እግዚአብሔር ከእኛ ጋር _ እግዚአብሔር ታማኝ ነው_ ታዩታላችሁ||ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ|| Zemarit Zemenay Gosaye

Пікірлер: 87

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምንኛ አጽናኝ አምላክ ነህ ማታ ከፍቶኝ ሳለቅስ ነው ያደርጉት በጠዋቱ ገና ዩትዩቤን ስከፍት እግዚአብሔር ታማኝ ነው ብሎ በዝማሬ አጽናናኝ ጌታሆይ አመሰግናለሁ እህታችን ዘመናይ ጸጋው አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    2 ай бұрын

    የኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር አጽናናህ 🙏❤

  • @zewdneshadane5209

    @zewdneshadane5209

    2 ай бұрын

    አይዞህ (ሽ ) እግዚአብሔር ከተከፉት ጋር ነው ሁሉ ለመልካም ነው !!!

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn

    @MihretShewnngzaw-dz7rn

    2 ай бұрын

    ጌታ ቅርብ ነው የሚያስፈልጋችሁን በፀሎትና በምልጃ አስታውቁ እንጅ በአንዳች አትጨነቁ ፊሊ 4_4_7 በቃሉ በኩል ጌታ አያሳፍርም እርሱ ለታመኑበት ጋሻ ነው እንደ ጌታ ማን አለ እርሱ ከእናት ከአባት እወዳለሁ ከሚል ከእራስ እንኳ ቅርብ አምላክ ቃል ለማሳመር አይደለም እኔ በህይዎቴ ሁል ጊዜ የተለማመድኩት ነገር ቢኖር የጌታ አብሮነት ደራሽነት አፅናኝነት ጌታ ሆይ ክብር ይሁንልህ ወንድሜ በልፍኘህ ተንበርከክ እንደ ጌታ ያለ የለም ባይሆንኳ ስለማይጠቅመን ነው ደግሞ ሁል ጊዜ በምንም ሁኔታ ብትሆን ጌታን አመስግን ድል ያለው በምስጋና ውስጥ ነው በዝማሬው ስለተፅናናህ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @EYESUS46
    @EYESUS4621 күн бұрын

    ጌታ ይባርክሺ የ youtu (ተቆርጦ) ግማሹን ተለቆ ነበር በጣም ነው የተጽናናሁበት ❤️ ልቤን በጌታ እዳበርታ አንችን ተጠቅሟል 😢😢😢 እግ/ር ታምኝ ነው ትናንት ፣ዛሬም ፣ነገም ፣እስከ ዘላለም ታማኝ ነው ❤❤❤😢😂😢

  • @esubalewabera-mi3bz
    @esubalewabera-mi3bz2 ай бұрын

    ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ የጠራን ጌታ ታማኝ ነዉ

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw24942 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ እህት አለም የረዳሽ ጌታ ይባረክ🙏

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew73382 ай бұрын

    እውነት ነው ፡እግዚአብሔር ታማኝ ነው እህቴ ። እንደው ዝም ብለሽ ዘምሪ እህቴ ። ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-Tarik814
    @-Tarik8142 ай бұрын

    ዘሙዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ እወድሻለሁ ❤️😘

  • @ZemaritHalen-mo7qf
    @ZemaritHalen-mo7qf2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ

  • @kurabachewdemise87
    @kurabachewdemise872 ай бұрын

    እህቴ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye25072 ай бұрын

    አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ታማኝ ነው ፀጋው ይጨመርልሸ እህቴ ተባረኪ!!!

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h2 ай бұрын

    Zemu egziabher mogesun yideribilish 🙏🙏🙏

  • @WalidTakkouch
    @WalidTakkouch2 ай бұрын

    Jaabadhuu, waqayyoo siya, ebissuu itifufii jaallaa Isa, siiyyaa, bayisuu Ayyaan, goftaa, dacha, siyya, bayyatu faafana kee, Ajaibaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DL12able
    @DL12ableАй бұрын

    Thank You My Sister In Christ! ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪ!

