ያለኝ ኢየሱስ ነው

Пікірлер: 189

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15154 ай бұрын

    ❤የመፅሐፍ ቅዱስን ቃሉን እንደተፃፈው ሳይጨመርበትም ሳይቀነስበትም ስለተዘመረ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ሲከብር፣ ስንጓደድበት፣ ከእሳት ውስጥ እንደ ትግታግ ሲያወጣን ለአምላክ ክብርና ምሥጋና አምልኮና ሥግደት ሲያንስበት ነው!

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto91892 ай бұрын

    መዝሙሮቹን ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠውም ማቆም አልቻልኩም ተባረኪ የረዳሽ እግ/ር ይመስገን ያገዘሽ ጌታ ይባረክ የመራሽ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ይበል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife6 ай бұрын

    ውለታህን እየሱስ እንዴት ልደብቀው 😢😢😢 የፈወሰኝ እጅህን እንደምን ልልቀቀው አልተካህም በምንም በማንም ሬሴን እንኳን እንዳንተ አላምንም ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ የተወደድሽ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63154 ай бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ይመጣል

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    ግን የት ነበርኩ ነብስ አልቀረልኝም ሰማይ የሚከት መዝሙር ልቤበፍቅር ተነካ አሌሉያ እንካን እጄ መራኝ እንኳን ሰማው ጌታ ሆይ

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e2 жыл бұрын

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ ኢየሱስን እንዳልሽ ዘመንሽ ይለቅ

  • @shemelisibrahim5954
    @shemelisibrahim59543 ай бұрын

    የደረቀውና የጠነከረውን ልቤን ልክ እንደውሀ ፈሳሽ እረስርሳል ዝማሬው በእ/ር መንፈስ የተዘመረ እንደሆነ በደንብ ይመሰክራል ዘመንሽ ይባረክ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy2 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱሰ ዘመንሽን ይባርክሽ ጽጋ በሀይል ይጨመርሽ መዝሙሩን ስምች አልጠግብም 😢😢❤

  • @eleni311
    @eleni311 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔርርን ፍቅር በዝማሬ መግለጽ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ከአዕምሮዬ አሎጣም

  • @lidubeauty6248
    @lidubeauty62482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ 🙏 ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለናንተ የበራው እውነት ለሁሉም ጭለማ ውስጥ ላሉት ይብራላቸው ። የምትመሰክሩለት ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ 🥰 ተባረኪ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    ጭለማ አንቺና መሠሎችሽ ናቹ

  • @22-qt2iy

    @22-qt2iy

    Жыл бұрын

    ​@@user-jz6um2qq4n Ephesians 5 (አማ) - ኤፌሶን 8: ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤

  • @alem8640

    @alem8640

    Жыл бұрын

    @@22-qt2iy Amen

  • @tesfhunpetiros330

    @tesfhunpetiros330

    Жыл бұрын

    Semach semach alitegebem ale Libe

  • @judyshiferaw3699

    @judyshiferaw3699

    Жыл бұрын

    @@user-jz6um2qq4n 🥳

  • @meskiyerosen
    @meskiyerosen Жыл бұрын

    እህቴ በመዝሙርሽ ወንጌልን ሰብከሻል! ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ!

  • @ethiopiannetflix1452
    @ethiopiannetflix1452 Жыл бұрын

    ድንቅመዝሙር እየሱስበፀጋውይጎብኝሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Жыл бұрын

    በጣም ረጋ ያለ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምልሽ ዘመንሽ በሙሉ ይህን ታላቅ ጌታ በማገልገል ይለቅ ጨምሮ ይባርክሽ ❤

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    Жыл бұрын

    አሜን🙏❤

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn

    @MihretShewnngzaw-dz7rn

    3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @wengellewaka9161
    @wengellewaka9161 Жыл бұрын

    የምትመሰክሩለት ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ 🥰 ተባረኪ

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse Жыл бұрын

    eyesusin zemireshal zemenish yibarek silanchi egzihabiher yimesgen

  • @YewendwosenMamo
    @YewendwosenMamo9 ай бұрын

    ምድር እናንተን አለመስማት አትችልም! አብ "በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነውና እሱን ስሙት" ብሎ ለዓለም የላከውን ኢየሱስን ስበኩት! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው!!

  • @gechteshome5688
    @gechteshome56882 жыл бұрын

    🙏በዚህ ዝማሬ እጅግ ተባርኬያለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ እህት ❤

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn3 ай бұрын

    ያነቃል ተቃውሞ ያነቃል ደወሉ በኢየሱስ መነቀፍ ፍፃሜ ነው ድሉ ❤❤❤❤❤ እውነቱ ይህ ነው ጌታ ጋር መሆን❤❤❤

  • @enatcherenet8117
    @enatcherenet81172 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይበሰርክሽ! ዘመንሽ ሁሉ እግዚሐብሄርን በጽቅ እና በእውነት አገልግለሽ እለፊ!🙏🙏🙏

  • @SoothingRelaxation-Music942
    @SoothingRelaxation-Music9422 жыл бұрын

    ኤፌሶን 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ስለዚህ ስለ እናንተ ስላለ መከራዬ እንዳትታክቱ እለምናችኋለሁ፥ ክብራችሁ ነውና። ¹⁴-¹⁵ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ ¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ ¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። ²⁰ እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ ²¹ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

  • @ZekiKali-os9ve
    @ZekiKali-os9ve8 ай бұрын

    የተባረክሽ ምንጭ ነሽ።ፀጋ ይብዛልሽ።ስለአንቺ እና ስለቃለ አዉዲ አገልጋዮች እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ashenafibelete2965
    @ashenafibelete296510 күн бұрын

    Faarfannawwan dhaggeeffatamanii hin quufamneedha. Ayyaanni siif haa baay'atu! Kanuma caala si haa jabeessu Gooftaa Yesus! Ameen

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wuАй бұрын

    Tebareki.Matsiyaf Kidus Bicha Newu.Yemit Zemiriwu Yeredeshi.Mefes Kidus Yimesigen🎉🎉🎉

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun36692 жыл бұрын

    እማይዬ የእኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ ይሄ ብሩክ ስም ኢየሱስ ከልብሽም ከአፍሽም አይውረድ፡፡ በቃል መግለጥ አልችልም እውነት ሲዘመር ለካ ነፍስ እንዲህ ትረካለች፡፡ ላዳነን በደሙ ከሀጢያትም ላነጻን ለእርሱ ለኢየሱስ ለዘላለም ምስጋና ይሁንለት፡፡ የጸጋው ባለቤት ሥሙ ይባረክ አንቺም ተባረኪ ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍልሽ የአባቴ ልጅ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አመሰግናለሁ

  • @KasechqKidane

    @KasechqKidane

    3 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ❤

  • @beletesebsibie9302
    @beletesebsibie93022 жыл бұрын

    የምታገለግይዉ አምላክ ህይወቱን ስለሰጠሽ በርች የመፈስ እህቴ

  • @user-wf2ee6px4y
    @user-wf2ee6px4y4 ай бұрын

    አሜን ከቡሩ ሁሉ ለጌታችን ለተሠቀለዉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጨምሮ ጨምሮ ጸጋዉን ያቡዛልሽ ይባረኸ ሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 Жыл бұрын

    ተባረኪ እህታችን በጣም ነሰላም የሚሰጥ መዝሙሮች ናችው።....ጌታ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @hiwot4193
    @hiwot41935 күн бұрын

    Amen eyesus geta new 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @maranata6997
    @maranata6997 Жыл бұрын

    የማልጠግበው ዝማሬ !!! ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው !! ተባረኪ ውዷ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын

    አሜን ውለታህን ኢየሱስ እንዴት ልደብቀው

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu40852 жыл бұрын

    እንዴት አይነት ፀጋ ነው የፈሰሰብሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚልኝ እህቴ🙏

  • @mekdelawitkiroubel116
    @mekdelawitkiroubel1162 жыл бұрын

    Full of gospel songs. Whenever I listen to it, it gives me internal strength and I feel it. May Almighty God blesses you with His abundant Grace.

  • @MarieAntoinette2011

    @MarieAntoinette2011

    Жыл бұрын

    I agree!!!

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu53432 жыл бұрын

    በጣም የምወድሽ እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ ❤

  • @tsadealasmare5043
    @tsadealasmare50432 жыл бұрын

    ዘመናዬ በጣም ግሩም ስራሆች ናቸው ፡ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ብለሽ በነፃ የተሰጠሽን በነፃ ሰተሻል ተባረኪ ፡ ጌታ በረከቱን ባከበርሽው ልክ ይጨምርልሽ፡አገልግሎትሽን ይባርክልሽ።

  • @deva4606
    @deva46062 жыл бұрын

    እንደዉ ዘመናይዬ ምን ላድርግሽ የኔ እህት ጌታ እንዴት አብዝቶ ባረከሽ በእዉነት ተባርከሻል እኮ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪልኝ ለምልሚ ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ 🙏

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ 🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 жыл бұрын

    አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! በጣም የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ!

  • @hailea1355
    @hailea1355 Жыл бұрын

    ... ካህኔ ሊቀ ካህኔ ፡ ቤዛ'የ ቤዛ'የ. ..... እሰይይይይይ መግለጽ የማልችለው ሰላም። እንዲህ ዓይነት መዝሙር በብዙ ጽሎትና ፡ ፊቱን በመፈለግ ፡ ደግሞም በብዙ የዓለምና የጠላት ውግያ ውስጥ ሆኖ እንደሚሆን አስባለሁ ። እግዚአብሔር ትከሻችሁን ያስፋ ፡ ርሆቦት ይሁንላችሁ። ሙሉውን አልበም ሰምቼ ማልጠግበው ዝማሬ ነው ። በተለይ ደግሞ "በማለዳ፡ " ያየሁህ በመስቀል ፡ " ካህኔ " ልቤ ላይ ነህ. .. ወዘተ የሚሉት

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @dawitdebebe5951
    @dawitdebebe59512 жыл бұрын

    Zedye God bless you ስላንቺ የእግዚኣብሔር ስም ይባረክ Did you know? You are a great blessing for this generation from God! Keep going our Beloved sis Thank you so much for sharing

  • @DL12able
    @DL12ableАй бұрын

    Yes! ያለኝ ኢየሱስ ነው!!!!

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Жыл бұрын

    ተባረኪ እህቴ ዝማሬው ልብን ❤ደስያሰኛል እመቤቴ ቅድስትድንግል ማርያም በቤትዋ ⛪️ታኑርሽ በርቺ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @wubeshetzerfu4249
    @wubeshetzerfu4249 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰለ ልጅ ወንጌል ብቻ ሰለ ምታደርጎት መንፈሳዊ ተጋድሎ ፀጋውን ያብዛላቹሁ ደግሞም የእግዚአብሔር ቅሬታዎች ያድርጋቹ።ፀጋ ና ሰላም ይብዛላቹሁ

  • @tsiab791
    @tsiab791 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ከዚ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ በመዝሙሩ ተባርኬበታለው ተባረኪ

  • @jedi1872
    @jedi1872Ай бұрын

    ሚደንቅ መዝሙር። ተባረኪ እህታችን። ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @NuhaminLegese
    @NuhaminLegese7 күн бұрын

    Mn ayenet mebarek new❤❤❤❤

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo10 күн бұрын

    Amen amen tabarek 🥰🥰🥰🥰

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን ዘመናዬ ተባረክ 😍🙏

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ሀሌሉያ አባትነት ሁሉ የሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረካከላው በልጁ ለሚያየኝ ።እስይ ክብር ለታረደው በግ ይሁን።በብዙ ተባረኪ ለምልሚ ዳርቻሽ ይስፋ በመዝሙርሽ ትውልድ ይዳንበት ጀግና ሴት ነሽ እውድሻለው

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy39902 жыл бұрын

    Amen Amen 😍tebaraki tsgayebzalishe

  • @legesealemtsehay3505
    @legesealemtsehay3505 Жыл бұрын

    Tebareki Ehtea zemarit Zemenay

  • @famousby6643
    @famousby66432 жыл бұрын

    Fetari yibarkish edmesh yirzem ehitachin

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen75212 жыл бұрын

    GOD bless you more and more beloved sister. May the HOLY SPIRIT be your guide and strength for days to come , till your last breath.

  • @amslosany6153
    @amslosany6153Ай бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @hiwot4193
    @hiwot41935 күн бұрын

    Tebareki ehete😊😊

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Жыл бұрын

    የናዝሬቱ እየሱስ በከፍታው ያቁምሽ ከዚ በላይ ለምልሚ እኔስ በመዝሙርሽ ተባረኩኝ ሃሌሉያ ለጌታ ክብር ይሁንለት ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Жыл бұрын

    Girum zimarewoch!! God bless you, sister!!

  • @fikrabrham6028
    @fikrabrham60282 жыл бұрын

    ዘመንሸ የተባረከ ይሁን ፀጋ ያበዛልሸ ጌታ ይባረክ.

  • @fasikasileshi1066
    @fasikasileshi106610 ай бұрын

    ተባረኪ ዘመንሽ እርሱን በማገልገል ይለቅ፡፡

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua276 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃኒታችን አለኝታችን አለታችን ይባርክሽ

  • @redamahmood2993
    @redamahmood2993 Жыл бұрын

    ጌታእየሱስንየገጥሽበትዝማሬ ታድለሽ አሁንምፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ።ባረኪ

  • @wudiemekuria5386
    @wudiemekuria538623 күн бұрын

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40574 ай бұрын

    Amen amen 🙏 🙌 amen God bless you 🙏 ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ጌታ ይባርክሽ 🙏❤️

  • @HilftiKiros-cy8dg
    @HilftiKiros-cy8dg2 ай бұрын

    አሜን ተባረኪ እህታችን

  • @marthalove2995
    @marthalove29954 ай бұрын

    ግን እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ አድሮ አረሰረሰኝ አሁንም ስራውን ይሰራ በአንቺ ይቀጥል ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ እህታችን 🔥🔥🥺🙏🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo9242 жыл бұрын

    Indeti yetadelish indehonish min yakil tawuk yihuni yene ihit. Bereketachin nesh zemenush belimulame yileki.

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @samuelyohanis6493
    @samuelyohanis6493 Жыл бұрын

    እጅግ የሚባርኩ መዝሙሮች ናቸው። ተባረኪ

  • @eyobteakalign6435
    @eyobteakalign6435 Жыл бұрын

    tebareki ehite

  • @gebremichaeltasew1486
    @gebremichaeltasew1486 Жыл бұрын

    Yetebarekish Nesh!!!...

  • @lidyayegeta8730
    @lidyayegeta8730 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ተባረኩ

  • @tessmalulseged5894
    @tessmalulseged58944 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ እንደዚ ይባርክሽ! 💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    4 ай бұрын

    አሜን በጣም አመሰግናለሁ አገልግሎቴን ስለደገፍክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @zerihungmichael9072
    @zerihungmichael9072 Жыл бұрын

    so power full messages, Be blessed .

  • @phonetastic8131
    @phonetastic8131 Жыл бұрын

    Amen amen amen tebarki yene wud 🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏

  • @geteabebe5756
    @geteabebe57567 ай бұрын

    አሜን

  • @abinetalemu8793
    @abinetalemu8793 Жыл бұрын

    Egziabher tsgswu yabizalish

  • @asefnak4764
    @asefnak47645 ай бұрын

    megermu mezmuroche nachew eske zare endet salsema koyehu, Geta yebarekesh,ye tsegawu balabet yekeber keep shining Jesus.

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Жыл бұрын

    Amen tolo na geta eyesuse

  • @temesgenyoseph8363
    @temesgenyoseph83632 жыл бұрын

    God bless you with more Grace

  • @tizitaeshetu1307
    @tizitaeshetu1307 Жыл бұрын

    Geta Eyesusi zemenishin yibarikew lemilimi eskemechereshaw yemitirochibet tsega yibizalish

  • @mitenlove2892
    @mitenlove28922 жыл бұрын

    Amen Amen zemensh yibarek ehite🙏🙏🙏

  • @jorgorefu2763

    @jorgorefu2763

    Жыл бұрын

    God bless you my lovely sis

  • @minaswmelaku587
    @minaswmelaku587 Жыл бұрын

    may the glory of living God shine up on the ministry of kal awadi!!!

  • @ayelehabte6787
    @ayelehabte6787 Жыл бұрын

    waw tebareki yichemr.

  • @AsresahegnTadesse-lm7rz
    @AsresahegnTadesse-lm7rz4 ай бұрын

    Oh! ጌታዬ ሆይ ተመስገን! የእህቴ ፍፃሜ ይመር!!

  • @azbhbt1882
    @azbhbt1882 Жыл бұрын

    Tebareki ehte

  • @bizuworkabera4682
    @bizuworkabera468211 ай бұрын

    I have not any word to express in my language as it is so marvelous singing GOD bless you all. I have felt as the cold water deliver in my blood stream when I listen this spiritual sings.

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu38518 ай бұрын

    እሰይ እሰይ እልል እልል ተባረኪልን አብረውሽ በዜማ እና በሙዚቃ መሳሪያ የምታገለግሉ ሁላችሁም አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ።

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын

    ተባረኪ ዜድ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @yadeshegirma5659
    @yadeshegirma5659 Жыл бұрын

    Ihite tsega yibzalish lenebs yemihonu mezmuroch nachew tebareki

  • @benexttesema2445
    @benexttesema24455 ай бұрын

    Zemenayi ❤bara tajaajila ke Waaqayyoo siif ha eebbisu

  • @mala4122
    @mala41229 күн бұрын

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሸ ❤❤❤ኢየሱስ እንዳልሸይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew73382 жыл бұрын

    Keberu hulu lesu yehunelete ! Zemenaye Geta EYESUS KIRISITOSE zemenshene hulu bemesegana endetadergew tsgawene yabezalesh !

  • @yenenehshiferaw2401
    @yenenehshiferaw2401 Жыл бұрын

    ምን አይነት መታደል ነው ጌታን በመሠጠት ማገልገል

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh77302 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ በደስታ እንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ተባርኬበታለው በእውነት ተባረኪ

  • @maggiewasie8282
    @maggiewasie8282 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር የባርክሽ 🙏🙏🙏❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63154 ай бұрын

    አሜን አሜን!!!

  • @asnicute2895
    @asnicute28952 жыл бұрын

    Amennnnn!!!!!!!!!!!!!! May God bless uuuuu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Amennnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @gracejesus6881
    @gracejesus68812 жыл бұрын

    Amen!!! blessed holy singer!!!

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Жыл бұрын

    Abundant blessings to you, my sister!

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 Жыл бұрын

    Amen amen geta eyesus yebarkishe zamanishe yebarki tsgayebzalishe

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d2 жыл бұрын

    Amen kiberna misgen LA egzbher yhun uuuuuuffffff tabrke zamniiyyyee tsghun yabzlsh siwodesh iko geta zamnishn yi arke ka kifu nagre ba geta dami tashfny

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo96762 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በህውነት

Келесі