenay Gosaye Official ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ" on KZread
/ @zemaritzemenaygosayeo...
(መዝሙረ ዳዊት 103 )
=====================
1፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
2፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
የነፍስ ውለታ የተዋለላችሁ አብራችሁኝ በእነዚህ የተወደዱ መዝሙሮች በምስጋና በአምልኮ ጌታ ኢየሱስን እንድታመልኩ በፍቅር እጋብዛችዋለሁ !!!

Пікірлер: 199

  • @sporthighlightfreestyle4189
    @sporthighlightfreestyle418924 күн бұрын

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    ብዙዋችን ምርካ አድርጎ ጌታ ይስጣችሁ ለናንተ ደግሞ የመንፈሱን ቅባት የቃሉን እውቀት መፁናት መበረታታት ፍቅር መቻቻልን ከበዛው በላይ ያብዛላችሁ የተወደዳችሁ የጌታ የወንጌል አርበኛች በጨለማ የሚያበራው የጌታ መገለጫ ለዘላለም ያድርጋችሁ ፅናት ፅናት ለእናንተ ተባረኩ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @SimretBelachewu
    @SimretBelachewuАй бұрын

    ለሁሉም መዝሙሮችሽ ቃል የለኝም ተባረክ

  • @filmonsamuel3621
    @filmonsamuel36212 ай бұрын

    ጎይታ ኢየሱስ ይባርኽኪ ብርኽቲ ዘርኢ🙏

  • @workalemahuamsalu4896
    @workalemahuamsalu48963 ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው !!!!!!!

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox2 жыл бұрын

    bless my sis

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Ashyeeeeeee

  • @codingflax4162

    @codingflax4162

    2 жыл бұрын

    Memhir Zemarit Zemenay Gossaye tehadiso aydelechim ende

  • @user-sc2zn3jc1b

    @user-sc2zn3jc1b

    3 ай бұрын

    እና ይጣሉ ነዉ አረ ቅን ልብ ይኑሮን እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር ተባርኬበታለዎ

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gvАй бұрын

    ተባረኪ ምስጋና እና አምልኮ ውዳሴ ለሱ ብቻ

  • @meronyared3217
    @meronyared32172 жыл бұрын

    "ጥቅሜን የማውቀው እኔ ነኝ ከእጅህ የበላሁት ከመዳፍህ ዘግኜ መቃሜን መቼ ረሳሁት የማነባው አይደለም አዝኜ ውለታህ ነው እንጂ አረሳህም እኔ አልሸሽግህም የእግዚአብሔር አብ ልጅ" እናቴ .....በአብ ቀኝ የተቀመጠው ፀጋሽን ያብዛው

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን ሜሪሻዬ

  • @reditesfaye2614
    @reditesfaye26142 жыл бұрын

    Anchi wesx yalew menfes be ewnet lideneq yigebal yamliko menfes ahunim ahunim ahunim yibzalesh

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta61452 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡ እንዴት መታደል ለኢየሱስ ብቻና ብቻ መዘመር መስገድ ማምለክ አብ አባት ስም ይቀደስ ለአንተ ስለ መረጥከን ☝☝☝👏👏👏 እህቴ ከዚህ በላይ በአዳድስ ዝማሬ ተገለጪ🙏🙏🙌🙌

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን በአዲስ መዝሙር ጌታን እንድናመልክ ጸልይልኝ

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 Жыл бұрын

    በብዙ መባረክ ላንቺ ይሁን!

  • @ashenafi1163
    @ashenafi11632 жыл бұрын

    እንደ ምርትነሽ የተረጋጋሽ ዘማሪት በዚህ ጸጋሽ ደግሞ አገልግሎትሽ በእውነተኛዋ ሐዋርያዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ቢሆን ሙሉ ሰው የረግሻል ።እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ 🙏

  • @saraabite90

    @saraabite90

    2 жыл бұрын

    መዳን የኢየሱስ ሞት እና ትንሳኤ ለእኔ ነው ብሎ በማመን ነው

  • @ashenafi1163

    @ashenafi1163

    2 жыл бұрын

    @@saraabite90 እውነት ነው በትክክል ኢየሱስ ክርስቶስ ዋናዬ 🙏🙏🙏 ግን የጻፍኩትን ደግመሽ አንብቢው ።👉 እኔ የኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ለኔ አይደለም የሚል ቃል አልወጣኝም ( የማልደራደርበት ኢየሱስ ክርስቶስ ዋናዬ መዳኒቴ)

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    ክርስትና የገባው ሰው እንድህ አሰተያየቱን በትህትና ያስቀምጣል ቅነንትህን እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @elsafekadu3743

    @elsafekadu3743

    Жыл бұрын

    አይማኖት ሙሉ ጎዶሎ አያደርግም ሙሉ ሆና የዳነችው ጌታዋን ኢየሱሰን በልቧ ያመነችው ቀን ነው ወንጌል ያሸንፋል

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 Жыл бұрын

    sitzemeri Lib kilit tadergialesh.... bebizu tebareki

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሚን❤❤ተባረኪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-sc2zn3jc1b
    @user-sc2zn3jc1b3 ай бұрын

    ራሴ እንኳን እንዳተ ኣላምንም

  • @getget6576
    @getget657626 күн бұрын

    Amen geta eyesus hoy tolo na🙏🙏

  • @WORLDWEB312
    @WORLDWEB31218 күн бұрын

    waaqayyoo si haa eebbisu baayyee namatti tola dhugaa

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Жыл бұрын

    ውለታህን ኢየሱስ ..እንዴት ልደብቀው የፈወሰኝ እጅህን እንደምን ልለቀው አልተካህም በማንም በምንም ራሴን እንኳን እንዳንተ አላምንም ! 😢 ፀጋ በዝቶልሻል ተባረኪ ።

  • @hailemariammekra6987
    @hailemariammekra6987 Жыл бұрын

    መንፈስሽ ስሜትሽ ሁሉ ሰውን ይሰብካል ብሩክ ሁኚ።

  • @elsietye3335
    @elsietye33358 ай бұрын

    መዝሙሮችሽ እኮ እንዴት ጌታ እየሱስን እንደሚያሳዩ🥰🥰🥺 ታድለሻል እኮ ዜድዬ....ጌታን ማገልገል😭 አሁንም ፀጋዉ ብዝትትትትት ይበልልሽ🥰

  • @yaekobsefu6352
    @yaekobsefu63522 жыл бұрын

    Egziabher bezemenat mehakel hulem sew alew! lekibru megelechanet yemimertew, ehite zemeny egziabher kibrun lezih tiwlid tigelchi zend endemeretesh manim yemaykidew ewnet behulentenash yitayal, yam ye GETA kibir new, kibrum ye egziabher Lij eyesus kirstos new. Endtberechina aderashin bemulat enditwechi yehulgizem tselote new!

  • @kidanegebreysus7351
    @kidanegebreysus7351 Жыл бұрын

    አቤት መታደል ለጌታ ብቻ መዘመር ስሙ ብቻውን ሲከብር ጠላት ይላል ድብን እርር ሀሴት ይሆናል ለእግዚአብሔር በዚ የማይደሰት ቢኖር ከየትኛው እንደሆነ ራሱ ይመርምር ከሰማይ ነዉ ከዚ ምድር ስለ እህታችን መዝሙር እ/ር ይክበር ዘመንሽ በርሱ ይመር

  • @sanyiiisajiraataalivingsee5192
    @sanyiiisajiraataalivingsee51922 жыл бұрын

    zedoo ayyanomii

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegnАй бұрын

    ዘመንሽይባረክ ዜድዬ አንችመልከመልካምሴት ለኛለህቶችሽ አርያእድትሆኜን አችንበፀጋው ያጎለበተሽ ይባርክ

  • @naodgizaw1203
    @naodgizaw1203 Жыл бұрын

    Betam Tebarekilign betesebish Hulu yibareku ewedachihualew eyemeta eyetekafeliku new kirib bitihonu abal ehon neber

  • @abushalemu
    @abushalemu2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንን

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi12082 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልካም ድንቅ ዝማሬዎች ልብን የሚያሳርፍ !!!ከዚህ በላይ እንድታገለግይ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልሽ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን እህቴ

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d2 жыл бұрын

    ኡኡኡኡ እሰይይይ ዘመንዬዬ የኔ ዉድ የጌታ መንፈስ ሃይልና ጉልበት ይሁንልሽ ተባረኪ ፀጋውን ያብዝልሸ ሰውድሸሸ እኮ ሁሌም ኑር የኔ ውዴ በረች