  • @Bakilech
    @BakilechАй бұрын

    ሁሌም ለታማኙ እየዘመርሽ ዘመንሽ ይፈፃም የኔ እህት ፀጋው አብዝቶ ይደግፍሽ እርሱ ስለወደደኝ እኔ ደግሞ በእርሱ ሆኜ እወድሻለሁ ሰምረዊት እበለላሁ የገለጣልሽ ጌታ ይመስገን አሜን ➕🙏

  • @mekdistube
    @mekdistube2 ай бұрын

    ነፋስን የሚያሳረፋ መዝሙር ሁሌ እንዲህ ያሎ እረግት ያሎ መዝሙር ዘምሪልን

  • @leulsegedchaneyalew
    @leulsegedchaneyalew2 ай бұрын

    ዜድዬ ተባረኪልኝ ጸጋው ይብዛልሽ እህቴ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015Ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ: በደሙ ይሸፍንሽ የሰማዩን ምስጢር ይግለጥልሽ

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh33102 ай бұрын

    እስይ ❤❤❤ ተባረኪልኝ በጣም እግዚአብሔር ታማኝ ነው!!!!

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus12 ай бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን የለም ፀጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6uАй бұрын

    ታዩታላችሁ የኛን ጌታ የደከሙትን ሲያበረታ ቀብቶ ያቆማል ለምስጋና እንደ እግዚአብሔር ማን አለና አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betesaydanigussie5850
    @betesaydanigussie5850Ай бұрын

    የኔ ቅመም❤

  • @mala4122
    @mala41222 ай бұрын

    አሜን አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😘😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu14592 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው!🙏 ዘሙዬ እህቴዋ የኔ ደርባባ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ!❤❤❤❤❤

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l2 ай бұрын

    አሜን እግዝአብሔር ታመኝ ነው ተባረክ ዘመንዬ❤❤❤❤

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love111121 күн бұрын

    𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕟❤❤❤❤

  • @amenkasahun4390
    @amenkasahun43902 ай бұрын

    Zed ጌታ ይባርክሽ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa46692 ай бұрын

    ዜድዬ ተባረኪ እህቴፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged82552 ай бұрын

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @gwalbo7547
    @gwalbo75472 ай бұрын

    Amen and Amen! Remain Blessed Abundantly!

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c2 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤

  • @amuasefa8939
    @amuasefa89392 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ታማኝ ነዉ የኔ እግዚአብሔር ❤❤

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa36402 ай бұрын

    Kibir leEgziabher yihun.

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox2 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ ዜድ🥺🙏

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder20592 ай бұрын

    Amen Anen Amen . እዎንእዎን እዎን የታማኞች ታማኝ .

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w2 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልል😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @makdakifle235
    @makdakifle2352 ай бұрын

    Ye Egziabhern melkmnetna tamagenet yayehu hyaw misker nage! Awo Amlakchin Egziabher tamag naw! Tebareki ehtachin!

  • @Taredan77
    @Taredan772 ай бұрын

    እህታችን ዘማሪ ዘመን ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

  • @fikrualemayehu6563
    @fikrualemayehu65632 ай бұрын

    ውድ እህታችን ለበረከት ሁኚ

  • @meselechdejene1880
    @meselechdejene18802 ай бұрын

    ዘመንሽ ቡሩክ ነወ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix2 ай бұрын

    Zedye tsegawu yibzalesh ❤❤❤❤

  • @fekaduterefe9498
    @fekaduterefe94982 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤amen amen❤❤❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu78662 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሺ

  • @mekdistube
    @mekdistube2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @LemlemGetachew-le5by
    @LemlemGetachew-le5by2 ай бұрын

    ለዝማሬ የተፈጠርሽ እኮ ነሽ ❤በጣም ነው እግዚአብሔር በአንቺ የምያፅናናኝ ።እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልሽ ውዷ ።

  • @MatiwosSeyfe
    @MatiwosSeyfe2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞tebareci ehte

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola3672 ай бұрын

    ረክት ነው ያልኩት...ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ

  • @YilmaAsefa-bx6wn
    @YilmaAsefa-bx6wn2 ай бұрын

    Enatega memtat feligalw

  • @user-tl5jp6yb5m
    @user-tl5jp6yb5m2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE12 ай бұрын

