ባለዝናው ክብርን ሁሉ ጠቅልለሃል + ቅዱስ ነህ ጌታ ቅዱስ ነህ+መንግስት የአንተ ናትና ሀይል ክብር ምስጋና

Пікірлер: 146

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Жыл бұрын

    በምታዳምጡ ጊዜ ሼር እና ላይክ ማድረግ አትዘንጉ ይህን በማድረጋችን የዚች ድንቅ እህት አገልግሎት መደገፍ ይቻላል

  • @SoothingRelaxation-Music942
    @SoothingRelaxation-Music9422 жыл бұрын

    “እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።” - ራእይ 19፥6

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Жыл бұрын

    እንዴት የሚገርም ዝማሬ ነው ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ሁሉ ጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @user-nr2gy5jp1o
    @user-nr2gy5jp1o2 ай бұрын

    Tebareku hulachum Ye kiristos tsega yebzalachu ❤❤

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 Жыл бұрын

    ኢሄን መዝሙርሽን ስሰማው ፍፁም እግዚአብሔርን ብቻ ነው ማስበው! አቺም ተባረኪ!

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Жыл бұрын

    ማደሪያህ ይባርክ ! አቤቱ ብሩክ ነህ !* ተባረክ አቤቱ ልዑል ነህ! ተባረክ አቤቱ ቅዱስ ነህ !* ተባረክ

  • @adugnaab
    @adugnaab3 ай бұрын

    እዉነተኛዉን እየሱስን እንዳዉቅ አረድተሽኛል❤❤❤

  • @tsadealasmare2289
    @tsadealasmare22892 жыл бұрын

    አሜን ማደሪያው ይባረክ ዘመናት ያረጃሉ ይታደሳሉ እርሱ ብቻ በማይለወጥ ማንነት ዘወትር ይባረካል ግሩምና ክብሩን ከፋ አድርጎ የገለጠ ዜማ ነው ፀጋው በዝቶልሻል ዘመናዬ♥♡♥♡

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Жыл бұрын

    እስይ እልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለታረደው በግ ይሁን።የተባረካችሁ ናችሁ።ፀጋ ይብዛልሽ በእጥፍ ዜድ

  • @hewankeno8025
    @hewankeno8025 Жыл бұрын

    በየማለዳው ጌታን የምባርክበት መዝሙር ነው ;; ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!! ጸጋ ይብዛልሽ ዜዶዬ

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj2 жыл бұрын

    ጸጋ ይብዛልሽ የምወድሽ!

  • @geeztutorial9144

    @geeztutorial9144

    2 жыл бұрын

    anchim be andzimare biq beyilin

  • @jburnnoha
    @jburnnoha10 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ ይሁን አሜን

  • @selambogale4827
    @selambogale48275 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችው❤❤

  • @tsionatnafu-zk7fu
    @tsionatnafu-zk7fu Жыл бұрын

    Geta yebarkachew!!! Hallelujah! I am evangelicals, still who ever honors Jesus name is my family😍😍😍😍

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel49227 ай бұрын

    It's a really amazing worship song God bless you

  • @sanegerma3942
    @sanegerma39422 жыл бұрын

    ማደሪያ ይባረክ ይባረክ አቤቱ ቅዱስ ነህ ክቡር ነህ ድንቅ ነህ ያህዌ አዶናይ ሁፋፋፋ አረ አንተ ሁሉ ነህ የኔ ንጉስ ፈጣሪን ያንችን ዝማሬዎችን ስሰማ ውይይይ

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat9910 ай бұрын

    እመካለሁ እኮራለሁ የሚያስመካ ስላገኘሁ!!! እህቴ ዘመናይ ፀጋ ይብዛልሽ። ዘመንሽ ይለምልም የኔ ውድ ተባረኪ!!!

  • @l.m9558
    @l.m95582 жыл бұрын

    ከብር በሰማይ ክብር በምድር ለእግዚአበሔር ይሁን። ግሩም ዝማሬ ክብር ለሚገባው ክብርን ስላመጣችሁ ተባረኩ።

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Жыл бұрын

    Zemenacu yebarek

  • @tilahungashaw624
    @tilahungashaw624 Жыл бұрын

    zedye tebareki ...

  • @birukbogale4433
    @birukbogale44332 жыл бұрын

    Geta yabizachihu. Ye Ethiopia kenber benannte yideberal. Tebareki

  • @belachewshote5128
    @belachewshote51282 ай бұрын

    ምን ጊዜም ጌታ ከአንቺ ጋር ነው!

  • @tilahunwolde9816
    @tilahunwolde98162 жыл бұрын

    Z zemensh yibark Geta sirawun yisrabsh

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal2 жыл бұрын

    አሜን፣ ማደራያ ይባረክ አብ አባት።

  • @merontefra4825
    @merontefra48252 жыл бұрын

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጸጋው ይብዛላችሁ እንዴት እኮ ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @_nine2
    @_nine2 Жыл бұрын

    ማደሪያ ይባረክ

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm10 ай бұрын

    ጋታ አብዝት አብዝቶ ይባርካቼሁ ይሔ ነው ክርስቴና

  • @helsen2033
    @helsen2033 Жыл бұрын

    አቦ ሰላምሽ ይብዛ

  • @kenandinku439
    @kenandinku43914 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrysole1142
    @jerrysole11422 жыл бұрын

    menfesin yemiyads mezmuroch nachew tebareki yene wide stega yibzalsh zemensh begeta yibareklsh

  • @misaliesolomon621
    @misaliesolomon621 Жыл бұрын

    በዘመናችሁ ሁሉ ምስጋና ይብዛላችሁ: ከዚህ በላይ በክብር፣ በሞገስ ተገለጡ። እወዳችሁአለሁ።

  • @emebetemary5239
    @emebetemary52392 жыл бұрын

    ኤሜን አሜን እሰይ እልልል እልልል ክብር ለንጉሳችን ተባረኩ የተወደዳችሁ ❤❤❤🙏🙏

  • @lamrotab6631
    @lamrotab66312 жыл бұрын

    Tebarki tsegawn yabzalshi Hulem yeminafekgn amlki endezi bamre zemi mamasgen nw🙏🙏🙏

  • @zebeneabebe9425
    @zebeneabebe9425 Жыл бұрын

    ክብር ለሚገባው ክብር ምርት ይሔ ነው ።ተባረኪ።

  • @user-kj1fu1bz1w
    @user-kj1fu1bz1w2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ🌼🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻❤🌻❤♥💗💜💛💟

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 Жыл бұрын

    endet endemiwedach .... tebarekulign

  • @henoknegashi5877
    @henoknegashi58772 жыл бұрын

    እሰይይ ሀይል ክብር ምስጋና ሀይል ክብር ምስጋና ተባራኪ ተወዳጆ እህቴ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @sanegerma3942

    @sanegerma3942

    2 жыл бұрын

    ዜዶዬ ብሩክ ሁኝልኝ በጣም ነው ምወድሽ

  • @asheakiya904
    @asheakiya9042 жыл бұрын

    ማደሪያ ይባረክ ይባረክ አቤቱ ትልቅ ነህ ተባረክ

  • @zemedzeleke2099
    @zemedzeleke20992 жыл бұрын

    ጌታ ክርስቶስ እየሱስ በጥበብና በመጎስ በሰማያዊም ስፍራ በመንፈሳዊም በረከት ይባርክሽ ( ከሻኪሶ )

  • @zemedzeleke2099

    @zemedzeleke2099

    2 жыл бұрын

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 💜 💜 💜 💜 💜 💜

  • @zemedzeleke2099

    @zemedzeleke2099

    2 жыл бұрын

    ደግሞም ተባርከሻል

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tsegayeelias8397
    @tsegayeelias8397 Жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ❤

  • @merryalex9707
    @merryalex97072 жыл бұрын

    Zedsho tebareki bebzu

  • @Canada404
    @Canada404 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ነፍስን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ❤❤❤

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 Жыл бұрын

    Geta yesuse yebarekachu tsegaw yebezalechu🙌❤️❤️❤️

  • @kenangetahun2542
    @kenangetahun25422 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማን

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    እሰይይይይይይይይይ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @danidamtew8044
    @danidamtew80442 жыл бұрын

    Tebareku betame edelegnoch nachu

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Жыл бұрын

    Amen el el el el esey

  • @user-tl5jp6yb5m
    @user-tl5jp6yb5m7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye53582 жыл бұрын

    ዘመናይ እ/ር ይባርክሽ እኔ ነፍስ እስከማይቀርልኝ ድረስ ውስጤ ረስርሶአል አሁንም ጸጋው ይጨመርልሽ

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Жыл бұрын

    Zemeneye geta abzeto yebarkeshi

  • @user-yl2en7ox5x
    @user-yl2en7ox5x2 жыл бұрын

    ተባረኩ ! ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏

  • @gelilagizaw6780
    @gelilagizaw67802 жыл бұрын

    Zedye tebarkilgn

  • @mahidergbereargayi
    @mahidergbereargayi Жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይባርክ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji80072 жыл бұрын

    የውዴ ጠፈጮች ብርክ በሉ ዜዶ ዘመንሽ ይለምልም ብርክ በይ♥♥♥♥♥

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    አሜንንንንንን ማድርያህ ይባረክ ዙፋንህ ይባረክ እልልልልልልልልብብ

  • @sebberea1436
    @sebberea14362 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚኣብሔር ይሁን ። በጣም ከምወዳቸው መዝሙር ቀዳሚ ነው ! ዜድዬ ከዚህ በላይ በጸጋ እንድታገለግይ ጸሎቴ ነው ! አዲስ አመት አዲስ ቀን እሄንን መዝሙር በመስማት ተጀመረ !

  • @masartibayisa2472

    @masartibayisa2472

    2 жыл бұрын

    SebBeria

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርሽ አሜንንንንንንንን ማደርያህ ይባረክ

  • @frehiwotleulseged639
    @frehiwotleulseged639 Жыл бұрын

    Tebareki ehte tegawon yabezalachu

  • @tiyef4063
    @tiyef40632 жыл бұрын

    Wow! What a blessing song. You're anointed to sing for His glory. Keep it up my sister.

  • @hailea1355
    @hailea1355 Жыл бұрын

    . . What an Amazing worship! Let the grace of God be with you for the rest of your life. We Love you guys a lot.

  • @amanueltarikayehu4225
    @amanueltarikayehu42252 жыл бұрын

    ዘሙዬ ተባረኪልኝ ደግሞ ብዙ ዘመን አለ ጌታን የምንባርክበት ጸጋው ይብዛልሽ የአባቴ ልጅ

  • @soresabelayabdeta1414
    @soresabelayabdeta1414 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ። ቆንጆ መዝሙር

  • @posetive4020
    @posetive40202 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s2 жыл бұрын

    አሜኔ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah40152 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 Yibarek" Abetu Kidus neh Tebarek".

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun39532 жыл бұрын

    Amen uuufffffff elllelllellllellle kibrna misgan amlkoten wudasss la eyesuse yhun tabrke tsghun yabzlsh uuuuffff siwodesh iko amen madrya yibarke abtu lulen tabrke elllelllelllellle

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Жыл бұрын

    የኔ ተወዳጅ ዘመንሽ ይባራክ❤🙏❤

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን ፀጋ ይብዛላቹ

  • @gelilatensay1438
    @gelilatensay14382 жыл бұрын

    Ufffffff menfes miyades zemare zedeye geta eyesus moges honowacehuwal serameru

  • @medinegnygetalijmedinegnyg5135
    @medinegnygetalijmedinegnyg51352 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏 tebarekuu

  • @kalteshome1071
    @kalteshome1071 Жыл бұрын

    mn enlalen engdih… geta yibarkesh❤

  • @SoothingRelaxation-Music942
    @SoothingRelaxation-Music9422 жыл бұрын

    ማደሪያህ ይባረክ ይባረክ አቤቱ ትልቅ ነህ ተባረክ

  • @zemedzeleke2099
    @zemedzeleke20992 жыл бұрын

    👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 በእውነት ይባረክ

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 жыл бұрын

    ያኔም ጌታ ዛሬም ጌታ እጅህ አለች ተዘርግታ አሜን::

  • @nahimabiyot304
    @nahimabiyot304 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ ዘመናይ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Жыл бұрын

    ተባረኩ ተከናወኑ

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn80752 жыл бұрын

    TEBARKU !!

  • @sabalawensit5178
    @sabalawensit51782 жыл бұрын

    Amen tbarke

  • @fruitgrace5
    @fruitgrace59 ай бұрын

    wow amazing worship praise the Lord hallelujah 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @birkiehassen2465
    @birkiehassen24652 жыл бұрын

    tebareku

  • @temesgenyoseph8363
    @temesgenyoseph83632 жыл бұрын

    May God bless you Zedi

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Жыл бұрын

    Tsega betefe yebzaleshi

  • @myoutube3294
    @myoutube32942 жыл бұрын

    God bless 💖 all

  • @dg4147
    @dg41472 жыл бұрын

    አሜን ተባረኪ ኃይል ክብር ምስጋና ይገባዋል

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q2 жыл бұрын

    አሜን ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ💗

  • @meronyared3217
    @meronyared32172 жыл бұрын

    እናቴ....ተወዳጇ ዘመንሽ በማደሪያው ይፍሰስ ተባረኪ !!!!!!

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን ውዷ

  • @binyamessa8835
    @binyamessa88352 жыл бұрын

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏

  • @himilayaconsulting3478
    @himilayaconsulting3478 Жыл бұрын

    ወደ እናታቹ ድንግል ማርያም ተመለሱ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e2 жыл бұрын

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ እህትዬ

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 Жыл бұрын

    ❤❤Elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele

  • @asheakiya904
    @asheakiya9042 жыл бұрын

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ ግሩም ስራ ነው

  • @henoknegashi5877
    @henoknegashi58772 жыл бұрын

    ዘሙ ተባረኪልኝ

  • @zemafikir8602
    @zemafikir86022 жыл бұрын

    Tebarekuuuuuuu

  • @mimoderibe2861
    @mimoderibe28612 жыл бұрын

    ውይ!!! ጌታ ይባረክ።

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen75212 жыл бұрын

    GOD bless you Zemuye.HAPPY NEW YEAR

  • @justknow962
    @justknow9622 жыл бұрын

    blessed sister. Much grace

  • @mimoderibe2861
    @mimoderibe28612 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን። ተባረኩ። ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke84712 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲

Келесі