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ እህት

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji80072 жыл бұрын

    zedo ♥ውለታህን ኢየሱስ እንዴት ልደብቀው 😭🙏😘ፀጋ ይብዘልሽ የኔ ውድ ደግሞ መረክነሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ♥♥♥

  • @tamirutafa9536
    @tamirutafa9536 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @gelilagizaw6780
    @gelilagizaw67802 жыл бұрын

    Bebzu tebarkilgn

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @habtamutadesse3570
    @habtamutadesse3570 Жыл бұрын

    ብርክት ፀጋው ይጨመርልሽ።

  • @zinashworku859
    @zinashworku8592 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ የኔ እንቁ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ እህት

  • @marti1861
    @marti18615 ай бұрын

    እንዴትኮ እንደምወድሽ ሁሌም በዜማሽ ወዴ ኢየሱስን ስለምታሳይኝ ለምልሚልን ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ በሕይወትሽ ሁሉ ደምቆ ይታይ❤❤❤❤❤❤

  • @sebberea1436
    @sebberea14362 жыл бұрын

    በጣም ምወደው መዝሙር ነው ! ዜድዬ ጌታ ይባርክሽ እዚ ስራ የተሳተፋችሁ ሁላችሁም ሄኒዬ፥ ሃዊዬ ፥ ኣብዲዬ እና ሌሎች ተባረኩልኝ

  • @mimoderibe2861
    @mimoderibe28612 жыл бұрын

    ፀጋ ፣ ሰላም እና ምህረት (አቅም)ይብዛልሽ።

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    እሰይ አሜን

  • @amanueltarikayehu4225
    @amanueltarikayehu42252 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይለምልም የኔ ውድ እህት ጌታ በነገር ሁሉ ይደግፍሽ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Жыл бұрын

    ይጨምልሽ ይብዛልሽ ሺ ሁኚ ተባረኪ

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu85567 ай бұрын

    Tebarki❤❤❤❤❤zed

  • @yeshidange9984
    @yeshidange99842 жыл бұрын

    የኔ ተወዳጅ ፀጋ ይብዛልሽ እውነት ነው ❤❤❤።

  • @andualemnegussie2196
    @andualemnegussie21962 жыл бұрын

    በምን ቃል ስለዚህ መዝሙር መናገር እዳለብኝ አላውቅም፡፡ እጅግ የሚገርም መዝሙር ነው ፡፡ በቅርብ ግዜ ነው መዝሙርሽን መስማት የጀመርኩት። መዝሙሮችሽ በጣም የተባረኩ ናቸው።እግዚ/ር ዘመንሽን ይባርከው፡፡ ከዚህ በበለጠ መዝሙር እጠብቅሽለው።

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @nahomyonas6208
    @nahomyonas62082 жыл бұрын

    Zdyeee tebarekilen❤️❤️❤️

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m2 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ዜድዬ ስላንቺ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💞💞💞

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 Жыл бұрын

    Betam betam tebareki adds Abeba yet akababi new pls

  • @aben6948
    @aben6948 Жыл бұрын

    በየዘመናቱ እግዚአብሄር ሰው አለው፡፡ አንቺ ደግሞ የዚህ እድል ተካፋይ ነሽ፡፡ ተባረኪ

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l6 ай бұрын

    የምስራች - ዘማሪ ቀሲስ ኣሸናፊ ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ተመልሰዋል።NO MORE ተሃድሶ። ዘማሪ እዝራም ተመልሰዋል። ደስ ይላል የዘማሪ ሰሎሞን ኣቡበከር ፈለግ ተከትለው ቡዙዎች ከፕሮተስታንትም ጭምር እየተመለሱ ነው። ክብር ለእግዚኣብሄር ፡ክብር ለእናቱ ለቅድስተቅዱሳን ሰይጣንና ልጆቹ በጣም የሚጠሏት እኛ ልጆቿ ግን እናታችን ብለን ምናከብራት ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @user-tl5jp6yb5m
    @user-tl5jp6yb5m8 ай бұрын

    የኔ ውድ ተባረኪልነኝ

  • @godisgood3511
    @godisgood35112 жыл бұрын

    Kal atahu

  • @Mekd3124
    @Mekd312411 ай бұрын

    ተባረክ, እህቴ, ጌታ, እየሱስ, ክርስቶስ, ይባርክሽ, 😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun39532 жыл бұрын

    Amen kiberna misgan la egzbher uuuufffffff tabrke zamniyye

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @dawitdebebe5951
    @dawitdebebe59512 жыл бұрын

    Zedye tebarekilgn zemensh yilemlm Thank u so much

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @tube_guragenenweqi4315
    @tube_guragenenweqi43152 жыл бұрын

    Zedyee tebareki

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @gizachewchuluko2647
    @gizachewchuluko264711 ай бұрын

    ቃለ ዓዋዲዎች፡ በጌታ ቃል ስብከታችሁና በዝማሬያችሁ እጅጉን እየተባረኩ ነው ፥አሁንም ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @user-mo7jd8in1b
    @user-mo7jd8in1b7 ай бұрын

    ጌታ ኢ የሱስ አብዝቶ ይባርክሸ ፓ/ር ጸ ጋዬ

  • @hawifknitting1793
    @hawifknitting17932 жыл бұрын

    Your soul still in orthodox!!!

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ ተባረኪ 🥰❤️👈🙏

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @tsadealasmare5043
    @tsadealasmare50432 жыл бұрын

    ተወዳጀ ተባረኪ እኖድሻለን በርቺልን ፡ ዝማሬያችን ይቀበለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ተወዳጀ ተባረኪ እኖድሻለን በርቺልን ፡ ዝማሬያችን ይቀበለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ተወዳጀ ተባረኪ እኖድሻለን በርቺልን ፡ ዝማሬያችን ይቀበለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ተወዳጀ ተባረኪ እኖድሻለን በርቺልን ፡ ዝማሬያችን ይቀበለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ተወዳጀ ተባረኪ እኖድሻለን በርቺልን ፡ ዝማሬያችን ይቀበለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብረልኝ

  • @badegemisganaw835
    @badegemisganaw8352 жыл бұрын

    Z ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለምሽን የፍሬ እና የመትረፍረፍ ያድርግልሽ። "የፈወሰኝን እጅህን እንደምን ልልቀቀው?"❤

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @SimretBelachewu
    @SimretBelachewuАй бұрын

    እህቴ ተባረክ ልኝ

  • @filmonsamuel3621
    @filmonsamuel36212 ай бұрын

    Danke!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ስሞኑን ስለ እናንተ ሳስብ ነበር ጌታ ኢየሱስ ለምድራችን መፍትሔ አምጭ ያድርጋችሁ።

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን እናመሰግናለን ደግሞ በጸሎት አስቡን

  • @habatamhabatam8769

    @habatamhabatam8769

    2 жыл бұрын

    @@zemaritzemenaygosayeofficial እሽ ይህማ ግደታችን ነው

  • @yebabetube
    @yebabetube2 жыл бұрын

    Zedye tsega yebzalesh! bebizu tebareki!

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 жыл бұрын

    ግባ የክብር ንጉስ ብያለሁ ማራናታ!!! አሜን! ተባረኪልኝ የኔ ውድ 😍

  • @Kaleb1988
    @Kaleb19882 жыл бұрын

    በዜመኝነት ፀጋው የባረከሽ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን:: ተባረኪ!!!

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu3947 Жыл бұрын

    zed more grace my sister in christ

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu1002 жыл бұрын

    ተወዳጇ ዘማሪ ዜድ ዘመንሽ ሙሉ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @munadessie4081
    @munadessie40812 жыл бұрын

    ዜድዬ ያባቴ ልጅ ተባረኪ ፀጋ በብዙ ይብዛልሽ በጣም ተባሪኬበታለሀ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @matusalapetros7381
    @matusalapetros73812 жыл бұрын

    Zed geta abzito yibarkish tsegawnm yichemrlish gena kezih belay Christ kebro yitaybish🙏🙏 God bless you abundantly❤

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w2 жыл бұрын

    ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ፀጋ ይብዛልሽ ዜድዬ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @henoknegashi5877
    @henoknegashi58772 жыл бұрын

    የኔ መለካም ዘሙዬ ተባረኪልኝ እሰይ ፀጋዉ ይብዛልሽ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን ወንድሜ

  • @tigistgebretekle2362
    @tigistgebretekle2362 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ጌታ ውለታህ እንዴት ይደበቃል ተ ባ ረ ኽ ❤❤❤❤❤እንደዘመርሽ ዘመንሸ በቤቱ ይለቅ በእጥፍ ተባረኪ❤

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @HaymiGali
    @HaymiGali4 ай бұрын

    ❤ ሙሉ ሴት

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን ዘድዬ 😍🙏

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @afomya_beyene
    @afomya_beyene2 жыл бұрын

    Zemenye🙂 tsegawn yabzalsh💙

  • @pierrefenianos5544
    @pierrefenianos5544 Жыл бұрын

    ውይይይይ የተባረክሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እልልልልልልል ሀሌሉያ

  • @tesfhunpetiros330
    @tesfhunpetiros330 Жыл бұрын

    Hule emayiselachagni .. mulun album sisema mawale😢😢😢

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @asterhabte3212
    @asterhabte32122 жыл бұрын

    የኔ ተወዳጅ እንዴት እንደምወድሽ እኮ! ከዚህ በላይ እንድትዘምሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ!!

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @sanegerma3942
    @sanegerma39422 жыл бұрын

    ዘመንዬ ሠላምሽ ይብዛ እያሰብኩሽ ነበር ተባረኪልኝ አምላክ ፀጋ ምህረቱን ያብዛልሽ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ እህት ስላሰብሽኝ ደስ ብሎኛል እህት በመልካም ስለምታስቢኝ አመሰግናለሁ

  • @nugusemebrahtu8762
    @nugusemebrahtu8762 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna

  • @geeztutorial9144
    @geeztutorial91442 жыл бұрын

    tebareki ehtte

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta61452 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽ አገልግሎትሽን አብዝቶ ይባርክ በምድራዊ በሰማያዊ በረከት ተባረኪ በሁሉ ነገር መከናወን ይሁንልሽ በኢየሱስ ስም::❤❤❤

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    እሰይ አሜን

  • @eyerusalemalemneh1659
    @eyerusalemalemneh16592 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ፣ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ፡፡

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ እህት አመሰግናለሁ

  • @netsanetabera7113
    @netsanetabera71132 жыл бұрын

    I thank holy spirit for putting this song in your heart

  • @tesfhunpetiros330
    @tesfhunpetiros330 Жыл бұрын

    😢😢😢😢❤ amen yedenesh tebereki 😢😢😢😢😢❤

  • @gelilatensay1438
    @gelilatensay14382 жыл бұрын

    Yene enat ahunem bebezu tebarekileng yebatekesh yibarek❤❤

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን እህቴ

  • @melatwoldeyohanes421
    @melatwoldeyohanes4212 жыл бұрын

    ፀጋውን ይዛልሽ እህቴ በጣም ደስ የሚል መሙር ነው🙏🙏🙏

  • @rahelyemane3175
    @rahelyemane3175 Жыл бұрын

    ኣሰይ ፡ ሽኮሪና ፡ ተባረኺ ፡ ካብ ኤርትራዊት ሓፍትኺ

  • @wubalemendale9981
    @wubalemendale99812 жыл бұрын

    Yene mirt zye geta eyesus bezu yibarkesh

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Amen web ehte

  • @beliyougirma2844
    @beliyougirma2844 Жыл бұрын

    Lovey song ❤

  • @merontefra4825
    @merontefra48252 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ ውድዬ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @Lili-2314
    @Lili-23149 күн бұрын

    love u so much eko❤❤❤❤Zediye❤❤❤

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    9 күн бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Жыл бұрын

    ተባረኪልኝ በብዙ በቤቱ ያፅናሽ

  • @zakaryiasmoges1057
    @zakaryiasmoges10572 жыл бұрын

    ልቤ አረፈ ሁፍፍፍ .....እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu6962 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @elsagetachew3390
    @elsagetachew33902 жыл бұрын

    U are blesses

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 Жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ..ዘመናይ እህታችን

  • @zemagrace
    @zemagrace2 жыл бұрын

    እንወድሻለን 😍😍🙏የተባረክሽ ነሽ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    እኔም በጣም እወዳችኋለሁ እህቶቼ ተባረኩ

  • @kalteshome1071
    @kalteshome1071 Жыл бұрын

    tebareki geta zemeneshn yibarkew❤❤

  • @MekonenAmente
    @MekonenAmenteАй бұрын

    GOD Bless you our sister

Келесі