    አሜን አሜን! ፀጋ ይብዛልሽ

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s2 ай бұрын

  • @yenutadese
    @yenutadese2 ай бұрын

    ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤

  • @penael821
    @penael8212 ай бұрын

    Elelelelelellelelelelellelelellelellelellelel

  • @user-tl5jp6yb5m
    @user-tl5jp6yb5m2 ай бұрын

    Zedy yene konjooooo

  • @gelilagizaw6780
    @gelilagizaw67802 ай бұрын

    Zemensh yebarek

  • @kenandinku439
    @kenandinku4392 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @eyuelkasahun7946
    @eyuelkasahun79462 ай бұрын

    Elllellllll

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf2 ай бұрын

    Zedy yene konjooo tebarki

  • @asheakiya904
    @asheakiya9042 ай бұрын

    ተባረኪ ዜድዬ

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu48862 ай бұрын

    🙏🙏🙏AMEN

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x2 ай бұрын

    Tebareki zedy

  • @azebgirma9280
    @azebgirma92802 ай бұрын

    አብዝቶ:ይባርክሽ:: 🙏🏼

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir42172 ай бұрын

    ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw74152 ай бұрын

    zmare melaekt yasemalgn

  • @TsegayeGasare-id5bc
    @TsegayeGasare-id5bc2 ай бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeen ❤❤❤

  • @penael821
    @penael8212 ай бұрын

    Tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem272 ай бұрын

    🥰♥️ Egzeabehare yemasgan!;♥️🥰 Elllll man enda Egzeabehare!!♥️💛💯👏🩷💜🧡💛🩵swadeh eko🩵💛🧡💜🧡💛🩵🩷💜🧡💛🧡💜🩷🩵💛🧡💜

  • @user-gi6uf2ms5s
    @user-gi6uf2ms5s2 ай бұрын

    Zedye❤❤ tebareki

  • @wondewosenalula
    @wondewosenalula2 ай бұрын

    tebareki🙏🙏🙏

  • @ayantubizunehofficial
    @ayantubizunehofficialАй бұрын

    አንቺ ብሩክ ሴት,ፀጋ የበዛልሽ,አሁንም ይጨምርልሽ!!አቦ

  • @zemaritzemenaygosayeofficial

    @zemaritzemenaygosayeofficial

    Ай бұрын

    Ayukoo Amen

  • @user-xm8kw8te8f
    @user-xm8kw8te8f2 ай бұрын

    Amen

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TediiYilmaa
    @TediiYilmaa2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @ayozebb
    @ayozebb2 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo2 ай бұрын

    ዘመናይ የነበርሽበት አፀድ አይናፍቅሽም ፤ ፊትሽን መልሽውና እንደወትሮው እንይሽ ።

  • @hiwotmulugeta570

    @hiwotmulugeta570

    2 ай бұрын

    ቆይ ኦርቶዶክስ አይደለችም እንዴ?

  • @netsanetnoah4015

    @netsanetnoah4015

    Ай бұрын

    አትለከፍ በክርስቶስ ፍቅር! ዓሳ ከውሃ ውስጥ ወጥቶ መኖር ይቻለዋልን?

  • @user-jn4mc1zd3s
    @user-jn4mc1zd3s2 ай бұрын

    ተሃድሶዊያን የሰውን መዝሙር ለዩቲዩብ መስራትን ብታቆሙ መልካም ነው፤ሃይ! ወይ አምልኮ አይደለም በመድረክ ላይ የሚደረግ ፤ በዩቲዩብ የሰውን ውዳሴ ጭራሽ እያቀጣጠላችኹ መሠራት አይከብድም 😓፤ የምር ለጊዜው ውበት ያለው መጨረሻው በዚህ ከቀጠለ ...! የምወድሽ ዘማሪት ኾይ ይቅረብሽ፤ የራስሽን ውዳሴ ለመስማት ነው የሚናፍቀው 👐

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh9362 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-il2cl6zt9r
    @user-il2cl6zt9r2 ай бұрын

    ተባረኪ❤❤❤

  • @EskuamenZergaw
    @EskuamenZergaw2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasechfikadu4578
    @kasechfikadu45782 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі